ዉሳኔ ክፍል 31 | Wesane episode 30

  Рет қаралды 258,523

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 249
@eyarustube9545
@eyarustube9545 2 жыл бұрын
የመሬም መከራ አልቆ ስቃ ማየት የናፈቀው እንደኔ ማነው የኔ ሆደ ባሻ እንባዋ ብዛቱ
@nathitawule9693
@nathitawule9693 2 жыл бұрын
Ene nag
@MikiMobile-i8u
@MikiMobile-i8u 6 ай бұрын
በጣምምምምምም
@TyebaAhmed
@TyebaAhmed 4 ай бұрын
የኔ አሰል
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 2 жыл бұрын
ዉሣኔን ማነዉ እንደኔ ከቃናወች ሁሉ በ1ኛ ደረጃ የሚያየዉ 👍👌
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
ጣፋጭ በቀል አስጠልተውኛል አሁን እኔ እነሱው ላይ ነኝ ውሳኔ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 2 жыл бұрын
@@حسينسعيد-ق7ح ልክ እንደኔ እኔ እራሡ ጣፋጭ በቀልን በጣም እወደዉ ነበር አሁን ግን ዉሣኔወች ጋ ነኝ 👍👌
@hayuhayat5232
@hayuhayat5232 2 жыл бұрын
እኔ ጣፋጭ በቀልን ነው የምወደው 😊
@TyebaAhmed
@TyebaAhmed 4 ай бұрын
ኦክታዊ ገደልግባ
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 2 жыл бұрын
ረዘም ቢል ደሥ እያለኝ ነው የማየው ማርያም ሳባሽ ኩችሉ የኩችሉ እናት መርማሪዎ ፖሊስ ውስጤ ናቸው
@ramausu7405
@ramausu7405 2 жыл бұрын
ሰላማት ተጋሩ💛❤
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 2 жыл бұрын
ወየ ማዓረይ😍😍😍
@ፀጋጓልትግራይ-ሰ8ከ
@ፀጋጓልትግራይ-ሰ8ከ 2 жыл бұрын
ኣለና ፅብቕቲ💊
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ይሄ የኢትዮጵያዊያን ቻናል ነው
@እመንጅአትፉራ
@እመንጅአትፉራ 2 жыл бұрын
@@mahiyakiya1050 እኮ በቃ በየቦታው ተጋሩ እር የመቀሌ ድራማ አይደለም የቱርክ ነው እነቁልቃል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😄😄😄😄😄😄😃😃😃😃😃😆😆😆😆😆😆የእርጎ ዝቦች ጥልቅ ቱቱ😡
@ramausu7405
@ramausu7405 2 жыл бұрын
@@mahiyakiya1050 ገደል ግቢ 👊👊👊🥴🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃
@ኢማንይቱብ-ጨ4ዐ
@ኢማንይቱብ-ጨ4ዐ 2 жыл бұрын
ሰላም የቃና ተመልካቾች ሰላም ለአገራችን ለህዝቦቻ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲በዱአ በጦለት አገራችንን እንሰባት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mami654ewedishalehu7
@mami654ewedishalehu7 2 жыл бұрын
,ፀልዮልኝ ጨቆኛል😭😭
@nmak2493
@nmak2493 2 жыл бұрын
ምን ነዉ አማ አትጨነቂ እግዚአብሔር ጭንቀትሽን ያቅልልሽ
@jamelaha9814
@jamelaha9814 2 жыл бұрын
አብሺሪ
@yeroomshiferaw9606
@yeroomshiferaw9606 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 2 жыл бұрын
አብሽሪ ፈጣሪ ይርዳሽ ሃሳብሽ ይሙላልሽ
@ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ
@ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ♥
@halymaadm5921
@halymaadm5921 2 жыл бұрын
ቅዳሜ እና እሁድ ማነው እንደኔ የራቀው
@beshawterefawoldeyes7672
@beshawterefawoldeyes7672 2 жыл бұрын
እኔ
@martamogos5709
@martamogos5709 2 жыл бұрын
እኔ
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 жыл бұрын
እኔ
@ftyahussen9289
@ftyahussen9289 2 жыл бұрын
እኔ
@solomonbrhane2881
@solomonbrhane2881 2 жыл бұрын
Ene😂
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
የሳቫሽ አባት እያናደደኝ ያስቀኛል 😂😂
@ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ
@ቸርነትህነውያደርሰኝእስከ 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ሳርጉ🤣🤣🤣
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o 2 жыл бұрын
በጣም እኔም ለራሱ ያዝናናኛል😂😂
@dhshbsdhgshsh5492
@dhshbsdhgshsh5492 6 ай бұрын
የሞት መልአክ እመስላለዉ እዴ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂
@manasbshara2793
@manasbshara2793 2 жыл бұрын
የሳቫሽ አባት ይመቸኛል ወሬው። አንዳንድ የሚያናድድ ነገር ቢኖርውም ያስቀኛል
@seadaayleaw9230
@seadaayleaw9230 2 жыл бұрын
ቤሊዝ ቆረጠልሽ በቃ ከዚያ አስመሳይ ነቀርሳ
@Zenebu25
@Zenebu25 2 ай бұрын
Yeshalatale
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ቤሊዝ ኦክታይን ባጣም ነው ምታፋቅራው ግን ባሷም እጅ ይሞታል 😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@kiys2282
@kiys2282 2 жыл бұрын
አዎ እውነት ነው እሳይ ደግ አረገች በስተመጨረሻም ቢሆን አንጀቴ ራሰ😡😏😏
@ሄሉጋልደራ
@ሄሉጋልደራ 2 жыл бұрын
ይምታል መቼ አፍ ደስ ይል ነበረ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
የ መሪየም አባት በጣም ነው ያሳዘኑgn uff wellahi sjeten belugn 😭😭
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 2 жыл бұрын
የሣቫሽ አባት እኮ ሥራዉ ሁሉ እንደእድምዉ ሣይሆን እንደ ወጣቶች ነዉ😂😂😂
@Mንኝ
@Mንኝ 2 жыл бұрын
ፊይል መሆኑን እያወኩ የምናድድው ንገረስ😅😅😅
@dhshbsdhgshsh5492
@dhshbsdhgshsh5492 2 жыл бұрын
የኔ ማልቀስስ ምን ይባላል🤣🤣😭🤣🤣🤣
@Zabebah-v6r
@Zabebah-v6r 5 ай бұрын
እኔሥማልቀሤይገርመኛል
@ስንትሽነኝ
@ስንትሽነኝ 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውየ ያስቀኛል የሞት መላዕክት እመስላለሁ እንዴአላላም😂😂
@lovslovs4069
@lovslovs4069 2 жыл бұрын
እኔም
@aotali8812
@aotali8812 12 күн бұрын
😂😂😂
@shumaiya5915
@shumaiya5915 2 жыл бұрын
ኦክታይ የሥንቱን ሠው ሂወት ነው ያበላሸው ይሄ ጨካኝ መሬም ባለውለታው ነበረች
@aaakkk1635
@aaakkk1635 2 жыл бұрын
ወዶቺኮ ውለታን አያውቁም።
@shumaiya5915
@shumaiya5915 2 жыл бұрын
@@aaakkk1635 እነዝህ ጡጦ እራሥ ሁላ
@duddhd4685
@duddhd4685 2 жыл бұрын
መሬም ናት እያባላሸት ያለቹ ምናለ እስዋ በሞቸች
@amsaeed1243
@amsaeed1243 2 жыл бұрын
የሳቫሽ አባት ይመቸኛል ዘና ነው የሚያደርገኝ
@lmelme4375
@lmelme4375 2 жыл бұрын
ውይ ፓሊሷን ስወዳት ❤🌹መርየም ደሞ እያናደድሽኝ ነው
@ddgdvvd19
@ddgdvvd19 2 жыл бұрын
ማነዉ እንዴኔ ጉቹሉን የሚወደዉ🥰👌
@MarituTibeb
@MarituTibeb 4 ай бұрын
እኔ
@አልሚየናቷ
@አልሚየናቷ 2 жыл бұрын
ማርያምየ የኔ ኣልቃሿ💔😢
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
አየ ፓሊሷ ይመችሽ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
መሪየም የኔ ቆንጆ aslekesechign💔😥
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 3 ай бұрын
ኡዛይን አየሁት ልበል😊
@ሃዊይቲነኝየቤተሰቤወዳጅ
@ሃዊይቲነኝየቤተሰቤወዳጅ 2 жыл бұрын
እደዚህ ነዉ ያልነዉ በሰአቱና በትክክል ልቀቁልን ቃናዎች😘😘
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 жыл бұрын
የዚህ የተረገመ አቃቢ ህግ መጨረሻዉ ናፈቀኝ👊👊
@azugaltigray8414
@azugaltigray8414 2 жыл бұрын
ሁለተኛ ጨጋራ ነው ኮ የፈጠረብኝ😭😭😭
@RahmaRahma-zi3do
@RahmaRahma-zi3do 3 ай бұрын
ኮሜቶች 😂😂😂😂
@SalamSalam-j1y
@SalamSalam-j1y 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለዚህችቀን
@asly8915
@asly8915 2 жыл бұрын
ይሄ አቃቤ ህግ መርየም ብትሞትም እንኳን ጭንቅ የለውም የሰው አውሬ 😭😭😭😭
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 жыл бұрын
መሬም ቀዉላላ የተረገመ ፍቅረኛ አባትሽንሂወትሽንአጨለመዉ💔እዉነቱንብትናገሪ ገናዲሮ ይሄአዬደርስብሽምነበር
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
እና እውነቱን ከተናገረች ፊልሙ ያበቃል ክክክ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 жыл бұрын
@@fetihajilalutube6339 ክክክክክ😂
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 2 жыл бұрын
እውነት ከርፋፋ
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
@@fetihajilalutube6339 ችግሩ እሡነው😂😂😂
@ኢስላምነዉህወቴ
@ኢስላምነዉህወቴ 2 жыл бұрын
ደሪን &ኦክታይ የሳቫሽ አባት መሬም አቃጠሉኝኝኝኝኝኝ
@MikiMobile-i8u
@MikiMobile-i8u 6 ай бұрын
ለምን
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
የሳቫሽ አባት ፅፅፅ ሲል ያስቀኛል ክክክ ይመቻችሁ
@alemneshteklehaimanot1783
@alemneshteklehaimanot1783 2 жыл бұрын
ሰላም 😍 ቃና ውስጤ ነው 👌
@gondrewa
@gondrewa 2 жыл бұрын
ሚዘጋ ይዝጋቹህ 😄😄
@hasnahaji5694
@hasnahaji5694 2 жыл бұрын
😁😁
@yemayenafaki
@yemayenafaki 2 жыл бұрын
ድገም ይሠሙሀን ክክክ
@RahemaGho
@RahemaGho 3 ай бұрын
ይህንን ፊልም ማነው እደኔ የሚከታተለው
@MuhammadMuhammad-gq4ls
@MuhammadMuhammad-gq4ls Жыл бұрын
እረ ይሄ ጠበቃ በሺተኛ አደረገን ወይኔ መቃጠሌ
@nacimaHUSSEB
@nacimaHUSSEB 6 ай бұрын
መሬምበጣምነውያናደደችኝበሶምክነያትአባቶሞተ
@remlaahmed2871
@remlaahmed2871 Жыл бұрын
ውሳኔ ደስየሚል ፊልም ነው
@nsbhhs
@nsbhhs Жыл бұрын
አይወርድልኛለ ምላድርግ
@ebbaa
@ebbaa 2 жыл бұрын
የመክፈቻ ዘፈኑን ግጥም ለምትፈልጉ !!! ኡጉዙ ባና ኢስኪሰ ኣዱጉ ኢሊዮር ደርምኬ ባነቢ አረና ኤዱ።🤔🤔🤔
@genetamare-pd8jt
@genetamare-pd8jt 3 ай бұрын
ኦዛይ 😂😂መብረቅ ላይ ፂም የለውም ነበር
@fatuma4439
@fatuma4439 2 жыл бұрын
አረ የኔ ጥያቄ የሆናብ ይህ ፍልም በሰምት ስንቴ ነው የምተየዊ
@masiketema6086
@masiketema6086 2 жыл бұрын
ደሞ ተረኛዋ የጉችሉ እናት ናት ኡፍፍፍ😢😢😢💔💔💔
@zahraseid1879
@zahraseid1879 2 жыл бұрын
ትሞታለች እንዴ
@abshiroirshad2194
@abshiroirshad2194 2 жыл бұрын
awo
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 2 жыл бұрын
አዎ ስታሳዝን እሳንም ይገላታል ይሄብሽቅ
@aminatenamanyitebesaminat2004
@aminatenamanyitebesaminat2004 2 жыл бұрын
ትሞታለይደ 😳
@aotali8812
@aotali8812 12 күн бұрын
😢😢 ኣሁንስ ይህ ፈልም ላቋርጠው ነው
@shumaiya5915
@shumaiya5915 2 жыл бұрын
ሠላም ውዶቸ ያው መቃጠልነው እነሡ ብራቸውን እየላጡ እኛ ምን ቤትነን 😜😜😜😜😜
@እሙካሊዲ-ቈ3ከ
@እሙካሊዲ-ቈ3ከ 2 жыл бұрын
😄😄😄😄💛💚
@አለነውመጨርሻይመጣል
@አለነውመጨርሻይመጣል 2 жыл бұрын
እኔም የገረምኝ የጨጋራየ መላጥ😀😀😀
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 2 жыл бұрын
😂😂😂እኛ አሽቃባጮች ነን
@shumaiya5915
@shumaiya5915 2 жыл бұрын
@@mahiyakiya1050 እ 🤣🤣🤣🤣
@እሌኒሚዲያ
@እሌኒሚዲያ 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@WaT-zp8ui
@WaT-zp8ui 4 ай бұрын
ረ በዚህ ፊልም መጨረሻ አኳኳኝ
@mmayfano1297
@mmayfano1297 2 жыл бұрын
መሬምየ የኔ ቅመም😘ቀጣዩን በፍጥነት ቃናዎች
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 2 жыл бұрын
ሁሉም ሠዉ ቢሆን እዉነትን ለማግኘት ወደፊት በጥንካሬነት ከተጓዘ እዉነትን ያገኛል
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 2 жыл бұрын
የሞት መልአክ እመሥላለሁ ዴ አላለም 😂😂😂😂
@RahmaRahma-zi3do
@RahmaRahma-zi3do 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fatuma4439
@fatuma4439 2 жыл бұрын
አረ ወይኔ በጉጉት ልሞት ነው
@saleemaassen7129
@saleemaassen7129 2 жыл бұрын
እቤሊዝ ጋር የመጣዉልጅ ወንድሟነዉ አይደል
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 3 ай бұрын
አይመርየም ሆደባሻ😢😢❤❤❤❤❤
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
አይ ጉቹሉ የያዘህ የፍቅር አባዜ
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
😂😂😂😜
@rediatdereje7607
@rediatdereje7607 2 жыл бұрын
Ere yurdal endet endemyasekege eko ebde neger new😂😂😂😂
@aynadisadino
@aynadisadino 5 ай бұрын
ኡዛይን አየሁት ልበል 😂
@TareaRere
@TareaRere 4 ай бұрын
አዎእኔምመሠለኝ
@ያረቢበእዝነትህ
@ያረቢበእዝነትህ 2 ай бұрын
እእእ እዞይ😅😅😅
@wubalemsilas7888
@wubalemsilas7888 2 жыл бұрын
Oketaye ahun yebelawun hulu litawuki nas
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o 2 жыл бұрын
ሲናንየ መጣሁልክ😂
@hayathayat8684
@hayathayat8684 Жыл бұрын
Temeleshi enega new
@እትዮጵያለዘለለምትኑረ
@እትዮጵያለዘለለምትኑረ 2 жыл бұрын
እች ደሪን ምትበሏ ስተናድድ ኤጭ
@MikiMobile-i8u
@MikiMobile-i8u 6 ай бұрын
በጣም
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 жыл бұрын
ወይ ኦክታይ የጅሽን ታገኛለሽ መርየም አላለም ሆሆሆሆ
@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200
@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200 2 жыл бұрын
Go go go ኦክታይ አንጫጫቸው
@netanetemebrate7647
@netanetemebrate7647 2 жыл бұрын
Efffff meriyem betam new yemetasazenegn
@Zahra-xq1en
@Zahra-xq1en 21 күн бұрын
እየተሞዳሞዳቹህ አለ😂
@Taaj163
@Taaj163 2 жыл бұрын
This movie make me heart attack 😭
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 2 жыл бұрын
ኦኩታይ አዉሬ ነዉ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 жыл бұрын
20:54 😮😂😂😂😂
@ጋልራያ-ጸ9አ
@ጋልራያ-ጸ9አ 2 жыл бұрын
Selam 💊
@Zenebu25
@Zenebu25 2 ай бұрын
Uffff ocetaye enineme ligelegne new
@Hiwotesisay-r4r
@Hiwotesisay-r4r 4 ай бұрын
ማንነዉመሬምእድኔያስለቀሠችዉ😢😢
@ኢትዮጵያ-ረ3ፀ
@ኢትዮጵያ-ረ3ፀ 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጠበቃ ነው ስበሀት ለአብ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ይሄ አቃቢ ህግ የሚዋረድበት ቀን ናፈቁኝ
@selamaberayutub6283
@selamaberayutub6283 5 ай бұрын
ነገሩኝ ገና እየይሁት ነው ኡዛይ አለ እድ
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 3 ай бұрын
ኡዛይን ይመስላል አይደል ፀጉር በዛበት እጂ
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ 2 жыл бұрын
የዝህን ያቃቢ ህግ መጨረሻ አይቸ
@ትንሾነኝ
@ትንሾነኝ 2 жыл бұрын
ሞት ነዉ መጨረሻዉ
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o 2 жыл бұрын
ሲመስለኝ መርየም የፃፈችውን በኀላ አድሰው ያገኘዋል
@sharashara7247
@sharashara7247 2 жыл бұрын
ኦክታይ ያነሰዋል😂
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 2 жыл бұрын
ኦክታይ የምትባል ክፉ ሰው
@FortoOo-d9p
@FortoOo-d9p 9 ай бұрын
ኣብዪ መሀመድ
@mdadi127
@mdadi127 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 жыл бұрын
36:24 oh yah 😂
@selinademi5206
@selinademi5206 2 жыл бұрын
እረ የፋዚሌት ልጆች እባካችሁ
@simegnmosisa26
@simegnmosisa26 2 жыл бұрын
ለምን ዘጉት ፖልስ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
ወኔ ያቃቢ ሂጉ መጨረሻው ናፈቀgn Esti Ende ne ሳቫሽ bedereselachew ቢሎ በጉጉት yetemegne 😥👍💔
@ለእኔህይወትክርስቶስነው
@ለእኔህይወትክርስቶስነው 2 жыл бұрын
ይሞታል ያዉም በቤሊዝ እጅ
@manasbshara2793
@manasbshara2793 2 жыл бұрын
አይ ቡጅሉ ሁለታቹሁ እየተሞዳሞዳቹሁ አላለም አይ የፍቅር ቅናት 😂😂😂😂
@Zemiseyd
@Zemiseyd 3 ай бұрын
መሬምስቃይሽበዛ😭😭😭
@hikma7243
@hikma7243 2 жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ መሬም ዘጋሽኝ 😏🥵
@abshiroirshad2194
@abshiroirshad2194 2 жыл бұрын
film new teregagi
@hikma7243
@hikma7243 2 жыл бұрын
@@abshiroirshad2194 film mehonun iyaweku menadede aydel yemigermegn 😭😂
@UmamAbdu-pc9tt
@UmamAbdu-pc9tt 10 ай бұрын
እኚኚኚኚኚኚኚኚኚኛኝኝoktai
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 2 жыл бұрын
እጭ ማርያም ኣንቺ ኣደለሽም የገደልሻት ኣትናፋረቂ እውነቱ ተናገር ባንቺ ምክንያት ስንቲ እየተገዳ ኣለ😡😡😡
@halimahalima1192
@halimahalima1192 2 жыл бұрын
Yeoktayn.mteresha.ayshe
@abshiroirshad2194
@abshiroirshad2194 2 жыл бұрын
ara be salam new ay kana bishq
@habeshawitqueen98
@habeshawitqueen98 2 жыл бұрын
ኦክታይን 😚
@semirahussen9937
@semirahussen9937 2 жыл бұрын
አይ መርየምዬ አረ ተፍሽው
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 2 жыл бұрын
ሰላም 😍😍😍
@kiys2282
@kiys2282 2 жыл бұрын
እኔ ባይገርማችሁ በማይገባኝ ቋንቋ ሰርች አርጌ እያየሁት ነው😢
@kalkalkal5423
@kalkalkal5423 2 жыл бұрын
Oktay yetergmk😭
@wedimenberu
@wedimenberu 5 ай бұрын
መሪያም ደንቆሮ
@እሥላምነውሕይወቴ
@እሥላምነውሕይወቴ 2 жыл бұрын
አረ ዋይፋየ እንቢአለኝ
@abshiroirshad2194
@abshiroirshad2194 2 жыл бұрын
bismilaah bay nikiw
@alemhaile4968
@alemhaile4968 2 жыл бұрын
ቀዳምን ሰንበትን ነዊሑ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 жыл бұрын
2:20 oh yah 😂
@mmaa4426
@mmaa4426 2 жыл бұрын
አር ክፈቱት ለኔ ብቸ ነዉ ወይስ እንዴት ነዉ
@ጋልሽረአንዳስላሴ
@ጋልሽረአንዳስላሴ 2 жыл бұрын
oktay gn min aynet sew neh
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
የገረመኝ ደብዳቤው ለሞተሠው
@titimusse6611
@titimusse6611 2 жыл бұрын
Lesnfch enat new yetwchu
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 2 жыл бұрын
አረ ለናትየዋ ነው ደብዳቤው ለሲፌንች አይደለም
@MuhammadQatar-lc8by
@MuhammadQatar-lc8by 5 ай бұрын
በዘህፊልም ሞኘሆኩቤተስብ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 жыл бұрын
5:34 😂😂😂
@ወለተማርያምየድንግል-ፀ8ኘ
@ወለተማርያምየድንግል-ፀ8ኘ 2 жыл бұрын
ይሄን የተላጠች ደሮ የሚመስል ጭልፊት ማላይበት ውይይ ቅጥልበል
@selamselam2633
@selamselam2633 2 жыл бұрын
Ke segno eske ehudi yhunilen
@abdelbaryabdella2073
@abdelbaryabdella2073 2 жыл бұрын
⁦❤️⁩⁦❤️⁩⁦❤️⁩⁦❤️⁩⁦❤️⁩😘
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
ምትናፍቁን ነገርሳ ቅዳሜና እሁድ በሪሞት ቢያልፍልን ያስብላል😂
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 8 ай бұрын
የመሬም አባት እንጅ መሬም አላሳዘነችኝም 😏😏😏😏😏😏😏😏
@RahmaRahma-zi3do
@RahmaRahma-zi3do 3 ай бұрын
😊😊
ዉሳኔ ክፍል 32 | Wesane episode 32
43:00
Kana Television
Рет қаралды 254 М.
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 5 | Sinkul Hiwot Episode 5
39:02
Kana Television
Рет қаралды 23 М.
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 99 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
ዉሳኔ ክፍል 30 | Wesane episode 30
43:36
Kana Television
Рет қаралды 277 М.
//በስንቱ/ /Besintu  "ዋናው ማንኪያ ነው"
33:54
ebstv worldwide
Рет қаралды 122 М.
ዮአዳን (ክፍል 46)
29:07
ለዛ
Рет қаралды 429 М.
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 1 | Sinkul Hiwot Episode 1
40:19
Kana Television
Рет қаралды 45 М.
Хотел похавать ночью тихо…
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 2,3 МЛН
Хотел похавать ночью тихо…
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 2,3 МЛН
Color absorbing gun🔫
0:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 26 МЛН