ዉቀጥልኝ ብላ !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( Wuketlgn bla adis yegeter comedi drama)

  Рет қаралды 427,351

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@ብርትኮንጌታሁን
@ብርትኮንጌታሁን Жыл бұрын
ይህ ድራማ ተዋናኞቹ ሁሉ ነገሩ በቃ ድራማ አይመስልም ትችላላችሁ ምርጥ ናችሁ ለብዙ ግዜ ሳየው አልፌው ነበር ትንሽ ደስ የማይለው እርእሱ ውይውይ ባለጌ ድራማ ይመስላል ግን ውስጡ ፍጹም ስነስራት ያላቸው ትፒካል የገጠር ሰወች እና እባክህ ደራሲው እርእሱን አስብበት የአደባባይ ቆንቆ ጨዋ ከልጆች ጋራ ቢታይ የማያሳቅቅ አድርገው
@fatemaawel214
@fatemaawel214 Жыл бұрын
ወላሂ ግን ማነዉ እንደኔ እሚወደቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
እኔ😂😂😂
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Жыл бұрын
ደሞ ወላሂ ትያለሽ አኡዙቢላህ ለዝሙት ትምያለሽ ያውም በአላህ ስም
@dagnenetsultan5477
@dagnenetsultan5477 Жыл бұрын
Great Actors! I have seen so many movie- comedies made in locally, but this actors are real, represent my community and i internalized and enjoyed it !
@adddddddd
@adddddddd Жыл бұрын
አያሌው ጉረኛ ቅናተኛ ጠብቀው ቀላዋጭ ምቀኛ ክክክክ ትበይኔ ግን ከሴትም ሴት ጎበዝ ናትኮ በርቱ😁😁
@אלבלטקלין
@אלבלטקלין Жыл бұрын
የገጠር ድራማ:በተለይ ትበይኔ በጣም ስወድሺ አያሌዉ ደምሴ ጠብቀዉ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ አድናቂያችሁ አለበል ከኢስራኤል
@eman3582
@eman3582 Жыл бұрын
አይ ገቢ ያንተነገር😂😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
አይጥብቅው😂😂😂😂
@Hgfff6eyry
@Hgfff6eyry Жыл бұрын
እረ ወየዉ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 Жыл бұрын
ሎሚ ሎሚ መሰሎ አላለም አይ ጠብቀዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hawamolla9459
@hawamolla9459 Жыл бұрын
😂😂😂አይ ትበይን አፏጨች እኮ
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@mekdeswondimeneh608
@mekdeswondimeneh608 Жыл бұрын
እንዲያው ያለ ሴትና ወንድ የምታውቁት የለም የአገሬ ገበሬ አርሶ አፍሶ ቀድሶ ነው እንጅ ይህንን የብልግና ወግ ብቻ አያወራም ምነው አንድ አንድ ጊዜ ስለ ሥራው ብታወሩ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 Жыл бұрын
የተሠቀለ ቋጣ🤣🤣🤣አይ ወዶች የቤቱ ትታችሁ የውጭ የሚያምራችሁ በተለይ ደቦሽ ያለች ሴት መውደዳችሁኮ😅አጀብ
@keftam
@keftam Жыл бұрын
እረ ልጅትዋ! "ትበይን" ቆንጅትዬ እንዴት ጎብዝ ናት እባካችሁ፣ ታድላለች በትወና
@dktube21
@dktube21 Жыл бұрын
በእውነት በጣም አዝናኝ ነው እናመሰግናለን ቤተሰብ
@ayanamulate8401
@ayanamulate8401 Жыл бұрын
ጠቤ ይዝለቅህ እንጂ😂😂
@خديجه0538
@خديجه0538 Жыл бұрын
ክክክክ ባልካት አዴ ጀለጥ እዴት ደስ ባለኝ
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
አይ ጠቤዋ የኔይቱስ አጥንቷ ነው የሚወጋኝ አላለም ጉድ ያንተስ ከፋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AmanSetegne
@AmanSetegne 6 ай бұрын
እግዝብሔርን የናንተን በቪድዬ በየደይቃው ባየው ደስ ይለኛል😂😂😂😂😂
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
ሦስታችሁም በጣም ደሥ የምትሉ ጎበዝ አርቲስቶች ናችሁ። እውነት ነው የሚመስለው። ሳቄን ማቆም አልቻልኩም።
@andualemgetu2683
@andualemgetu2683 Жыл бұрын
yimechachihu , Tibekew yebalejera mist ayidergm maletu ejig ahun asfelagi hasab anstual!!
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
"ከተግባቡ ስንት የሚወቀጥ ነገር አለ"
@KotekotemaTube
@KotekotemaTube Жыл бұрын
❤❤❤❤ቃላት የለኝም እናንተን ለማድነቅ ❤❤❤❤ትበይን ግን ችሎታም ቁንጅናም አንደኛ
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw Жыл бұрын
አይ ጠብቀው ነገር አይዞርልህ 😂😂😂😂😂😂😂
@RjruSudf
@RjruSudf 11 ай бұрын
የተሰቀለቛጣአላልክም😂😂😂 እደኔምስኪን😅😅😅😅ግንወዳችሁአለሁ🎉🎉🎉
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ 11 ай бұрын
😂😂😂😆😆😆😂😂ማን ተገናይቶ አሉ
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 Жыл бұрын
ይሄ የዝሙት መንፈስ ገጠሩም ገብቶል ።ከተማ ብቻ መስሎኝ
@Future979
@Future979 9 ай бұрын
ዝሙት ይነቅህ ! ድራማ ነውኮ
@GjhFhgg-x2g
@GjhFhgg-x2g Ай бұрын
ኣረወየዉ🎉😂😂😂
@tebaberwelde9567
@tebaberwelde9567 Жыл бұрын
አካባቢው በጣም ያምራል
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Жыл бұрын
እንደት አድርጌ ብወዳችሁ ይሻላል መውደድ አልበቃኝ አለ እውነት ደስስስስስስስስስስ ስትሉ ስትመቹ ዊይይይይይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶቸ ግን ደምሴ ምን ሆኖ ነው
@Tazebmahi4787
@Tazebmahi4787 Жыл бұрын
ቆንጆስራወችንእየሰራችሁነው ቀጥሉበት
@AmeenAmeen-lj1ql
@AmeenAmeen-lj1ql Жыл бұрын
ጎበዝ ጠብቀዉ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
ውሃዉ ደስ ሲል ሀገራችን የትበይን አድናቂወች የት ናችሁ ጠብቀዉ አያሌዉ ትበይን ደምሴ ፊልም ቢያሰሩዋቼዉ ይችላሉ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
@@bjjvv5513 ማን ልበል 😄
@bjjvv5513
@bjjvv5513 Жыл бұрын
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ የየትሀገርነሺ ጃማነሺ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
@@bjjvv5513 ጃማ አይደለሁም ሲሊ እሰማለሁ ደሴ ዙሪያ ነኝ
@molamekonen9143
@molamekonen9143 Жыл бұрын
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ መዲወሎየዋ
@ybiraymabdala1389
@ybiraymabdala1389 Жыл бұрын
@@bjjvv5513 ሂ
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo Жыл бұрын
እየነካካህ እንደ እንዝርት ታሾርከኝ በኋላ😂😂 ተንከሲስ!!
@ghuhyyy
@ghuhyyy Жыл бұрын
ሎሚ ሎሚ መስሎ አላለም አይ ጠብቀው😅😅😅😅😅😅
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤😂😂
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Жыл бұрын
እህቴ ደምሩኝ❤❤❤
@TemesegeneBelay
@TemesegeneBelay Жыл бұрын
😂😂😂😂 3:13
@TadeleNigus-on8tu
@TadeleNigus-on8tu 7 ай бұрын
ያምራል በርቱ
@AsAs-ud2ib
@AsAs-ud2ib Жыл бұрын
ኣረፈ ነዳሁ
@tube-ph7gw
@tube-ph7gw Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አያሌው እንደስምህ ማታ ላይ አያሌ ሁን
@birtukanyemariymlige
@birtukanyemariymlige 9 ай бұрын
እሱነው እራት ምሳሽ አላለም😂😂😂😂
@AelsaAelsa
@AelsaAelsa 6 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@bekalu433
@bekalu433 Жыл бұрын
Kkkk betam new mwdachew ❤❤❤❤❤❤
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld Жыл бұрын
ጠብቀውን እንደኔ ያደነቀው ማነው👍
@fatemaawel214
@fatemaawel214 Жыл бұрын
አይ ወቀጠዉ 😂😂😂😂😂😂
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 11 ай бұрын
ትበይን ኮ😂😂
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 11 ай бұрын
ብርቄ አልሰማሽ ፉሪሽካ ሊያበላሽነው ጠቤ😂😂😂
@TemesegeneBelay
@TemesegeneBelay Жыл бұрын
በጣም ነዉ እምትመቹኝ ማርያም
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 5 ай бұрын
endezi hiwote biseten endet des yelal ye geter hiwote yeketema eko nefese new
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ሎሚ ሎሚ አየል መስሎ አላለም?
@አልማዝ-ጰ3ገ
@አልማዝ-ጰ3ገ Жыл бұрын
አረወይኔፈነደው😂😂😂😂😂😂
@BabuBb-nd8zm
@BabuBb-nd8zm Ай бұрын
እኔ. እወዳችዋለሁ
@ahmedhagos5357
@ahmedhagos5357 3 ай бұрын
Hey there! I'm currently obsessed with this sitcom set in Gojam, Ethiopia. . I love the characters and the whole show and want to shout out to the fantastic crew behind it. I'm going on vacation from November 27th to December 31st, 2024. I plan to visit my mom in NY, but I also hope to meet some folks in the West Goajam region. Could you please give me the exact address of that place? I'd be thrilled to come and check out this beautiful area. Thanks a bunch! Danny
@ahmedhagos5357
@ahmedhagos5357 3 ай бұрын
Please!
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Жыл бұрын
እረበሳቅሆዴነፈረ 😂አቤይመቻችሁ ስወዳችሁ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Жыл бұрын
አይይይ ቢቀጥኑ እዳ ቢወፍሩእዳ😂😂😂
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
እንደ እንዝርት ታሾርከኝ በኋላ አላለችም?
@zegelilatube
@zegelilatube Жыл бұрын
Konjo sira new❤❤❤❤❤
@kedjamaere8425
@kedjamaere8425 Жыл бұрын
ጠብቀው ያተስ ከፋ😂
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤😊
@samjack9273
@samjack9273 Жыл бұрын
Intelligent people!!!
@yimerAhmed-b9b
@yimerAhmed-b9b Жыл бұрын
ተመችተውኛል
@Mashquke
@Mashquke Жыл бұрын
ከብት አይደለችም ለምን ይለዋል።አማራ ከሶስት ሺ አመት በፊት ንግስት የነበረው ሕዝብ ነው።ስለዚህ ተከባብሮ ሚኖር ሕዝብ ነው እኛ አናውቃለን እምንል ከተሜዋ ከባላገሮች ምንማረው ብዙ ብዙ አለ።አለመዋሸትና፣ ሰው መሆንን፣በሀይማኖት መፅናትን ልንማር ይገባናል።
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
ደምሴ ግን የት ሂዶ ነው ጠፋ አብራችሁ ስትሰሩኮ ደስ ትሉ ነበር😂😂😂😂😂
@ghuhyyy
@ghuhyyy Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው????
@ube-23s
@ube-23s Жыл бұрын
ምን። ነው ። ኮሜዲ ። ማለት። ። ምግብ። ነው?
@WondeWonde-v7q
@WondeWonde-v7q Жыл бұрын
አደኛ
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Жыл бұрын
አዩ እስኪ አንዳንዴ እንኳ ውደዳት ትበይኔን kkkkkkkkkkk
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Жыл бұрын
HulGize. And Aiynet topic. Wooooooo !
@AlemuWolfeYohannes-ep4qe
@AlemuWolfeYohannes-ep4qe Жыл бұрын
❤😊
@Abyotable
@Abyotable Жыл бұрын
Great finishing.
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤መጣችሁ
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
አያሌው ትግስትህ ስወድልህ❤❤❤😘😘
@girmadesta3539
@girmadesta3539 Жыл бұрын
workinesh yimam Wello, where in. Sweden
@ZBG9119
@ZBG9119 Жыл бұрын
ምንለማስተማር ነወ? ስንትነገር እያለ?ቧልትማፋዘዣ?
@CaallaaCarcaar-mn7ox
@CaallaaCarcaar-mn7ox 8 ай бұрын
betame konjoo now
@mogessdejene391
@mogessdejene391 Жыл бұрын
ጠብቀው ከየት ብቅ አልክ??እያደባሕ ነበርክ አንዴ??
@kidusimran4616
@kidusimran4616 Жыл бұрын
በዛላይ የገጠር ሴቶች ጣፋጮች ናችው እኔ ትምህርት ሲዘጋ ከአዲስአበባ አያቴጋር ወደሚኖርበት ባቲ እሄድ ነበር እዛ የቀመስ ያዉቀዋል እቃ ከተባለ ገጠር ውስጥ ነው ያለው በዛላይ ግልጽ ናችው የቀመስ ያውቀዋል
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 Жыл бұрын
ዉይ ሰወዳቸዉ ቀጥሉበት በጣም ነዉ የምወዳችሁ ዉቦች ❤❤❤
@WelelaYehune
@WelelaYehune Жыл бұрын
እረ በጣም ጥሩ ነው ቦታው ግን የት ነው ባከል ነው አይደል?
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
ዉይ😂😂😂😂😂😂😊
@reqiqmedia
@reqiqmedia Жыл бұрын
kkkkkk ere besaq motkugn.
@AddisushibabawYenew
@AddisushibabawYenew 9 ай бұрын
1gna tveyn
@RnoAlrajhi
@RnoAlrajhi 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sartt4348
@sartt4348 Жыл бұрын
እር ጠብቀው አልተቻልክም😁😁😁😁
@BabuBb-nd8zm
@BabuBb-nd8zm Ай бұрын
ዳቦ. እርክስ
@AbmedMehamed-hx6wd
@AbmedMehamed-hx6wd Жыл бұрын
የኔ ሱሶች❤
@samjack9273
@samjack9273 Жыл бұрын
I love it!may God destroy those who harm my people!!!
@ube-23s
@ube-23s Жыл бұрын
The bible says, Love your enemy. God listens to the lover not to the destroyer.
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf Жыл бұрын
የተሰቀለች ቋንጣ መስላ አለ አሳከኝ
@kidusimran4616
@kidusimran4616 Жыл бұрын
ምናለ ዘነዘናዉን ለአምስት ደቂቃ ቢያዉሳት ወቀጥ ወቀጥ አርጋ ነው የምትመልስለት
@bizuayehutebeje7730
@bizuayehutebeje7730 Жыл бұрын
Ere resu n keyri
@selomonassrat6391
@selomonassrat6391 Жыл бұрын
Webet ena leza yalew enat gar nw
@Seidbrem
@Seidbrem 2 ай бұрын
👍
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj Жыл бұрын
Sewdacwe tolotlo nwe
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 Жыл бұрын
የሚመለከተው አካል በከንቱ እየባከነ ያለውን ውሃ መፍትኼ ቢፈልግ።አካባቢውንም ቢያሠማምር።
@magdapetroy8091
@magdapetroy8091 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@keltum8662
@keltum8662 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ሞትኩ።
@asmsasma9396
@asmsasma9396 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@etayehumekonnen1717
@etayehumekonnen1717 Жыл бұрын
ጠቤ ትበይን አያሌው ኑሩልን ጠቤ ግን የሰው ሚስት ዋ፡ አያሌው ጉድህን አላየህ
@محمدامام-ر4ل
@محمدامام-ر4ل 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤
@endaletemsegen3435
@endaletemsegen3435 Жыл бұрын
ፈልቶብሻል ትበይን ጠብቀው ምንድነው ገብስ ብቻ አይደለም የሚወቀጠው አለች ትበይን
@abebugezaw42
@abebugezaw42 Жыл бұрын
እደዛሬስቄአላቅምእትበዬ
@BiurtkanWold
@BiurtkanWold Жыл бұрын
😂😂😂😂👌👌
@Fatima-kq5ib
@Fatima-kq5ib Жыл бұрын
ለሰትሰውነው ትበይን ሚሰትየመትሖነው ያያሌውም የጠብቀውም የማንኛቸውሚሰትች በውነቱንገሩኝ
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 Жыл бұрын
Abet siwodachu banatachu qaxayun gogahu banatachu !!!
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
ሰው ግን በጁ የያዘውን ማያመሰግን ለምን ነው
@سالممحمد-ع6ذ
@سالممحمد-ع6ذ Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@etayehumekonnen1717
@etayehumekonnen1717 Жыл бұрын
አረ ተው አዩ ያለሀሳብ ትውጣለች አልህ እኮ
ትዳርና አዳር !! ❤ አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።
24:27
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 46 МЛН
አንከባለለችው  - [NEW] አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ  Ankebalelechw
22:25
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 180 М.
የገጠር ድራማ ክክክክክ
6:43
ሊነጋ ሲል ይጨልማል
Рет қаралды 6 М.
አንላቀቅም  አዲስ ለየት ያለ የገጠር ድራማ(Anlakekim) New Dirama 2024
30:30
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН