የአሳ ሾርባ አሰራር|ከዉብዬ ጋር

  Рет қаралды 45,677

wube & nahi

wube & nahi

Күн бұрын

#nahitube #ethiopianfood #habeshafood
የአሳሾርባአሰራር ከዉብዬ ጋር

Пікірлер: 385
@user-qj1pw3cv5y
@user-qj1pw3cv5y Жыл бұрын
እረ ዉብየ በፈጠራችሁ ይሁንባችሁ ያችን ሄለንን ምከሯት ለፕራክም ቢሆን እራሷን እያረከሠች እና የኢትዮጵያ ባህል እያጠፍች ነው ሀይማኖታችሁ የማይፈቅደዉን ተግባር የምትተገብረዉ በሥመአም ለሷ እኔ አፈርኩት 😢
@bb6526
@bb6526 Жыл бұрын
ትክክል በጣም ያሳፍራል ❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
በጥም ማራያምን
@simgenmamo5180
@simgenmamo5180 Жыл бұрын
Batm ewent wandemu mamekr albte era shem nw
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
ከዚህ በፊት ሚኪ ማይኮ ሚባል ልጅ አፈቀርሁ ብላ በጣም ሚያሳፍር ነገር ሰርታለች ይቅርታ ጠይቂ ተመልካችን ብልዋት ወንድምዋ ይቅርታ ጠይቃ ነበር አሁን ደግሞ ተነሳባት
@zeharajemal7845
@zeharajemal7845 Жыл бұрын
Wly batam naw measaferawu hunatesh naw naho ka gaba buhala menem selasuwa menem gede yalahum lamendenaw yastalal
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሾርባ ጋ ዜይት የሚጠላው
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Жыл бұрын
አኔአልወድምሾርባበዘይት
@kiwait9295
@kiwait9295 Жыл бұрын
ሲጀመር በሾርባውስጥ ዘይትአይጨመርም ካስፈለገ መጨረሻላይ ትንሽዬ ቅቤቢገባ ደስይላል ግንውብዬ ጎበዝባለሙያናት እናበረታት ጎበዝናት ስንትሰነፍ ሴትአለ
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 Жыл бұрын
ዘይት ብቻ ትክእል 😅😅
@rasras6247
@rasras6247 Жыл бұрын
እሾርባ ላይ ዘይት አይመችም ግን የዩቱብ ሽቀላ ስለሆነ አያሳስብም
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 Жыл бұрын
ይኸ ሙያ ተብሎ ሚዲያ አይወጣም ዘይት ብቻ በበርበሬ ሾርባ የሌለ ፈጠራ
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p Жыл бұрын
የእዉነት የአረብ አገር ሴት ያገባ ወንድ ነዉ ከሙያ ከፀባይ በቃ በርች በጣም ጎበዝ ዋዉ ዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Жыл бұрын
Lehulm wondoch aygebam inji idilgnoch nachew
@mesaymam
@mesaymam Жыл бұрын
አሪፍነው በርቺ ግን ለሾርባ በርበሬ ባታረጊ ጥሩነው እናም ደግሞ ዘይት አበዛሽ ዶሮውጥ መሰለኮ ሾርባ መጠጫውን ደግሞ በኩባያ ባታረጊው ጥሩነበር ሾርባ በጎድጓዳ ሳህኖች ሲሆንነው ደስ የሚለው ሾርባ እርድ ሳይበዛ አለጥ ያለ ሆኖ ካሮት ድንች በትንሹ ትንሽ መኮሮኒ እደዚህ ሲሆን አሪፍ ሾርባ ይሆናል ለማንኛውም በርቺ ያው ያቺን ሾርባነው ያሳየሺን በየቤቱ የምግብ አሰራር ይለያያል ❤❤
@teyba577
@teyba577 Жыл бұрын
በትክክል ሽርባው በርበሬ ባይኖረውና በሳህን ቢሆን more ሀሪፍ ነበር በተረፈ በርቺ❤
@TSEGABHABTOM-cp5yt
@TSEGABHABTOM-cp5yt 5 ай бұрын
እኔም ያሰብኩት ነው አስተያየት የሰጠሻት
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Жыл бұрын
ዘይቱ ስው ይገላል በጣም በዛ በትረፈ ጥሩ ነው
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын
ለሾርባ ዘይት በጣም በጥቂቱ ነው እሚገባው ዶሮ ወጥ መሰለ እኮ😅😅😅በተረፈ በርች
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
😅😅😅
@gerliemaycoronel3970
@gerliemaycoronel3970 Жыл бұрын
😂😂
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu Жыл бұрын
ብና መስሎኝ ነበር መጀመሪያ 🤣🤣🤣🤣🤣 አሪፍ ነው ግን ዘይት በርበሬ ይገባል ባይሆንም እርድ በትንሹ ቢሆን ይሻላል ነበር አንይዋይ ይመቻችሁ🙌
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
እኔም መሥሎኝ ነበር😅😅😅😅😅😅😢😢😢
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሄደሽ ጠጭ ቡና ነው
@eyueyu6789
@eyueyu6789 Жыл бұрын
ውብዬ የኔ ባለሙያ በርቺ ባለሙያ ነሽ በርቺ ❤❤
@PilpifsgTyrfgh
@PilpifsgTyrfgh Жыл бұрын
በርበሪ በጨምሪበት እና ሽኩርት ባይበዛበት አሪፍነበር ያአሳ ወጥ በይው
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k Жыл бұрын
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ውብዬ ኮመን የምሰጡ ልጆች ጥፋቱንም ጥሩውንም በቅንነት እደህ ብታረጊ የምትሉ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ይሄ ነው የሚስፈልገው በተረፈ ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን
@ethio140
@ethio140 Жыл бұрын
የኔ ቅንጡ ፅድት ያለ የአሳ ሾሮባ አሰራር ነው ከነ አቀራረቡ በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ ውብዬ 😘😘🌹🌹
@konjonesh
@konjonesh Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ ውዴ
@terison4273
@terison4273 Жыл бұрын
ዘይቱን ላየሁት የኔ ልብ ደከመ ውይ ብቻ አላቅም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🌹
@rasras6247
@rasras6247 Жыл бұрын
መደበኛ ስራችሁ ግን እዚህ ቤት ዩቱብ ብቻ ነውዴ 😂😂😂😂😂
@Tsegi
@Tsegi Жыл бұрын
ሰላም ውቤ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው ባለሙያ ነሽ ውዴ ቀጥይበት ውብየ ግን ዘይት በዝቷል በተለይ በኩብ የቀዳሽው በጣም ተጠቀቂ ዘይት አታብዢ በተለይ አሳ ስጋ ዶሮ ስሰሪ አታብዢ እራሳቸው ቅባት ስላላቸው ኮንስትሮን የሚመጣው በቅባት ብዛት ነው በተረፈ በሙያሽ ቀጥይበት አትጥፊ 💐💐💐💕💕💕💕👍👍👍
@hayatyeshewalji781
@hayatyeshewalji781 Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቺ ግን እንደሾርሻ ከሆነ ዘይቱ ባይበዛ አሪፍ ነው ሲጠጣ ዘይቱ ጥሩ አይመስለኝም ግን እደአሳወጥ. በጣም አሪፍ ነው በእንጀራ እና በእሩዝ አሪፍ ነው ብዬ አስባለሁ በርችልኝ የኔ መልካም ጎበዝ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinetmohammed6914
@zinetmohammed6914 Жыл бұрын
የኔም አሥተያየት እዳችነው😊
@hayuye
@hayuye Жыл бұрын
የልባም ሴት ጠላ ይመስላል እኩባያው ላይ ክክክ ውብየ ጎበዝ ቀጣይ የገንፎ አሰራር አሳይን
@emugedefe6211
@emugedefe6211 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ውብዬ እጅችሽ ይባረኩ❤❤❤
@zzzzmmmm9198
@zzzzmmmm9198 Жыл бұрын
ሽኩርቱን ቲማቲሙን ነጭሽኩርት ድፍኑን አሣውን አርገሽ ያለዘይት በውሀማፈቅፈቅ ቅመምመጨመር እሄግን ወጥሆነ
@megersaadugna311
@megersaadugna311 Жыл бұрын
የባንጋሊ አሳ ወጥ ነው ትክክለኛ ዋውውው
@hebaheba6850
@hebaheba6850 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alamdamena5715
@alamdamena5715 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seniseni165
@seniseni165 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 Жыл бұрын
ዶሮወጥ መሰለኮ ዘይቱ የኔ ሴትዮ ብታይ እራስሽ ጠጭው ነው የምትል 😂😂😂😂በርችልኝ ውብየ❤❤❤❤ዘይት ቀንሽ
@user-rb6uw5hl1s
@user-rb6uw5hl1s Жыл бұрын
እኔ አሳ በተለያየ አስራር እችላለሁ ብለችም አቃለሁ ግን በሾርባ ለመጀመርያ ግዜ አየሁ ወጥ ነውኮ የሆነው አስበሽዋል ልትጠጭ ቀረብ ስታርጊው ጠረኑን እንኳን የኢትዮጵያ አሳ የፈለገ ቢታጠብ አይልቅም ሽታው አሳ በተለያየ አሰራር የፈለገ ቢሰራ የትም ቦታ በእሩዝ ነው ሚበለው ለማንኛውም ያምራል ከፕራንክ ይሻላል እንደዚህ መስራት
@gjyvng738
@gjyvng738 Жыл бұрын
ሾርባበአሳየትአገርነውየሚሠራው ገናአየሁኝ አሳ በተለያየአድርገውሲሰሩነውያየሁት መረቅነው
@zzzzmmmm9198
@zzzzmmmm9198 Жыл бұрын
በጀራብሉት ዘይት ጠጥታችሁ እዳትታመሙ
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
እደኔ የሽኩርቱ መብዛት እና የዘይቱ መብዛት አስፈላጊ መስሎ አልታየኝም ግን ላጥንቱ ጥንቃቄ አሳውን የብቻው ማብሰል እቁሌቱው ላይ አሳውን ያበሰልንበትን ወሀ መጨመር ሲተከተክ አሳውን እና አጥቱን ለይተን የአሳውን ስጋ መጨመር ከዛ ካለስጋት መጠቀም እችላለን ደሞ በጎድጓዳ ስሀን ቢሆን ይመረጣል በበሬ ቦታ እርድ ቢሆን ከዘይት ይልቅ ቅቤ ብንጠቀም አሪፍ ነው ብየ አስባለሁ ከተሳሳትሁ ይቅርታ
@user-je9cc4yd7o
@user-je9cc4yd7o Жыл бұрын
ወይብዬ ስጋ ወጥ የምሰሪ ነው ምትመስለው ዘይቱም ሽንኩርቱም ለሾርባ የበዛ ይመስለኛል
@Sewalahidm
@Sewalahidm Жыл бұрын
በርቺ እንደዚህ ስሩ ፕራክ ሰልችቶናል
@serkeasefa
@serkeasefa Жыл бұрын
ሙያ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 Жыл бұрын
ውብየ የኔ ውድ የኔ ቆንጅ አንች እኩ ስርአት ያልሽ ልጅ ነሽ በጣም ነው እምውድሽ ❤❤❤❤❤ ሱብርሽ አነጋግርሽ ስርአትሽ ልባልሽ ያልሽ ክብር ለትመልካች ያልሽ ክብር ይልያል ቅጠይብት ብጣም ግብዝ ነሽ ውብየ ናሂ እና አንች ሄልንን መላ ብሎላን በጣም ክስርአት እየውጣች ነው መክሩት በዛ ላይ እያመማት ነው እር ስትነግር አትስማ ድርቅ ናት እስኪ መላ ብሎለን ውብየየየየየየ አቃጥላ ልትድፋን ነው
@neratnotty5555
@neratnotty5555 Жыл бұрын
አገፈገፈኝ ዘይት አሎድም በተረፈ በርችአሪፍነው❤❤❤❤
@EhiA-tb1km
@EhiA-tb1km Жыл бұрын
ኤሬ ዊዴ ይሄ ሳሎና ሳማች ነው ሽንኩርት አበዛሽ
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 11 ай бұрын
ውይ ዘይቱ በሰላም ነው ካሁን ኣሁን ቀስ ብላ በጭልፋ ቅባቱን ታነሳለች ብዬ ስጠብቅ ጭራሽ በኩባያው ለማንኛውም በርቺ
@merry1137
@merry1137 Жыл бұрын
ዘይቱ በዛ ምንም አይነት ምግብ ስትሰሪ ዘይት ቀንሽ በተረፈ ጎበዝ በርቺ
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 Жыл бұрын
ዎውውው ዉቤ ጎባዝ ጃግና ባላማዬ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️ባርቺ
@user-vt5gc6gy5s
@user-vt5gc6gy5s Жыл бұрын
ሾርባ ላይ ዘይት ግን አላስፈላጊ ነዉ የአሳዉ ቅባት በቂ ነዉ በተፈጥሮ ያለዉ ከዛ ዉጭ አሪፍ ነዉ ልጆች ያሏችሁ አጥንቱን ተጠንቀቁ ቢቻል አጥንት የሌለዉ ብትጠቀሙ ይመረጣል
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u Жыл бұрын
ቀይዉጥ መስሎኝነበር😂
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤በረችልኝ❤❤❤❤❤እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
እኔ አሣ ወጥ መሥሎኝ ነበር የምር አንደኛ ዘይቱ ሁለተኛ ሽኩርቱ ሦሥተኛ በርበሬው ውይ የመዳም ቅመሞችኮ ባለሙያ ነኝ እኔ ሾርባ ላይ ሽኩርትና ዘይት አልወድም እንኳን እንድህ ሆኖ በሩዝ አሪፍ ነው የሠራሽው ለሾረባ ግን መድሪ በል አፊያ
@mabratmabrat1979
@mabratmabrat1979 Жыл бұрын
ውብዬ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ በርቺ በጣም አሪፍ ነው ትንሽ ዘይቱን ብቻ ቀንሺ❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
ዋዉ ቆጆነዉ ዘይት ቀንሺ በተረፈ አሪፍነዉ❤❤❤👌👌👌
@user-fw4sw3dr1s
@user-fw4sw3dr1s Жыл бұрын
እረ እባካቹ ሂሉ እምትባለውን ምከራት ሰው ለብር ብሎ ሀይማኖቱንም እራሱንም ያዋርዳን እውነት በጣም ያሳፍራን ስት ነገር አለ አደል እዴ እሚሰራ ኤጭ በተረፈ አች በርች
@gerliemaycoronel3970
@gerliemaycoronel3970 Жыл бұрын
ውብዬ በርቺ ግን ዘይቱ በዝተዋል ለሾርባ አንድ ወይም ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዘይት በቂ ነው አሳውንም በትንንሹ መቁረጥ ነው ይሄ እኮ የአረብ ሰሎና መሰለ
@taibataibat8191
@taibataibat8191 Жыл бұрын
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ብረቸ ጎበዘ
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
ውብዬ በጣም ነው የሚያምረው ግን ዘይቱ ሾርባላይ መብዛት የለበት ነበር ግን ያንቺ ፍላጎት ነው ❤❤❤❤❤ አሳ ሾርባ ያለ በርበሬ ቢሰራ በጣም አሪፍ ይመስለኛል
@user-qc2ig5eq5i
@user-qc2ig5eq5i Жыл бұрын
Yehama shoreba aydelem andegna zeytu beza keza demo berbera yeha asa wete hoenako❤ lemangnawem enamegenalen
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Ketay layi makbush seretsh enyesh wubye Asaw layi gin oil abzeteshal inj betam konijo new aseraresh❤❤❤❤
@zuzujammatube2327
@zuzujammatube2327 Жыл бұрын
ሾርባ ውስጥ በርበሬ ይገባል እንደ ጉድ እኮ ነው
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Жыл бұрын
ዘዪቱ በጣም ባልበዛ ሀሩፍ ነው
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
Gobez anechi miyamerebesh perink sayehon bemegeb zuriya betemchi arif new yemechesh
@ftube923
@ftube923 Жыл бұрын
ወይኔ ዉብየ ዘይቱ😳😳😳😳ኑሯ እናተቤት እርካሺ ነዉ
@Ahmad-bl5dc
@Ahmad-bl5dc Жыл бұрын
ዘይት፡በዛ፡❤
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው ውብዬ ግን ዛይቱ በዛ ለሾርባ ወጥ ቢሆን ይሻላል ካጠፋሁ ይቅርታ
@user-cv1pr8oy7e
@user-cv1pr8oy7e Жыл бұрын
ፍትህ ለዘይቱ
@user-wb2wb2qs5m
@user-wb2wb2qs5m Жыл бұрын
ግን እኮ ወጥ ነው ጎበዝ ነሽ ውዴ
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Жыл бұрын
አሣ ሢባል አፈንጫየ አፍናለሁ እንኳን ሹርባዋን 😂😂😂😂😂
@sart820
@sart820 Жыл бұрын
😂😂😂
@SamiraMarbawa
@SamiraMarbawa Жыл бұрын
😅😅😅
@mastewalasrat482
@mastewalasrat482 Жыл бұрын
Kerbeshi sent tikim endalew atakim😂😂😂😅😅😅😅😅😅
@yalamfrieyeshita9080
@yalamfrieyeshita9080 Жыл бұрын
ሾርባ ፡ የወጥ ፡ በርበሬ ፡ አይደረግበትም ፡ አንደንድ ፡ ሰውከፈለገ ፡ ትንሽ ፡ ሚጥሚጣ ፡ መጨመር ፡ ይችላል ፡ ያንች ፡ ዘይት ፡ የበዛው ፡ ወጥ ፡ መጥ ፡ ነው ፡ ሞራልሽ ፡ አደንቃለሁ ፡ ጉጉል ፡ እየገባሽ ፡ በውጭ ፡ ያሉአበሾችንአዘገጃጀት ፡ ተመልከች ፡ ብዙ ፡ ትጠቀሚበታለሽ ፡ ለቻናልሽ ፡ ጥሩ ፡ ነው
@hawamirdif7143
@hawamirdif7143 Жыл бұрын
በርች የኔጨዋ 🌹🌹💐💐💐
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
መሞከርሽ ጎበዝ ነሽ ግን አሣ ወጥ ነዉ የሠራሽዉ አሳ ሾርባ አይደለም ለወጥም ፀይቱ በዝቷል እኳን ለሾርቧ 😢😢😢😢
@kedestterefe697
@kedestterefe697 Жыл бұрын
እጅ ይባረክ የኔ ፈንድሻ
@user-ql5qc2qo3m
@user-ql5qc2qo3m Жыл бұрын
ሾርባ ነው ወይስ ወጥ
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 Жыл бұрын
ይሄ ወጥ ነዉ እንጂ ሾርባ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ዘይትና ሽንኩርቱ በዛ
@user-gd8nb7bx1x
@user-gd8nb7bx1x Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዉብዬጎበዝ በርች ጥሩነዉ❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ
@RahmaKubra-bp5yp
@RahmaKubra-bp5yp Жыл бұрын
አሳ አልወድም ግን ሳየዉ አማረኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺ የኔቅመም
@marakye9785
@marakye9785 Жыл бұрын
Ow zeyet bza berbery bayenorew arife nbr berch ❤
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 Жыл бұрын
Batamm yamiral barich Wubiyee banatish isit sawudi ihedalewu biye yemiradagn sewu haxi yemitaqiwun nageri kale tababerign ibakish
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
ወጡን ብትበሉ ይሻላል በርበሬ በሾርባ 😳በሉ ጠጡ በደብ ዋዉ ብለናል ለናተ ከተመቻችሁ በርቱ ባለሙያነሽ❤️
@rasras6247
@rasras6247 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tube6850
@tube6850 Жыл бұрын
😂
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Selma webay betam konjo adrgshe now ysrashew egeshe yebarek
@Foziseid323
@Foziseid323 Жыл бұрын
ኮመንታተሮች ከቁንጫ መላላጫ ታወጣላችሁኮ😏😏ጎበዝ ነች❤❤
@seniseni165
@seniseni165 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Жыл бұрын
ክክክ
@HanaHana-ib1zf
@HanaHana-ib1zf Жыл бұрын
ተባረኬ
@aklilaklil3882
@aklilaklil3882 Жыл бұрын
Balemuya webyee tebareku
@Mereleya-kw8th
@Mereleya-kw8th Жыл бұрын
በጣም ያምራል ግን ዘይቱ በዛ
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
ጎበዝ❤
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስርአቷ ንፅህናዋ ማሻ አሏህ ❤
@alekaabedla3163
@alekaabedla3163 Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ በርቺ
@lenelene8877
@lenelene8877 Жыл бұрын
Focee idii ayiqaribimii shorbas
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ውበቱ ምርጥ ነው ጣእሙ የቀመሰ ይፍረድ😂
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
Wow webe& Nati tube ባለፈው ለምንድነው የውቤ ስም የማይጨመረው የሚል አስተያየት ሰጥቼ ነበር ውብዬ ስምሽ ስለተጨመረ ደስ ብሎኛል👍በርቺ የተለያየ ሀሳብ ማምጣት የምትችይ ሰው ትመስያለሽ ፕራንክ ብቻ ያሰለቻል።
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 Жыл бұрын
ዘይት ብቻ ምናይት ሙያ ነዉ የበርበሬ ሾርባ ለመጀመሪያ ጊዜ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
😂
@rasras6247
@rasras6247 Жыл бұрын
ወጥ ጠጣን ለማለት ነው😂😂😂😂
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
እኮ 😂😂😂😂
@tigistgirma5389
@tigistgirma5389 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@merongeta2149
@merongeta2149 Жыл бұрын
Wawoo new gin zeyitu beza betam
@infodubai3233
@infodubai3233 Жыл бұрын
በርች ባለሞያ ነሽ እዚ ዱባይ ህዶች በጣም ነዉ ሚሰሩት ከለሩም ያምራል በርቺ ያሚ ፉድ ቴንኪዬዉ ዉብይ
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
በርቺ ውብዬ በጣም ጎበዝ ነሸ
@ggh8725
@ggh8725 Жыл бұрын
እግዝአብሔር እጅሽን ይባርከው ውብየ ቀጥይበት❤❤❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@arsema3125
@arsema3125 Жыл бұрын
ውብዬ ይቅርታ ወጥ ምጠጣ መሰለኝ😮😮😮
@dessichanel
@dessichanel Жыл бұрын
Wubbiye yene wedi unken be selam metash
@ZabibhDubiq34-ho1by
@ZabibhDubiq34-ho1by Жыл бұрын
ሾርባ በዘይት ተይጂ ውብየ
@KiaKia-ok4jq
@KiaKia-ok4jq Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@berryfamily2846
@berryfamily2846 Жыл бұрын
በጣም ቀመም በዛ ዘይትም በዛ😊😊
@sintutube7959
@sintutube7959 Жыл бұрын
ውብየ ሄለንን አድ ነገር በይልን ለምድነው ባህላችንን የምታበላሸው ግን ይችወፍ እግር🐦🐤
@fhfh2877
@fhfh2877 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ወጥ ነው እዴ ዘይቱ በጣም በስቶአል ይሄ ይጠጣል በርበሬ ለሾርባ 😅😅
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
😅😅😅
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 Жыл бұрын
ዘይቱን እዴት ልጠጡት ነዉ የኔ እናት😂😂😂😂😂😂
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k Жыл бұрын
😂😂ምንአሳሰበሺ
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Жыл бұрын
ክክክክክ
@ayelukasu-wq9bb
@ayelukasu-wq9bb Жыл бұрын
ውብዬ በርቺ በጣም ጎበዝ ግን ዘይት በጣም በጣም ቀንሽ እሔ. የጠለለ ዘይት ገብቶ በሽታ ነው የሚሆነው
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
አሳ ሾርባ ከምትይ አሳ ወጥ ብለሽ በሚያምርበት ስሙ ጠርትሽው ቀጠን አርጉት መጣጣት የፍለገ ይጠጣል ብትይ ይመችኛል እኔ አሳ ስሰራ መርቅ በርከት አርጌ እሰራለሁ መጠጣት የፍለገ ይጠጣል በኩብዝም የፍለገ እደዛው በሩዝ
@bitewm7998
@bitewm7998 Жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ውዴ ❤❤❤❤
@user-gw2xs9zw7i
@user-gw2xs9zw7i Жыл бұрын
ዘይቱ ብዝቷል ዘይት እሾርባ ላይ ባይጨመር ይመከራል ካረግሽም የወይራ ዘይት ይሻላል
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
እደኔ አስተሳሰብ ለአጥቱ ጥንቃቄና ከታትፈሽ ለጨመርሻቸዉ ግብአቶች ሲባል ሲጠጣ እዳያስቸግር በሻሂ ማጥለያ አድርገህ ወደኩባንያዎቹ ብትቀጅ ባይ ነኝ የኔአስተያየት ነዉ 👈👈👈👈👈👈
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Жыл бұрын
አሳብሽ አይከፋም ግን ደግሞ ስጎው ይቀራል በማጥለያ ከሆነ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
@@user-de3jv7tv3i ታድያኮ ልብ ብለሽ አላየሺዉ ከሆነጅ ስጎዉ በጣም በዝቷል በተለይ ሽጉርቱ እናም የሚፈጪ ነገር ቢሆን ችግር የለዉም ምንም ነገር ስለሌለዉ ማለቴ በቀጪኑ የተሰራ ስለሆነ ለዛም ስጎዉ ሲጠጣ ያስቸግራል ብዬነዉ በኔ እይታ
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Жыл бұрын
@@oneallahbcha አይ አንቺ ልጅን
@user-hs7cp8rd2x
@user-hs7cp8rd2x Жыл бұрын
እንዴ ውብዬ ይሄ ማለት እኮ የአሳ ወጥ ነው ከሩዝጋ የሚበሉት ማለት ነው አሪፍ ነው ግን አሳውን ትንሸ ብጠብሺው እና አጥንቱን ብታወጪው የኔ አሳብ ነው
@user-ff1vd1zs9y
@user-ff1vd1zs9y Жыл бұрын
ትክክል የአሳ ወጥ እንድ እንደዚህ አይነት ሾረባ አየቸ አላቅም
@genetayele990
@genetayele990 Жыл бұрын
Err zeyetu beza tiru ayedelem showerba lay oil ayechemerem
@user-lv2sr9nn4m
@user-lv2sr9nn4m Жыл бұрын
ምነው ዘይቱ በዛ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t Жыл бұрын
ውቡየ ከይቅርታ ሸርባ ትንሸ ዘይት ይበቃል ደሞ ዘይት ከለለው ይጣፋጣል ❤❤❤
@achutube1688
@achutube1688 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው🎉
@AynaddisBimrew
@AynaddisBimrew Жыл бұрын
ውብየ የኔ ፍልቅልቅ ሰላምሽ ይብዛ 🥰🥰
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 195 М.
ዓሣ ሾርባ አሰራር Fish soup
5:32
ናኒ ኩሽና NANI KITCHENS
Рет қаралды 8 М.
በሳቅ ያለቀስኩበት ዉድድር|chopstickschallenge
13:29
የአሳ ሾርባ አሰራር how to make fish soup
9:14
ናኒ Nanee Ethiopian Food 🥘
Рет қаралды 18 М.
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН