የ115ቱ ክስ ሂደት እና ተያያዥ ጣጣው | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 49,054

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@tofahusen4924
@tofahusen4924 Ай бұрын
man city ❤ ሲቲ ሁሌም አሸናፊ ነው
@shuumiibayyanaa946
@shuumiibayyanaa946 Ай бұрын
Manchester city 💞💞💞💞💞
@tameshim7110
@tameshim7110 Ай бұрын
Thank you very much for calling the Nan=me Abiy Teklemariam 7 You made me understand football very well,specially your late magazine "Ethio-Sport" was special
@zizudada
@zizudada Ай бұрын
educational video እየሰራው ነው እባካቹ 1k አስገቡኝ
@misbhi
@misbhi Ай бұрын
መሱሬ በርታልን
@diazlood8597
@diazlood8597 Ай бұрын
የሲቲ ዋንጫ መቀማት ለሌሎች ክለቦች የሚያስደስተዉ ዋንጫዉን ያገኘበት መንገድ የሌሎች ቡድኖች ዋንጫ የማግኘት እድል ላይ ተፅዕኖ ካሳደረ ነዉ
@AddisGirma-h7l
@AddisGirma-h7l Ай бұрын
ምን ነካህ መንሱሬ በግፍ ከበላ ለኛ ቢሰጥ ደስ ይለኛል በግፍ እስከሆነ ድርስ..
@Ezrael234
@Ezrael234 Ай бұрын
አፈር ትበላለህ
@guta4202
@guta4202 Ай бұрын
Meketat alebachew. Everton ena Forest kezi lanese tifat teketewal
@HabtamuAyele-hf1uo
@HabtamuAyele-hf1uo Ай бұрын
Selam Selam Masure❤️❤️
@DagimAbebeGashaw-g6y
@DagimAbebeGashaw-g6y Ай бұрын
ከበስተጀርባ እያጭበረበረ አስፈላጊዉን ማቴሪያል ከተሟላለት እማያሻንፍበት ምክንያት ምንድነዉ
@Gezu-i4y
@Gezu-i4y Ай бұрын
ምንም አይመጣም....City forever!
@afeworkashine3356
@afeworkashine3356 Ай бұрын
Yes
@ImanIman-y4n
@ImanIman-y4n Ай бұрын
መንሱሬ በዚህ ግርግር አርሰናል ዋንጫ እንዲበላ😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@EbrahimDino-q6k
@EbrahimDino-q6k Ай бұрын
ሀይመንሱሬ
@kasahundemessie4746
@kasahundemessie4746 Ай бұрын
ዛሬ መንሱሬ ምን ነካህ ከፍታዊነት ይልቅ ሲቲን ደግፈያል። ብዙ የምወሩ ነገሮቾ አሉ ላለመውረድ የምተናነቅ ቡድን በአንድ ጊዜ እላይ የወጣበት መንገድ በህገወጥ የገንዘብ አጠቃቀም ነው። አለቀ አበቃ ።😊
@Senayytube
@Senayytube Ай бұрын
Good news
@bigdaymelakhadero9851
@bigdaymelakhadero9851 Ай бұрын
ኢሄ ሒደት አዲስ ነገር ይዞ ሚመጣ ይመስለኛል ...ግን መንሱሬ አሰልጣኙን ከይመለከትም ቢቤልም ክለቡን ሚያሳማ ነገር ነው ለፍርድ መቅረቡ በራሱ እያሶጣቸው ወጪ ቀላል አይደለም ብቻ ክለቡ ሚቀጣ ይመስለኛል ...Details ነገሮችን ይዘህልን ስለምትመጣ respect 🙏🙏መንሱሬ ምታቀርባቸው ዘገባች ለሚረዳ ለሀገሬ እግርካስ ትልቅ ግብአት ነው እስከማቀው ድረስ ግን ያንተን ትንታኔ ሚጠቀሙና ሚተገብሩ ሰወች ጥቂት ናቸው ።
@wasihunteka6765
@wasihunteka6765 Ай бұрын
Mensure tiyakew ye hisab new City endefelegew eyaweta tirfirif yale techewachochin eyegeza metekemu gardiolan tetekami endet ayaderegewm tilaleh?
@teddyhailegebre6204
@teddyhailegebre6204 Ай бұрын
Manchster City❤❤❤❤❤
@MerkebuManaye
@MerkebuManaye Ай бұрын
መንሱራችን ሱስ ሆንክብኝ እኮ አገር ውስጥ ብሆን ባገኝህ ደስ ዮለኝ ነበር 🇪🇹 🇩🇪
@amaremegersa9856
@amaremegersa9856 Ай бұрын
መንሱሬ በእርግጠኝነት ሲቲ ነጥብ ይቀነስበታል።
@GETUTESSEMA-mq5qu
@GETUTESSEMA-mq5qu Ай бұрын
የደነብ ጥሰቱ ምን ጥቅም አስገኘለት ? ሌሎችስ እንዳሻቸው መሆን ቢችሉ ምን የተሻለ ነገር ያስገኝላቸው ነበር .
@MaroWandimu
@MaroWandimu Ай бұрын
ሲላ city አውርተ አታቅም ዛሬ ክስ ስለሆነ ነው እንደ ማውራት የጀመርከው
@NigatuDeginat
@NigatuDeginat Ай бұрын
😂😂😂
@SolomonSolomon-u5e
@SolomonSolomon-u5e Ай бұрын
መንሱሬ ጋርዲዪላ አርቴታ አምና ወይም ዘንድሮ የያዘውን ስኳድ ቢይዝ ቻምፒዎን የሚሆን ይመስልካል?ለኔ አይመስለኝም እንደልብ ታላላቅ ተጫዋቾችን ካላስፈረመ በስተቀር እስከዛሬም ያየነውም ይሄን ነው .ለኔ እውነታው ይሄ ነው ሲቲ ደሞ ካላጭበረበረ በስተቀር በፍፁም ያን ማድረግ አይችልም.
@ሒማgt
@ሒማgt 20 күн бұрын
Liverpool today Winn bacha nagn ka sadan sodo
@GETUTESSEMA-mq5qu
@GETUTESSEMA-mq5qu Ай бұрын
የደነብ ጥሰቱ ምን ጥቅም አስገኘለት ?
@Samii-kh9sl
@Samii-kh9sl Ай бұрын
""እባክህን መንሱሬ ""😭😭😭 የአርሴናል ደጋፍዎች የሲትን ውድቀት የሚፈልግ ያለ አይመስለኝም ይበልጡን አርሴናል ምርጥ ተፎካካር ሆኖ እንድጫወት እንጅ በሌላ በኩል የሚያይ የለምና ያነበብከውን አስተያየት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ፈልገ አጥቸዋለሁ ለማንኛውም የአርሴናልን ውድቀት ትመኛለህና ከአነጋገርህ እየተረዳሁ ቆይቸዋለሁ አንተ የሚዲያ ባለቤት እስከሆንክ ድረስ ሁሉን በአንድ አይን ተመልከታቸው እሽ 😂😂😂😂😂😂
@ephremtsegai9398
@ephremtsegai9398 Ай бұрын
ማንቸስተር ሲቲ ምንም ነጥብ እንዲቀጡ አንፈልግም እኛ አርሰናሎች በ ችሎታችን በ እግራችን ዋንጫውን እንበለዋለን።
@BeleteHayile
@BeleteHayile Ай бұрын
ተቀምቶ ቢሰጥህም ለዛቢስ ነው ብለህ እርሱ ላንተ ነው እንጂ የሰውን ሀሳብ መቃወም ተገቢ አይደለም ሌላው ደግሞ የአርሰናል ደጋፊዎችን እያስለቀሰ ነው አስተሳሰብህ የወረደ ቅናት አለብህ
@ALQUDSTUBE
@ALQUDSTUBE Ай бұрын
City ska mache nw ye brcha Eyesete Wancha emisebasbew? Hy emilw yata Ye petro dollar gnzb
@gechoyoutube3093
@gechoyoutube3093 Ай бұрын
Awo betame sone yaregewune tawukewaleh???Zara selesmahu newu sele fetehe awura menesura betame eyetazebenehe newu
@dagimgetachew
@dagimgetachew Ай бұрын
This is for all Arsenal fans, The premier league sued Man city from 2008-2018, so if the premier league take the title off from City, Arsenal won’t get a title instead Man united and liverpool will get it. However this will never happen in PL. the punishment will be a point reduction and money.
@worldfootballentertainment
@worldfootballentertainment Ай бұрын
Yetchwachochu bkat mitlew demoz ina ziwiwir genzeb aydel mikfelew genzebu yetcbrebere tirf kehone
@tinsaekebede685
@tinsaekebede685 Ай бұрын
የጠበቃቸው ዋጋ ሲቲ ችግር እንዳለበት ይናገራል
@Ezrael234
@Ezrael234 Ай бұрын
ንፍጥ ጭንቅላት
@tafesegebresenbet6357
@tafesegebresenbet6357 Ай бұрын
ይህ የምትዘረዝረው ጥንካሬ በሙሉ እኮ ከተከሰሰበት ክስ ጋር ቀጥተኛ የሆነ ተያያዥነት አለው።
@kidustecle2745
@kidustecle2745 Ай бұрын
If money is z factory bro how about United Chelsea arsenal spend above city bro.what matters only genius pep
@worldfootballentertainment
@worldfootballentertainment Ай бұрын
City katefa ke academy kehonut beker hulum techwach contrtachew mekded ina free mehon albachew
@tesfayegebremariam9144
@tesfayegebremariam9144 Ай бұрын
ሚዛናዊ ያልሆነ ቡድን የሆነዉ ብርን ያለገደብ በማዉጣቱ የተነሳ ነዉ። ድል ሲያደርግ የነበረዉ አካሄድ ትክክል አይደለም። ከሊጉ መባረር አለበት።
@Tibeb-d6z
@Tibeb-d6z Ай бұрын
City becha new gezeb yawotaw?
@RediFool
@RediFool Ай бұрын
❤❤❤❤
@demekean9083
@demekean9083 Ай бұрын
ለዛ ቢስ የሆነ የግል አስተያየትህን ብትተው ጥሩ ነው ።
@Mameking-o7q
@Mameking-o7q Ай бұрын
kezi Befit Yewesedutnm Eko Ymelsulnal
@nattyyerom8534
@nattyyerom8534 Ай бұрын
ያዴሣ ከአድስ አበባ፣ የጋርድዮላን ብቃትና የተጨዋቹን ልፋት ባልክድም ሲቲ ጥፋተኛ ከሆነ ብቀጣና ዋንጫውንም ብነጠቅ ደስ ይለኛል። ቆይ ያልገባኝ ግን መንሱሬ የማርሴን ምሳሌ የሰጠህን ማርሴ እዉነት ጥፋተኛ ሆኖ ተቀጥቶ ከሆነ፡ PSG ለምንድነው ዋንጫውን መነጠቃቸውን ያልተቃወሙት?
@kasimmahamudmahamud9729
@kasimmahamudmahamud9729 Ай бұрын
መቀጣት አለበት
@gechoyoutube3093
@gechoyoutube3093 Ай бұрын
Sele dagna awura
@TeferaBekele-m7g
@TeferaBekele-m7g Ай бұрын
Mansure city ቢቀጣ የቅጣት መጣን ምን ያህል ልሆን ይችላል
@NigatuDeginat
@NigatuDeginat Ай бұрын
60 ነጥብ መቀነስ ነው😂😂😂
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Ай бұрын
ሲቲ ለእንግሊዝ ትልቁ የገቢ ምንጪ ነው ሰለሆነም ጥፋተኛ ይሉታል ከዛም ከበድ ያለ ገንዘብ ይቀጡታል
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 Ай бұрын
This is not African man
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 Ай бұрын
you are right bro
@enkuneheyob3499
@enkuneheyob3499 Ай бұрын
City should be penalized 20 points from the current and past 2 years premier league competition.
@DaveDawit-cp1cv
@DaveDawit-cp1cv Ай бұрын
Sera yetebalew tfat eko pep gze adelem
@AmanSitotaw
@AmanSitotaw Ай бұрын
Arsenal alsakalet sil sew yelefabetn yimegnal
@khalidsahmed9721
@khalidsahmed9721 Ай бұрын
2 wer ka 15 kn =75 ken 75*24*10,000=£18,000,000 😮
@MohemmedAli-ob1ct
@MohemmedAli-ob1ct Ай бұрын
ነገረኛ ለነገር ሲሉህ መጣህ ግን ስለጨዋታው ለሲቲ አተነትንም ግንለሌቹ በቶሎ ትመጣለህ ምን የሚሉት ነው ማዳላት😎😎😎😎😎💏
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited Ай бұрын
Rule of law, egnaga enji England yeseral, wutetu yemetaw ketechawachoch zewuwur, under age players signing...enji sele pep' ena Rodry...kemesaselu techawachoch bikat gar yeteyayaze adelem! Let's wait for the courts decision!
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 Ай бұрын
Bro this case has nit related with under age players signing , the case was related mostly with financial management and financial fair play.
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited Ай бұрын
@@sportfootballtribunbybiniy2973 ik, financial related, sil eko ye PL wetat techawachoch firma lay, license asetat, endihum, financial fair play(migezuachew techawachoch waga including young signings) yalu yechemral lemalet new! Keteredahegn! PSR eko yehen hula yechemral
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited Ай бұрын
Wetatochun siyasferem, ye PL higun meketelun, financial tikikil masmezgebun...bla bla bla! Nwys tnk u
@teddyhailegebre6204
@teddyhailegebre6204 Ай бұрын
ግን ለምንድነዉ Like ማታደርጉላት?
@Fetene.kasahun
@Fetene.kasahun Ай бұрын
Man city❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@jembarubinchamo8417
@jembarubinchamo8417 Ай бұрын
Enate comment sewoch hoy tigermunhalachhu 😂 sorry this is my first time to make a comment and to read this comments
@seidassen8717
@seidassen8717 Ай бұрын
መንሱውሬየ ያርሰናል ደጋፊወች በዚህ ግርግር ዋንጫ ካላገኙ እመናኝ መቸም አያገኙም
@ATamirat
@ATamirat Ай бұрын
ሲቲ 40 ነጥብ ቢቀነስበትም እመነኝ ሻሼ መቼም አትደርስበትም
@EbrahimAbdu-w3b
@EbrahimAbdu-w3b Ай бұрын
አንተ ጅል ያንተ ማንቼስ
@gezahagntolossa7481
@gezahagntolossa7481 Ай бұрын
ማንችስተ ስእት ንጹሕ ከሆነ ይህን ሁሉ ገንዘብ አውጥቶ ጠበቃ መግዛት ለምን አስፈለጌ ሽፍጥ ስለ ስራ ጥፋትን ያሽፍናል በማለት ነው በከፍቴኛ ገንዘብ ወጭ ወንጀሉን ለሜደበቅ ጥረት ነው ብዬ አምናለሁ እድ የሳት የለበሱ ጠበቆች በማስረጃ የተደገፈ ከሆነ እነሱ ህጉን ያስቀይራሉ ማንችስተር ስር ካጠፍ የማይቀጣበት ምን ምክንያት አለው ???ሌላው ማንችስቴር በአረቦች ዶላር በአለም ላይ ያሉትን ምርጥ ተጫዋቾች ገዝቶ እንጂ ክታች ያስደጋቸው ወጣት ተጫዋቾች አሉ ?? ከusa
@פקדו
@פקדו Ай бұрын
መንሱር አህያው ስለክሱ ሲሆን አውራህ የሲቲ ጠላት ነህ መቸም ሲቲ አንደኛ ነው ተስፋ ቁረጥ 😂😂😂😂
@פקדו
@פקדו Ай бұрын
ዋንጫው የኛ ነው ዝንብለህ አታውራ ምንጊዜም ሲቲ ነን 😂😂🙏🏆🏆🏆🏆🏆
@EthioMinillik
@EthioMinillik Ай бұрын
fitih sisefn 0r siregaget desss yemaylew fithn yemits bicha new mensure fith yemimetaw bezih melku new lemsale enbel city bewoktu biketa nuro wanchawun arsenal yansa neber yhe gin endayhon yaregut fith agudayoch nachew so evertenin wused fith lemin tederegebet city sihons so ene ye chelcea degafe negn wancha gin tenetiko le arsenal siset mayet dessstaye new
@HabtamuAyele-hf1uo
@HabtamuAyele-hf1uo Ай бұрын
Hi
@alexmea1795
@alexmea1795 Ай бұрын
Come on guys every year arsenal and Manchester city they start playing games Manchester city the coach he doesn't new how to play with any club because Manchester city he just give to reef money that's why arsenal every year when he's win they let him down this year no one stop this year arsenal terst he's gonna win soon
@eeyohggsgh1234
@eeyohggsgh1234 Ай бұрын
ሆነም ቀረም አረሰናል ወፍ የለም
@zerihunArage
@zerihunArage Ай бұрын
ወገኔ ይሄ ክስ እኮ የሚመለከተው ከ 2008 እስከ 2017 ነው ያኔ ደሞ ሁለተኛ ሆነው የጨረሱትን ነው ማየት ያለብህ ……………ትንሽ አንብብ ወይም ጠይቅ
@FekaduTesfaye7
@FekaduTesfaye7 Ай бұрын
መንሱር በጣም ነው የምትመቸኝ በተለይ ስለማንችስተር ዩናይትድ ስታነሳ
@ZinabuGetahun
@ZinabuGetahun Ай бұрын
Ijeg betam new des yemlen ye dagna budin new
@shuumiibayyanaa946
@shuumiibayyanaa946 Ай бұрын
City ነው የዳኛው ቡድን?
@Abex_Alem
@Abex_Alem Ай бұрын
መንሱር አንተ ራሱ ትንሽ ብትማር ደስ ይለኛል እስኪ ከአላዛር አስገዶም ተመሳሳይ ዘገባዎች ተመልክተህና በቃ እርሱ ካንተ በጣም በጣም በጣም ____ ብቻ ተማርበት እርሱ ልዩ ነው ❤
@abebawamare-hi9qt
@abebawamare-hi9qt Ай бұрын
ምን አይነት የዘቀጠ ከ አንድ ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ሀሳብነው? ጥያቄው እኮ የመርህ ና የህግ እንጅ የመደሰት ጉዳይ አይደለም። ሲጀመር ፍርድ ቤት ጉዳዬ ሲሄድ የህግ ጥሰት ፈዕሟል ማለት ነው።ያ ማለት ደግሞ በገንዘብ ሀይል የመጣ ድል መሆኑን ያሳያል። ጋርድወላ ይችላል ግን በጣም አጋነንከው ያሰለጠናቸው ክለቦች ሁሉ ከሱ በፊት ዋንጫወችን ያነሱ ናቸው። በርግጥ ገዝተውም የማይሳካላቸው አሰልጣኞች አሉ። ጋርድወላ በአደናቆትህ ልክ የሚሆነው እንደ አስቶንቪላ ቶትንሀም ዥሮና የመሳሰሉትን ክለቦች ይዞ ዋንጫ አንስቶ ያሳየን ጊዜ ነው።
@alijosu1689
@alijosu1689 Ай бұрын
አኔ ግራ የሚገባኝ ነገር ይሄ ሁሉ ነገር ሲቲ ሲያደርግ(ስለተባለ ማለቴ ነዉ)ለምን ይሄ ሁሉ ጊዜ ተጠበቀ ? ክለቡስ ይሄ ነገር ሊመጣ እንደሚችል አዉቆ በጊዜ ነገሮችን ለምን አላስተካከለም ? ጋርዲዮላስ የፈለገዉን ተጫዋች ሲገዛ ይሄንን አያዉቅም ወይ ? እነ ሁሴን አላህ ይራመዉና ኢብራሂም ትዝ ይሉኛል አብይ ደግሞ ይሰጥ የነበረዉን የህግ ትንታኔ አልረሳም በተለይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋና በደረሰበት ነገር የህግ ትንታኔ ሲሰጥ አስታዉሳለሁ ከቻልክ እስቲ አብይን አቅርብልን?
@EliasEla-cb7du
@EliasEla-cb7du Ай бұрын
አላዋቂው መንሱር ሚያወራው ነገር የ አላዛር አስግዶም (Alazar Asigidom) በጣም በእዉቀት analyzed የተደረገ ቢሰማ ለእዉነት ለእዉቀት ቦታ ይሰጣል ነበር:: ዝም ብሎ ስለኩዋስ ማንም "layman" የተባለ ሰው ማዉራት የሚችለውን የሚያወራ እኮ ነው :: He(Mensur) is the most stu*d & egnorant guy.😜
@asnakewaqjira988
@asnakewaqjira988 Ай бұрын
Dear Mensur Please respect Arsenal's team supporters idea. Why always negate them?
@አርሰናል-ፀ7ጐ
@አርሰናል-ፀ7ጐ Ай бұрын
ያለው አይበቃእም ምን አይነት ስስታም ሰው ነህ
@fikruize
@fikruize Ай бұрын
አዎ ተነጥቆ ይሰጠን እንደውም ካሳም ያስፈልገናል የተጫዋቹ ድካም እና ሞራል ምን ያህል እንደተጎዳ ተረድሀል ሲቲ ህግ ጥሶ ለዘረፈው ዋንጫ እንኳን አንተ ጠበቃዎቹም አያድኑትም ለሌሎቹም መቀጣጫ ይሆናል
@mekuman6138
@mekuman6138 Ай бұрын
ዩናይትድ በአርሰናል ቦታ ቢሆን እንዲህ አትልም ነበር።የሙስሊም ቡድን ስለሆነ ነው? እናንተን ለየት የሚያደርጋችሁ ለዚህ ነው።
@kiyabelete4407
@kiyabelete4407 Ай бұрын
Do you mean there shouldn't be rules? Are you supporting outlaw way of getting players? Do you think Tottenham could buy Haland or Nottingham? It's not fair to buy any player you want and be a champion. Do you think Gardiola can win a primer League with South Hampton players? What's happening with you people?
@بسمالله-ت8س
@بسمالله-ت8س Ай бұрын
❤❤❤
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 22 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 57 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 25 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 44)
31:06
ለዛ
Рет қаралды 115 М.
Самый жестокий удар в истории бокса
0:10
Влад Зинченко
Рет қаралды 1,3 МЛН
Тренер толкнул и выгнал Марсело из клуба😥 #рек #ютуб #football #футбол
0:48