የ13 አመቱ ተወዳዳሪ ዳኞቹን አስደነገጣቸው |አብርሃም ሸዋንቅጣው |ደሞ አዲስ |Demo Addis

  Рет қаралды 140,762

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 219
@TenagneTola
@TenagneTola 11 ай бұрын
አቡሽዬ በዚህ ድምፅህ እግዚአብሔርን አወድስበት አመስግንበት የሰጠህ እሱ ነው።
@grmachewkelemwerk457
@grmachewkelemwerk457 11 ай бұрын
ዳኞች ይስተካከሉ የሚል 👍
@hermi-qm7tq
@hermi-qm7tq 11 ай бұрын
Wey ye ethiyopa hzb ygermal beka sew ayleflet new 😒😒😏
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 11 ай бұрын
Daga ale eda? Ande yeshi becha nate yalechew hulto ensu ersu medagete albachew::
@AbrahamMekonnen-q3o
@AbrahamMekonnen-q3o 11 ай бұрын
ያሬድ ነጉን ዳኛ ያረገ መንፈስ የተወጋ ይሁን 😂😂😂
@semirajihad2962
@semirajihad2962 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@AzizaZita-x6u
@AzizaZita-x6u 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@ayeluuttt4973
@ayeluuttt4973 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@TenagneTola
@TenagneTola 11 ай бұрын
ማነው ያሬድ ነጉ ግን??
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 11 ай бұрын
😂😂😂
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 9 ай бұрын
እኔም እንደ ያያዬ ተባረክ ነው የምልህ
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 11 ай бұрын
ይህን የመሰለ ፕሮግራም ባንዱ ልጁ ውበታቸው የልጁ አቅም ብቃት በስመአብ ከአይን ያውጣህ ትልቅ ቦታ ድረሰ❤ ዳኞች ከየሺ ውጪ ያሉት ግን ይቀየሩ ደና ስለሙዚቃ እውቀት ያለው በሰል ያለ ሰው አምጡ እባካችሁ🙏 ነፃ አልሆንክም አረ ጌታን ፍሪ😢 እንዴ ዳኝነት
@ManeTeqelFares
@ManeTeqelFares 11 ай бұрын
ያሬድ ነጉን አይደለም ዳኝነቱን ሙዚቃዎቹን እንኳን አምነን አልተቀበልንም ወይ የመጨረሻው ዘመን
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 11 ай бұрын
😢😢😢😢
@ሚጣ-ጰ8ዘ
@ሚጣ-ጰ8ዘ 11 ай бұрын
አረ ጎበዝ ነው ተው እንደ ግድ እንደነጥላሁን መሆን አይጠበቅበትም ክብር ይኑራቹሁ እንጂ
@hanyezedin817
@hanyezedin817 11 ай бұрын
😂😂😂
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 11 ай бұрын
@@ሚጣ-ጰ8ዘ kinat eko new
@KBshort-do7sq
@KBshort-do7sq 11 ай бұрын
@@ሚጣ-ጰ8ዘ ዝምበል አሽቃባጭ እኛነን የምናውቀው የጆሮ አችንን እመም
@yedusami26
@yedusami26 10 ай бұрын
ልጅ ይበልጠዋል ያሬድ ነጉን በድምፁ የእውነት ዳኞቹ ይቀየሩልንንንን አንጋፋዋችን ይምጡን የምትሉ 1000 lላይክክክክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamabohay5080
@selamabohay5080 10 ай бұрын
አብርሃም ወልዴ ላይ ቢጥልህ ምን ነበር🙏 (ባላገሩ) 💖💖👏👏
@jiiuuu959
@jiiuuu959 11 ай бұрын
ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😢
@giziegizie5013
@giziegizie5013 11 ай бұрын
ፍትህ ለዳኝነት ጥበብን መጫዎቻ አደረጋቹኋት !!!
@HABESHA-nigg
@HABESHA-nigg 11 ай бұрын
የዓለም መጨረሻ ደርሷል ማለት ነው (ያረድ ነጉ ዳኛ ሆነ(😂😂😂
@ያልተኖረውልጅነቴ
@ያልተኖረውልጅነቴ 11 ай бұрын
ምነው ዞራችሁበት ምናጠፋ አይሰው
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 11 ай бұрын
ኧረ ተው ጋይስ ምን ሆናችሁ ነው 😂😂😂
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 11 ай бұрын
ያሬድ ድምፅም አለው ውዝዋዜም ይችላል ወደዳቹም ጠላቹም እርሱ ይቀጥላል.....
@GiasBd-gz7he
@GiasBd-gz7he 11 ай бұрын
ቱ ዳኞች😂 ልጅ ምርጥ ዘፋኝ ነው ጎበዝ❤
@Dayan1699
@Dayan1699 11 ай бұрын
የናቲዬ ወንድም በርታ ገና ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ አብርሽዬ ❤
@አማንብርሀን
@አማንብርሀን 11 ай бұрын
ያሬድ ለምርቃት የገባ ነው ሚመስለው ለምን ጭራ አትሰጡትም😂😂😂
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 11 ай бұрын
😂😂😂
@SentayhuZeleke
@SentayhuZeleke 11 ай бұрын
ያሬድ ነጉይቀየር እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@halimaoumer5778
@halimaoumer5778 10 ай бұрын
ያሪድ ነጉ ዳኛ😢😢😢😢😢
@merr219
@merr219 11 ай бұрын
አረ በፈጣሪ ዳኞች ምንድናቸው ለሙዚቃ ክብር የላቹውም ጌታን አንጋፋ ዘፋኞች እያሉ ጭራሽ ያሬድ ነጉ 😂😂ደሞ እኮ ይጽፋልል 😂😂😂😂😂
@SabinaSabina-to8jw
@SabinaSabina-to8jw 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 11 ай бұрын
ምን ችግር አለው በሚሊዮን ነው የሱ ሙዚቃ ሚሰማለት
@Kiyaye-i2z
@Kiyaye-i2z 11 ай бұрын
ምድር አሽቃባጭ ያሬድያሬድ አትበሉ እሱምቢሆን እዚህ ለመድረስ ብዙነገርአሳልፏል
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 11 ай бұрын
ስለ ሙዚቃ ሆነ ድምፅ ከየሺ የሚበልጥ የለም ሌሎቻቹ ይቅርባቹ ለዳኝነት😳🎉🎉🎉
@davek6792
@davek6792 11 ай бұрын
Egetu gobez nat
@danboy2425
@danboy2425 11 ай бұрын
ፍትህ ለዳኝነት ፍትህ ለጆሮኣችን
@besumind9545
@besumind9545 11 ай бұрын
የዉድድሩ ውጤት አሰጣጥ ከጨረሱ በኃላ ቢሆን ይመረጣል ሁሉም ከጨረሱ ቢሆን ያምራል። ዋልታ ይመቸኛል ።
@saradebebe729
@saradebebe729 11 ай бұрын
ያሬድን ዳኛ ያደረክ አምላክ እኛንም ተመልከተን 🙏🤣
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 11 ай бұрын
😢😢😢
@deremactube
@deremactube 11 ай бұрын
ያሬድን ዳኛ መሆኑ ባደግፋት መብታችሁ ነው ክብር የሚነካ ስድብ መሳደብ አግባብ አይደለም አነሰም በዛ ሙያ ውስጥ አለ ትንሽም ቢሆን ልምድ አለው እሱን ያካፍላል
@EyrusalemMintesnot
@EyrusalemMintesnot 11 ай бұрын
ያሬድ ቢወዳደር እራሱ አያልፍም እንኳን ሊዳኝ
@እስኪይሁን-ፐ6ኘ
@እስኪይሁን-ፐ6ኘ 11 ай бұрын
ትክክል 😂😂😂😂😂
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 11 ай бұрын
ማሪኝ ኢትዪጵያየ ላገልግልሸ እዳቼ አላየሁም አለም ሁሉ ዙሪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 11 ай бұрын
Wow, he's amazing.
@MelkamHan-tk4gx
@MelkamHan-tk4gx 11 ай бұрын
Yared yared mndn nw mtlyut,migerm lj ko nw❤ big respect yaredo
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 11 ай бұрын
Selemikenubet new
@zemaye
@zemaye 11 ай бұрын
አሁን እንደዉ ዳኛ አጣችሁ ነዉ እነዚን ያመጣችሁት ከአንዷ በስተቀር ያሳዝናል በእዉነቱ።
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ 10 ай бұрын
የወ ጎበዝናት ልምዱም አላት በዳኝነት ሌሎቹኳን
@tigiyeabelij
@tigiyeabelij 11 ай бұрын
Mechereshahen yasamerelehe👏👏👏keswe ayene yetebekehe fetari
@gguhgh3350
@gguhgh3350 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ይመችህ ይችላል❤❤❤❤
@getachewterefe1545
@getachewterefe1545 10 ай бұрын
ያለ ሙዚቃ መኖርና መታገስ ይቻላል ያለ ምግብ ግን ይከብዳል። የሚቀድመው ይቅደም ለማለት ነው !!
@Sally-td5qb
@Sally-td5qb 10 ай бұрын
ሀባቴዬዬዬዬዬ ሲውድክ❤❤❤❤
@rukiyahasen3873
@rukiyahasen3873 10 ай бұрын
ሙዚቃ ማወዳደር አንድ ነገር ሁኖ ሳለ ዳኛ መሆን ያለበት ሰው ግን መመረጥ የሚባል ነገር አለ የሺ ከነሱ ጋር በዳኝነት መቀመጥሽ አይታየኝም ያረድ ነጉና እግቱ መዙቀኛ እንጂ ዳኛ ሊሆኑ አየችሉም በፍፁም
@SolomonGetachew-y5k
@SolomonGetachew-y5k 11 ай бұрын
ያሬድ እንቺም ዳኛ ሆንሽ ውይ ኢትዮጵያ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 11 ай бұрын
እኔ እወድሃለሁ ያሬድዬ ጠላትህ በዛ ምነው❤❤❤❤❤❤❤
@birenigatu1631
@birenigatu1631 11 ай бұрын
የደሞ አዲስ በሉት ብቻ የዘፈን ውድድር በአስቀያሚው 1ኛ የሆነ የውድድር አይነት ዋልታ ይዞልን ከች አለ ። እኔ የሺን ብሆን ከነዚህ ዳኞች ጋር እራሴን አላደባልቅም ።ጭራሽ እራስሽንወደ ታች ማውረድ አልነበረብሽም
@mulualemmhretu
@mulualemmhretu 11 ай бұрын
The talented boy!. But I have doubts about the judges.
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 11 ай бұрын
የፍሬው ኃይሉን አልማዝ ምን ዕዳ ነው በ 11 ዓመቱ የዘፈነውን አልሰማችሁም? ሙሉቀን መለሰ በ 12 ዓመቱ! .....ወዘተርፈ ብዙ ናቸው
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 11 ай бұрын
ይመስለኛል ዳኞች እያላገጡ ነው 😂😂
@tgaebeb6224
@tgaebeb6224 10 ай бұрын
ዳኞች ግን እነማን ናቸው ማርያምን ያርድን ብቻ ነው ማውቀው😂😂😂😂
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 8 ай бұрын
እሱንም ኣላወቅሽውም ስሙ ማነው
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 11 ай бұрын
ዋው ዋው 🎉
@nuryenetube
@nuryenetube 10 ай бұрын
ከዳር ያለችው ዳኛ አስተያዬት ያስጠላል
@walelignadamu6127
@walelignadamu6127 11 ай бұрын
የሺ ባትኖሪኮ ስለዳኝነቱ ባልተጨነቅንና እንደፈለጉ ቢያደርጉት አያገባንም ነበር።
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 11 ай бұрын
ዳኞቹ ምርጥ ናቸው
@besumind9545
@besumind9545 11 ай бұрын
የሺ በጣም ጎበዝ ባለሙያ እንደሆንሽ አምናለሁ ። ግን ባለፈው ሳምንት የመረጭሻት ሴት ተወዳዳሪ ያቀረበችዉ ሥራ አይመጥንም ።ደሞ በዛሬው ዉድድር መምረጥሽ ሌላ ነገር ያሰመስልብሻል በጣም ነው ያፈርኩት ።የዛሬው ፐርፎርማንስ ማለፍ አይገባትም ነበር በራስሽ ተማመኚ።
@selemonweldegebriel2085
@selemonweldegebriel2085 11 ай бұрын
Hi DAEM WAlTA u guys can u fix sound chiek please because he is going to be singer sound he is going down so little bit music instrument slow Tankyou for cooperation.
@MagfiraMohammed
@MagfiraMohammed 11 ай бұрын
Yared dagu yiwta er bakachu
@BettyBeta-s5l
@BettyBeta-s5l 11 ай бұрын
Yared bota khyr ❤❤❤
@AbdibesherMehamed
@AbdibesherMehamed 10 ай бұрын
Yarade ledagnent beku new beya alamnem!!"
@bemnettariku2029
@bemnettariku2029 10 ай бұрын
Endite gobez leje new demsu dehes sile❤ Danguc gen mekyer alebacew ke Yehsi besteker 2 ayerbuem
@SimretMama
@SimretMama 9 ай бұрын
ፋና ላምሮት ላይ በሆነ ብዬ ተመኘሁ
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy 11 ай бұрын
ድንቅ ልጅ አብርሀም በርታ ፒውር ድምፅ
@babeabebe4681
@babeabebe4681 11 ай бұрын
Yared negu hoy ebakh. Fith Le music
@KBshort-do7sq
@KBshort-do7sq 11 ай бұрын
አረ ጆሮ አችን አበጠ
@SofiaMohammed-ij9bx
@SofiaMohammed-ij9bx 10 ай бұрын
ያሬዶ ምን አረጋቹሁ እኔ እወደዋለሁ ጠላቱ በዛ
@MeseretWndosen
@MeseretWndosen 10 ай бұрын
ፍና ለምሮት ይመዝገብ ይሄ ልጅ
@minyiluteferi2681
@minyiluteferi2681 11 ай бұрын
ያሬድን ዳኛ አድርጋችሁ አመጣችሁት ደግሞ ተው ግን ተባብራችሁ የኢትዮጵያን ሙዚቃ አትቅበሩት
@abigetasew8326
@abigetasew8326 11 ай бұрын
😂😢😢
@AbdelahiBedewi
@AbdelahiBedewi 10 ай бұрын
ምነው ያሬድ ያሬድ አላቹ የቀና ብዙ ያወራል
@selemonweldegebriel2085
@selemonweldegebriel2085 11 ай бұрын
TIGIST EGETU u look fantastic to day u look great beautiful.
@tofik255
@tofik255 11 ай бұрын
ከሱ በላይ የባንዱ ሙዚቃ ይጎላል ይሄ ደግሞ talent ይደብቃል
@tigsteyayu
@tigsteyayu 11 ай бұрын
"ሐይለእየሱስ ግርማን" ቢዘፍን ይዋጣለታል
@የበላይልጅሮዚራያ
@የበላይልጅሮዚራያ 10 ай бұрын
አረ የዳኛያለህ😂😂😂😂😂😂😂
@tigsteyayu
@tigsteyayu 11 ай бұрын
"ሐይለእየሱስ ግርማን"
@Akielsa
@Akielsa 11 ай бұрын
ያሬድ ያሬድ ምትሉ ምን አርግ ነው ምትሉት በድምፁ ላንስማማ እንችላለን ግን ዳኛ ቢሆን ችግሩ ምንድነው ግዴታ ዳኛ ምን መሆን ነው ያለበት እኔ እና እናተም እንደ አንድ አዳማጭ እኮ ዳኝነት መስጠት እንችላለን እባካችሁ ሰው አክብሩ አስተያየት ካለ በትህትና ተናገሩ ወይም ተቹ
@ZelalemZele-j6n
@ZelalemZele-j6n 11 ай бұрын
Yarad negu Ena egetu dagha kkkk betammmm yasaferale sent bale muya molto walta betam kotet nahu eshi maferiya
@tarikuabatneh3425
@tarikuabatneh3425 11 ай бұрын
Yared negu uuuuuuuuuuu
@ettoppiyaetto2191
@ettoppiyaetto2191 11 ай бұрын
ግን ምን ያርጋችሁ ያሬድ አዳሜ በሱ ሙዜቃ እየተደመምሽ😂😂😊😊
@mesaynuguse909
@mesaynuguse909 10 ай бұрын
Bakesh.kachem keyared nigum yebeltal esheye Gen jegena,nesh
@fikerhabesha1601
@fikerhabesha1601 10 ай бұрын
YAYAYE
@LinaMohammed-m4u
@LinaMohammed-m4u 11 ай бұрын
ኧረ ዳኞቹ ይቀየሩ የሺ ብቻ ናት ለዳኝነት ፕሮግራማችሁ እንዲታይ ነው ያሬድ ነጉን ዳኛ ያደረጋችሁት ብቁ ድምፃዊ ለማውጣት ግን ብቁ ናቸው ዳኖቹ ብዬ አላስብም
@TadewesSolomon
@TadewesSolomon 11 ай бұрын
እነዚ እኮ ለራሳቸዉ ዳኛ ያስፈልጋቸዋል
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 11 ай бұрын
😂
@21275
@21275 11 ай бұрын
Waw edig bel fetari ytebikih ❤❤❤😂
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 11 ай бұрын
የስቴጁ ቀለም ይረብሻል
@oromiaunited3933
@oromiaunited3933 11 ай бұрын
የልጁ ድምፅ እንደገረመኝ ሁሉ, የአባቱም ስም ሸዋንቅጣው ተብሎ ገርሞኛል 😁
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኔ ራሱ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 10 ай бұрын
ድምፁ ምን ሆና ????
@YenealemTefera-vg9vt
@YenealemTefera-vg9vt 11 ай бұрын
ኧረ ጭራሽ ገና ነው ለወሬም አይመችም ልጁም ቢሆን
@VipA04e
@VipA04e 6 ай бұрын
Bzum Atasafrut Emigerm Tadagi New Kechalk Agzew
@besumind9545
@besumind9545 11 ай бұрын
በእዉነት ትንሹ ልጅ ይገባው ነበር። ዉድድሩን ነፍስ ይዘራበታል።
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 11 ай бұрын
የዳኞችን ሞራል ሳላደንቅ አላልልፍም መቼም ያሬድ የዳኘው ዘፋኝ ነገ እነ ጥላሁን ገሰሰን ያስናቀ መሆን አለበት😅
@walelignadamu6127
@walelignadamu6127 11 ай бұрын
ያሬድ ነጉ የሚዳኘው ሙዚቃ ታየኝኮ😂😂😂😂
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 11 ай бұрын
ሰራዊትም እኮ ዳኛ ሆኗል 😂😂😂 ጥበብ እንደ ጫት እየተገረበች ነዉ በያሬድ ነጉ ዳኝነት😅😅
@Lucy-m3c
@Lucy-m3c 11 ай бұрын
😂
@SmilingCardGame-ys2ch
@SmilingCardGame-ys2ch 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@everondawit3368
@everondawit3368 11 ай бұрын
ያሬድ ሊዘፍን ተራውን እየጠበቀ ነው በሉኝ😮
@marebadege9271
@marebadege9271 10 ай бұрын
Anchi bilo dagna enawuqeshi yelemi ende yale aydol 70 80 90 100 mizeyibeni😂😂😂😂😊😊😊😊
@Abuki_1
@Abuki_1 11 ай бұрын
Are dagnocheyekayeru yeha lege eko ka yarede yeshalale
@anahabbana2562
@anahabbana2562 11 ай бұрын
Gobez berta timhirtihin endayasresah tinikake adirg
@እስኪይሁን-ፐ6ኘ
@እስኪይሁን-ፐ6ኘ 11 ай бұрын
ያሬድ ነጉን ምን ይሰራል ከዚህ
@fenetkasa2201
@fenetkasa2201 11 ай бұрын
ፍትህ ለዳኝነት ዳኛ ባገሩ ጠፍቶ ነው ታሳፍራላቹ
@yabsirabelete526
@yabsirabelete526 11 ай бұрын
Yaredo the real goat 🐐🐐🙌
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 11 ай бұрын
Haters🐒🐒🐒🐒🐒
@Solomongatie-g1m
@Solomongatie-g1m 11 ай бұрын
ድሮስ ከዋልታ ምን ሊጠበቅ ያሬድ ነጉ ዳኛ ወይ ዘንድሮ😢😢😢😢
@alelignkedirali4058
@alelignkedirali4058 11 ай бұрын
Yared Dagna bmn Mesfert
@rodri-c7x
@rodri-c7x 11 ай бұрын
Yared don't deserve but he was positive 👏👏 Setochu gn😂😂😂😂demtsachew enakwalen eko😂😂😂
@merr219
@merr219 11 ай бұрын
ያሬድ ተነስ ልጁ ይዳኝክ
@tarikuabatneh3425
@tarikuabatneh3425 11 ай бұрын
Yared negu dagna yehone ken new musika yastelan.betam kaledachuheben
@habibahmed-r8r
@habibahmed-r8r 10 ай бұрын
Yared negu edt dagna yihonal ersu medagnt albt
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 11 ай бұрын
ሠርፅ የት ሄደ
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 11 ай бұрын
የሽ ደመላሽ ወረድሽ ካለቦታሽ
@msgna0778
@msgna0778 11 ай бұрын
የ አለም ፍፃሜ መድረሱ የሚታወቀው እኮ ያሬድ ነጉ ዳኛ ሆነ ስታየው ነው any way ማን.ሲቲ ዋንጫ አንደሚበላ ያስታውቃል 2024 ላይ ...
@Lucy-m3c
@Lucy-m3c 11 ай бұрын
😂
@fevendawit3677
@fevendawit3677 11 ай бұрын
አብርሃም ወልዴ የት ነህ
@ምስራቅ
@ምስራቅ 11 ай бұрын
ዱኛ ቢሆንምንችግር አለ ምቀኝነዉ እንጂ
@abelseyoum1855
@abelseyoum1855 11 ай бұрын
እንዴት እንደሚዘፈን ለያሬድ ነጉ አሳይቶት ወጣ😂😂😂
@abigetasew8326
@abigetasew8326 11 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 11 ай бұрын
ከየሺ በስተቀር ልጁን ለመዳኘት አቅም የላችሁም እጅግ በጣም ይበልጣችሗል ከልጅነቱ ጋር ወደፊት ሲበስልና ልምድ ሲያገኝ በናንተ እድሜ ሲሆን ሳሉት ለመዳኘት ወፍ😂😂😂
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 36)
36:59
ለዛ
Рет қаралды 134 М.
ድምፃዊ አብርሀም ሸዋንቅጣው ethiopian new2016 music #habeshatakeover abrhame shewankitaw
3:38
ወደፊት ኢንተርቴመንትwedefit entertaimente
Рет қаралды 2,5 М.
መረጃ በዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 2,4 М.
🛑ቤዚ ለማርክ ወርቅ አሰረችለት ማመን አቃተው😱🌹
23:37
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 57 М.
ሀብታሙ  እርቁን እንዳልተቀበለው በግልፅ ተናግሯል።
6:59
Axum Sound (አክሱማዊ ድምፆች)
Рет қаралды 548
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 754
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН