KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ገድለ አቡነ ዘርዐ ቡሩክ ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 13 October 2023
3:33:41
ገድለ እምነ ወለተ ጴጥሮስ gedle welete petros | ከገድላት አንደበት | EthiopianOrthodox | የቅዱሳን ታሪክ
3:10:23
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
የአቡነ ሐራ ድንግል ሙሉ ገድል Abune hara dengel | የቅዱሳን ታሪክ | ገድለ ቅዱሳን |
Рет қаралды 79,292
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 17 М.
Ancient Ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ
Күн бұрын
Пікірлер: 214
@AsterBelete-kj6nq
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ፈቅዶልኝ ገዳማቸዉን ቤተክርስቲያናቸዉን ተሳልሜአለሁኝ ከመሄዴ በፊት በጣም ይጨንከኝ ነበረር እና እዛ ከደጂ ከደረስኩ በሀዉሀላ ቀለለኝ ተፈዉሽ ተመለስኩኝ በፀበሉ በእምነቱ ተፈዉሼ ተመለስኩኝ አሁንሞ ቢፈቅድል መሄድ እፈልጋለሁኝ
@MekdsMulugata
9 ай бұрын
temsegen lachii merte yelake fetari lenayeme yederselgin❤👏👏👏
@SebleNegash-t9h
7 ай бұрын
የት አካባቢ ነው ገዳሙ
@HiwotHabitemariyam
6 ай бұрын
ጣፎ ቅዱስ ገብርኤል ገባ ብሎ መኪና ከያዙ ወደ ፈት መሔድ ካልሆነ ባጃጅ ይዞ መሔድ ይቻላል ::
@hawiitube1003
Ай бұрын
ገዳሙ የትይገኛል እህቴ 🤲🤲
@RMetica
Ай бұрын
የት ቦታ ነዉ ኢትዮጵያ እህት አለሜ ?😢 ብዙ የምነግራቸዉ አለኝ ስለቤተሰቦቼ ሁሌም እጨነቃለሁኝ 😢
@MasaraMasara-d7i
Ай бұрын
የፃዲቁ የአባታችን ሐራ ድንግል ፀሎት በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤አሜን
@jdcell63
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የጻዲቁ የአባታችን የአቡነ ሐራ ድንግል ጸሎቱና በረከቱ ይደርብን አማላጅነቱ አይለየን ጻዲቁ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን ለወንድማችን የሕይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ🤲🕯🕯🕯💐💐💐
@AbelAbela-x6b
7 ай бұрын
አባቴ በጨነቀኝ ጊዜ ደረሦክልኝ ለኔ የደረሠ ለናንተሞ ይድረሥላችሁ❤❤❤❤❤❤
@etsegentberhan1225
5 ай бұрын
💚💛❤🙏
@ጎዶልያስ-567
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TitanicCell-gv1rn
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@TitanicCell-gv1rn
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@RMetica
Ай бұрын
አሜን ፫🙏🙏 የት አካባቢ ነዉ ኢትዮጵያ በሰላም ሀገሬ ከገባሁኝ ደጃቸዉን እንድረግጥ ምኞቴ ነዉ በእዉነት ይሳካልሽ በሉኝ እህት ወንድሞቼ😢
@yehualashetwoubshet5099
8 ай бұрын
ፃድቍ አባታችን ታሪከኛ አባት ናቸው. 8 ወር ሙሉ ቀኝ እግር ተረከዜን በድንገት ታምሜ ብዙ ተሰቃየሁ. አንካሳ ሆኜ በአዉሮፓ ህክምና እስከ መጨረሻዉ ደረጃ ደርሼ ምንም ሳይሻለኝ ቀረሁ. የእርሲቸዉን ዝናን እንዲሁም የተሰጣቸዉን ፀጋ በመስማት በእርሳቸው ጠበልና እምነት ተፈውሼ ዛሬ ሙሉ ሰው ሆኜ ድኛለሁ. ለደጃቸዉ ያብቁኝና በአካል ተገኝቼ ለመመስከር እግዚአብሔር ያብቃኝ.
@NetsanetDesalegn-ou4tg
4 ай бұрын
አሜን ለደጃቸው ያብቁን
@RMetica
Ай бұрын
እልልልል እሰይ እንኳን ሰሟችሁ ቤተሰብ ሀሳቦን ይሙላሎት ደግሞ የቀረዉን 🙏🙏🙏🙏❤
@Ahadu1tube
Ай бұрын
አሜን
@SolomonKidu-jn2ks
Ай бұрын
ፀበሉንና እምነቱን በጥብጠህ ነው የተጠቀምከዉ .. አንድ ጊዜ ብቻ ነው pls መልስልኝ ፈልጌዉ ነዉ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
25 күн бұрын
እኔም በጡት በሺታ የምሠቃዬውን እምነቱ ፀበሉን እንደት ላግኝ ስደትነኝ ለእናተ የደረሠ ለኛም ለተጨነቅነው ሁሉ ይድረስልን😢😢😢😢😢
@SaraTesefaye-f2b
9 күн бұрын
አባታችን ሐራ ድንግል እኔንም በርቀት ሳላውቆት ከሰው በተሰጠኝ እምነት ካለብኝ ህመም ነፃ አድርገውኛል ክብር ምሥጋና ለእ/ግ አሜን ደጆትን ለመርገጥ ያብቃኝ 🙏🙏🙏
@helenzemene8322
9 ай бұрын
በረከታቸው አይለየን ፀሎትና ምልጃቸው በነብስና በሥጋ ይታደገን
@abebechdesalegnabebechdesalegn
3 ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ቄቆስ አሞኛል በሐራ ድንግል አባቴ አትርሱኝ አደራ አደራ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@RMetica
Ай бұрын
አይዞሽ እባታችን ይዳብሱኝ እህት አለሜዋ
@MateMate-ix5je
Ай бұрын
❤❤❤❤@@RMetica
@alemtsehaydubale4089
Ай бұрын
Egziabher yemarsh
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
Жыл бұрын
የአባታችን የአቡነ ሐራ ድንግል ፀሎት በረከታቸው ይደርብን ከአስጨነቀኝ ነገር ያውጡኝ
@ShewalmAsfaw
11 ай бұрын
አባቴ አቡነ ሐራ ድንግል ልጅ እንዲሰጡኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@Gggg-j4u1x
2 ай бұрын
በንፁህ ልብሽ ጠይቂው ይሠጥሻል
@MahletT-v8h
Ай бұрын
Emnta tdbshe abthne aysfrhme mta mntwne ysthle embta trdahe❤❤
@degsewhabesha1989
5 ай бұрын
ፃዲቁ አባቴ ሆይ ሰላም ለስምኦ እና በስምኦ ለተሰባሰቡት መናንያን ብሎም ለገዳምዎ ለገዳምዎ ወንያት ይሁን እያልኩ ከታሰርኩበት የድግምትና የአጋንንት ስቃይ በገዳምዎ መጥቼ ተፈትቼ ተፈውሼ ይሄው በህይወት አለሁ። እግዚአብሔር ስለእናንተ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን። አባቴ በነፍስ በስጋዬ ያስቡኝ። ለቤተክርስቲያን እና ለልቿ የስደት የመከራ ጊዜ ነውና መናፍቃን የሰለጠኑበት ዘመን ነውና አባታችን ሆይ ቤትህን ቤተክርስቲያንን ሁልጊዜ ወደ እግዚአብሔር አሳስባት። ቦታህን ድጋሜ ለማየት አብቃኝ አሜን።
@tenagnatenu7137
Жыл бұрын
አባታችን አቡነ ሐራ ፀሎትወና ምልጃዎ ከኛ አይራቅ በረከትዎ ይደርብን ለደጅዎ ያብቃን🙏🙏🙏
@Mekdeskassahun
17 күн бұрын
አቡነ ሀራ ድንግል ያደረጉልኝ ተአምር ይህ ነወ ባለፈው በሚሊኒየም አዳራሽ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ እንጦጦ ኪዳነምህረት ሲሔድ ከገዳሙ የመጡት መነኮሳት ትኬቱን እየሸጡ አገኟሀቸው አንድ ትኬት ገዛሁ ከዛ በገዛሁት ትኬት ኩላሊቴን በጣም ያመኝ ነበር በዛ ቴኬት ኩላሊቴንና ሆዴን እሽት አደረኩት የአቡነ ሀራ ድንግል አምላክ የተሰወረውን በሽታ አጥፋልኝ አልኩ ይሀው ከዛን ቀን ጀምሮ ፈፅም ጤንነት እየተሰማኝ ነው የሚጠዘጥዘኝም የለም ክብር ምስጋና ይሁን ለአምላከ ሀራ ድንግል።
@mebrattadesse7862
9 күн бұрын
❤
@helenyismaw3979
Жыл бұрын
አሜን የቅዱስ አባታችን ሐራ ድንግል በርከታቸው ይደርብን❤
@jdcell63
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን የአባታችን የጻዲቁ የአቡነ ሐራ ድንግል አማላጅነታቸው ጸሎታቸው በረከታቸው ይደርብን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🕯🕯🕯🕊🌾💐💐💐🌹🌹🌹
@zomababey656
2 күн бұрын
ፃዱቁ አብነ ሃራ ድንግል አባቴ ከተያስኩበት ነገር ነፃ አውጣኝ😢😢😢
@jonataerko1680
Ай бұрын
የአባታችን የአቡነ ሐራፀጋ በረከታቸው ይደርብን ለደጃቸው ያብቁኝ አሜን ።
@marthaworku1575
4 ай бұрын
"የጻድቅ❤፡ሞት❤፡ለዘላለም❤፡ክቡር❤፡ነው❤"ነብዩ❤፡ዳዊትንም❤፡በምዝሙሩ❤፡እንዳለ።❤❤❤
@yezinamulumengsit771
5 ай бұрын
የፃዲቁ የአቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤
@BirtukanTsega-n4i
10 ай бұрын
አባታችን አባ ሐራ ድንግል ምልጃዎት አይለየን
@alexmario1097
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረካተቸዉ ይደርብን እኔንም ሆዳሟን እህተችሁን እህተማርያምን ሆደም የደረገሽን የምያሰስትሽን በአባታችን አቡነ ሐራ ድግል ቀልክደን ይገጽጽልሽ በሉን❤
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
7 ай бұрын
አቤቱ ስለ ቅዱስ አቡነ ሐራ ድንግል. በለህ ማረኝ ይቅር በለኝ ልመናዬን ስማኝ በእውነት ስለ ቃሉ የ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንን 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤😢😢😢
@BelayneshAweke
Жыл бұрын
💐🌷🌹💐🌷🌹 13:47 አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን😊🌺🌸💐🌷🌹🌼🌸🌺💐
@lchielyas3652
Ай бұрын
ኣብነ ሓራ ድንግል ቃል ክዳንክም ምሳይ በረከትክም ምስ በተሰበይ ይክን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏
@TrkastGtujbc
Ай бұрын
አሜን እግዚ አብሔር ይመስገን የአባታችን የሐራ ድንግል በረከት እረዴቱ ይደርብን ምልጃና ፆለቱ ይርዳን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@TibebwaChanyalew
7 ай бұрын
አቤቱ ስለ አቡነ ሐራ ድንግል ብለህ የልቤን መሻት ልመናዬን ሰማኝ ፈፅምልኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን
@muluabeba4416
Ай бұрын
የኣባኣችን ኣቡነ ሃራ ድንግል ንጸሎታቸው ብእምነታቸው ይፈውሱን ኣሜን 👏👏👏👏👏👏👏
@Mekeds2123
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአባታችን የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብኝ
@መብራህተወለተመድህን
Ай бұрын
የኣባታችን የአቡነ ሓራ ድንግል በረከታቸው ይደረብን ቃል ህይወት ያሰማልን
@HiwotHabitemariyam
4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ በረከትዎ በእኔ እና በቤተሰቤ በሀገራችን ላይ ይደር ።
@tinamarta5166
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
@KebroneThewodrose
7 ай бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን አባቴ ጤናዬን ስጠኝ 😢😢😢😢
@enatasrate576
Ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን። ወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማህ።
@germacheweneyew9699
Ай бұрын
ፃድቁ አባቴ በምህረት እጃቸውፈውሰውኝ እነነም ለምስክርነት ያብቁኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አሜን!
@medanitabebe6478
Ай бұрын
አምላኬ ስለፃድቁ አቡነ ሀራ ድንግል ብለህ የልቤን ፈጽመህ ለክብርህ መገለጫ የተሣልኩትን ለመፈጸም አብቃኝ።
@genetteferi9552
Ай бұрын
አባታችን አቡነ ሐራ ድግል ምልጃ ፀሎታቸው ላገራችን ለሕዝባችን ሰላም ያርግልን ለደጃቸው ያብቃኝ አሜንንንን
@gxhggbshgg6907
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምህር ሆይ ነፍሴ መለመች በቸርነቱ ሰው ወዳድነቱ እግዚአብሄረ ድቅ ነው የአባታችን አቡነ ሀራ ፀሎት ምልጃቸው ካለሁበት ጭቅ ያውጡኝ መጨርሻየን በፀሎታቸው ይመርልኝ አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ ካህኔ❤
@tikuswere9686
Ай бұрын
ለእኔና ለቤተሰቤ ችግራችንን ፍቱልን ሀይለማሪያም
@RMetica
Ай бұрын
የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነዉ መዝሙር ፻፲፭ ( 115) ቁጥር ፮ (6) በእዉነት የአባታችን ጸሎት ልመናቸዉ በሁላችንም ህዝበ ክርስቲያን ላይ ለዘላለም ጸንቶ ይደርብን 🙏 የጻድቁ ቃል ኪዳናቸዉ ይደርብን አሜን ፫ ገዳማቸዉን ለመሳለም ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫ ለአነበቡልንም ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን፫
@ErmyasSeleshi
Ай бұрын
አሜን የኔ አባት ልጆቼን ሚስቴን ቤቴን ስራዬን ባርኩልኝ አቡነ ሐራ ድንግል
@jemayenshreta8146
Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወድማች እድሜ ጤና ፀጋን አብዝቶ ያድልልን የፃዲቁ ❤የአበታችን ሐራ ድግል ❤በረከት ፍቅራቸውን ያሳድርብን ቃልኪዳናቸው ይጠብቀን አሜን አሜን ❤❤❤ቅዱሳኖች ደስ ይላሉ🙏❤ የእሁድ አርጋኖ❤
@negatuaadmasu5388
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን የአቡና ሀራ ድንግል ረዴኤት በረከት በኛም በሀገራችን በቅድስት ኢትዮጵያ ይደር አሜን🤲🤲🤲 ገድላቸውን እንደሰማን ገዳማቸውን ለመሳለም ያብቃን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@helenmelona6192
6 ай бұрын
አብናራድንግል ለኔ ልዩ ነው አሁንም ቆጠሬን ይፍታልኝ ጸሎቴ ይሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
@maron-m1234
Ай бұрын
አባቴፆድቆአቡነሐራድግል ጭቀቴንፍቱልኝ ክፈሚካኤልሀናማረያምምእራፈእግዚአብሔረን በአማላጅነተወአሳስቡኝአማልዱኝ ለምስክረነትአብቁኝአሜን
@KdistEndale
8 ай бұрын
የጻዲቁ አባታችን አቡነ ሀራ ድንግል እረድኤት በረከታቼው ምልጃና ጸሎታቼው በሁላችንም ህዝበ ክርስቲያን እና ከሀገራችን ከኢትዮጵያ ጋራ ይሁንልን አሜን❤
@HahuLelu-xn2wk
10 ай бұрын
በረከት፡ረድዔታቸው፡ይደርብን
@senaitgebremedhin7460
2 жыл бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏 የቅዱስ አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን. በፀሎታቸው ይማረን 🌸🌿🌸🙏🥀🌿🥀🙏💐🌿💐🙏
@marthaworku1575
4 ай бұрын
ቃል❤፡ሕይወት❤፡ያሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solataacra6797
9 ай бұрын
❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ የአባታችን፡የአቡነ፡ሐራ፡ድንግል፡በረከታቸዉ፡ረዴኤታቸዉ፡አይለየን፡ሀገራችንን፡ኢትዮጵያን፡ይጠብቅልን፡
@ወለተማርያምናታኒምነኝ
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፃለተ መላእክት ያሰማልን🕊🌹🕊🌹💠🕊🌹❤💠🕊🌹❤💠🕊🌹❤💠🕊🌹❤💠🕊🌹❤👏💠🕊🌹❤ የጻድቃን የመነኮሳት የአባቶቻችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን❤❤❤❤💠🕊🌹❤💠🕊🌹❤💠💠💠💠🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@fasikadejen5997
Ай бұрын
አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል ልጄን ማሩልኝ አባቴ በፀሎታቹ አሰቡልኝ ከኔ የበረታቹ
@yehhalashetmassa5942
Ай бұрын
Tsadiku abatachin hoy guadegnayen fewsulign!!ebakachihu tseliyulat!!Amen!!
@selameshetu6583
5 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አባቴ አቡነ ሐራ ድንግል ከጭቀ ት አዉጡኝ በጣም ከፍቶኛል 🙏🙏🙏🙏ቡዙ ጭንቀት አለብኝ የውነት አባቴ ድረሱልኝ 🙏❤️❤️😍
@hulum955beersuhone
Жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን
@Heedim-rw4rq
13 күн бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መማህር❤❤❤❤❤❤❤
@MahletT-v8h
Ай бұрын
አሚን አሚን የአቡነህራ ድንግየል በረከታቸዉ ይደርብን አባቴ ቺንከተን ይቃሉ ቺንከተን ፍቱልኚ😢😢😢😢😢አባቴ
@sara-gr2dz
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን🥰🥰🥰
@tesfaneshdejene8981
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን
@YabuTesfsh
11 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ገብረ ኢየሱስ እያላችሁ
@ghshhsb2001
Ай бұрын
የአባታችን ሐራ ድንግል ጸሎት ፣እረድኤት በረከታቸው ይደርብን ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በሕመም የምንሰቃየውንም በቃል ኪዳናቸው ይፈውሱን
@getemasfen237
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአባታችን ሐራ ድንግል በረከታችው ይደርብን❤❤
@MaMa-q9i2u
Жыл бұрын
kalhiwot yasmaln ❤egzabhr yestln❤
@LouatLouat-n9v
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛላቹ አባታች❤❤❤
@fifichbdvieucdj594
Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለሂወት ያሰማለን ወድማችን አቤቱ ወደቤትህ መልሰኚ😢😢😢😢❤
@alemtsehaysesaysisay7144
Жыл бұрын
አባታችን ሐራ ድንግል ምልጃው ርዴቱ በርከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን 🌿✝️🌹🙏🙏🙏
@mesertgashaw6403
2 ай бұрын
ፃድቁ አባቴ ያለሁበትን ታወቃለህ ና ከታሰርኩበት የጠላት ወጥመድ ፍታኝ ፈዉሰኝ የእየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ አቡነ ሀራ ድንግል ❤❤❤❤❤
@TigistDenekew-sl7qw
6 ай бұрын
አባቴ በረከትወ ይድረሠኝ የልቤን መሻት ይፈፅሙልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saratube7513
2 жыл бұрын
በፀሎት አሥቡኝ ወለተሥላሤ እያላችሁ
@AberashKetema-c1j
Жыл бұрын
የጻድቁ ሐራ ድንግል ፀሎትና ምልጃ አይለየን
@TekleSamuel-m3r
Ай бұрын
በረከታቸው አይለየን
@yordanosabebe635
4 ай бұрын
አሜን የአባታችን የአቡነ ሀራ ድንግል ፀሎቱ፡ልመናው እና በረከቱ በእኛላይ ይደር፡፡ከሚመጣብን ክፉ በሽታ እና መቅሰፍት በፀሎቱ እና በአማላጅነቱ ይጋርደን፡፡አሜን!!!
@Senayt-f6v
8 ай бұрын
ለኔ በጣም ብዙ ታምራት አደረገልኘ ለኔ እደደረሰ ለናተም የኔአባት ይድረስላችሁ
@AlemGebru-fj6ey
6 ай бұрын
አሜን
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
25 күн бұрын
አሜን
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
25 күн бұрын
አመተ ስላሴ ብላችሁ በፆለት አስቡኝ በጡት በሺታ ተሠቃዬሁ😢😢😢😢
@henokmekaleya
Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!!
@ShumetNecho
7 ай бұрын
በወነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአናታችን ጾለትና ልመና ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን
@alemstay6217
Жыл бұрын
❤❤❤አሜን፫የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏
@MadinRada
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውትን ያስማልን አባታችን በፀሎት አስብኝ በጣም ጨንቁኝል ከተጨነኩበት ጨንቀት አባታችን ሐራ ድንግል እደፍውስን በፀሎት አስብኝ
@at8148
2 ай бұрын
አባቴ አብነ ሀራ እናቴን ጨርሰህ ማርልኝ ለምስክርህ ልብቃ
@AbebawGebeyehu-e2r
Ай бұрын
አባቴ ሆይ ማረን,,,
@HahuLelu-xn2wk
10 ай бұрын
አሜን ቃል፡ህይወት፡ያሰማልን
@FunnyDove-xq5wh
5 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን አሜን😢
@wede1905
2 ай бұрын
አምላከ አቡነ ሐራ ድንግል ይማረን ይቅር ይበለን የአባታችን በረከት ይደርብን አ ሜን አሜን አሜን ይሑን ይደረግልን
@yehualashetwoubshet5099
10 ай бұрын
Ebakachu gedlachew yet yegegnal tekumugne. wichi new yeminorew magnet alchalkum
@AmhasilassieAshagrie
5 ай бұрын
አባቴ ታሟል አንተ አድንልኝ
@AsterBelete-kj6nq
Жыл бұрын
አባታችን ሐራ ድንግል በረከታቸዉ ዛሬም ይደርብን
@abechio5737
6 ай бұрын
የአባታችን ሐራ ድንግል ረድኤት በረከታቸው ይደርብን። አሜን አሜን አሜን
@beleteayalew6622
Жыл бұрын
ከቡነሀራ ቤረከታቸዉ ይደርብን
@sinidugudeta2017
Ай бұрын
Amen Amen Amen kale hywet yasemalin 🙏🙏🙏❤️🇪🇹🇸🇪 Sihine Mryam 🙏
@aboali3155
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ፅሎታቸዉ አይለየን
@alemitunurilign9575
2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 አሜን 🙏🙏🙏 አሜን 🙏🙏🙏 ቃል፡ሕይወት፡ያስማልን ወደ
@sagabeAB
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TgM-i1z
9 ай бұрын
የአባታችን ሀራ ድግል በረከታቸው ይደርብን አባቴ ጤናዬን መልሱልኝ ❤❤❤❤
@merongirma8538
Ай бұрын
አሜን 3
@makikiya
4 ай бұрын
አሜንን🎉የአባታችን በረከት በሁላችን ላዬ ይደር 🙏🙏🌹🌹
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@IbnaaIbnaa-f8w
8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን የአባታችን የአቡነ ሐራ ድንግል በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏
@electricaltchnology7877
Жыл бұрын
Amen amen amen berketachew yiderbin
@sewbel7999
4 ай бұрын
አሜን እኛንም ለተቀደሰው ገዳማቸው ድጃቸው ያብቁን አሜን አሜንአሜን
@BezzaBezza-k2q
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን
@gebrehiwetweldselasse5685
Ай бұрын
Amen amen amen 🙏 ❤❤❤
@AlemLidu-h7u
6 ай бұрын
አባቴ ለደጅሆት አብቁኝ
3:33:41
ገድለ አቡነ ዘርዐ ቡሩክ ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 13 October 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 228 М.
3:10:23
ገድለ እምነ ወለተ ጴጥሮስ gedle welete petros | ከገድላት አንደበት | EthiopianOrthodox | የቅዱሳን ታሪክ
Ancient Ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 510
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
31:25
🎈አቡነ ሐራ ድንግል 📍በአዲስ አበባ 📍
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 32 М.
4:37:27
መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
Begena Tube
Рет қаралды 3 МЛН
25:57
Ethiopia:አጋንንትን መቀመጫ ያሳጣ ፀሎት // ወላዲተ አምላክ እራሷ በእጇ ይዛ መጥታ የሰጠችው የፀሎት መፅሀፍ
7 Tv
Рет қаралды 11 М.
25:14
የሰኔ ጎልጎታ
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2,2 МЛН
13:02
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ @MenkerMezmur21
Menker Mezmur መንክር መዝሙር
Рет қаралды 60 М.
47:29
ገድለ አቡነ አቢብ አባ ቡላ gedle Abune Abib || Aba Bula | ከገድላት አንደበት | EthiopianOrthodox | የቅዱሳን ታሪክ
Ancient Ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,1 М.
46:32
የእምነት አባት አብርሃም (ሙሉ ታሪክ) | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 85 М.
1:00:06
የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ታሪክ the story of kidist chrirstos samera
ሰው መሆን ቲዩብ Sew Mehon Tube
Рет қаралды 35 М.
1:38:27
ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ | ከገድላት አንደበት | EthiopianOrthodox | የቅዱሳን ታሪክ | MahibereKidusan
Ancient Ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,5 М.
1:14:46
ገድለ አቡነ ኪሮስ ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 19 October 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 45 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН