ዉሎ አካል ጉዳተኛ ሆኖ ከ7 በላይ ሙያዎች ያሉት ወጣት በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 19,043

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon On EBS TV
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewers right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 79
@ancd5125
@ancd5125 4 жыл бұрын
በጣም እማደቀው ወጣት ትልቅ ተአምር አድናቂክ ነኝ ሙሉ ጤና ኖሮን እናማርርዋለን ሰልዬ በርታ በራሴ አፈርኩ ጅግና ብዬካለው አከብርካለው
@ሙናነኝወለየዋ
@ሙናነኝወለየዋ 4 жыл бұрын
ማሸአላ EBS መቼም መስሚያችሁ ጥጥ ነው ምራል እኳ የላችሁም ስጦታው ድቅ ነው ተባረክ ትብብር ይፈልጋል ሁሉም ቢተባበር ልጅ ማሸአላ ነው ሆኖም ስለጎመኛችሁት አመስንገናል
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ዋውውው የሚገርም ስዕል ነው እቺ ስዕል ብዙ መልዕክት አለት አለባበሷ ቡናው ፈገግታ ሁሉ ነገር 💚💛❤👈 ያመለክታል
@ፌኔትፍቅርፍቅር
@ፌኔትፍቅርፍቅር 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ዉንድሜ
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ😍
@labelprintinginethiopia7123
@labelprintinginethiopia7123 4 жыл бұрын
Sol GBU, you are a blessing to others
@sundaytube5602
@sundaytube5602 4 жыл бұрын
Waw new egzabhir yebarkhe sew yalmkniyat ayfterm
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ❤❤👈👈
@ሜዳነውሀገሬ
@ሜዳነውሀገሬ 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ! !!!
@Redi8
@Redi8 4 жыл бұрын
Sorry if I missed this, what is his full name?
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 жыл бұрын
እሁደመነየደረሰ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ኢቢኤሶች ስዕሎቹን ለገበያ አውጡለት ዘመንህ ይባረክ የኔ ወንድም ስዕሎቹ በጣም የሚደንቁ ናቸው
@muluabat8149
@muluabat8149 2 жыл бұрын
EBS ውሎ እንዴትናችሁ ባለፈው ስለ ሰለሞን ፍስሃ ሰዓሊ የሚባል ዝግጅት አቅርባችሁ ነበር ስእሎችስእሎች መግዛት እፈልጋለሁ ግን አድራሻውን ላገኝ አልቻልኩም እንድትተባበሩኝ እፈልጋለሁ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
ደሞ የ. e b c የቀረብከዉ ስእል ገረም ነዉ ፈገግተዋ. ግሩም. ነዉ. እ. ብ ኤሶች. 👈 እችን ስእል እነንቴ ፕሮግረም ስትቀረጹ እሱንም.ጨምረችሁ አሰዩን ዎንድማችን ይጨምርልህ እግዝአብሔር አምለክ ለሌሌሎቹም. መፍቴ የርግልህ. ጎቦዝ በርተ. 💪💪
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
በጠም ጀግነ ጀግነ ነህ ዎንድሜ ንግግርህ እረሱ የረጋ ዎተት. 😘 በርተ እግዝአብሔር. እግዝአብሔር ኡኮ ምክንየት አለዉ አንተ ለሀገር በረከት ነው ምትሆነዉ. አስተወይ ጀግነ ነህ. በነገር ሁሉ እግዝአብሔር አምለክ ከጎንህ ይሁን ትልቅ ሰዉ የርግልህ.
@kachure2274
@kachure2274 4 жыл бұрын
EBS ለዚህ አካል ጉዳተኛ ዲጂታል ዊልቸር እንደሚሰጠው አምናለሁ።
@yeabaytarik836
@yeabaytarik836 4 жыл бұрын
በርታ እግዚአብሔር። የበለጠ ጥበቡን ያብዛልህ
@ኤፍራታድርሳን
@ኤፍራታድርሳን 4 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም ጀግና ጀግና ጀግና
@Worku23
@Worku23 Жыл бұрын
ጎበዝ ወንድማችን አኮራከን በርታ እግዛቤሔር ጤና እድሜ ይስጥክ🙏
@muluabat8149
@muluabat8149 2 жыл бұрын
EBS ውሎ እንዴትናችሁ ባለፈው ስለ ሰለሞን ፍስሃ ሰዓሊ የሚባል ዝግጅት አቅርባችሁ ነበር ስእሎችስእሎች መግዛት እፈልጋለሁ ግን አድራሻውን ላገኝ አልቻልኩም እንድትተባበሩኝ እፈልጋለሁ
@muluabat8149
@muluabat8149 2 жыл бұрын
EBS ውሎ እንዴትናችሁ ባለፈው ስለ ሰለሞን ፍስሃ ሰዓሊ የሚባል ዝግጅት አቅርባችሁ ነበር ስእሎችስእሎች መግዛት እፈልጋለሁ ግን አድራሻውን ላገኝ አልቻልኩም እንድትተባበሩኝ እፈልጋለሁ
@muluabat8149
@muluabat8149 2 жыл бұрын
EBS ውሎ እንዴትናችሁ ባለፈው ስለ ሰለሞን ፍስሃ ሰዓሊ የሚባል ዝግጅት አቅርባችሁ ነበር ስእሎችስእሎች መግዛት እፈልጋለሁ ግን አድራሻውን ላገኝ አልቻልኩም እንድትተባበሩኝ እፈልጋለሁ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@lubie31
@lubie31 4 жыл бұрын
Wow Alah minim alnesahim wondime 🙏hulunim negeroch setohal 👈bertalin 🙏
@meskeremfisseha6757
@meskeremfisseha6757 4 жыл бұрын
ወንድሜ ሁሌም የማደንቅ ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ይሰጥህ በርታ!!
@sahmilkader2498
@sahmilkader2498 4 жыл бұрын
brazar good warke vare naic
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ 4 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር። በነገርሁሉ ይመስገን
@alemyyoutube7191
@alemyyoutube7191 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች ሰላማቹ ይብዛልኝ በቅንነት ሰብስክራየብ አድርጉኝ ማሮችየ
@sabla201
@sabla201 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@astergizat7652
@astergizat7652 4 жыл бұрын
በርታ
@birukniguse6930
@birukniguse6930 4 жыл бұрын
Bxm dss yilal berta
@sofiaibrahim9545
@sofiaibrahim9545 4 жыл бұрын
Wow kalate yelngm
@kenukenu6672
@kenukenu6672 2 жыл бұрын
💚💛❤💪👌
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
ወይ ብቃት ስህሎቹ ልዩ ናቸው ከለሮቹ ሲያምሩ
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ ያለውን እንቁ ያብዛልን
@heninet
@heninet 4 жыл бұрын
ጀግና ነክ ሶል። እግዛብሕር ይባርክህ።
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 4 жыл бұрын
ለኔ አንደኛ ፕሮግራም ውሎ ነው ።በተለይ ደግሞ እንደ እኔ አይነት መንፈሰ ደካማ ለሆነ ሰው በጣም ብዙ ትምህርት ይሰጣል !!
@bettyg5882
@bettyg5882 4 жыл бұрын
Egizabhire yebarkhe yena wondme
@mikeygirmaye9472
@mikeygirmaye9472 4 жыл бұрын
👏👏👏
@sofiyaq4198
@sofiyaq4198 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነው ወንድማችን በርታልን
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 4 жыл бұрын
ይምገርም ስጦታ ነው በጠም ጎበዝ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ተአምር ነዉ ፈጣሪ ያበርታህ
@hilinagetachew8995
@hilinagetachew8995 4 жыл бұрын
ሶልዬ በርታ የኔ ወንድም.
@gannooromo8732
@gannooromo8732 4 жыл бұрын
ጀግና ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@shskosxjksos4361
@shskosxjksos4361 4 жыл бұрын
ሀኒ ደሞ የት ሄደች
@ኣነእየ-ቐ5ኰ
@ኣነእየ-ቐ5ኰ 4 жыл бұрын
waww betam des yilal . jigna wendimachin . Dawit from Asmara
@gudutaye6337
@gudutaye6337 4 жыл бұрын
bizu sew liastemir yemichel jegna sew
@አለሙድንወሎ.ቦረናስዴተኛ
@አለሙድንወሎ.ቦረናስዴተኛ 4 жыл бұрын
ማሻኣላህ።በርታ።ስራ።
@rokadmasu4329
@rokadmasu4329 4 жыл бұрын
አንበሣ በርታ
@coolstory2165
@coolstory2165 4 жыл бұрын
ጀግና በርታ
@tigisttigisttube501
@tigisttigisttube501 4 жыл бұрын
Bartaa igzaber katagaa yihun
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Waw wedimi melikam sira new bertaliy.
@samerajamal2855
@samerajamal2855 4 жыл бұрын
በጣም. ጀግና. ነህ. በርታ
@ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
@ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ 4 жыл бұрын
ጀግና በርታ
@yashead474
@yashead474 4 жыл бұрын
Eezaberhe yedake ayezosheke wandem❤❤
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 жыл бұрын
سلم
@eliaskibatu5654
@eliaskibatu5654 4 жыл бұрын
10:48 is my sister family 🤩🤩🤩
@godblessyounew5360
@godblessyounew5360 4 жыл бұрын
Betam dese yelal.Berta Geta yerdak.aderashaw betawek.
@samrietophaya5597
@samrietophaya5597 4 жыл бұрын
Jagnye barta
@alemtaye3269
@alemtaye3269 4 жыл бұрын
Berta gobez Egzeabhire yebeletewen eweketena teena yiseteh
@gulilatmamudadem4422
@gulilatmamudadem4422 4 жыл бұрын
👍
@tikiklrenato2853
@tikiklrenato2853 4 жыл бұрын
Sol yene gegena bertalien ewnet des belinali
@helentadesse5963
@helentadesse5963 4 жыл бұрын
Wow
@selambeni621
@selambeni621 4 жыл бұрын
Jegena 👏
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
አድራሻየትነው
@kachure2274
@kachure2274 4 жыл бұрын
ሰለሞን ፍሰሀ ስ.ቁ 0913111846
@godblessyounew5360
@godblessyounew5360 4 жыл бұрын
Please aderashawen betegeltsu.
@kachure2274
@kachure2274 4 жыл бұрын
ሰለሞን ፍሰሀ ስ.ቁ 0913111846
@kachure2274
@kachure2274 4 жыл бұрын
ሰለሞን ፍሰሀ ስ.ቁ 0913111846
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 жыл бұрын
@@kachure2274 thank you
@sabla201
@sabla201 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤👍❤❤❤❤👍
@አለሙድንወሎ.ቦረናስዴተኛ
@አለሙድንወሎ.ቦረናስዴተኛ 4 жыл бұрын
ዋው።ኢ..ቢ..ኤስ።ምርጥ።ሴቶች።እያመጣነው
የፍራሽ አዳሽፍቅረኛ.......#dallolentertainment #ebstv
11:07
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 94 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 53 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 483 М.
የአካል ጉዳተኞች የአካል ድጋፍ
19:53
SNNPRS RADIO & TELEVISION AGENCY
Рет қаралды 387
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН