ለምሳ የሚሆን ቀለል ያለ የመግሉባ አሰራር!ከዉብዬ ጋር!

  Рет қаралды 87,115

wube & nahi

wube & nahi

Күн бұрын

#nahitube #ethiopianfood #habeshafood

Пікірлер: 426
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
አርብ ሀገር የስራች ሴት ጀግና በሙያዎ ጀግና በፍውር ታማኝ እር ስቱ በጥቅሉ ወርቅነን አላህ ይጠብቀን ባለንበት ውብየ በርችልኝ ቀጣይ በርች
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ሥሚ እህቴ በሁሉም ጀግና ናችሁ ግን አንድ ነገር አሥታውሺ ሁሉም ባለሙያ ነው ማለት አችይም አወ አላህ ይጠብቀን በሁሉም ቦታ ምሣሌ እኔ ሠኡድ እደነበርኩ ምንም አላቅም ነበር 😢😢 ከናዳ ሂጀ እደት መከራየን እዳየሁ አጠይቂኝ መጀመሪያ እጮኛየ ካናዳ ሢገባ ትምህርቴን አቋርጨ ጂዳ ገባሁ ሂወት ሢሥተካከልለት ወሰደኝ ሊያገባ መሥሎኝ የሄደው ተናዴጀ ነበር ያም አለፈ ግን ኢዶሚ እንኳን መቀቀል አልችልም እቁላል ቁርስ ሰርቸ ያረረብኝ መቸም አረሣው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 እናም ሞያ በሂደት የምንማረው ሢሆን ሁለተኛ ማሥተርሤን በሸፍ ተመረኩ በዛ የተነሣ😅😅😅😅 soሁሉም ሙያተኛ ነው መባል ከባድ ነው ጵዳት ብቻ ከሠሩ ሙያ ከየት ይማሩታል
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A አይ ሀሉም ጎበዝነን ያችስ ክፍ እዱምክክክክክ ያስላም እኔስ አላሀምዱልላህ በልጅነቴ አስቶ ሙያ በሺ ክመየ ነው የተማርኩት ስደትም መጥቼ ወላህ ብዙም አልደከምኩም ቶለ ነው ባለሙያ የሆኩት የስደት እህቶች በጥቅሉ እቁ ነን ሙያ ሳይኖርው ትዳሩን የፍታ የለም ክስራም የተባርር የለም ስለዝህ ጀግና ነን ብል ማጋነን አይሆንብኝም
@Zainab-qg8mu
@Zainab-qg8mu Жыл бұрын
​@@toybawollotube789 አወ ልክ ነሽ ሙያተኛነን ሁቢ በተለይ እኔ ጋ የለ ሙያ ይለያል
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@Zainab-qg8mu አረ እረጋ በይ ሁለም ሙያተኛ አደለም ምግብ ስራ የሚሠራና ጵዳት የሚሠራ አንድ ይሆናል እደ ሞያቸው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@toybawollotube789 አች ቻልሺ ማለት ሌሎች እህቶቻችን ይችላሉ ማለት አደለም ውደ በጵዳት ብቻ ጊዜው የሚያባክን አለ ሥለዚህ ሁሉም አንድ አደለም በንጵህና ብትይ ይሻላል
@zuzuhabeshawit2073
@zuzuhabeshawit2073 Жыл бұрын
የአረብ ሀገር ሴት ያገባ ወንድ እኮ እናቱ የመረቀችው ነው ወላሂ👌
@birhaneasafaa
@birhaneasafaa Жыл бұрын
😂😂😂
@heesan7389
@heesan7389 Жыл бұрын
በትክክል በውነት ❤❤❤
@meram123
@meram123 Жыл бұрын
😂😂😂አወ
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын
ማለት😮
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
ኧረ አሉ አንዳንድ ሀገር ሲገቡ ይበላሻሉ 😂😂😂
@naziraaa6717
@naziraaa6717 Жыл бұрын
ከፕራንክ እሄ ይሻላል 👌👌👌
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
እውነት ነው ለኛ አረብ ሀገር ያለን ሰወች አሰራሩንም ብናቀውም ከፖራክስ ሁለት እጂ ይሻላል❤❤
@BlenMekonin
@BlenMekonin Жыл бұрын
ናሂ አንድ ቀን ቀምሶ አስተያየት ቢሰጥ የምትሉ በlike
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
👌❤ ጎበዝ አንዲት እሴት ባለ ሙያ እሴትነት ካላት ለትዳር ዋናው መሠረት ነው!!👌👌 ❤❤❤❤
@mariamaal2189
@mariamaal2189 Жыл бұрын
Ere megluba edezih adelem yemiseraw
@mariamaal2189
@mariamaal2189 Жыл бұрын
Beriyani new yhe
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
@@mariamaal2189 አወ ቢሪያኒ ነው👌❤
@Tin677
@Tin677 Жыл бұрын
Megeb mesratu bchawn meseret yihonal,?ere tewu
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
እሙዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ እህታችን ሞያ 😮❤🙏
@aynimoke9859
@aynimoke9859 Жыл бұрын
ይሂ መግሉባ ሳይሆን መሽኩል ይባላል ውብዬ የኔ ባለሙያ ግን አንድ ነገር ልንገርሽ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ቲማቲሙን ባትጠብሽው ይመረጣል ለምን የጠበሻቸው አትክልት ላይ ስትጨምሪው እራሱ በእንፋሎት ሙክክ ይላል ና ይሂ የኔ አሰራር ነው 😂 ❤
@zadlove117
@zadlove117 Жыл бұрын
በትክክል
@zufanabra9965
@zufanabra9965 Жыл бұрын
እኔም እዳች አስተሳሰብነው የምሰራው 👍👍
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
ዋው ኩሽናው ይናገራል ምግቡ ጣፋጭ እንደሚሆን ❤
@woodywody2536
@woodywody2536 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሙያ❤❤
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባርከው ያስጎመጃል ውብዬ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ff1vd1zs9y
@user-ff1vd1zs9y Жыл бұрын
ውቤዩ የመዳም ቅምም ወደ እቤት እመቤት የቀይርክ ጌታ እኛንም እየን ስንቱን ከሳኡድ ይዘዥ ሂደሽ ነው እዛው ነው የገዛሽው መልሽልኝ
@mesaymam
@mesaymam Жыл бұрын
አሪፍነው ውብዬ በርቺ ! ግን ዘይት አታብዢ መግሉባ ከሰራሽ መጀመሪያ የሚጠባበሱ ነገሮችን ጥበሺ ከጨረሽ በኋላ ለስልሱ መስሪያ የጠብሽበትን ዘይት መጠቀም ትችያለሽ ግን አታብዢ ምክንያቱም አትክልቶች በዘይት የተጠበሱ ስለሆነ ስልሱለይ ትንሽ ብቻ ጥብ ማረግ ያው አትክልቶች ዘይት ጠጥተዋል ስልሱላይ ማብዛት የለብንም ! ቅመማ ቅመም ደግሞ የኢትዮን የሚያክል የለም ! ቶማት ደግሞ እደድንች በዘይት ይጠበሳልዴ አይቼ ስለማላቅነው እኔም አልጠብስ ! ባይሆን ስልስ የሰራሽበትን ድስት ስልሱን ሌላ እቃ ላይ አርገሽ ሽኩርት በክቡ ከትፈሽ ድስቱ ላይ መደርደር ቲማቲሙንም በክቡ ቆርጠሽ ከሽኩርቱ በላይ መደርደር ከዛ ስልስሽን ግማሹን ማድረግ ከዛ የጠበሻቸውን አትክልቶችን መደርደር ከሳ ልክ አሁን አዳደረግሺው ስልሱን እሩዙን እያደረግሽ መስራትነው እና ደግሞ እርድ ከላይ ማድረግሽ ጥሩ አደለም እርድ እርድ ይላል የሩዙን ጣእም ያጠፋብሻል ባይሆን የምግብ ከለር ትንጥ መጠቅርም ካሮቱ እራሱኮ ስለተጠበሰ ለሩዙ ከለር ይሰጠዋል ምንም መጠቀም አያስፈልግም ወይ ደግሞ ቁሌትሽ ላይ ትንሽ ጨምረሽ ማቁላላት ማለቴ ለሩዙ እሰራሺው ስልስላይ ! በተረፈ በርቺ ! ቀጣይ ደግሞ ቀለል ያለ መኮሮኒ አህመር ስሪ ያው ሀገራችን የተለመደነው
@user-ym4hf7vf9p
@user-ym4hf7vf9p Жыл бұрын
የእውነት ውብዬ በጣም ነው የሚያምረው ሲያዩት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል
@shegeralmazk
@shegeralmazk Жыл бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ዋውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
@kedestterefe697
@kedestterefe697 Жыл бұрын
አንደኛ ነው ውብዬ እጅ ይባረክ ብለናል💞💞💞
@user-gd8nb7bx1x
@user-gd8nb7bx1x Жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ባለሙያነሽ የኔ ዉድ ቀጥይበት❤❤❤
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝነሽ❤❤❤❤በርች
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
@user-yg9dz9kn2u
@user-yg9dz9kn2u Жыл бұрын
ዋው ሲያምር እጅሽ ይባርክ ውብየ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Жыл бұрын
ውብየ አሁን ወደድኩሽ አቦ እንድህ ነው ሴት ማለት ወላሂ ደስ ስትይ
@user-uf1xt7hd4t
@user-uf1xt7hd4t Жыл бұрын
ዋውው ነው የንየ ውድ ግን ትማትም በዘይት መጥበሰ አይጠበቅም ዝም ብለሸ ክብ እንዳለ ብቀመጥ ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤ ተባረኪ
@azebtekalgne9556
@azebtekalgne9556 Жыл бұрын
ሰላም ውብዬ እንዴት ነሽ በጣም ደስ ይላል ባለሙያ ነሽ በርቺ
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n Жыл бұрын
ጎበዝ ውብየ የኔ ውድ እኛ የአረብ አገረ ሴቶች ጠንካራ ነን ❤❤❤❤ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድረግለን
@meked
@meked Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanhaba3782
@hanhaba3782 Жыл бұрын
ማሽ አላህ አሪፍ ነዉ ግን ባብዛኛዉ ወደ ብርያኒይ ስራ ነዉ ዉብዬ ይሄ ደስይላል ለማንኛዉም እደአገሩ አንፃር 👍👍👍
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
ውብዬ የእኔ ቆንጆ ጎብዘሻል በርቺ ጠንክሪ ።ደግሞ ቆንጆ መቅሉባ ነው የሰራሽው።ለእኛም ለማናቀው ትልቅ ሞያ ነው ያሳየሽን እና በርቺልኝ እህቴ
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርች 🎉🎉
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi Жыл бұрын
ውብዬ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ❤እንድ ቀን መጥቼ ግን እበላለሁ 😂
@heesan7389
@heesan7389 Жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሞያ ❤❤
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Жыл бұрын
ብርያኔ ነዉ የሠራሽዉ ዉብዬ መግሉባ አአአአአ ላ
@susutube8643
@susutube8643 Жыл бұрын
ይችልጅ ስደት ነበረችዴ 😳 ስደት ያልነካው የለም አይይ ስለምግብሽ👌👍👍👍👍👍👍👍👍
@yenemartube1
@yenemartube1 Жыл бұрын
ውብዬ ሰላም ነሽ አሪፍ አዘጋጅተሽዋል ሩዝ ውስጤ ነው እናመሰግናለን
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ቢሪያኒ ነዉ ወይስ መግሉባ የሁሉም ሙያ ይለያል ብየነዉ በርች
@user-ff1vd1zs9y
@user-ff1vd1zs9y Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ብራኑ ነው
@user-eb6zx1fu6i
@user-eb6zx1fu6i Жыл бұрын
ጎበዝ በሪቺ ሌላም ሞያ አሳይን ላገባ ሰው ጥሩ ነው ያው ወንዶች የሆዳቸው ነገር ታቂያለሽ
@user-eb6zx1fu6i
@user-eb6zx1fu6i Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@denaitabraham5814
@denaitabraham5814 Жыл бұрын
Wow wow 👍👍👍❤️❤️
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ትችያለሽ ጎበዝ በርች ❤❤ ታዲያ ናሂ እሄሄን እየበላ ቦርጩ እንዳይመለስበት😅😅😅
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ድንቅ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እህት አለም🙏
@Tube-nk7xk
@Tube-nk7xk Жыл бұрын
ወዉ ውብዬ👏👍 በርች
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች በሙያ አንታማም ውብዬ ጎበዝ ሴት በርቺ❤️
@Messi-lu4xp
@Messi-lu4xp Жыл бұрын
ናሂ በቃ መወፈርክ ነው ውብዬ እጅሽ ይባረክ በርቺ
@user-pn7yo5bx8h
@user-pn7yo5bx8h Жыл бұрын
ድል ላማራ ፋኖ❤❤❤
@user-uh5ei9ph9
@user-uh5ei9ph9 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@GannatSantayew
@GannatSantayew Жыл бұрын
ዋውውው
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ውብዬ በርች!
@zinashgenard2866
@zinashgenard2866 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቁርጥማት አይንካሽ የኔ እህት የሰራሽውን በጣም ወድጄዋለሁ bon appeit
@dhdgj4648
@dhdgj4648 Жыл бұрын
አማቾችሽን ሳርተሽ አብያቻዉ አድ ቃን ዉቢዬ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ኔክስት ብረያኔ ስሪለት እኛ የመዳም ቅመሞች ለሙያ አንታማም ውብዬ❤
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Жыл бұрын
ማሻአላህግንይህእኮ ብረያኔነውሮብስላልጨመርሺበትነውእጂ መግሉባአደለም
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺ።
@kalkidanmazgabu6927
@kalkidanmazgabu6927 Жыл бұрын
የውነት እኔ በመዳም ቤት 3 አመቴ እኳንኔ እሷም አልስራችም ዋውው አደኛ በርች እህቴዋ
@sofiasofia5057
@sofiasofia5057 Жыл бұрын
ዋዉ
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 Жыл бұрын
Ambessa Wubeye ejesh yibarek berechi🙏
@user-hb9lu6fp2q
@user-hb9lu6fp2q Жыл бұрын
ውብዬ የቅመም እቃዎቹ 😊😊 ባለሙያ ነሽ
@gechkassie88kasseie5
@gechkassie88kasseie5 Жыл бұрын
በግድፍት ጊዜ በዶሮ ብትሰሪው አሪፍ ነበር መቅሉቤ ዶሮ ከሌለው ጣም አይኖረውም እኔ 1 ነኝ መቅሉቤ አሰራር በመዳም ቤት😊😊😊
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 Жыл бұрын
የፆም ነዋ
@user-mx1vl5jv9b
@user-mx1vl5jv9b Жыл бұрын
ያለችውኮ መዳም ቤት አደለችም ሞያ ያላት ቤት ባላት አብቃቅታነው የምሠራው
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Жыл бұрын
ብረት ድስቷ አምራኛለች ሙግሉባ ያለበደንጃን አልወዲም ግን አሰራርሺ ያምራል ጎበዝ የሴት በላይ ብየሻለሁ
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s Жыл бұрын
ዋውየነው ውብዬ የኔባለሞያ እጂሸ ይባረክ በጣም ቆጆነው ግን እኔ ከሀበሻምግብውጪ ሰርቸ አላቅም የምር አዳደየ መዳም ቤት እኮ ምግብስራ መግባትም ለኬ ሞያእድለመድ ያረጋል!
@semiraahmed6321
@semiraahmed6321 Жыл бұрын
Gobez barchi
@user-js7vb1nk5q
@user-js7vb1nk5q Жыл бұрын
እኔ አስተያየት ላበዛ አይደለም ምክንያቱም ሙያ እንደየቤቱ ይለያያል አረብ ቤትም ቢሆን ያውም ደሞ አገራችን ብዙ ማናገኛቸው ስላሉ ባለው አስመስሎ መስራቱ ስለዚህ ይመችሽ ቅመሙን ግን አ አ ውስጥ ማንኛውም ሱፐርማርኬት አለልሽ ከለሩም እንደዛው ዋጋው ተመጣጣኝ ነው
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 Жыл бұрын
😮የኔ ጎበዝ በርቺ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ባግንጃን የለም እንደ መግሉበ ባግንጃንና ድንች የበለጥ ጥፍጥና ይሰጠዋል 👌👌👌
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy Жыл бұрын
ኢትዮጵያ አለ ምን አልባት አጋጣሚ ስላላገኘች ቢሆን ነው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ውድ ነው እናቴ ሠው ባለው ነው😅
@Zainab-qg8mu
@Zainab-qg8mu Жыл бұрын
ባግንጃኑንማ ካርጎ አድርጋዉ ነዉ እኮ
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
ፒያሳ ሞልቶዋል ችግሩ ዶሮ በርካሽ የለም ሁሉም ነገር ችግር ሆኖዋል ፈጣሪ ሽሮ አያሳጣን
@ziyada4224
@ziyada4224 Жыл бұрын
አለ ግን ውድ ነው
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x Жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ
@user-vm6un7rs2d
@user-vm6un7rs2d Жыл бұрын
እደሩዝ የሠለቸኚ የለም 6 አመቴ ሳዉዲ እስኑ ስታገል😂😂😂😂😂😂😂😊
@tigisttigist2216
@tigisttigist2216 Жыл бұрын
አዞሽ የኔ ማር እኔም 7 አመት ሙሉ እሩዝ መረረኝ
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 Жыл бұрын
አብሽሩ ግን ብርጭ ሆኖብኝ መላው ጠፋኝ
@user-tm7ze2ek1h
@user-tm7ze2ek1h Жыл бұрын
​@@zahrahmohemd3204አታስቢ ኢትዮጵያ ስትገቢ ይጠፍል
@meram123
@meram123 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
እኔ 10 አመቴ እሩዝ ካልተሰራ አኮርፋለሁ 😂😂😂 ወላሂ በጣም ነው የምወደው
@rahima1795
@rahima1795 Жыл бұрын
ማሻአላህህህ
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
አማራ አማራ ምት ምት ምት ሰለቸዉ ሰለቸዉ አማራ አማራ አማራ💔💔💔💔💔💔💔💔💔ምት ምት በቃዉ በቃዉ በቃዉ በቃዉ አማራ በአማራነቴ መምቴ በቃኚኚ በቃኚኚ😢😢 29:25
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 Жыл бұрын
እውነት ሞት በቃን በቃን 😢😢😢😢
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Жыл бұрын
ዋዉ❤❤❤❤
@mabratmabrat1979
@mabratmabrat1979 Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ውብዬ በርቺ እህቴ❤❤
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
ጐበዝ በርች ሞያ እንኩዋን ለራሴ የሚሆን ከበቂ በላይ አለኝ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ግን እንደእህትነቴ መግሉባ ስታስተዋዉቂ(ከብሳ) ትንሽ ሳህን አትጠቀሚ አሁን ሰሀኑን ትተሽ በትሪው ቢሆንና ጭማቂው ከትሪው ጐን ቢሆን ዋው አስበሽዋል ድምቅ ብሎ ጐልቶ ይታያል ለአይንም ለተመልካችም ይስባል ካጠፋው ይቅርታ
@hamdiyayassin9654
@hamdiyayassin9654 Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺ በጣም ጥርነው
@user-fy2fq2ri8j
@user-fy2fq2ri8j Жыл бұрын
የዳም ቅመሞችኮ 😘💞አንደኞችነን
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
ጀግነን ወርቢ
@buzunehstomasa8545
@buzunehstomasa8545 Жыл бұрын
Wow wubiyee❤❤❤❤🎉
@user-bg7to3pw9f
@user-bg7to3pw9f Жыл бұрын
ውቤ ዋው ይሄን እሩዝማ መቅመስ ፈለኩ
@umsufyan1348
@umsufyan1348 Жыл бұрын
ማሻአላ ውብዬ የኔባለሞያ
@ziyada4224
@ziyada4224 Жыл бұрын
ታዳ ይሄኮ ወደ በርያኔ ነው ሚመሳሰለው ከመግሉባ ይልቅ
@user-ui6wx3kn2s
@user-ui6wx3kn2s Жыл бұрын
አው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ውብዬ ጎበዝ በርቺ
@hfjg3350
@hfjg3350 Жыл бұрын
ዉብየ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ብትበክሪዉ ደሞ ዋዉ ነበር
@MccUser-be6dp
@MccUser-be6dp Жыл бұрын
Waw yameral yenee qonjo ❤❤❤❤❤❤❤❤wadegalew
@tsehaytube
@tsehaytube Жыл бұрын
ዋውው ውብዬ ጎበዝ የአረብ አገር ሴት ጀግና ናት 🥰
@mamadubai9741
@mamadubai9741 Жыл бұрын
ማሻአላህ ባለሙያነሽ ውብየ
@teklieyilma1300
@teklieyilma1300 Жыл бұрын
ዉብዬ ሰዉድሺሺሺሺ
@user-cl5gn8xw2o
@user-cl5gn8xw2o Жыл бұрын
wowow በርቺ ውቢዬ ስወድሽ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ነው እኛ ግን እንደዚህ አንሰራም
@teebh7448
@teebh7448 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ውብየ በርች❤
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክክ
@Tube-ig2qj
@Tube-ig2qj Жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ ነው
@kayreakeder8300
@kayreakeder8300 Жыл бұрын
Mashallh Mashallh. Wow
@RoudaRr
@RoudaRr Жыл бұрын
Bereyne naw barche
@tigistgashaw7327
@tigistgashaw7327 Жыл бұрын
wow
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj Жыл бұрын
ጎበዝ ውብየ ባለሙያ እኔም ሀገሬ ስገባ ኢንሻ አሏህ ለባሌ ግን እኔ ምለው በርበሬ ብንጨምር ምን ይሆናልል ከቅመሞቹ መሀል እስኪ ንገሩኝ የመዳም ቅመሞች
@bezamarkos2299
@bezamarkos2299 Жыл бұрын
ውብዬ የኔ ባለሞያ ጎበዝ በርቺ ናሂ አገኘክ ምርጥ ሚሰት ውብዬን ❤❤❤
@zinash2771
@zinash2771 Жыл бұрын
Wedeya meguluba doro kelalew ayexememe gen asmersh serteshewa 😋😋😋😋😋akemeshge
@HaiHai-ud6yr
@HaiHai-ud6yr Жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ❤❤❤❤
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
የምወደዉ ምግብ እሱን ስሰራነዉ ምግብ የሚበላኝ😂😂😂❤❤
@user-sr1pk1om2p
@user-sr1pk1om2p Жыл бұрын
ዋው ያምራል ውብየ❤❤❤😍😍😍 ❤❤❤❤❤
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጅዬ 💞💞
@user-hl8cb7iw1d
@user-hl8cb7iw1d Жыл бұрын
ጎበዝ ማሻ አላህ አን ደኝ ነሺ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aishasayed3306
@aishasayed3306 Жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤
@user-dn5ms1rg5z
@user-dn5ms1rg5z 3 ай бұрын
wabeye barechi
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x Жыл бұрын
Gobezo yen konjo I like u by the way ❤❤
@user-xe8zt5ih3w
@user-xe8zt5ih3w Жыл бұрын
ያምራል
@Meseret2023-zf8fg
@Meseret2023-zf8fg Жыл бұрын
Betame gobez yena balemoya kewebeya temaru eyandanedeshe ❤❤❤❤❤❤❤
@simgnshe21melkam59
@simgnshe21melkam59 Жыл бұрын
አረብ አገር ያኖሩ ሴቶች ለሙያ አንደኛ በተለይ እሩዝን ይፈላሰፉበታል😂❤❤❤❤
@meserekm
@meserekm Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
ክክክክክ የተመታሽ እውነትሽን ነው እኮ ግን😅😅😅
@kiwait9295
@kiwait9295 Жыл бұрын
ጎበዝበርቺ ግንለመግሉበ አትክልት አይጠበስም።ውሀጠብእያረግሽ ማብሰልነበረብሽ የሰራሽው በርያኒነው በአትክልት።
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 80 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
“ያልታሰበ እንጀራ” ማለት ይሄ ነው
22:21
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 133 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 189 М.
የአሳ ሾርባ አሰራር|ከዉብዬ ጋር
21:17
wube & nahi
Рет қаралды 45 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 80 МЛН