/ዉሎ/ "በየቀኑ ጡቴን እያለብኩ ከኬኒያ ድረስ ለልጄ እልክ ነበር…"ዶ/ር ሀና የሺንጉስ የሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ሀላፊ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 65,158

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 55
@mekassa7625
@mekassa7625 Жыл бұрын
እባካችሁ ኢቢስኦች ይችን አስተያየት አንብቡልኝ ብዙ ጊዜ የመንግስት ሰራኞችን ስታቀርቡ በጣም የሚበዛው የግል ሕይወታቸውን አኗኗራቸውን ማሳየት ብቻ ነው ግን እነሱ እዛ ስልጣን ላይ ወይም እዛ ቦታ ቀጠቀጠሩ በኋላ ለህዘብ ለሚሰሩት ስራ ያበረከቱት ነገር ምንድነው ለምሳሌ ዶክተር ሀና ከጠዋት እስከማታ ምን ትበላለች ምን ትጠጣለች ምን ታረጋለች የሚለውን በብዛት አቀረባችሁ ግን ምን የተለየ ነገር ሰራች እሷ እዛ ቦታ በመቀጠሯ ሰዎች ምን ተጠቀሙ ለሴቶች ምን አገለገለች ( እዚህ ቦታ ላይ በመቀመጥሽ እዝቡ ምን ተጠቅሟል ብለሽ ታስቢያለሽ? )የሚለውም አንድ ላይ መቅረብ አለበት ባይ ነኝ በታማኝነት ለተቀጠሩት አላማ መስራት እራሱ ትልቅ ነገር ስለሆነ ማለት ነው በተረፈ ግን ጥሩ ስራ ነው በርቱ
@thepoweroflove3533
@thepoweroflove3533 Жыл бұрын
Strongly agree!
@samuelmendale4021
@samuelmendale4021 Жыл бұрын
በእዉቀት እና በጨዋነት ሀሳብ መስጠት እንዴት ደሰ ይላል ሰዎች የኔን አስተያየት ደሞላክልበት ሀሳብ እንደ ራስ ምልከታ ነዉ ከዛሬዉ የኢቢኤስ ዉሎ ኘሮግራም ያገኘሁት ከህዝብን የተበረከተ ሀላፊነትን ለመወጣት ቤተሰብን ያዉም የአራስነትን ግዜ ትቶ ሀገርን አሰቀድሞ ግዴታን መወጣት 2 ህይወት አንዱን በር ስትዘጋ ሌላኛዉን ማንኳኳትን በተግባር ያሳየች አሰተወላችሁታል ይህቼ ሴት ማትሪክ ወድቃለች ግን ረዳት ኘሮፈሰርነት ላይ እስከምትደርስ ተምራለች አሁንም ቀጥላለች እንዴት? ይሄን የማሸነፍ ሀይል እየነገረችን ነዉ ከዚህ በላይ ምን አለ ? የምታገለግለዉ ተቋም ዉሰጥ የማያድጉ ቤተሰብ አልባ ልጆች ወላጅ እንዲያገኙ ጥሪ አቅርባለች ስፖርት በጠዋት ተነስቶ መስራት ስራ ላይ ህልሟ ላይ ያመጣላትን ለዉጥ ነግራናለች guys come on ወጣቱ እኮ ጡረተኛ እና ሱሰኛ የሆነዉ 1በር ተዘጋብኝ በሎ ነዉ!እኔና መሠሎቼ ይሄን አይተንበታል bravo ebs በድጋሚ የግል እይታዬ ነዉ ሀገራችን ትባረክ!
@tiruneshhaile3363
@tiruneshhaile3363 Жыл бұрын
ፀቀ
@getahunyemane9658
@getahunyemane9658 Жыл бұрын
bezu astemar neger aytenal enji bezzuuuuuuu, personal neger noroh endayehon, yechi set amerareneten be eweket eyengerechen new yalechew ye matric wetet yelatem gen Dr nat yehen mesemat aygeremem?
@mekassa7625
@mekassa7625 Жыл бұрын
@@samuelmendale4021 በጣም ትክክል ነው እኔም እነሱን ነገሮችም ሆነ ብዙ በግሏ ህይወትን ለማሸነፍ ያደረገችውን ፈታኝ ጉዞ ተምሬበታለሁ ግን የመንግስት ሰራተኛ መሆን ከባድ ነው የምትበላውን የምትጠጣውንና የምትኖረውን ብቻ አይቶ ሰው በኛ ገንዘብ ሊል ይችላል ስለዚህ ምን ሰራች ለህዝቡ ምን አበረከተች የሚለው መካተት አለበት የተቀጠረችበት ቦታ የሷን ህይወትን የማሸነፍ ጥረቷን ብቻ ሳይሆን ህዝቡ ያለበትን ኋላ ቀርነት ያለ መማርና ድህነትን የማሸነፍ በታማኝነትና በጥበብ ቦታውን የመምራት ሀላፊነት ይጠይቃል ለዚህ ምን አበረከተች ምን አቅዳለች እሷ ይዛው የመጣችው አዲስ እቅድ አለ ወይ የሚለው ቢካተት ለሷም ለሴፍቲዋና ለተቀባይነቷ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
@ownerowner8053
@ownerowner8053 Жыл бұрын
Honestly she's very simple በሆነ ጉዳይ ነበር የተግናኘነው በጣም ፈርሃ እግዚአብሔር ያላት ሴት ነች አመሰግንሃለሁ ዶ/ሃና ገለቶሚ
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Жыл бұрын
እኔ ዶ/ር ሃናን የማግኘት ዕድል ነበረኝ በጣም ትሁትና ረጋ ያለች ሴት ነች አዳማጭ ፈርሃ እግዚአብሔር ያላት ሴት ነች ።
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Жыл бұрын
እናት እኮ ልዩ ነች አላህ ለናት አባታችን እድሜ ይስጥልን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
እንዳቺ፣አይነቶችን ፣ያብዛልን ፣ጀግናችን፣ብዬሻለሁ፣ከጀርመን
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 Жыл бұрын
ዶ/ር ሐኒ ብርቱና የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ። ለዚህ ደረጃ በመብቃትሽ ሁሌም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን። የነገውም ህልምሽ እውን ይሆናል ተከናወኝ።
@aemlesttewelberhn9335
@aemlesttewelberhn9335 Жыл бұрын
ቲቪ ላይ መስራት አለባቸዉ ብዬ ከማስባቸዉ ሰዎች አንዷ ሊያ ናት በብዙ ነገሯ የጥያቄ አቀራረቧ; እንግዶቿ ካሜራ እንዲረሱ እና ለኛ ለተመልካች ቀለዉ እንዲታዩ የምታደርገዉ ጥረት በግልፅ ይታያል ዘናጭ ናት ቀለል ብላ መታየቷ እርጋታዋ ይሄን እንድላት አስችሎኛል በድጋሚ ዉሎ ላይ ሳያት መፃፍ አሰኘኝ ከዚህ በፊት ይህ ልምድ የለኝም; ለዚሀ ኘሮግራም ደሞ መጠኑ ነሸ እንዲህም ስንል ደሞ ሸርተት እንዳይመጣ
@ownerowner8053
@ownerowner8053 Жыл бұрын
She's very kind and good personality am Glad to get a chance to meet you Dr Hanna
@mesretmulugeta7682
@mesretmulugeta7682 Жыл бұрын
ተስፋ አለመቁረጥ ወዳ ግብ ያደርሳል እናመሰግናለን ዶክተር
@abinettemesgen6098
@abinettemesgen6098 Жыл бұрын
I am proud of you Dr. Hana, you thought me alot
@EluSeged-mg4yb
@EluSeged-mg4yb Жыл бұрын
Nice to see you again Liya Yehe program anchi tasfeligiw endeniber asteweyalew good job!
@ermiassebsibe8687
@ermiassebsibe8687 Жыл бұрын
Proud of you as always, Hani!
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ለሀገሬ ምን ሠራው??????ምን አደረኩ????በተሠጠን ስራ ሀላፊነት የአገልጋይነት መንፈስ እንዲኖረን ትልቅ ትምእርት ነው!!!!!ዶክተር በርቺ❤❤❤❤
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 🙏🙏
@EuTiko-wq7zk
@EuTiko-wq7zk Жыл бұрын
my examiner she is an examples of a strong women's I'm happy to see in this program 💪💪💪
@merebemarkos
@merebemarkos Жыл бұрын
ምርጥ ተምሳሌት ❤
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Beautiful Smart intelligent woman
@mimithomas7263
@mimithomas7263 Жыл бұрын
yes you are strong!! i wish you feed your baby more your milk. with all the hard work its very important for the mother and the baby.
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Жыл бұрын
gobz berchi arif temsalet nesh proud of you hani berchi
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 Жыл бұрын
ጀግና ሴት👌💕
@EluSeged-mg4yb
@EluSeged-mg4yb Жыл бұрын
Aleshenef bayeneten temerenal thank you 🎉🎉
@felegfeleg555
@felegfeleg555 Жыл бұрын
Liay enkun beselam metash ❤
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ጀግና ሴት❤
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
ሊያዬ እንኳን ደህና መጣሽ
@marthabeyene2086
@marthabeyene2086 Жыл бұрын
ዶክተር ሀና ኑና ልጆች አሣድጉ ላሉት የት አለ የምትሠጡት ለሁለት አመት ጠብቁ አያሉ ወንድ ከሆነ ደም ለስድስት ወርእያሉ
@selamselam2633
@selamselam2633 Жыл бұрын
Wey gudi endezare Motivation yalew will alsemahum
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
ዶ/ር ህጻናትን በመውሰድና ከልጆችሽ ጋር በማሳደግ አርአያነትሽን ብታሳዪና የዜግነት ግዴታሽን ብትወጪ ምንይመሥልሻል ?
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️
@kisanet4715
@kisanet4715 Жыл бұрын
ውይ ውሽኦችኡ ስያሳዝኑ ኣይ የሰው ልጅ እርጉም ለምን ኣትንከባከብዋቸውም.
@dagmawittesfaye50
@dagmawittesfaye50 Жыл бұрын
😊😊
@yehyaomer3432
@yehyaomer3432 Жыл бұрын
በዝህ በኑሮ ዉድነት ቁርስ ብትበይ ነበር ምገርመው
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Жыл бұрын
እኔ የታየኝ ቪኤቱ መኪና እና የህዝቡ ኑሮ ነው መንገድ ላይ እንደ ቆሎ የፈሰሰው ህዝብ; ልጆቻቸው አቅፈው የሚለምኑት እናቶች ; በየጎዳናው የሚርመሰመሱ ህፃናት 😢 ከዛ በv8 ልጇን ለማጥባት ምሳ ለመብላት የምትንሸራሸረው የሴቶችና ህፃናት አለቃ ዶክተር 😂😂😂😂😂😂😂 አይ ምስኪን ኢትዮጵያ 😢
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
ልጇ የመንግስት ነው የሚማረው ይገርማል
@emebeteshete3696
@emebeteshete3696 Жыл бұрын
ሊያ አጠያየቅሽ ድርቅ ያለ ወዝ የሌለዉ ነዉአስተካክይ በስራዋ ዙሪያ ምን ችግር እንዳለ ምን አይነት ስራ ሰርተሽ የለወጥሽዉ ምንድነዉ እንደማለት ታጠቢያለሽ ማትሪክ ወድቀሽ ነበር ምሳ ጠግበሽ ትበያለሽ ምን ማለት ነዉ ልያ አርሚ ለዛ የለዉም ጥያቄሽ።
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ምን ችግር አለው የህይወትዋ አንድ አካል ነው።ወድቃ አልቀረችም እኮ እንድያውም አስተማሪ ነዉ።ስንት ሰው ነው ማትሪክ ወድቆ በቃ ትምህርት አይሳካልኝም ብሎ ተስፋ ቆርጦ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ከነአካቴው ከትምህርት አለም የወጣው።
@foziaarage6274
@foziaarage6274 Жыл бұрын
​@@rahelestif2112 ❤
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
​@@rahelestif2112 ትክክል ተባረኪልኝ እህቴ😊😊😊
@richblessed2195
@richblessed2195 Жыл бұрын
To loose waight u suppose to eat breakfast doctor and then around 9 seat afternoon u eat lunch/ dinner that is it it is xalled intermittent fasting
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
No it’s not! Some people only eat lunch and early dinner. There are many types of intermittent fasting
@Aregitu7
@Aregitu7 Жыл бұрын
❤️😍😍😍👏🏽👏🏽
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s Жыл бұрын
እእእእእእ አስፍየ እሳ አ
@BM-tq1sy
@BM-tq1sy Жыл бұрын
I don't understand she can pump z milk before she go n put in z freezer why she is sending by Airport. Lol. Funny
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Жыл бұрын
Why not She spent GOV money to ship the milk they both ሊያ እና ሃና are Tigray😂😂 ሲሾም ያልበላ ሲሾም ይሻራል ይቆጫል
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
It’s very very simple. You freeze it and send it via cargo. Breast Milk can last over 8 hours. Don’t punish her for dedication 🙄
@amytk6095
@amytk6095 Жыл бұрын
​@@abbechuyamyhero7507አይ ሀበሻ😂😂😂🤣🤣🤦‍♀️
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
አረጋኸኝ ወራሽ በመልሱ 1,000,000 💸 ብር ተሸለመ !
1:10:42
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 427 М.
Тигра в команде Вафельки! А ты? 🐯#симбочка #тигра #симба
0:42
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 11 МЛН