No video

እሷ ጀርመን እሱ ዲላ !ሲፈለግ የነበረው የልጅነት ፍቅረኛ ተገኘ! ሁለቱም ፍቅራቸውን ለማደስ ተስማሙ ! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 118,023

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 652
@mafis9959
@mafis9959 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ስታፈቅር ጥግ ድረስ ነው❤ይመችሽ
@lovefamily846
@lovefamily846 Жыл бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
ስትጠሌም አያድርስ ነው።
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
​@@Yekrta-LLB የግድ ነው
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Жыл бұрын
​@@Yekrta-LLB እንትን ይነካው እንጨት የሚመስለን እኮ ስንጣላ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን የድሮ ፍቅረኛን መፈለግ ለዛዉም ካአገር ወጥቶ መልካም ሰዉ ነሽ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
የመስዬ አድናቂወች የት ናቹህ 🙌🙌🙌
@selamawitkuma8744
@selamawitkuma8744 Жыл бұрын
የህፃን ልብ ያላት ሴት። ደስ ስትል
@tigistmera323
@tigistmera323 Жыл бұрын
❤❤
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
የሰውን ሰው እየቀማች መሆኗ ነው የሚሰማኝ። እንዴት እስከአሁን ሳያገባ ቆየ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
በትክክል በጣም የዋህ❤
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
የሲዳማ ህዝብ የዋህ ህዝብ ነው
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
????
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 Жыл бұрын
ከ 13 አመት በሁዋላ መገናኘታችሁ በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉መሲ እንግዲህ ለሰርጉ እንዳትረሽን
@yafetabel2474
@yafetabel2474 Жыл бұрын
🎉ሚዜ ናችሁ😮
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ይገርማል በጣም ተመስገን ተመስገን ተመስገን ልክ እንደነዚህ ታማኝ አማኝ አፍቃሪ ይስጠን ይስጣችሁ በተለይ በፍቅር ስም እንደኔ የተበደላችሁ 🙏🏿🙏🏿😢😢🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️እንዲሁም እንኩዋን አደረሳችሁ ለሆሳዕና በዓል 😍😍
@zamzemumar2359
@zamzemumar2359 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abeyesalat
@abeyesalat Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Ye guwadagne einate guwadegna ke 25 amet bewala dile bale serge tegibitowli
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d Жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
@gebreafley
@gebreafley Жыл бұрын
@@zamzemumar2359 😊
@bedruhussen8087
@bedruhussen8087 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነሽ።ስለ እናቱ የተናገርሽው በጣም ደስ ይላል።
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Жыл бұрын
የኔ ምጥን ደስ ስትይ ❤ውድድድድ አደረኩሽ የውስጥሽ እንዲህ ሲሞላ መልካም የፍቅር ዘመን
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
ዋው...!! ዝማሬ መልዕክትን ያስማልን:: 😢😢😢 በጣም ነው ሁለታችሁም ደስ የምትሉት:❤😂 እጅግ የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ እና እጅግ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ያለሽ:: እግዚአብሔር ይመስገን :: ወልዳችሁ ከብዳችሁ አብራችሁ ደግሞ በድጋሚ እንያችሁ:: እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም እይለይም:: 🙌🏽💒😍💕🙏🏽🍾🥂😍😍😍
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
ፍቅር አያረጅም ያለው ዘፋኝ ማን ነበር ? ❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
ሚኒልክ ወስናቸው ነው
@bamlakfikadu390
@bamlakfikadu390 Жыл бұрын
Minlike Wesenachew ibalalu.
@eyueyu6789
@eyueyu6789 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን ይቅናሽ ጥሩ ልብ ያላት ሰው ናት እግዚአብሄር ይርዳሽ❤❤❤❤❤
@muluabara8782
@muluabara8782 Жыл бұрын
ከሚወዱት ጋር መኖር መታደል ነዉ አላህ ላለለት
@rhelmamo5078
@rhelmamo5078 Жыл бұрын
Ewnet new
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde Жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት ነሽ እግዛብሔር የልብሽን ይሙላልሽ 🙏
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስብሎኛል ❤❤❤ የመጀሬያፍቅር መቼም አይረሳም
@yosephfekadu6468
@yosephfekadu6468 Жыл бұрын
አዎ የመጀመሪያው አክንባሎውን የስበረው እማ አይረሳም
@hirutseyfu6944
@hirutseyfu6944 Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ያጣመረውን ስው አይለየውም
@sawsanaraya
@sawsanaraya Жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት ነሽ ጽድት ያልሽ ጌታ ይባርክሽ ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን አለም ጎባጣዋ ቀና ብላ ትሄድ ነበር ተባረኪ ሚስት ኖረው አልኖረው ፈለገችው እንጂ ላግባው አላለችም ካላገባ አብረን ብንቀጥልስ ካገባ ደሞ የውስጥ ፍቅር ነውና በወንድምነት እንቀጥላላለን ነው ሀሳቡ የገለጸችው የራስዋ የውስጥ ስሜት ምነው አንዳችን እንደስዋ ባሰብን ሀብት አልፈለገች ገንዘብ አለው አላለች ውጭ አገር ስለምኖር ብላ አልኮራች በምን ይሁን በምን ይሄ ሰው ምን ላይ እንደሆነ እምታቀው ነገር የለ በውነት ምርጥ የዘመኑ ሴት ብያታለሁ ቅድም መውጫየ ሰአት ስለነበር ሀሳቤን ዘርዝሬ አልተናገርኩም ለዚህ ነው ድጋሚ የጻፍኩት ደሞ ደስ ያለኝ ነገር ባላገባ እያልኩ እየጸለይኩ ነበር ስሰማው ኢትዮጵያ ነበርኩ ወደ ውጭ ስወጣ ጌታ ሆይ የዝችን ሴት ደስታ አሳየኝ አገሬ ስመለስ ስል ጌታም ሰማኝ አብሾች ግን ሰው እንሁን የእንስሶች አስተሳሰብ ይዘን አንጓዝ መልካምነት ለራስ ነው ሁሉንም ነገር ፖዘቲፍሊ እንመልከት አበሻ በጣም ክፉዎች ነን መልካም ነገር አናስብም
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ በቃ ፍቅር ሲባል ሮጠው አንድ ነገር ላይብቻ ነው ጉብ የሚሉት ለዚያ ነው በማያሳስባቸው ነገር ያስባሉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
አንጀት አርስ መልስ ነው እውነት ብለሻል
@richotesfaye8169
@richotesfaye8169 Жыл бұрын
Definitely am see also positive way what ever she is honest really learn for this everyone ❤
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
በትክክል ሴትየቱ ያለችው የድሮ ፍቅረኛየ የት ደረሰ ንሮው እንዴት ነው ጤንነቱ ምን ይሆን በሕይወት አለ ወይሰ እያለች ነው የፈለገችው ትዳርህን ፈተህ ላግባሕ አላለችም ትዳር ከለለው እንደ ድሮችን አብረን ብንኖር ደሰ ይለኛል ነው ያለችው እኛ ሰዎች ሰንባል አስተሳሰባችን በጣም የወረደ ነው ማሰቢያችን ከደሮ ቂጥ የጠበበ ነው
@saraabi7780
@saraabi7780 Жыл бұрын
She is so sweet. I'm glad she found him.
@Hanaloveeeee
@Hanaloveeeee Жыл бұрын
እንደ ምጥን ያለ ንፁህ ልብ ፍቅርን ፈጣሪ ይስጠን ለሁላችን❤
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
ምጥንዬ የዋህ ልብሽን አምላክ ተመልክቶ ደስ አሰኝቶሻል። እንኩዋን ደስ አለሽ። የፍቅር ጉዋደኛሽ ነብዩም ፈጣሪ ይባርከው ቅን ሰው ነው።
@solomontaa3555
@solomontaa3555 Жыл бұрын
ምጥን አግዚአብሔር ይባርክሽ ምን አለ አንዳንቺ አይነት ሚስት ቢሰጠኝ ነብዩ አንደዚህ አይነት ሚስቶች አይገኙም አንዳታመልጥህ በርታ ምክንያቱም በብዙ የተፈተነች አንደ አንቁ ነጥራ የወጣች ሴት ናት ይሄንን የፍቅር ቻንስ ተጠቀምበት ሁለተኛ ጊዜ አታገኝምና ምጥንዬ አንደ መልክሽ ልብሽም ቆንጆ ነው አግዚአብሔር ይባርክሽ ለኔ የዓመቱ ምርጥ ሴት ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 Жыл бұрын
እውነት ነው እዲህ አይነት ሴት በዚህ ዘመን አይገኝም
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ብዙ ጥሩ ሴቶችና ወንዶች በየስፍራው አሉ ግን አንዴ በፍቅር ከተጎዱ መልሶ መሞከር ይፈራሉ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ወፈር ያለች ካያችሁ እማ መንሰፍሰፍ ልማዳችሁ ነው አፈር ብሉ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ዋው! ተገኘ? ደስ ይላል፣ ግን ስሜቱ እንደዛ ጊዜ ላይሆን ይችላል... መሲዬ የኔ መልካም ለዚህ ፍቅር ያደረግሽው ጥረት የሚደነቅ ነው❤ እነሱም እግዚአብሔር ይቅናቸው🙏
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
ምንም ችግር የለም የበፊቱን ፍቅር ያመጡታል
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Жыл бұрын
ንፁህ እህት ነች በእኛ ድብቅነት
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
@@Furgosefer how do u know ? R u a marriage counsellor ?
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
@@user-yc5pz7cx3b U know her or is it just from seeing her on the screen? Funny.
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ለዘላለም ይኖራል እግዚአብሔር ለትዳር ያብቃችሁ
@yodittekeste
@yodittekeste Жыл бұрын
ከሁሉም ግልፅነቷ በጣም ወደድኩላት በርቺ በይዋህነትሽ እንዳትጎጂ እህቴ ❤❤❤❤
@genetnigatu1770
@genetnigatu1770 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር አንድ ያድርጋችው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ንግግርህ ሁሉ የቅድስና ንግግር ነው በጌታ መሆንህ ያስታውቃል አሁንም ያለ ጌታ ፍቃድ ወስነህ ሌላ መከራ እንዳታጭድ ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ዘው ብለህ እንዳትገባ መጀመሪያ ተንበርክከህ ጌታ ሆይ ያንተ ፈቃድ ነወይ ብለህ ፀልይ እርግጠኛ ነኝ ምሪት ይሰጥሀል ለውሳኔ እንዳትቸኩል !!!!
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
WARGICU.PINTYLYBA.ENDNANT.AYDLMTWEWKACWE.AMNZAREY.NHU
@bamlakfikadu390
@bamlakfikadu390 Жыл бұрын
Mendenew yemtezebarkiwe?
@ayeuw3035
@ayeuw3035 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፍንድቅድቅ ❤❤❤ሕይወት አጭር ነች አብረሽ ሆነሽ የቀረዉን እድሜያችዉን ፍንድቅድቅ በሉ
@yetnayetbelay64
@yetnayetbelay64 Жыл бұрын
በአካል ቢለያዩም በመንፈስ አብረው ነበሩ እንኳን ደስ አላችሁ ጊዜ ሳትፈጁ የሚከፈለውን ዋጋ ከፍላችሁ ሁኑ ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
እንኳንም ደስ አላችሁ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው።
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እሱ ያስተሳሰረውን ሰንሰለት ማንም አይበጥስም❤ለሰርጋችሁ ያብቃችሁ
@hanitube9136
@hanitube9136 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emuemuti1105
@emuemuti1105 Жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት ንጹሕ ልብ ያላት ሴት በጣም ደስ ትያለሽ ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ እባካችሁ ይህንን ፍቅር ጣልቃ ከመግባት እጃችሁን አንሱ ይኑሩበት። እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉
@HanaEndale-bo2rp
@HanaEndale-bo2rp Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በአካል ለመገናኝት ያብቃችሁ ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደስ ያለሽ ። በግል ማውራት የሚገባችሁን ባንሰማውም ግድ የለም ። መገናኘታችሁ በራሱ ከበቂ በላይ ነው ። 13 አመት ይሄን ያህል ብዙ አይደለም ስለዚህ ፍቅራችሁ ካቆማችሁበት መቀጠል ከባድ አይደለም ። ነብዩ ጴንጤ ሳይሆን አልቀረም ፣ ለሱም መዘጋጀት ግድ ይልሻል ። ፍቅራችሁን በጋብቻ አጥብቃችሁ ፣ ነቤን ወደ ጀርመን ወስደሽ ቀሪ ህይወታችሁን በደስታ እንድታሳልፊ መልካም ምኞቴ ነው ። ❤❤
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Жыл бұрын
የመኖር ትርጉሙ ይህ ነው! እንኳን ደስስስስስ ያላችሁ።
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ይገርማል ግን እንዴት እስካሁን ሳያገባ ግን ለማንኛውም መልካሙን ሁሉ ተመኝቻለው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@alemashalimekonnen4331
@alemashalimekonnen4331 Жыл бұрын
ይቅናሽ እህቴ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 Жыл бұрын
መታደል ነው እልልልልልልልልልል ደስታሽ ደስታችን ነው።
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው ማንም ሊለያቸው አይችልም እንኳን ደስ አላችሁ መሲዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም እንወድሻለን ❤
@freweynidesta
@freweynidesta Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እግዚኣብሄር ይወደዋል እ/ር ቀሪ ህይወታቹ ይባርክላቹ ለፍቅር ንፁህ ልቦና ያስፈልጋል እንደ እናታችን የእዉነተኛ ፍቅር ኣርኣያ ናቸው እላለሁ❤❤❤
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ኅዜና ነው 🎉 እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ አሁንም በአይን ለመተያየት ያብቃችሁ መሲዬንም ዘመንሽ ይባረክ ❤
@loftii.6307
@loftii.6307 Жыл бұрын
what a wonderful woman you are. i am very happy for you. from canada
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
የዋህነት የጠቅማል አያችሁ በቪደወ ስትመጣ የሞኝ ጥያቄ የመስላል ግን ለእግዛብሄር የሚሳነው የለም::🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሳዝነኝ ነበር ስታገኘው ድንገት ያገባ ከሆነ ብየ እሰይ እነኳን ፀሎትሽ ተሰማ 🙏🙏🙏🙏👉 በተለየ ሁኔታ የሄ ሳምንት የሰርፕራይዝ ሳምነት ነው። ጌታ የተነሳው ለኛ ተአምራት ለመስራት ነውና 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Bokime-tube
@Bokime-tube Жыл бұрын
ምስኪን ናት እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Жыл бұрын
ይገርማል እንደዚ አይነት ፍቅር ኣለ።
@tesemanadew9698
@tesemanadew9698 Жыл бұрын
ምጥን በልጅነትሽ የነበረሽን ፍቅረኛሽ ስላገኘሽ እኔም ደስ ብሎኛል አንቺም እንኳን ደስ አለሽ lll
@yemaryam843
@yemaryam843 Жыл бұрын
ውይይይ ደስ ሲሉ በጣም ደስ ይላን❤ እኳን ደስ አላቹ
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የፍቅር አምላክ እንኳን በሕይወት አገናኛችሁ ሰው ሣይሞት እንዲህ መገናኘት ደስ ይላል ተመስገን፡ተመስገን መሲዬ ተባረኪ፡ተባረኪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ከመላው ሠራተኞች ጋር፡፡
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
ኦ ny Lord God እንዴት ደሥ ይላል እግዚአብሔር የአንተን አባትና አምላክነት የሚዘምሩ ልጆች ሥላሉህ እጅግ ደሥ ይለኛል እህቴ ሆይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሻ ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክ stay blessed ❤❤❤❤❤
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሺ በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር ማለት እንዲ ነው አንድ ላይ ሆናቹ ደሞ የበለጠ ፍቅራቹሁን ምታጣጥሙ አንድ ለይ ምትደሰቱ አላህ ያርግላቹ ምኞቴ ነው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
She is so clean and open. Congrats for finding your dream.
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
ምናይነት ባለንፁሕ ልብ ሴት ነች ❤❤❤
@tsigegebre1734
@tsigegebre1734 Жыл бұрын
ምን አይነት ቅን ብል ነው ሁለታችውም መልካም ሰለሆኑ ነው እግዚአብሔር የርዳችው ክብሩልኝ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ መልካሙን ሁሉ የሁንላችሂ
@zewditalemayehu8584
@zewditalemayehu8584 Жыл бұрын
ፈጣሪ የቀድሞውን ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ መልካም የፍቅር ጊዜ እየተመኘሁላችሁ እባካችሁ የምለው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነትን ብንተው ምናለበት በተፋቀሩ ሰዎች መካከል ገብቶ ማለያየት ከፈጣሪም ከህሊናም ከተጠያቂነት አናመልጥምና በድጋሚ ጣልቃ ገብነት ይቁም እላለሁኝ መሲዬ አንችም ተባረኪ የኔ ፍልቅልቅ
@tsigeredabayu2229
@tsigeredabayu2229 Жыл бұрын
በስመአም አንቺ ጀግናነሽ እንዳቺ አይነት ታሪክ ያላቸው ቡዙ አሉ አንቺግን በመድፈርሽ ጥሩ ነገር እግዚአብሔር አደረገ ክብሩን እሱ ይውስድ ለሌሎችም ጉልበት ነው የሆንሽው ጀግናዬነሽ❤
@alexeto5319
@alexeto5319 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ማንበብ ከተቻለ መጻፍ ነው እንዲው የማስብሽ መልካም ሰው አንዶሆንሽ ነው ፈጣሪ መልካምነትሽን ይባረክልሽ
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
እረ ወንድ አይታመንም ይሄኔ አግብቶ ወልዷል በደንብ አጣሪ
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
ያውም 13አመት
@yetimhassen4706
@yetimhassen4706 Жыл бұрын
በጣም ድንቅና ቅን ሰው ነች እግዚአብሄር ብርክ ያድርጋት ያሰበችው ሁሉም ይሳካላት!!
@umuamar3172
@umuamar3172 Жыл бұрын
የወደዱት ጋር መኖር እንደት መታደል ነው በተለይ በስደት አላህ ያገናኛችሁ
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ኡፍፍፍ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Ebrahim-wt5eu
@Ebrahim-wt5eu Жыл бұрын
ንጹህ ልብ ያላት ሴት እጅግ በጣም መልካም ነች ፈጣሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 Жыл бұрын
በፍቅር ውስጥ ጣልቃ የሚገቡ ልብ ይስጣቸው
@lilitagirmay2666
@lilitagirmay2666 Жыл бұрын
Amennnn
@tilahung3043
@tilahung3043 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው :: እድሜና ጤና ይስጣችሁ :: ስለወደፊቱ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ ::
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st Жыл бұрын
Aww በጣም ደስ ትላላችሁ እ/ር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍቅራችው ትዳራችው ያማረ ይሁንላችው
@hirut139
@hirut139 Жыл бұрын
እንኳን ድስ አላችሁ ምጥን ቀጣዩ ትዕግስ ያስፈልጋል 13አመት ብዙ ለውጥ አለ ትልቁ ሀይማኖትነውና እግዚአብሔር ይረዳቸሁ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
የእውነት እልሻለው ምጥን አንቺ ማለት ትልቅ ስው ነሽ እግዚአብሔር ያልበጠስው ፍቅር መቼም አይቀርም ❤❤❤
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d Жыл бұрын
እውነትነው ትክክል
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
እንኳን ደስስስ አለሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ❤
@jackoraop3092
@jackoraop3092 Жыл бұрын
እኔ ግን በደስታ አለቀስኩ እንኳን ደስ አላቹሁ በውነት የተባረክሽ ሴት ነሽ
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Жыл бұрын
ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መሰዬ እንኳን ደሰ ያለሽ ባለታሪካችን በጣም ደስ ይላል ያውም በዚህ የሰው ልጅ ከፍቅር ይልቅ ጠላች በተሞላበት ዳሩ ጊዜው ቢከፋም የእግዚአብሔር ሰዎች መልካሞችም አሉ ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ። እህት እንኳን ደሰ አለሸ ከድሮ ፍቅረኛሸ ጋር ሰለተገናኘሸ እህት ምጥን ዛሬ እጅግ አምሮብሻል ያውም አዲሰ ሙሸራ ነው የመሰልሸው እህት ለእግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይግባው እሱ የሚሳነው የለውም በጣም ትልቅ ደሰታ ነው እኔ እንዳች አይነት ሰው አላየሁም የድሮ ፍቅረኛውን ሲፈልግ ትልቅ ቅንነት ነው እህት ምጥን እንኳን ደሰሰሰሰ አለሸ
@titiabebe4310
@titiabebe4310 Жыл бұрын
የፍቅር አገር ዲላ በመወለዴ ደስ ይለኛል፣፣፣
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
ዲላ የፍቅር ሀገር አይደለም የግፍ ሀገር የስንቱ ንፁሀን ደም የፈሰሰበት ለዘመናት የለፉበት ሀብት ንብረት የወደሙበት የተረፈው የተዘረፈበት የንፁህ ደም እና ዕንባ እንደ ጎርፍ የፈሠሠበት ዲላ አኬልዳማ
@munaworku4455
@munaworku4455 Жыл бұрын
የትውልድ:ሀገሬ:እትብቴ:የተቀበረበት:የፍሩቱ:የቡናው:እረ:ሰንቱ:ከጓራችን:ቡና:ሰንለቅም:አይ:ትዝታ
@keyayene3325
@keyayene3325 Жыл бұрын
😂😂😂የመጀመሪያ እኮ አይረሳም ወንዶች ግን እንደኛ የመጀመሪያቹን አታስታዉሱም አብሶ የተመቸ ህይወት ስትኖሩ😂😂
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ሆሆ እነሱ ሁሌ አዲስ ስቀምሱ ይረሳሉ😂😂
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
​@@user-gp9sf9cn7g 😂😂😂😂😂😂😂😂👍
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 Жыл бұрын
​@@user-gp9sf9cn7g😂😂😂😂😂😂
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Жыл бұрын
የስታውስሉ ወንዶችም ስላማይናገሩ እንጂ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Жыл бұрын
​@@user-gp9sf9cn7g 😂😂
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር አያረጅም በአንድ እንድትኖሩ ምኞቴ ነው❤❤❤❤
@mekonenseyuom7949
@mekonenseyuom7949 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ምጥን ትክክለኛ አፍቃሪ ነሽ መሲዬ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካም ሰው ነሽ እህቴ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
መስየ አጠያየቅሽ ደስ ሲል 😂😂❤ እኔም አሳቅሽኝ እንኳን የፍቅር አምላክ አገናኛችሁ አቶ ነብዩ ትዳር የለኝም ሲል በጣም ደስ አለኝ ቀሪ ዘመናችሁን አብራችሁ ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
አሁንማ ችግር ላይ ስለሆነ የግድ ይፈልጋታል፤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 😀 እረ አይባልም
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
@@mameeuntue7673 ቢባልስ ምን መጥፎ ነገር አለው? ብዙዎች ውጪ ለመውጣት ብለው አፈቀርኩሽ(ህ) እያሉ ብዙ ዋጋ ከፍለው ካመጡአቸው በኋላ ጥለው ይሄዳሉ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 እውነት ነው የአሁን ጊዜ ወንዶች ፍቅር አያውቁም ገንዘብና የፍረደበት ውጭ ሀገር ለመሄድ ሲሉ እንጅ አንዳንድ እውነተኛ አፍቃሪም አይጠፍም በእርግጥ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ትዳር ይኖረዋል ፈጣሪ ይጠብቃት ለሚስቱ ወንዶች ጀርመን ከተባለ አይደለም ሚስታቸው እራሳቸው ይክዳሉ እንዴት እስከዛሬ ሳያገባ ቆየ😢?
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_እንኳን ደስስስስ ያለሽ❤❤❤_
@user-ve7tf1pb9i
@user-ve7tf1pb9i Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እውነት ኣይዞሽ ምጥኔ ኣሁን ወደ ጀርመን ኣምጪልን በ እጅብ ኣበባ እንቀበልልሻለን ኑሯችሁ ደስታችሁ ይለቅ ዝማሬው መልኣክትን ያሰማልን የኔ ቆንጆ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
እንኮን ደስ አላት! ተገኚቶል የሚለውን የሀመልማል ዘፈን ጋብዣት! ይገርማል እኔ ያስብኩት አግብቶ ልጆች ወልዶ የራሱን ሂወት ይኖራል ብዬ ነበር የገመትኩት,ግን ልቦ ነግራት ነበር ማለት ነው,እንኮን ተገኘላት!🙏🏾✌🏽🕊
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@woderyeleshzeleke3032
@woderyeleshzeleke3032 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የልጅነት ፍቅር
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እኔም
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 Жыл бұрын
እኳን ደሳልሽ የኔ እህቴ የሚወዱትን ሰዉ እደማግኞት ደስ ይሚል ነግር ይለም
@tisi3500
@tisi3500 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቅን ልቦና አለሽ ቀሪው ዘመናችው የተባረከ ይሁንላችው።
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
ገራሚ ነው🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
እንደ ምጥን ያለ ንጹህ ሰው እግዚአብሄር ያብዛልን::🙏🏽❤️
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@abebahaile2552
@abebahaile2552 Жыл бұрын
እንደነዚህ፡ቅን፡ሰዎች፡ባይኖሩ፡አለም፡ሲኦል፡ትሆን፡ነበር፡ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
ተመስገን ❤በጣም ደስስስይላል
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 Жыл бұрын
እንደ መሲ ሚድያን ለጥሩ ነገር እሚጠቀምበት ያብዛልን ❤
@evana9874
@evana9874 Жыл бұрын
የእኔ ፍቅር ምን ላርግሽ ቀና ልብ ነዉ ያለሽ ምጥንዬ ገበዝ ነሽ ስሜትሽን ሳትገድቢ መፈለግሽ ደስ ይላል ለሰዉች የአቦነሽን ዘፈን ጋብዣቸዉ ፍቅር እኮነዉ ምነዉ ኮራትበል ምነዉ ምነዉ በያቸዉ❤❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
እውነተኛ,ፍቅር ዘላላማዊት ናት ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@sinkneshmamo931
@sinkneshmamo931 Жыл бұрын
ምጥንዪ ቅን ሰው ነሽ ተባረኪ❤
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
ሁለቱም ግልፅ እና ቅን ሰዎች ናቸው 💜💜💜💜
@sameerakwt1811
@sameerakwt1811 Жыл бұрын
ንፀህ ልብ ያላት ሴት ናት
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ❤❤
@mebratukidane57
@mebratukidane57 Жыл бұрын
እኔም ስድስት ዓመት ከእጮኛየ ጋር ከተለያየን በሃላ ዝቋላ አቦ ስሄድ ተመልሶ መጥቶ እደሚያገባይ የማላቀው ልጅ መጥቶ እዛው ቤተክርስትያን አብየ ገብረ መንፈስ ቅድስ ባል ይሰጡሻል ዘንድሮ ታገብያለሽ አለኝ ከዛ መጥቶ ይቅርታ ጠይቀኝ እና ተጋባን:: ትዳር እና ተድላ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል በሂወቴ ተፈፀመ በእንቺ ሂወትም አየሁት:: ለሁሉም ነገር በግዜው ውብ አድርጎ የሚሰራ የቅድሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን:: እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ የተባረኩ ልጆችም ይስጣቹ::
@lovefamily846
@lovefamily846 Жыл бұрын
እንኳዕ ኣሐጎሰኪ ምጥን ሽኮር❤❤❤❤ እርግብ ነኝ የ ጆን እናት ልብያ ነው እማውቅሽ እንዳውም ፀጉርሽ ሹርባ ሰርቼሻለሁ
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ በእውነት በጣም ደስ ይላል በአካል ለመገናኛት ያብቃቹ መስዬ በአንች ጥረት ነው የተገናኙት ተባረኪልን
@dszz370
@dszz370 Жыл бұрын
እውነት ተአምር ነው ፈጣሪ አገናኝቶሽ ያሰብሺውን ያሳካልሽ እሕቴ
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Жыл бұрын
የተባረክሽ ሴት ነሽ ወንድሜም አንተ መልካም ሰው ስለሆንክ ፈጣሪ ፈልጋህ እንድትመጣ አደረገ ተባረኩ በፍቅር ብዙ ዘመን እንድታሳልፉእግዚአብሄር ይርዳችሁ በሰላም ያገናኛችሁ አንቺም የኔ ቆንጀ እህት ምጥንዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ መስዬም ኑሪ ሰላም ዋሉ
@sawatube
@sawatube Жыл бұрын
አኔም ከ 20 አመት በፊት የነበረ የመጀመርያ ፍቅረኛየ ባገኘው ድስ ይለኝ ነበር ።
@asmerettube2363
@asmerettube2363 Жыл бұрын
like me I love my x love❤
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Жыл бұрын
እንኳን ድእስ ያልሽ ምጥን እውነተኛ እፍቃሪ ነሽ ግእልፅ እና ታማኝ ነሽ ቀሪ ዝመንሽ እደልብ ይሁንልሽ እህቴ መሲም እናመስግናለሁ ለምታድርጊው ሁሉሉሉ ትብብርሽ ።
@muludenekew2576
@muludenekew2576 Жыл бұрын
እንወድሻለን መሰረት ❤❤❤❤
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
መስዬ እናመሰግናለን ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ🙏
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 6 ай бұрын
መልካም ሴት ነሽ የልጅነት ፍቅር ከየት ይገኛልምንም ቢሆን ስለ ልጅነት ፍቅር ስትይ አግዥው ችግር የለውም ቢያገባም ኑሮም ቢኖረውም ወንድምሽ ይሆናል መልካም ሴት ነሽ
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 6 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,4 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 2,8 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 37 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 6 МЛН