KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዉሳኔ ክፍል 69 | Wesane episode 69
41:09
ዉሳኔ ክፍል 71 | Wesane episode 71
41:28
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
ዉሳኔ ክፍል 70 | Wesane episode 70
Рет қаралды 262,804
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Kana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 488
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ
2 жыл бұрын
ሰዎች 70 ደረስን 70 ላይክ አፈልጋለሁ ኦክታይ መጣ እንጊድህ መልካም መቃጠል ይሁንልን ብለናል😁😁😁
@tigestfasicaw5943
2 жыл бұрын
እሽ እንቀጠላለን
@asnitube3283
2 жыл бұрын
😂😂😂ካሁን በኋላ ነው መቃጠል እፉፉ
@hanan2237
2 жыл бұрын
የኔቁልቋል እወድሻለሁ💔💞
@emufaisal796
2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
2 жыл бұрын
@@hanan2237 ልቁልቁልኪ ተደፍእዋ እኛም እንወድሻለን🤗🤗🤗
@nebilatube5713
2 жыл бұрын
🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ 🌱አንቱ የሁሉ በላጭ 🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌱አንቱ የድሆች አባት 🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ 🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ 🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ 🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ 🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን
@bestebeste448
2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@emanlastqueen8179
2 жыл бұрын
አላሁመ ሰሊ ወሰልም ወባረክ ዓላ ሰይድና ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@Ksa-tb3zx
2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@amsaeed1243
2 жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@Tube-cn7rv
2 жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@jarihachem1711
2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰
@SaAs-rt5bq
2 жыл бұрын
ኣሜን
@monavip4469
2 жыл бұрын
amen amen amen
@rgvcfajxf5923
2 жыл бұрын
ኣሜን
@abebeyegnadil1466
2 жыл бұрын
Amen
@FourPlus-qo6je
8 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤
@zadethiopianutbe
2 жыл бұрын
ውዶቸ ቅዳሜና እሁድ ማነው እደኔ የሚያስጠላው ይህ ቃናኮ መፀናናችን ነው ለኛ ለስደተኞች በሉ የሰኞ ሰው ይበለን ያበናት ሰላማችሁ ብዝትት ይበልልኝ እስካለም ዳርቻ
@rabiya2020
2 жыл бұрын
የትላንቱው አምልጦኛል ሸር አርጉልኝ
@hewothewot128
2 жыл бұрын
አረ አይባልም ቅዳሜ እና እሁድ እኮ ከሁሉም የተባርክ ቀናቶ ነው
@GalaxyGalaxy-su6cj
2 жыл бұрын
አሜን
@salisa795
2 жыл бұрын
ዮርዳል ደስ የሚለኝ ሰው ነው ✌️😆
@Hayat-tv2je
2 жыл бұрын
እህት የናፈፊሌት ምላይነዉ እሚተላለፈዉ ?
@fafihabshawit5667
2 жыл бұрын
@@Hayat-tv2je በቴሌግራም ነው በዩቱብ የለም
@Hayat-tv2je
2 жыл бұрын
@@fafihabshawit5667 ሽኩራን ወደ
@kahisuhagos4071
9 ай бұрын
በጣም ❤❤
@BirhaneGetachew-qq9ht
9 ай бұрын
ሁሉም በፍቅር ለተጎዳ ሰዉ እደ መሬምና ሳባሽ ይካስ ፈጣሪ አሜን
@ZaharaEshetu
2 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@ወሰን-ጐ4ለ
7 ай бұрын
.መርየም ና ሳፋጅ ሰወ የሌለበት ቦታ ይሒዱ የምትሉ ብቻ
@saras9710
2 жыл бұрын
ሁለቱ ቀን።እንደ ሁለት ሳምንት የሚሆንብኝ እኔ ብቻ ነኝ ማለትም።ቅዳሜና እሁድሽ
@WasKan-x5c
3 ай бұрын
እኔ ካሁን ቡሀላ ማየት አቆማለሁ በቃ በጣም አስጠላኝ ኧጮ ቻዉ ዘመዶቸ 😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መሞት ነበረበት ይሄዉሻ😢😢😢
@Zebiba-tu6hw
17 күн бұрын
ይሞታል መጨረሻ😂😂😂
@brehantube
2 жыл бұрын
ሰላም የማዳም ቅመሞች የነገው ፃዱቁ አቡነተክለሀይማኖት ይጠብቋችሁ በረከት ርደኢታቸው አይለያችሁ🥰🥰🥰👈
@mimochamchoum1921
2 жыл бұрын
መነው እንደ እኔ ኮሜት መንባብ ምውድ ኮሜቶች ጣቅለለ በኦክተይ ተጀምሮ በኦክተይ አለቃ 😂😂😂😂😂
@fgfghg1431
2 жыл бұрын
ሁሉምስለኦክታይነው ያወሩት ያቀጥለንእግደህ😁😁😁😁
@ሠላምለሀገሬ-ነ4ጸ
Жыл бұрын
ኦክታይመጣ😅😅😅😅
@mominaali2586
2 жыл бұрын
አፍፍፍፍ ማነዉ እዴኔ ኡክታይን የሚጠላ 🤒🤒🤢👍
@ሩሐማየአርሴማልጅ
2 жыл бұрын
እነ ሰዎች አሁንም የሆነ ተንኮል አስበዋል የመርየምን ህይወት የኦክታዮን ማትረፍ ብቻ ሰኞ ያድርሰን
@mahelatmahemahelatmahe2298
2 жыл бұрын
ቃና ውስጤ ነው❤👍
@fgfghg1431
2 жыл бұрын
ኮሜቶች ዛሬበሳቅ ጨርሳችሁ ኦክታይመጣ ኦክታይመጣነው የሚለውኮሜታችሁ አይዞን 😁😁😁😁
@ZaharaEshetu
2 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ይሄ የተረገመ ኣክታይ መጣ አላህ ያቃጥለውና እሱ ነበር መሞት ያለበት😢😢😢 በጣም ቆሻሻ ነው ኦክታይ
@ፅጌሬዳጋልሃገረትግራይ
2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሰደት የመረሮው የሰዎቹ ፀባይ እራሱ መቻል ኣቃተኝ ዝም ብለው ጭቅጭቅ ናቸው ኡፍ💔
@meronfikir3385
2 жыл бұрын
አይዞሽ ቻይ ታገሺ
@jemilaweloye2595
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ነኝ አቃጥላ ልትደፋኝ ነው
@ፅጌሬዳጋልሃገረትግራይ
2 жыл бұрын
@@meronfikir3385 እሺ እህቴ😍
@ፅጌሬዳጋልሃገረትግራይ
2 жыл бұрын
@@jemilaweloye2595 ኣይዞን እሰከ ውዴ ኣንድ ቀን ልናገለግል ይሆናል🙏
@alhamalhaam905
2 жыл бұрын
እንም 😭😭😭😭😭😥😥😥
@Samera-um8ly
8 ай бұрын
ታቃላችሁ ኦክታይ ሳይኖር ትንሽ እረፍት ነበረኝ እግዲህ መጣ መልካም መቃጠል🙅🙅
@molliyaputhahaseena1536
2 жыл бұрын
የሰይጣን ስብስብ መጣ ኦክታይ የደሪን እናት የቡርጁ ባል ትግስቱን ይስጠን ያቃጥሉናል እንግዲህ
@mahifkrtube8311
2 жыл бұрын
የ ኦክታይ አለመሞት ሁሉንም ሠው ይጎዳል
@tse3696
2 жыл бұрын
ኦክታይ ብትሞት ይሻልህ ነበር ቀሪው ህይወትህ ለራስ ሳይሆን ለደሪን ነው
@ፋፊነኝተስፈኛዋ-ቐ3ፈ
2 жыл бұрын
ኦክታይ ከመጣ እግድህ የጨጓራ መድሀኒት መፈለግ አለብኝ ማለትነዉ ፊልም መሆኑን እስክረሳ ድረስኮነዉ እሚያናደኝ አይይይ😥😂
@ጓልትግራይሽኮር-ዐ5ረ
2 жыл бұрын
🤣🤣😁#
@wegahtagedey7294
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@------7948
2 жыл бұрын
😂🤣🤣🤣
@AyishaMohammed-j6s
Жыл бұрын
ክክክክክእረገደልሽኝ
@SamerahSamerah-fl7hy
7 ай бұрын
😹😹😹
@ማንእደናት-ፈ2ለ
7 ай бұрын
የኦክታየ መምጣት😂😂😂ባለፈው ሙቶ ተነሳ የተባለውን ልጂ አስታወሰኝ😂😂😂😂ያነልጂ ግን ቱመልሶ ሄደደ😂😂😂
@eigsiv5340
2 жыл бұрын
ኦክታይ አምሮብሀል😂😂
@hayahaya6353
2 жыл бұрын
ግን እኔ ብቻ ነኝ የደርን እናት ጣፋጭ በቀል የምትሰራዉ ጀይዳ ትመስላለች እች አረጉት ሁና ነዉ እንጅ ጀይዳ ናት👌
@ዙዙነኝ-ረ3ሐ
2 жыл бұрын
አወን ትመስላለይ
@zamzammuhammed5829
2 жыл бұрын
ትመሥላለይ እናቶናት
@rahmehrousan2601
2 жыл бұрын
@@zamzammuhammed5829 ክክክክክ
@Amiጓልትግራይ
2 жыл бұрын
የኤርትራ ሰራዊት እና ኦክታይ አንድ ናቸዉ መሰሪዎች እንግድያዉስ ፈጣሪ የስራቹ ይሰጣቹ☝
@ፌብ-ዘ24
2 жыл бұрын
ዓንጃን ባንተ ቤት ተላግጠህ ሞተሃል ናይ ኤርትራ ሰራዊት ኣበይሞ ፈሊጥካዮም በኣንጻሩ ትግራይ ፈጣሪ ይጠብቃት
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
2 жыл бұрын
ኦክታይ እንኳን ደህና መጣህልን ከመዳም የተረፈዉን ጨጓራዬን ለመላጥ ደሞ አምሮብሀል 🤪🙄 🤣
@alhamalhaam905
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄🙄
@dubaidubai-cn4qu
2 жыл бұрын
😂😂😂
@hyathayt6301
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@AyishaMohammed-j6s
Жыл бұрын
ክክክክክ
@kahisuhagos4071
9 ай бұрын
ትንሽ ሰላም ኣግንተን ነበር ኮ 😂😂😂😂
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
2 жыл бұрын
ክፉ ሰው አይሞትም የምባለው እውነት ነው ለካ ይቅር ይበለኝና የኦክታይ መትረፍ አናደደኝ
@Hawa-m8i
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hayahaya6353
2 жыл бұрын
ስጀመሪ መቃጠል የለለ ፍልም አያምሪም እኮ ኦክታየ ደሞ መጣ😂😂😂
@ባጡነኝቀባጥዋ
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@mimisimrat963
2 жыл бұрын
አረ ጺም ሲለካ በ ኦክታይ😍👍 ለውጥ አለ ወንድ ጺም ሲኖረው ድርብ ውበት 😒🤟😋
@zamzammuhammed5829
2 жыл бұрын
kkkkk ቲያሥጠላ
@HaliAli-ty9vk
6 ай бұрын
😅😅😅
@Azzam-n2g
14 күн бұрын
ኦክታይ ያሳቀኝ እኔ መሬምን ብሆን ሁሌም ሱሪ እለብስ ነበር 😅😅😅😅😅 ሲል 😅😅😅
@alemyemodeshlijtube19
2 жыл бұрын
ኦክታይ ከጋሀንብ ተባሮ መጣ እንግዲህ እኛን ሊያቃጥለን ነዉ😂🙄
@alhamalhaam905
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኣዎ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁
@Hanna-kc4fi
2 жыл бұрын
😂😂
@احمدالاحمد-ك8ض1ه
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MdEkaram-g3q
Ай бұрын
የኮሜት ክፋት ለካ ከዛም መባረር አለ😢😮😅😅😅😅
@kdyja1017
2 жыл бұрын
የሰኞ ሰው ፡ይበለን፡🥰🥰🥰
@ዜድtube1921
2 жыл бұрын
አየ ኦክታይ እንኳን ከህድክበት በሰላም መጣህ🤣😹😹ምርቦት ነው የመጣ🤣😹
@weyntiesheta4365
2 жыл бұрын
ኩችሉ ሽጉጥኳን ሳይዝ ሰው ሊዎጋ ይሄዳልዴ አይይ የኔ አንበሳ የሣባሽ አባት ሢያስቅ ሬዛላይ ሲጮህ እረዛ አቤት ትግስቱ
@emramekram8543
2 жыл бұрын
በርክ ምንም ቢሆን የሳርጉን ዘር ነው አላለም😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
ድጋሜ ተወዴለድኩ አላለም😂🙈ኦክታይ😂
@salisa795
2 жыл бұрын
ኦክታይ ሴጣኑ እንኳን ደህና መጣህ ያላተ አይደምቅም ቤቱ ✌️✌️😆😆
@tarikenew2614
2 жыл бұрын
ወየው🤣🤣🤣🤣
@salisa795
2 жыл бұрын
@@tarikenew2614 አሁን ሞቅ ሞቅ ይላል ቤቱ 😂😂
@Tube-cn7rv
2 жыл бұрын
ወይኔ ጨጓራየ መልሶ ሊነሳብኚ ነዉ 😁 😢
@------7948
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂𝗺𝗮 𝘁𝗼𝗼
@tube-om1fc
2 жыл бұрын
ክክክክክ
@ገነትጋልሃገረትግራይ
Жыл бұрын
ክክክ ብአክታይ😂😂😂😂
@AMINAsaLiya
2 ай бұрын
ኡፉፉፉፉ ኦክታይ ለምን መጠህ በመምጠታ የታነደደ እስክ ለይክ😂❤❤
@TegesteTegest
5 ай бұрын
ኦከታው ይ እኮን ደህና መጣህ ጨጎራይን ልትልጠው
@sahadaethiopia7532
2 жыл бұрын
ኡክታየ መጣ እግዴህ ሊረብሻቸዉ ነዉ ሳባሽን እና መሪምን
@dvghhebdggh7877
2 жыл бұрын
ጨጓራየ ሆይ ጥናቱን ይስጭህ ኦክታይ ከች አለልህ
@SisoSiso-d8h
6 ай бұрын
የፊልም መጨረሻውሥያሥጠላኝ ኦክታየመጣ አጪ ሙቶ አልነበር😢😢😢😢
@KhokhobKhobia
2 ай бұрын
ወይኔ ኦክታይ ተመልሶ መጣ ወይኔ ዛሬ ልቃጠልነዉ ትንሽ ኣሳርፌ ነበር ኡፍ😢😢😢😢😢
@Hayat-tv2je
2 жыл бұрын
እሢኮመቶች አድጥያቄመለሡልኝ የናፈዚሌት ምላይነዉ እሚተላለፈዉ
@nebilatube5713
2 жыл бұрын
ኦክታይና ደሪን መልካም ጋብቻ😅😅😅
@zahrazaed6524
2 жыл бұрын
😅😅😃😃
@sarahsaeah3196
2 жыл бұрын
😁😁
@zamzammuhammed5829
2 жыл бұрын
ሊጋቡነውደ ግን ?
@Mmm-nu1dp
2 жыл бұрын
😁😂😅
@sitiaswab1492
2 жыл бұрын
እኔ መሬምን ቢያደርገኝ ሁለዬም ሱሪ እለብስ ነበር አለ 😂😂😂😂😂😂
@hayathayat8684
2 жыл бұрын
Ahun kemis slelebese new
@እናትዩቱብEnatTube
Жыл бұрын
እኮ እዳል ሞተ አስቤ ነበር አይ ይህ ሸይጧን ሠውየ ሸብቶ መጣልን 😅😅😅😅😅😅😅
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
2 жыл бұрын
ደሪን የኦክታዩ ሞግዚት ሆነሽ አርፍሺው ክክክክ
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
እንግድህ ኦክታይ አልበቃን ብሎ። ሌሎችም ተጨመሩ አይ። መቃጠሌነው በቃ😭🙄🙈😂😂😂😂
@hiwotloha9070
2 жыл бұрын
ዌል ብለናል በኦክታይ መቃጠላችንን ክፉ እኮ ሳይጨርስ አይመርሽም😂😂
@azugaltigray8414
2 жыл бұрын
😁😁
@seadaseada9136
2 жыл бұрын
@@azugaltigray8414 ልክብለሻ
@WikoY-hb2pj
Жыл бұрын
ኦክታይ እንድሚመጣ የጠረጠረ ሰው ማነው ሰይጣን ስለሆነ በላይክ
@vivovivo5181
2 жыл бұрын
ኦክታይ ሰልጥኖ መጣ ጭራሺ 😂😂
@t3yy346
2 жыл бұрын
ፅብቅቲ ፍልሚ እባ ተናገረኒ ተጋሪ ዓይነይ 😍😍😍
@LoveLove-zx8fl
2 жыл бұрын
ኻብ ቃና ድዩ
@rozihalefom1589
2 жыл бұрын
ፈሪሃ
@seluselu6245
Жыл бұрын
ዘይረአክዮ ተኮይነኪ ጣፋጭ በቀል ብጣዕሚ ቆንጆ እዩ
@kalbak4392
2 жыл бұрын
እኳን ደናመጣችሁ
@ስለፍፁምምልጃዉለኔግንይለ
2 жыл бұрын
ኦክታዬ ኦክታይ የምትሉ ምንም አያረግም እኮ ማለቴ በርክን ብቻ ነዉ የሚገላዉ እና የመሪያምን እና ሣባሽ ሠርግ ብቻ ነዉ የሚያበላሸዉ እና መሪያምን ያግቷታል ከደሪን ጋር ከዘ ቤሊዝ ትገለዋለች በመጨረሻ
@emuemusha3323
2 жыл бұрын
Welcome Oktay🙆🤔
@mekdesmekdes2268
2 жыл бұрын
ዩርዳን በጣም ነው ምይስቀይኝ 😄
@simegnehmossiye2765
2 жыл бұрын
የማዳም ልጆች ለምንድን ነው subscribers የማታረጉኝ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ለመልቀቅ ተዘጋጅቸ አለው እባካችሁ ተጠቀሙብኝ
@አልሚየናቷ
2 жыл бұрын
ኦክታይ መጣ አሁን ጨዋታው ጀመረ
@rahmetwolloyewa8190
2 жыл бұрын
ደሆና ሁኘ ነበረ ኦክታይ መጣ ሊያሣምመኝ 🙄🙄🙄😄😄😄
@AM-ly3op
2 жыл бұрын
😂😂😂
@monavip4469
2 жыл бұрын
አሁን እግዲ ኦክታይን ና የደሪን እናት ወይኔ ማበድ
@Ksaksa567ksakkKsaksa56ksakk
11 ай бұрын
ኦክታይ ና ደሪን መልካም ጋብቻ😂😂😂
@GhbHhbb
2 ай бұрын
አልገባኚም ተቃጥሎ አልነበር ኦክታይ🤔🙄😂
@WeledtemariamMola-u9q
11 ай бұрын
ኦክታይንሳላየውፊልሙደስይላልአሑንግንሊያስጠላነውኦክታይነቃይኸሠይጣን
@ysha3343
2 жыл бұрын
ጣፋጭ በቀሎችን ሠላም በሉልኝ 3ቱ ጓደኛሞች እፍፍፍፍ
@qwqwas6912
2 жыл бұрын
ኦክታይ መጣ ደሞ ሊያቃጥለኝ😓😅😂
@RadiyaJamal
2 ай бұрын
Oktayen bemayete desi belognal
@jeedsdleesam242
Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ይጠላሀል ኦክታይ ጨጓራዬን ላጠው እኮ ደሞ መጣህ
@መቅደሥ-ፈ9ፈ
2 ай бұрын
ክፌሠው በቀላል አይሞትም የሚባለው ለካ እውነትነው😂😂😂
@ZuzubintTesfaye
10 ай бұрын
ወይኔ ኦክታዬ መጣህዴ አይይይይ ምናለ ይዞህ ሂዶ በነበረ😂😂😂😂😂
@merhawit8832
2 жыл бұрын
ደሪን ዶሞ ብለሽ ብለሽ የ ኦክታይ ሞጉዚት ሆንሽ 😂
@mamismam1055
2 жыл бұрын
Kkkkkk
@ፌብ-ዘ24
2 жыл бұрын
ሀለቱም ሲያወሩ ደስ ኣይሉም
@fayza5026
2 жыл бұрын
ወይ ዛንድሮ ኦክታይ ታቃይሮዋል ዳሞ ያዳሪን ፍቅራኛ ሆና
@ayishaatisha8475
2 жыл бұрын
ወይኔ 🤣🤣🤣ወላሂ 🤣🤣ባሳቅ 🤣🤣🤣🤣ኦክታይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌
@kidistyemariyam1786
2 жыл бұрын
ኦክታይ is ሌላ ሰዉ መሰለ☺☺☺ቅዠታም ሲቃዥ
@taleffyeshitila6696
2 жыл бұрын
3ዘገምተኛ አንድቤት ደስሰ ይላል
@GeniGeni-uf7gc
2 жыл бұрын
ኦክታይን ያየው እንደኔ አለ ውይ ሞስሎኝ ነው
@rabiaseid9775
5 ай бұрын
እኔኮ የኦክታይ ሞት ዱሮዉንም አላመኩም ነበር😂😂
@netsaneta9349
2 жыл бұрын
Oktay ena melaw demate nager naw ayemotem enda 😳😳😳
@fatuma4439
2 жыл бұрын
ሀሙስንና አርብን እኔ እንደ ሳከረም ሀራቄ አሰድሮ ቅደሜእና እሁድ ነው የምያዮዊ😋🤗😍😂😂😂
@als6152
2 жыл бұрын
ኦክታይ መጥቻለሁ አላልክም እኮን መጣህ😂😂😂😃✋😞
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
መቃጠሌነው እንግድህ ኦክታይ መጣ እህ🙄🙈😂😳
@WaT-zp8ui
5 ай бұрын
እደ እሄ ፊልም ሠባ ላይ ሢደርሥ ሊያሥጠላኝ ነዉ መሠል ምክንያቱም ኦክታይን ሙቶ አነበርደ ለካ ሠይጣነዉ
@t3yy346
2 жыл бұрын
ኦክታይ ከመጣ መልቀስ ይጀምራለወ 😢😢😢🥺🥺
@Abdollh-z1v
4 ай бұрын
የደሪን እናት ዋው
@HamAda-os6pv
7 ай бұрын
ኦክታይ. ከመጣ. ጨጓራየ. ተላጠበሉኝ. ሠወች❤❤❤
@bestebeste448
2 жыл бұрын
በጋዛ ስልኬ ልቃጣል አይ ዜድ🙃🙃💃💃💃
@tigistidagafe3893
2 жыл бұрын
Min akatalash
@ወሰን-ጐ4ለ
7 ай бұрын
.እኔ ከምር ለቀቅሁ አላይም ጨጓራየን እወደዋለሑ ኦክታይል ከመጣ
@remlaahmed2871
2 жыл бұрын
ኦክታይ አለማለትነው በሂወትአለ ማለትከባድ ነው 🥲🥲🥲🥲🥲
@እሙአቡበክር-ደ5ወ
Ай бұрын
ሰህ😮😮😮😅😅😅
@mariamoumer
2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች
@msrhabrhh5351
2 жыл бұрын
ማነው ኦክታይ በመምጣቱ ደስ ያለው ምክንያቱ ኦክታይ ሲኖር ነው ፊልሙ የሚያምረው😉
@ዙላይካዙላይካ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😁😁
@ayishaatisha8475
2 жыл бұрын
ምን ይመሥለል ሥያሥጣላ 😁😁😁🤣🤣🤣🤣👨👨👨👨👨🎅🎅🎅🎅🧔🧔🧔
@hayatseid6725
2 жыл бұрын
😂😂😂እና በንደት ሾቄያከሀ
@እረባሿነኝየሱበቻ
2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ በጣም ተናድጀአለሁ
@danitofa9462
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ጣፍጭነኝቅንዝንዟ
2 жыл бұрын
ዴህና አርፈነበር መጣያእበት አምሮበታል
@HaliAli-ty9vk
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@SdSs-wq8ty
5 ай бұрын
አቤት ካሜት ደስ ሥትሉ
@ዙፋን-ዸ6ፐ
2 жыл бұрын
አያችሁ አልሞትም ብዬ ነበር
@reemyoutube7802
2 жыл бұрын
በቃ ይሄ ድራማ ሊያልቅ ነው ማን ያቃጥለን ይሆን ደግሞ
@KedjaMehmud
2 ай бұрын
ምንእየተካሄደነው ኦክታዬ መጣ ኮ ጉድ ጉድ 😢😢
@BirqisaGeera
Жыл бұрын
አሁንስ ካፋኝ ኦክታይ አሁንም አለህ😢😢
@zuziyoutubeapp6879
2 жыл бұрын
አቶ ዮርዳይ ❤👍
41:09
ዉሳኔ ክፍል 69 | Wesane episode 69
Kana Television
Рет қаралды 246 М.
41:28
ዉሳኔ ክፍል 71 | Wesane episode 71
Kana Television
Рет қаралды 233 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
0:53
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
0:24
Thank you mommy 😊💝 #shorts
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
41:02
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 45 | Sinkul Hiwot Episode 45
Kana Television
Рет қаралды 30 М.
43:59
ዉሳኔ ክፍል 94 | Wesane episode 94
Kana Television
Рет қаралды 420 М.
9:48
🔴 የ አምባሳደሩ ሴት ልጅ ክፍል 1 🔴 አጭርፊልም | Achirfilm | film wedaj | አጭር ፊልም NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ | ቱርክ ፊልም |
bk squad 2
Рет қаралды 66
43:57
ዉሳኔ ክፍል 75 | Wesane episode 75
Kana Television
Рет қаралды 251 М.
8:45
የመርየም ለማመን የሚከብድ አስገራሚ እውነተኛ ማንነት| Wesane Episode 90 |Kana Television| Kana Mert |Ethiopia
Kana Mert
Рет қаралды 244 М.
55:19
ጣፋጭ በቀል ክፍል 1 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 1,5 МЛН
45:35
ዉሳኔ ክፍል 72 | Wesane episode 72
Kana Television
Рет қаралды 267 М.
41:14
ዉሳኔ ክፍል 51 | Wesane episode 51
Kana Television
Рет қаралды 276 М.
44:50
ዉሳኔ ክፍል 77 | Wesane episode 77
Kana Television
Рет қаралды 238 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН