KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ተኪበት" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Tekibet New Ethiopian Dirama) 2023
26:10
"ወገቤ ተላቀቀ" አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Wegeba Telakeke New Ethiopian Dirama) 2023
24:23
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
"ከላይ ነሽ በታች ነሸ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Kelay Nesh Ketach Nesh New Ethiopian Dirama) 2023
Рет қаралды 549,310
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 73 М.
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Күн бұрын
Пікірлер: 432
@teenamedu3121
Жыл бұрын
በሰደት ያለንው ለሀገራችን መሬት ያብቃን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን የማታ እንጀራ ይሰጠን ቅመሞችዬ ውድድ ነው የማደርጋቹ እናተሰ 😢😢
@SameeraMuhamm
Жыл бұрын
እኛም ወድድድድ
@teenamedu3121
Жыл бұрын
@@SameeraMuhamm 💋💋💋
@የአርጎባዋንግስት
Жыл бұрын
አሚን
@AAAA-z5o8s
8 ай бұрын
😢😢አሜን❤አሜን😢አሜን እኛምውድድ
@HgTy-hp3dq
5 ай бұрын
አሚን ውዴዴ❤❤❤
@selfoselfo1747
Жыл бұрын
እግዚኦ እውነት እንደዚህ አይነት ባል አለ ማለት ነው ግን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ግን እውነት ከሆነ መቃጠል ነው
@ZeburaMohammed-h1v
9 ай бұрын
እውነት ነው
@የሽወርቅዩቱብ
Жыл бұрын
ትክክለኛአ እዉነተኛአ የሆነ እቅጩነዉ የምሰሩት👌👌👌❤❤❤❤ በጣምነዉ ምችሉት
@fhhhghnn8556
Жыл бұрын
የጀራው ነገር🙈 አማረኝ የተባረከ ይሁን🙏
@berhanugetahun2140
Жыл бұрын
በጣም የተካኑ አክተሮች ናቸው። ህዝባቸውን በደንብ ያውቁታል።በአንድ ጊዜ ቋንቋ ፈሊጥ፣ባህል፣ታሪክ፣ መልካምድር፣ ማንነት፣መቻቻል፣ አብሮነት፣አገር ባንዲራ፣ ነው የምታስተምሩት። ለቅሶ፣ ሰርግ ፣ ባለስልጣን፣ ሽፍትነትና ኩርፊያም ሃይማኖት አንዳንዴ በወሬ ወይም በትረካ መልክም ጣልጣል ብታረጉበት ።
@jamila3850
Жыл бұрын
ስደት የሰለቻቹሁ የርፍትእጀራይስጠን
@sintaysintay5186
Жыл бұрын
አሜን አሜን😊
@ናርዲነኚያባቴቅምጥል
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayacell5823
Жыл бұрын
😢አሜን
@jamila3850
Жыл бұрын
@@sintaysintay5186 ስናይትጠክሩያልፍል ያልፍልእሚለውንቃልአሱቡ እማያልፍየለም
@sakretalqods7756
Жыл бұрын
አምን 🙏🙏💋
@bisratababu1104
Жыл бұрын
ከዩቱቡ ሁሉ በጉጉት እምጠብቀው ቢኖር አደኛ የናንተን እና ተዋናይ ቲቪና ፀደይ ቲቪ የኔ ተወዳጆች
@fikirethiopia7654
Жыл бұрын
አባቴ እናቴን እንዲህ ሲል ሰምቼ አላውቅም ከልጅነት እስከ ዛሬ ባለው እድሜዬየ ተከባብረው ታዘው አዳምጣው አዳምጧት ነው የሚኖሩት እንኳን ስድብ ሊሰድባት ይቅር እና ገበያ አብሯት ካለሄደ ስለጤንነቷ እና ሰላዋዋሏ ብቻ ነው የሚጠይቃት እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን እያየሁ አድጌ አለሁ ክብር ለእናት አባቶቼ❤❤❤እወዳችሁ አለሁ ነፍ አመት ኑሩልኝ
@rkbd6652
Жыл бұрын
ታድለሽ እኔስ😢😢💔
@AAAA-z5o8s
8 ай бұрын
ታድለሽ😢😢እኔሥ እኛንያከብሩናን እነሡግን አዳድቀንይጣላሉ😢😢
@طيبهابراهيم-ض5ث
Жыл бұрын
እንጀራ አቅርባችሁ አትጨቃጨቁ እንጀራ የናፈቀው ሥንት አለ😊
@ااااا-خ6خ
Жыл бұрын
Www
@hekmahhekmah5823
Жыл бұрын
ሳህ
@ደሴላይነውቤቷ
Жыл бұрын
አንደኛይቱ እኔ ነኝ ስንት አመቴ ከበላሁ 😢
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
Жыл бұрын
ትክክል
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
እኮ
@hayathahamad164
Жыл бұрын
ከጨቅጫቃ ባል አላህ ይጠብቀን
@selmegebeyhu2763
Жыл бұрын
አሜንንን😢
@usmanAhmed-o7g
8 күн бұрын
ሀይ
@usmanAhmed-o7g
8 күн бұрын
ሀይ
@ህይወትየማሪያምልጅ-በ6ጠ
Жыл бұрын
ምግብ ቀርቦ ላጉርስሽ. ነዉ የሚባለዉ. ጭቅጭቅ ያስጠላል ክክክክቅመሞችዬ. ከእደዚህ. አይነት. ወድ. ይሰዉራችሁ. ክክክክክክክክክክክ
@good4all7813
Жыл бұрын
Amennnn ‼️🤲🤲😂
@selamendale1654
Жыл бұрын
እውነት ነው የገጠር ባሎች እንዲ ናቸው ፅናቱን ይስጣቸው❤
@abisinia2771
Жыл бұрын
ከፍት ባልዋለበት ኩበት ልቀማ😢😢መቻሉን ይስጠን😢😅😅 የራሷን ችግር ደብቃ የምትመክረው ነገርስ😂😂❤
@muluwork5313
Жыл бұрын
በእዉነት ድራማ መሆን እረስቸዉ በጣም ነዉ የተሳቀኩት። በጣም ጎበዞች ናችሁ ♥️♥️♥️♥️
@genetteferi9552
Жыл бұрын
የገጠር ቤት ደስ ሲል። ወይ ሽሮዋ በሸክላ ድስት
@ሚሚሐበሻዊት
Жыл бұрын
ወይኔ በሸክላ ድስት ሽሮዬ ስታምር ትዝታየን አመጣችሁት ሽሮዬ🥰🥰
@HayateAyenew
Жыл бұрын
መጨረሻው እንዴት ደሥ እዳለኝ ወንዶቹ አክባሪያችሁን አወዱ😂😂😂😂 ሹልክ ብለው ወጡ😊😊😊
@blackhabeshawit5954
Жыл бұрын
ኡፍ ነጭናጫ ባል ቅናተኛ 😢አያድርስ ሁለቱም ችሎታቸው አንደኛ አንዳንድ ባል እኮ ክብር አይወድም ኡፍ
@zizuuyahayati8097
Жыл бұрын
መቸም ስለሚያፈቅራት ነው የሚልም አይጠፋም እኮ 😂😂😂😂😂
@good4all7813
Жыл бұрын
😂😂😂
@SdsssFddf
2 ай бұрын
ባል የሚቀናበት በሚወደው ነው
@addisgulema3748
Жыл бұрын
እናንተ ለማሳቅ የተፈጣራቹ ድንቅ ታላቅ ሰዎች አትህድብን ሃድራ ውድድድ
@ወለተማርይምወለተማርያም
Жыл бұрын
ፍቅር. እኮ ናችሁ. እናተን ሳይ. ሃገሬ ናፍቆቱ
@alainfef176
6 ай бұрын
😂😂ወይ የኛ ወንዶች. ስናጌጥ የት ሂደሽ ነው. ስንደከርት. ወደሌላ. 😂😂እዳ. ነውኮ. ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤ትለያላችሁ
@blackhabeshawit5954
Жыл бұрын
የሰውየው ድምፅ ደስ ሲል የባሏ 💝ኡፍ የገጠር ሕይወት እኮ ደስ ሲል 💝
@muluwork5313
Жыл бұрын
መቼም እንደዚህ አይነት ባሎች ላሏችሁ እጅግ አዝናለሁ። እንደኔ አይነት የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ። ለትዳር መተማመን ትልቁ ቁልፍ ነዉ።
@nawalalhalaby
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@abelcrazy-vz8ld
Жыл бұрын
እውነተኛው ባህል እንዳይጠፋ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን❤ አማርኛ ፊልም ዳሬክተሮች ከነዚ ተማሩ
@mseremhelen9729
Жыл бұрын
የእዉነት ትዲር እደዚህነዉ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
Жыл бұрын
🤣🤣🤣💋💋💋💋💋ማሮች የገጠርሠው መሆን መታደልነው
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
Жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ወንዶች ብንለብስ ቅናት እራሳችንን ብንጥል ሌላ ጋር መሄድ እንደው ምን ይሻላችኋል 😄😄
@good4all7813
Жыл бұрын
True comment‼️
@AbasaderZefihun
12 күн бұрын
😂😂😂
@wossenlakew9157
Жыл бұрын
ክክክክክክ የዛሬዉ ደሞ ለየት ይላል
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg
Жыл бұрын
😂😂😂ወንዶች እኮ የሚያከብራቸውን አይወዱም የመጨረሻዋ ሤት ጀግና ናት ጭራሺ ጀበናውን አናቱላይ ፈጥፍጠሺበት በነበር አይ ጀግና ሤት
@good4all7813
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 Besaq Gedesheg eko 🤣
@gulzarrai43
Жыл бұрын
OMG... How Sweet ... I want to eat that deliicios food she made ... My mouth is watering ! ! Such Lvly village life in Ethio-Eritrea ... 🙋👍🌷🌸
@bemnatx3hp
Жыл бұрын
ጨቅጫቃ ባል አይስጣችሁ ማሮቼ አረ ወይኔ በሙቀጫው አናቱን እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂
@good4all7813
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
Жыл бұрын
ውይ ወንዶች በስመአብ አንገበገቧቸውኮ 😢😂😂አቦ የመጨርሻዋ ሁለተኛዋ ሚስት ተመቸችኝ ወንዶችኮ እንዲህ ሲሆኑጂ ሲንከባከቧቸው አይወዱም😠
@YordanosUtopia
Жыл бұрын
የጎጃም የሴቶች ትክክለኛ ማንነት ነው የሰራችሁት እየተጎዱ አልተጎዳንም ነው የሚሉ
@lenateshome3896
Жыл бұрын
ወይ. ቂናት. ለበለባት. አኮ. ምርትምትምርት. አዛሉ. ድራማ. ነዉ. 👍👍👍👍
@parahemasfaw7691
Жыл бұрын
በትዳር መሀል መተማመን ከሌላ ተጠራጣሪ ከሆን አደጋ አለው መቻቻልንና መነጋገር ሲኖር መልካም ነው
@bazamulu6176
Жыл бұрын
❤ያማራን ወግ ባህል እስከጥግ እያሳያችሁነው በርቱ ደሞ የቤተክርስቲያን ድምፅ ስሰማ እንባ ያቀኛል
@agichesetegn4468
Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ አደራ ቅናታምና ጨቅጫቃ ባል እዳስጠኝ፣ ሆሆሄሆ ምነው ሽዋ😊
@selinahabtamu3106
Жыл бұрын
😘😘😘 ጎበዞች 👏👏👏 እውነተኛ የናቶቻችን ኑሮ የነሱ ግፍ አሁን የደረስንበት ደረስን BEST SEEN LOVE IT 🖐🖐🖐
@mestawallethiopia9527
Жыл бұрын
እደው የገጠር ነገር ውበቱ❤
@alembeletesona7040
Жыл бұрын
ወይ ቅናት የማያደርገው የለም
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
Жыл бұрын
የገጠር ሰዉ ለምግብ ክብር አለዉ ክብር ስጡ
@HgTy-hp3dq
5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አሳባችንን በቅርብ ያሳካልንና በሀገራችን የርፈት እጀራ ይስጠን ያረቢ❤ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውርን አፍፍፍ ያገሬ እጀራ ናፈቀኝ😢😢
@selamselina1321
Жыл бұрын
ወይኔ ቅናት ከባድ በሽታነው ምን ይሻለናል ለካ ገጠርም አለ ደሞ የባሰ ወንዶቹ ጆሮም የላቸውም አይሰሙም 😢😢😢😢
@ዘመኑ
Жыл бұрын
❤❤❤ድራማ እኮ ነው ምን ትዘባርቃላችሁ ሴቶች 😅😅😅😅
@BirhanMulualem
3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ድራማ ነዉ
@eliasmetalign526
23 күн бұрын
ጎበዞች ናቸው።አሪፍ ትወና።
@sonapanose4822
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ባሎቻቸው በጣም ቅናተኞች እና ጨቅጫቆች ናቸው በጣም በጣም ያስጠላሉ ስልችት ይላሉ እንደነዚህ ባል አግብቶ ከመቀመጥ ሳያገቡ መኖርን እመርጣለሁኝ በሰላም ወይ ጉደ ሰላም እና ፍቅር ከየት ተገኝቶ አባታቺኔ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የሚሰጠን ፡በጣም 😢😢😢
@myhuaweihuawei7959
Жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል
@BirhanMulualem
3 ай бұрын
የሚገርም ድራማ ነዉ
@jamila3850
Жыл бұрын
ትዝታ ያለበት እምድጃው እድህነውእምሰርውየመዳምቅመም ስገጂ
@ኡሚአይምንነኝ
Жыл бұрын
ወይኔ ትፍሽ እስኪያጥርኝ እንባይ እስኪያልቅ ነው የሰከት መጨርሻላይ ወላሂ ጀበናውን ሰታነሳብት መሬት ያላት ልጅ ነብር ሆነችበት ክክ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
Жыл бұрын
እኔም በሳቅ ነው የሞትኮት ክክክ
@almaztm1853
Жыл бұрын
እኔማ ስራየን አቁሜ በመሳቅ ሆዴ ቆሰለ አያቹህ ግን ወንዶች የዚህን ያህል በጭባጫ ፈሪ ናቸው ውሀ ውስጥ የገባች አይጥ ነው የሚሆኑት አትበዱሏቸው እንጂ ቆፍጠን በሉባቸው አስር ጊዜ አባቴ አባ አትበሉ 😂
@egziabeherfikirnew4694
Жыл бұрын
ወይ ቅናት ወዶች ውይይይ በስማም😂
@zeritutube
Жыл бұрын
ወይኔ አልተረፈም ሙቀጫዉ 😂አቤት የቅናት ጉዱ እረረ ከባድነወ መተማመን ወሳኝነዉ
@brkti_tube
Жыл бұрын
😃😃😃😃😃 በጣም ያስቃልም ያስተምራልም በርቱልን ❤❤
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
Жыл бұрын
😂😂😂😂የመጨረሻው ሰውየው ያወጣውግፍ ያዘው
@lenateshome3896
Жыл бұрын
አማራዬ. ዉስጤ. ናችሁ. 💪💪💪💪💪💪
@tigistbobagale792
Жыл бұрын
ወይኔ ደሥ ሲሉ
@abayaschale5295
Жыл бұрын
I miss home😢😢😢
@habashaburti5859
Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ባል ከማገባ ቁሜ ልቅር በስመአብ
@edimasiChera
Ай бұрын
አች አደትነሺ
@crossmedia8061
Жыл бұрын
ሽሮዬ እንዴት ናፈቅሽኝ😢😢😢
@Nùh4424
Жыл бұрын
አይ ወንዶች ግራ እኮ ናቸው😂😂😂
@mareah8016
Жыл бұрын
በጣም ይገርማል የዉዶች ቀናት አይነሳም
@almaztm1853
Жыл бұрын
ወንዶች ግራ ናቸው በጣም የሚገልፃቸው ቃላት ነው።
@good4all7813
Жыл бұрын
True 😂
@ansha8933
Жыл бұрын
የባሰ አለና አገርክን አትልቀቅ አሉ ያችያዋን ቀጠነ ወፈረ ሲል እደውም ኩም አላለም አለችው 😂😂😂😂
@ደሴላይነውቤቷ
Жыл бұрын
አይይ ወንዶች ከባድ ናቸው 😢 አንዳንዶች አሉ መርዝ አንገበገባት ቱ
@burthkanburthkan1652
Жыл бұрын
ያየሽ ይመችሽ ጆሮ ጥላውን አልሽው
@AimroAlebachew
Жыл бұрын
መሸሽ የፈለገ ባል ምክንያት ሲያጣ የሚያሳየው ምልክት
@asmamawyinges3725
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂.....😂😂😂😂....ሳቅም; ብስጭትም ደስታም ድብልቅልቅ ብለው ተሰሙኝ። ጀበናውን አናቱ ላይ ብትሰብረው ኖሮ የበለጠ አንጀቴ ቅቤ ይጠጣ ነበር።
@DxbDhd-os5yq
17 күн бұрын
በህይወትእደቡናማፍላትእምያስጠላይየለም
@burthkanburthkan1652
Жыл бұрын
የወንድ ወሪኛይገባሀልጆሮህን አለችክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Hailemariam-qg1fw
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@AskalMola-cb7sj
Жыл бұрын
ትክክለኛዉ የሀገራችን ኑሮ
@Tewabechwollo
Жыл бұрын
ሆ የገጠር ወንድኮ ጥጋቡ ግን ያ ዘመን እያበቃ ነው ቀንህን ጠብቅ ማጀት ገብተህ ወጥ ያልሰራህ እንደሁ ክክክክክክ
@zdtube5432
8 ай бұрын
😂😂
@KokKokb
8 ай бұрын
😂😂😂😂
@abebahabte8469
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ደስ ሲሉ ❤❤
@Trufat-g7t
Жыл бұрын
ወይ ያገሬ ሴቶች የስቃያችን ብዛት😢😢😢
@beleteamare5945
Жыл бұрын
በጣም ተጋነነ ።
@Star-wx3fn
Жыл бұрын
አሜን
@zinitzinite247
Жыл бұрын
ግን እኮ እዳህ አይነት ሰወች ብዙ ናቸዉ እፍፍፍፍ😂😢
@amnihathwby6900
Жыл бұрын
እደዉ ማርያምን ስወዳቸዉ💋💋💋💋💋💋💋💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💌💚💛💋💚💛💋💋💋💋
@sebletiruneh2183
Жыл бұрын
ተጋነነ፣እደዚህ፣አይነት፣የለም
@ينمب
4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከዲህ አይነት ወድ አተ ጠብቀን ጭቅጭቅ እፍፍ
@ምህረትምህረት-ደ6ኸ
Жыл бұрын
ኑሮ ተውዳል አው ቆጠብ. አርገሽ አቅርቤ. አይ. 😂😂😂😂😂😂ውጥ አርጌልኝ😂😂
@good4all7813
Жыл бұрын
😂😂😂
@SEP2922
Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@hayeder41
Жыл бұрын
ደስሲል👍👍
@betibeti5793
Жыл бұрын
2016 besdet yalonechen beselam lehagerachen yabkan
@haytomer9818
Жыл бұрын
ደሰ ሲሎ
@saadahsaaadah3402
Жыл бұрын
ወይ ጠጓራ ነው የሚልጡት አይ ቅናት 😅😅😅😅😅
@ejigayehu-cq5bi
Жыл бұрын
ቅናተኛ ባል አያድርስ😂😂😂😂😂መጨረሻ የሳኩትሳቅ
@busyline3833
Жыл бұрын
አትሻብኝቅናት😂😂
@gamef7636
Жыл бұрын
Stress ላጠፋ መጥቼ ዘነ እላለው ብዬ በStress ላይ ጭሆታቸው እና ስድባቸው ሌላ stress ጨምረውብኝ በቅጡ ሳላየው ላሽ ብያለው። 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@FatimaFatima-fg1bq
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂የመጨረሻወ ፕረት እንዴትእንዳሣቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
Жыл бұрын
ትሻልን ሰድጀ ትብስን አመጣሁ😂😂😂
@zizuuyahayati8097
Жыл бұрын
ለመለየት ምክንያት ሲፈልጉ ይመስለኛል ሲገቡ ሲወጡ መነጫነጭ እውነት ይሄ ድራማ ሆነ እንጂ ትክክለኛ ላይፍም ውስጥ ያለውን ነው ያንፀባረቁት ጥያቄዬ ግን ምን ማድረግ አለባት ትላላችሁ የጨቅጫቃ ባል ሚስት ??????
@TamirSeid-ly2kx
Жыл бұрын
ፈጣሪየየምርለማግባትፈራሁ
@zdtube5432
8 ай бұрын
ውይ አምላኬ የሚጨቃጨቅ ባል እንዳትሰጠኝ 😢ኡፉ መናገር እንጂ ማዳመጥ አይችሉም ወንዶች እግዚኦ😅
@አበባሣሕሉአበባ
Жыл бұрын
እዲህ ያለ ባል ጥቅር ብሎ ይውጣ
@AneesaSherani
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤
@fatumayoutube-y1s
6 ай бұрын
ከጨቅጨቃ ባል አላሕ ይጠብቀን
@yonasbelay8336
Жыл бұрын
best acting😍
@nasanate8410
Жыл бұрын
የዛሬውደሞይለያል😂😂😂😂
@berekettefera3219
Жыл бұрын
Ewenet kenatam
@mesilove9815
Жыл бұрын
ሲገርም የገጠሩን ቁጭ ነው ያረጉት ውይ እናቶቻችን እኮ ተሰቃዩ 😢😢😢
@medinaesmia7953
Жыл бұрын
ወይ ጉድ ቀላል ትቺላላችሁ እኮ ሪያሊትይዉን ነው እኮ እየሰሩ ያሉት ወይ መከራ
@MahderFantu-x3s
Жыл бұрын
ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
26:10
"ተኪበት" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Tekibet New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 547 М.
24:23
"ወገቤ ተላቀቀ" አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Wegeba Telakeke New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 156 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
24:38
አደርንበት ምርጥ እና አዝናኝ የገጠር ድራማ(Adernibet New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 410 М.
37:15
ድቁላት አዲስ የገጠር ድራማ ( Dikulat New Ethiopian Dirama ) 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 113 М.
21:24
ደርባ ደራርባ ምርጥ የገጠር ድራማ(Deriba Derarba New Ethiopian Dirama) 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 356 М.
24:03
"ሞቆባት"ምርጥ አዲስ አስተማሪ የገጠር ድራማ(Mokobat New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 372 М.
28:35
ቢጥመው ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Bitimew New Ethiopian Dirama) 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 240 М.
25:14
"አፋጁን" ገራሚ አዲስ የገጠር ድራማ(Afagun New Ethiopian Dirama) 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 393 М.
18:43
"እጅ ከፍጅ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Egi Kefinge New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 163 М.
22:08
በ 1 ሌሊት 3 ውሽማ የቀጠረችዋ ሴት"_ ሁሉም መጡባት" የማይቀር እዳ_New Ethiopian Comedy Derama 2024
rado tube ራዶ ቱዩብ
Рет қаралды 125 М.
1:18:30
ለሚስቴ አትንገሯት አዲስ ሙሉ ፊልም(Lemista Atingerat) New Full Length Ethiopian Movie 2024
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 57 М.
16:00
ልድገምሽ ምርጥና ገራሚ የገጠር ድራማ(Lidigemish New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 749 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН