ለ እግዚአብሔር ደብዳቤ እፅፍ ነበር | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL ​

  Рет қаралды 71,488

Comedian Eshetu- OFFICIAL

Comedian Eshetu- OFFICIAL

2 жыл бұрын

ለ እግዚአብሔር ደብዳቤ እፅፍ ነበር | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL ​
The show called it's not a fairy tale that it is based on true story of a man called Israel wolde michael
He was born in a fantastic family which they've been calling him by his many nick name like vivi, babi but let's call him Israel.
today in our show to tell us his amazing story that give us goosebumps and motivation.
Israel is an amazing painter with attractive perspective of art.
#Comedianeshetu
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
#donkeytube
#comedian eshetu
ኮሜዲ ማለት ለኔ
• ኮሜዲ ማለት ለኔ | Comedian ...
ለምን እንደወደቅሽ ልንገርሽ
• ለምን እንደወደቅሽ ልንገርሽ |Com...
የኮሜዲያን እሸቱ ምን አለ?
• የኮሜዲያን እሸቱ ምን አለ? | Co...
follow us on
• Facebook - / comedianeshe
• tiktok : @comedianeshetu
--------------------------------------------------------------------
contact us
- comedys27@gmail.com
+251913610673
+251938212020
--------------------------------------------------------------------
The creator and producer of this show is comedian Eshetu Melese.

Пікірлер: 149
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላም ችሁ ይብዛ የእውነት እንደዝች አይነት እንቁ የሆነች ሴት ተየት ትገኛለች እግዚአብሔር አምላክ እኛም እንዳቺ አዬነት ልብ ይስጠን የእውነት በጣም ነው የተማርኩበት ሁሉም ነገር እመንጂ ይሰጥሃል ይላል አሼ ስላቀረብክልን የኛ መልካም እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም አለሜ 💚💛❤🙏
@shewayezenabu1914
@shewayezenabu1914 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የጎደላችሁን ይሙላላችው ጥበብኝ ሴት ነሸ ጌታ ዘመናቾሁን ይባርክ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
ባለቤትክን ሳላደቅ ማለፍ አይቻልም በጣም ድንቅ ሴት ነች እግዚያቢኤር ይስጣት እኛ ሴቶች እኮ በረከት ነን ስእሎቹ ዋው👏🏼 እጅክ ይባረክ
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
ዋውውው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርካችሁ
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏🏾❤️ ላአንቺ የታየውን የጌታን ታምራት ለሁላችንም ያድርግ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 2 жыл бұрын
ሚስት ለባሎ ዘዉድ ናት ይቺን ፈፅመሻታል ተባረኪ ወንድማችን እስራኤል እማምላክ በምህረት እጆ ትዳስህ🙏 እሼ ምርጥ ሰዉ እወድሀለሁ💓
@emuyedereje3213
@emuyedereje3213 2 жыл бұрын
ደስ ስትል በእግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🥰🥰🥰
@fikirtemisganaw4388
@fikirtemisganaw4388 2 жыл бұрын
እደነዚህ አይነት ልባቸው ብርሀን የሆኑ ነገን ጥሩ ቀን አለብለው የሚያስቡ ሰወችን እግዚያብሔር ያብዛልን እሸቱ አንተንም እናመሰግናለን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ፡፡
@melkamsew4082
@melkamsew4082 2 жыл бұрын
*ሰው ማለት ሰው ሆኖ የተገኙ ዕለት ነው*!! ወ/ሮ ሚሮን እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏 አቶ እሥራኤልም የምህረት አምካክ እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳስስህ🙏
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 жыл бұрын
ዋዉ ይቺ የእግዚአብሔር መላእክ የላካት ናት ብርክ ትበል ጤናዋን ያብዛላት እድሜያቸሁን የማቱሳላ ያድርግላችሁ
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 жыл бұрын
አቦ ተባረኪ " የበጎነት ጥግ ትክክል እህቴ አዋ (ነገ እኔ ምን እንደምሆን አላውቅም) የገባው ገብቶታል ያልገባው ይጠይቅ ወንድሜ አንተም ፈጣሪ አፍያህን ይሰጥህ ቸር ተመኘሁ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን እሽዬ ራሴንን እንዳይ እንዲፈትሽ ነው ያረገኝ የዛሬው ታሪክ እናታችን 💜💜💜💜💜👍
@user-wb7ph5mq4u
@user-wb7ph5mq4u 2 жыл бұрын
ድንቅ ሴት ጌታ እድሜ ይስጥጣቹህ እግዚአብሄር ይማርልሽ ባለቤተሽን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው መልካም ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት እውነት አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን መልካም ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታናት
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልባም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tiblesttiblest6469
@tiblesttiblest6469 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናውን ይስጠው እህቴ አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ አምላክ የልባችሁን መሻት ያርግላችሁ ተባረኩ አከብራችኃለሁ
@user-zm4yi8tl4r
@user-zm4yi8tl4r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረካቹ በክርስቶስ እየሱስ አምነዉ አዲስ ፍጥረት የሆኑ ሁሉ ልጆች ናቸዉ ምክንያቱም በስሙ ላመኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ይላል ቅዱስ ቃሉ ላላመነ ግን ይፈረድበታል ወገኔ እንዳይፍረድብህ /ሽ ብስሙ እመኑና ዳኑ እየሱስከዘላለም ሞት ያድና
@monserayabsra7098
@monserayabsra7098 2 жыл бұрын
ቤቢዬ እውነት ደስ ትላላችሁ ሜሪም የኔ እብድ ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው በዛ ላይ ሁለቱም ደስ እሚል የእጅ ሙያ ያላቸው ናቸው የሰፈሮቼ ልጆች ቤቢዬ እውነት ብዙ ተምሬያለሁ tnx እሼ
@user-ys5rs6tt9h
@user-ys5rs6tt9h 2 жыл бұрын
የድንገት ህመምና ደዌ መተትና በተለያየ ምክንያቶች መናፍስት ሲላኩብን ና ሲገቡብን ነው የሚያመን እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ ይገርማል እግዚኣብሔር ምህረቱ ይላክልን
@tersite858
@tersite858 2 жыл бұрын
ኧረ ስለእግዚአብሔር ሁሉን መተት ነው አትበሉ! የነርቭ በሽታ ም እንዲህ ያደርጋል!
@user-ys5rs6tt9h
@user-ys5rs6tt9h 2 жыл бұрын
@@tersite858 እና እኛስ ምን ኣልን የኔ እህት ድንገት መታመሙ ደሞ መተት ይሆናል ነው ነቭ ይሁን ምን ዝሮዝሮ መነፐንፈስ ይሆናል ለማለት ነው ቀመንፈሳዊ እይታም መጠርጠሩ ኣይከፋም
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚ይህ ሰው በፀበል ይድናል::
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ዋው ትክክለኞ አባባል ነው .... አንድ ሰው አየምሮው ሲነካ ብቻ ነው ምንም ማድረግ የማይችለው ጀግና ሴት ናት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
❤ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@sentugebre8799
@sentugebre8799 2 жыл бұрын
Dear precious sister, you are real the house or temple of love. You are temple of Holy Spirit thanks 🙏
@timar4198
@timar4198 2 жыл бұрын
እዉነተኛ አፍቃሪ ጉድለትን አይቆጥርም በእዉነት ድንቅና ሊቅ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ🙏
@madudemssie1891
@madudemssie1891 2 жыл бұрын
በእውነት ልዩ ሴት ነሽ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እምነት ጨምርልኝ ! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ !
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቀናነት ነው ታድለሀል በዚህ ዘመን ሜሮንን ሠጠህ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
በጣም ውብ አስተሳሰብሽም በጣም ውብ ነሽ ይሄ መታደል ነው የእኔንም አስተሳሰብ ቀየርሽልኝ ሜሪዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ከምን በላይ ለእግዚአብሔር ደብዳቤ መፃፍሽ ትልቅ ትምህርት ነውና💚💛❤🙏💕🌷🌹🌺💓💗
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እኮ የማይታወቅ ህመም አሞኝ ነበር እግሬን እየተሳብኩ ነበር የምሄደው እንዳውም የስው አይን ነው ይሉኝ ነበር አኪም ቤትም አልወሰዱኝም ግን አልሃምዱሊላህ ሁሉም አለፈ አላህ ያድንህ ወንድማችን 😢😍 ግን በጣም ከባድ ነው በርታ 😘😘🥰
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔርን ከታመኑት ሁሉን ያደርጋል
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ አንተርቪው ነበር የሂወት ታሪካቺሁን ወይም ተሞክሮዋቺሁን ስላካፈላቺሁን በጣም እናመሰግናለን በጣም ጀግና ሴት ነሽ እማ ወንድማችን እስራኤል እግዚአብሔር ይማርህ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ በርታልን 👏 እሸዬ አባትዬ ኑርልን እንወድሃለን ኩራታችን ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ከፍፍ ያርግህ ለመልካምነትህ ሁሉ እግዚአብሔር የሰማይ ዋጋ ይክፈልህ ❤👏
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v 2 жыл бұрын
ዶንኪ🤩 በግድ ታገባኛለህ 🙄😂
@mulatuheyi151
@mulatuheyi151 2 жыл бұрын
WoW!!!ምርጥ ሴት!!!!!!
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 2 жыл бұрын
ብልህ ሴት ለባልዋ ዘዉድ ናት የሚለዉ አባባል እዉነትነቱን ያየሁበት ነዉ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ሰላም በጣም የሚገርም ድንቅ ሴት ለሁሉም አሪያ የምትሆን ሌሎችም ከእዚች ውብ ድንቅ ወይዘሮ ትምህርት መማር አለባችሁ ገንዘብ ሰውን አልሰራውም ሰው ግን ገንዘብን ሰርቶታል ሌላው ይች ድንቅ ውብ ሴት እንዳለችው የአካል ጉዳት ምንም አይደለም የአእምሮ ጉዳት ነው መጥፎ ሰለዚህ ለትዳር መሰፈርት ገንዘብ ሀብት ወዘተ አይለይም የትዳር መሰፈርቱ ጥሩ ውብ ሰው ፍቅር የሚሰጥ በሃሳብ የሚረዳ በመነጋገር የሚያምን ነው የሐሰተኛ ወገንን ወሬ አለመሰማት ዋናው ትልቁ ይህ ነው እንዳለችው የአሁኑች ወጣቶች ትዳር ሰታሰቡ የዚችን ቆንጆ ቅን መልካም ሴት ተሞክሮ ተማሩበት
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ደግ ነሽ ካንቺ ቡዙ ትምህርት አግኝቻለው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹ ይባርክላቹ 💞💞💞💞💞
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ሚስቱ ጀግና አቤት ስንት ሰው አለ
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስገን 🙌 እግዚአብሔር አለ ድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቃቹ በእውነት ❤🕊
@NADC2024
@NADC2024 2 жыл бұрын
Stong and beautiful wife!!! She is very optimistic, OMG may Allah bless your family 💕
@dubaidubai350
@dubaidubai350 2 жыл бұрын
ጀግና ነሺ ❤️እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልሽ🙏🙏🙏
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Egziabeher Ybarkachu.Denk Sera Yesralachu FETARI.
@sarakentiba9264
@sarakentiba9264 2 жыл бұрын
ታላቅ ሴት ትልቅ እምነት
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
This amazing lady right there is the living legend!! 👌👍🙏👏
@aduadu3685
@aduadu3685 2 жыл бұрын
ይህ የወደፊት የ 30 አመት ትምህርት ነው ማሻ አሏህ !!! አሏህ ይጠብቃችሁ !!!! እሼ ባረከሏህ !!!
@genatgenat7165
@genatgenat7165 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው ደስ ሲትሉ
@seble6210
@seble6210 2 жыл бұрын
የእውነት የሚገርም ፍቅር ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ 🙏😢❤️❤️
@genatgenat7165
@genatgenat7165 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ተባረኪ እህታችን
@tsehaymekonen7120
@tsehaymekonen7120 2 жыл бұрын
እጅግ መልካም ሰው ነሽ
@ethoageryatesayeshenyaseye9876
@ethoageryatesayeshenyaseye9876 2 жыл бұрын
ደሰ ሰትሉን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጣችሁን እሸ አንተም እድሜ ከጤና ይሰጥክን እናመሰግናለን እንወድካለን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
ማልካሚ፡ሴትናሽ፡እግዝቤሔራ፡ዪባርካቹ❤️❤️
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 2 жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት እ/ር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ትልቅ አስተማሪ ነሽ ከአእምሮ በላይ
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አላህ ይስጣት ይች ናት ትክክለኛ ጨዋ ሴት ወንዶች ምናለ እህቶቻችን ብታረጋጓችው ከፎቅ ባልተወረወሩና ናልሞቱ ነበር አላህ ያድንህ ያረብ
@basedonyordislife6949
@basedonyordislife6949 2 жыл бұрын
Baby ena meriye yemwedachu ena yemakebrachu wdajoche bertulgn tenkerulgn ❤❤❤
@ahmadhamidu9084
@ahmadhamidu9084 2 жыл бұрын
E.r yakbereh ashe letedochum e.r amlak fekeren edeshema yalabsachew ethiopia lezelalem tenur 💚💛❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚ተጠምቀህ ድነህ ዓውደ ምህረት ላይ ስትመሰክር እንዲያሳየኝ የመድኃኒዓለም ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን🤲አሜን🤲እህቴ ! የተባረኩ ልጆች ወልደሽ በወለድሻቸው ልጆች የምትደሰቺ ያድርግሽ ::
@kasschkinfemichel749
@kasschkinfemichel749 2 жыл бұрын
እሸዬ እግዚአብሔር ይሰጥህ ክፉ አይካህ
@user-vt6ug1tw9c
@user-vt6ug1tw9c 2 жыл бұрын
ዋዉ ይገርማል ቡዙ ትምህርት ተምሪያለሁ ከናተ እናመሰግናለን እሼ💚💛❤
@meronethiopia4872
@meronethiopia4872 2 жыл бұрын
ዋው ፈጣሪ ይርዳክ በጣም የኔ ጀግና ሚስቲክ ናት በርቱ
@sarag738
@sarag738 2 жыл бұрын
Wawe bezehe zemene edezehe ayenete seweale balebetu merone tebareke
@tizitatadesseabebetizita8690
@tizitatadesseabebetizita8690 2 жыл бұрын
Hiyote ewunate kebade new gene damo Egziabher Melkam!!
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 2 жыл бұрын
ዋውውውው ድንቅ መልክት ነው
@halenhabetamu4478
@halenhabetamu4478 2 жыл бұрын
እውነት እውነት እላችኋለሁ ይሔ መንፈስ ነው እግሩን አስሮ የያዘው እና አንችም እሱም ለማንም ሳትናገረ አንድ ወር ፁማቹህ አልቅሳቹህ ከልባቹህ ፀልያቹህ ፀበል ዉሰጅው ይድናል ። አንድ ቦታ ብቻ ከምታምኝበት ከፈለጋቹህበት ቤተክርስቲያን ያኔ ምህረቱን ታገኛላቹህ እናም አይዞአቹህ ሺ አመት ያኑራቹህ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚በእውነት ☝️ይህ ሰው በፀበል ይድናል :: የተባረከ ፍሬም ያገኛል ::
@kidistwondemu4335
@kidistwondemu4335 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሌላ ምንም የምለው ነገር የለኝም
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልይ ውድ ያገሬ ሰዎችዬ እሼ ዌልካም እሰኪ ልስማው ታሪኩን በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ድንቅ ሴት ናት ሰው በችግር ላይ ባለ ጊዜ አብሮ የሚሆን እውነተኛ ሰው ነው ትክክለኛ ፍቅርም ፍቅር ቁስ አይልም ጉለትህን አይል ፍቅርን ካስቀደምንም ምንም ችግር ቢኖ በፍቅር ማሽነፍ ይቻላል ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛ እምነትሽ ጠካራ ነው
@rozatsegaw4464
@rozatsegaw4464 2 жыл бұрын
አካል ጉዳተኛ የሆኑትን የሚያገቡ ሴቶችና ወንዶችን ሳይ እራሴን እጠይቃለሁ 😥በእውነት በጣም አደንቃቸዋለሁ እግዚአብሔር እንደእናንተ ያለ ጠንካራ ልብ ይስጠን🙏
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ድንቅ ሴት ነሽ በእውነት ቃል የለኝም ወንድማችንም ጀግና ነህ በርታ ትልቅ ድረጃ ትደርሳለህ እሼ እናመሰግናለን
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Wendmachin egzabher cherso yimareh anchi dink set nesh egzabher yebarkesh eshem enamesegnalen
@user-ht8yt9bs4w
@user-ht8yt9bs4w 2 жыл бұрын
እሸየምርጦችምርጥአላሕይጠብቅህወንድምአለም
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
Wow so amazing story
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ሚስት እግዚአብሔር ፍጻሜአችውን ያሳምርላችው
@hannaredda3061
@hannaredda3061 2 жыл бұрын
God works in people form on the 11th-hour God sends someone to show us the way, God bless these couple and the arts are fundamentals to the public to see them,
@rotes3106
@rotes3106 2 жыл бұрын
ሚስትህ በረከትህ ናት እንኳን ደስ አለህ
@ethoageryatesayeshenyaseye9876
@ethoageryatesayeshenyaseye9876 2 жыл бұрын
Egzbhier tenawoen yemeleselet bewenet tenekaer set naet ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 2 жыл бұрын
ፀበል ቢሞክሩስ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ጊዜ ሳትወስዱ ሞክሩት
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚 ሙከራ ሳይሆን በትክክል አምኖ ቢጠመቅ ይህ ሰው በፀበል ይድናል ::
@tedytedy2435
@tedytedy2435 2 жыл бұрын
ዋው 😍😍😍😍😍
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ገጠመኝ ስማ የሴጣን ስራ ነዉ በርግጠኚነት መተት ስራ ነዉ ሰዉ ክፍ ነዉ ሚወዱህ እየመሰሉ ሚጎዱ ሰዎች አሉ እመቤቴ ትማርህ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚ሁሉ ለበጎ ነው :: መልካም ሴት መሆንዋን ጌታ በትክክል አረጋግጦለታል ይህ ሰው በፀበል ይድናል :: ንቁ ወገኖቼ የሥላሴ ቤተሰቦች ቸር ወሬ ያሰማን አሜን🤲
@tube7667
@tube7667 2 жыл бұрын
እሽየ ፀጉርህ ልትመለጥ ነው ባለታሪኩ በርታ ስእሎችህ በጣም ያምራሉ ሚስት የተሟላች ሴት ከልቧ ሰው ናት ❤️👌👌
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 2 жыл бұрын
Asey xbukat zemenkum ybarki ablaki kudusan
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 жыл бұрын
Begzyabher yetamenu ayafrum.
@user-ly8xq8lp2i
@user-ly8xq8lp2i 2 жыл бұрын
እውነተኛፍቅርማለትን..ያሳየችሴትናት።.ፍቅርልንማርባትይገባል..ፈጣሪይጠብቃችሁ..እሸቱየ.በርታልኝወንድሜዋ
@romantola5947
@romantola5947 2 жыл бұрын
Ezgaber qan alew ayizoo 😭😭😭yene abaati
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
እናቴን ነው ያየሁብሽ እህቴ አባቴ ለ7 አመት ታሞ ሳትለይ አስታማ ልጆቿንም አሳድጋለች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ታሪክ ይቀየራል እብሽሩ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 жыл бұрын
እባክህ እሸቱ አባዬዬ እንርዳው የሆነ ነገር አዘጋጅለት በእናትህ
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
እድለኛ ስትሆን አላህ በትዳር ይክስሃል
@mslealem5866
@mslealem5866 2 жыл бұрын
ጀግና ሤት ነሽ
@ethiopiamylovely4239
@ethiopiamylovely4239 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ የፍቅር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤
@workneshyirsaw4760
@workneshyirsaw4760 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ ሽልማት ይገባሻል!!!
@marthaabebe948
@marthaabebe948 2 жыл бұрын
Your wife never give up on you 🙏🙏❤️
@Ayu_tube
@Ayu_tube 2 жыл бұрын
ለሁላችንም ያንችን ልብ ያድለን እሽዬ አንገትህ ላይ መስቀልህን ሳያት እንደት ደስ እንደሚለኝ
@theuknown750
@theuknown750 2 жыл бұрын
Hawkeye eserayele welede mekeyayele eqezeyabere Kenedy alewe adekene teramedaleke ayezeweke wedemaleme bereta
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይማርልህ በርቹ ከአንች ብዙ እንማራለን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
❤❤❤😍😍👌👍
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 2 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰዉ ሊንኩን አስቀምጥልን አንተ እኮ ማለት የምርጦች ምርጥ ነህ🙏🙏🙏🙏🙏❤
@tseganeshassefa1911
@tseganeshassefa1911 2 жыл бұрын
ፀበል ተጠመቅ
@eden2056
@eden2056 2 жыл бұрын
Sew betefabte zemne sew uonu magejete lebame sayte egziabher yebarkachu antenem taynhene yemlselhe
@saradamalash2859
@saradamalash2859 2 жыл бұрын
💛💚❤
@ghgh254
@ghgh254 Жыл бұрын
eigzabher yegodelachu hulu ymlaw so fkrachu ybark
@Lishaney3
@Lishaney3 2 жыл бұрын
ልበ ብርሃን ሴት እግዚአብሄር ይባርክሽ።
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 жыл бұрын
አእምሮ ቸው የተመለጠ ያህል የማያስቡ ሰው ዎች ባሉበት አገር የእሼ ፀጉር መመለጥ ምን ይገርማል
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 35 МЛН
ምን እያዩ ነው?! #mesud #comedian #kids #shoecleaner #ethiopia #success
6:25
HDM l Bera Wa Bahar : Hareqachzgna! Gissti Sozit Mohammed bah Zinarena Qalahti
18:32
Harari Diaspora Media (HDM)
Рет қаралды 2,7 М.
🔴 አንቺ  ከሄድሽ እሄዳለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
56:33
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 114 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН