የ 20 ዓመት ድብቅ ሚስጥር !እናቷ ምጥ ይዟት ክሊኒካችን መጥታ እንደወለደች ልጇን ጥላ ጠፋች!

  Рет қаралды 46,730

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

መነን ት/ቤት አካባቢ ምጥ ይዟት አንድ ክሊኒክ ውስጥ የመጣችው ልጅ እግር ወጣት ልጇን እንደወለደች ጥላት ጠፋች ያቺን ህፃን ወሮ ግምጃ ማሞ የተባሉት የክሊኒኩ ባለቤት ለፖሊስ ሪፖርት አድርገው ለድርጅት ሰጧት ከዛም በማደጎ ሆላንድ አደገች ይህ ከሆነ ከ 20 ዓመት በሃላ እናቴ የት ነሽ ስትል እየፈለገቻት ነው።ወሮ ግምጃ በወቅቱ ስለነበረው ነገር ተናግረዋል
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 71
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እናትና ልጅን ያገናኛቸው ወይዘሮ ግምጃን እናመሰግናለን 🙏
@astubelay5909
@astubelay5909 2 ай бұрын
እናት እናት ናት ግራ ገብቷት ልጂነት ይዞት መግቢያ አታ ይሆናል አሁን ጌታ ይርዳሽ መሲ እናትሽን አግኚ።
@Medi964
@Medi964 2 ай бұрын
❤❤❤ እውነት ከናቷ ጋር ያገናኛት
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
እቴጌ መነን አካባቢ የነበራችሁ እናቶች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ማዘር እውነቱን ተናገሪ አለቀ አለፈ እኮ ዛሬ አዲስ ቀን ነው ቆንጆዋ ትፈልግሻለች
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ይርዳትና ለመገናኘት ያብቃቸው።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
እናት ያላቸው እናታቸውን ያሰቃያሉ እነዚህ የተጣሉት እናትፈልጉልኝ ይገርማል!!!
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛት እናታችን በማስታወሳቸው መረጃ ስላለ እዛ አካባቢ ያሉ ሰወች ሊያቁ ይችላሉ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 ай бұрын
እስኪ ኢቢኤስ ትቅርብ😢😢😢❤ከጥታስርጭት ስለሆነ እናት ልትሰማትችላለች😢😢😢እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ❤❤ማንነት ከባድነው
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ 2 ай бұрын
እስቲ ታዋቂዎቹን ብቻ ሳይሆን እኔም ደሃዋ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመታት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢 ከከፈትኩት 2ዓመት ነው ምንም አለተሳካልኝም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
አይዞሽ ሰብስከራይብ አድርጌአለሁ
@frdosjbreel8152
@frdosjbreel8152 2 ай бұрын
👍👍👍
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 ай бұрын
እኔም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ
@samridesta5080
@samridesta5080 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ❤❤❤❤
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 ай бұрын
እኔ አለው አደል 10😅
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
እናት ትገኛለች ተሰብስበው ከሄዱት አንድ ሰው አስታውሰው ይጠቁማል።
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 ай бұрын
የክሊኒኩ ስም፣ቀኑ ሰአቱ፣በትክክል ቢገለፅ ቢያንስ በጊዜው ወደ ክሊኒኩ የወሰዷት ሰዎች ያስታውሷት ይሆናል።ይገለፅ እስኪ።
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ልትገኝ ትችለች እዛ አከባቢ መጠየቅ ነው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 ай бұрын
ቲብ ስሆን ሁሉም ቦታ ይታየል በተለይ ኢቢስ ብትቀርብ
@woyneshetabera2116
@woyneshetabera2116 2 ай бұрын
ብዙ ሰው የሚያየው ቴሌቪዥን ስለሆነ በEBS ለማፈላለግ ብትሞክር
@redietsertso527
@redietsertso527 2 ай бұрын
ክሊንኩን ስም ለምን አይናገሩም።መነን አካባቢ ምንም የተቀየረ ነገር የለም
@azizaoumer-e6z
@azizaoumer-e6z 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ማርን በግዜና በዘመን ብቻ የምናማርርው ስህተት ነው ፈጣሪን መፍራት ጥሩ ነው ወይ ጉድ👍👍
@nmha4141
@nmha4141 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳት
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 2 ай бұрын
ebs ለይ ይቅራቡ እች ኢናት በእርግጥ የተደበቃ እዉነት አለ😢😢😢
@selamlehulum7358
@selamlehulum7358 2 ай бұрын
መሲ ዛሬ አምሮብሻል❤
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 2 ай бұрын
የእናንተን ፕሮግራም ሁሉም ሰው አያየውም ስለዚህ በኢቢኤስ ላይ እንድትቀርብ ብታደርጉ
@JonyLike-y2p
@JonyLike-y2p 2 ай бұрын
አንዳንድ. ሴቶች. አላህን ፍሩ የፈለገ ብትቸገሩ ልጅን የመሰለ ነገር እንደቆሻሻ. አትጣሉ ተቸግራችሁም ቢሆን አሳድጉ
@Adise-cd9we
@Adise-cd9we 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሽ
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 2 ай бұрын
ኢቢኤስ ላይ ብትቀርብ ብዙ ሊረዷት ይችላሉ ምስል አንች በጣም ቅን ጥሩ ልጅ ነሽ ቢሆንም ኢቢኤስ እንድትቀርብ ሃሳብ ስጫት
@HanaKassa-u4b
@HanaKassa-u4b 2 ай бұрын
መሲ እንዴት ነሸ ምነውመሢ እኔየጻፋኩልሸከግሪከ ነዉ መሢ የኔ ወድ አንዴ ስልክ ደወልኩልሽ አነቺአቪ እደውላለው ቡለሸ አየጠበቁሸ ስንት አመት በእረዳተችን ያቆየናቸዉ እናት የሚረዳቸዉ አተውሞቱ
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 2 ай бұрын
ክሊኒኩ ካልተዘጋ ምናልባት የእናትዮዋ ስም ይገኝ እንደሆነ ቢሞከር።
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 ай бұрын
ካርድ አልወጣም አሉሽ እኮ ያዋለዷት መጀመሪያ እሷን እንዳዋለድናት ጠፋች አሉ አዳምጪው ሙሉውን
@zeritufetene
@zeritufetene 2 ай бұрын
Card alotam alu eko
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ
@DddZdes
@DddZdes 2 ай бұрын
በረዲወ ይነገር
@yaredyegezu3192
@yaredyegezu3192 2 ай бұрын
ሴትዮዋ ታሪኩን ያውቃሉ የደበቁት ነገር እንዳለ ያስታውቃል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
መሲ የኛ ሰው እስነት ይነግረኛል ብለሽ ነው ሁሉም ማሳደግ ስላቃተኝ ማን ልጁን ይጠላል ወዘተ!! ቡልሽት በዛን ግዜ ማሳደግ ይቻላል ከእንዱ ወደ አንዱ ስለሚርዋርዋጡ ነው እንጂ ሁሉም ማሳደግ ይችላሉ!!! ሁል ግዜ አልጋ ላይ ስትወጡ አስቡ!!! እባካቹህወሬ አትውደዱ የወለደውንም አታንግዋጡ!!!! ይሄ ማደጎ ድርጅት እሚባለው እንደሰማሁት የሰው ልጅ የሚሽጡበት ነው!!!
@abayteshome5079
@abayteshome5079 2 ай бұрын
መፈረዲ አይሁንብኝ እና ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ እንዳዉ ሌላም አገር አለ ልጂ መጣል በጣም ያስዝናል ግማሹ ታዳጊ እኮ የተጣለ ነዉ ችግሩ ነዉ እንዳዉ ሌላ ያልተጠና ጥናት አለጉዲ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AnthonySol-u5g
@AnthonySol-u5g 2 ай бұрын
Only in Ethiopia lege matale ategarememe
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 2 ай бұрын
እኔ የምለው የጣሏቼውን ቤተሰብ ለምን ይፈልጋሉ በቃ ጥለዋቼዋል በቃ ለምን ይፈልጋሉ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
ሀያአመትኮ በጣቅርብነው ቢያስክሊንክሂደው የተወሰነመረጃይኖራልብየአስባለሁ
@hayatassen2820
@hayatassen2820 2 ай бұрын
መሥየየነዉድ❤❤❤
@Joshwa-t4j
@Joshwa-t4j 2 ай бұрын
ክሊኒኩ የት ነው በታው በትክክል ይገለጽ።
@marthaworku4498
@marthaworku4498 2 ай бұрын
መነን ትምህርት ቤት አካባቢ
@tesfa4514
@tesfa4514 2 ай бұрын
Andande beethiopia yalu enatoch lemen yeweldalu? Ende wesha eyeweledu mitluwachew
@bereketdiga9941
@bereketdiga9941 2 ай бұрын
እባካችሁ እኔም ወንድሜ ፈላጋ ላይ ነኝ 😢😢😢 የእኔም ወንድሜ የት ይሁን ብቻ እግዚአብሔር አዋቂ ነው አንድ ቀን አጊኛለሁ😢😢
@asnakealigaz3340
@asnakealigaz3340 2 ай бұрын
ምነን ምኑጋር ነው ክሊንኩ ግልጽ አርገው ቦታውን ይጠቁሙ ጠይቂአቸው ብዙ ሕዝብ አልተፈናቀልም እኔ ስፈሬ ነው የድሮውን የ ክሊንኩን የነበረበትንቀበሌ ጠይቂአቸው ከዛበኻላ ግልፅ ይሆናል
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r Ай бұрын
😢😢😢😢😢mesya menwe eyoha mediya layi ywetawen alyschem ye7 amet lji tdefra tegela menal demth btehojalt 😢😢😢😢😢mecham ydeha motem aysemame aydel alyeschem aybalem demte btehoji bemil tebkasch nber tseminete alesch bzu geza yemtdweybtem Kinder polise twekyalesch endwe lzhem ketero ysefelgesch yhon lekso mderse matenate bahlachenem nber mchame ygezawe lji aydelschem 😢😢😢😢aschalesch gen tzebte nwe😢😢😢😢
@Efrata288
@Efrata288 2 ай бұрын
በህክምና ታም ብዙ አለ ነርስ ዳክተር አስቸኳይ እኮ ቢሆንባቸው ማዋለጃ ክፍል ለወላዶች መዝገብ አለ ረዳት ነርሸ ለአደጋ ጊዜ መዝጋቢ የለም ወይ አንድ እናት ልጅን ያህል የወለደች እስከነ እንግዲህ ልጇ እስከነ ደሞ እንዴት ታመልጣለች ወዲያውኑ እኮ መቆም ያቅታል እንዴት አመለጠች አባት እሽ ለህፃን እናት ሳይመዘገብ እንዴት ተቀበሉ
@6s8f7d
@6s8f7d 2 ай бұрын
Coment ke messtetesh be fit bedeneb adamechi
@yaredyegezu3192
@yaredyegezu3192 2 ай бұрын
ሴትዮዋ የተጠየቁት ልጅቷ የተወለደችበት ክሊኒክ የሚመልሱት ሌላ
@redietsertso527
@redietsertso527 2 ай бұрын
መነን ያለው13ቀበሌ የሚባለው ውስጥ ክኒሊክ ነበር። ሌላም ሊኖር ይችላል
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 ай бұрын
☝️🇪🇹🌎☝️🤲
@selamselina1321
@selamselina1321 2 ай бұрын
ክሊኒኩን እኮ ብትናገሩ ጥሩ ነው ይሄኔ እኮ እናትየው እዛ ክሊኒክ ተመላልሳ ልጅ ጥያለሁ ብላ መልስ አታለች መነን በአብዛኛው እንዳለ ነው አልተቀየረም
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 ай бұрын
በእኛ ሀገር ክልኒኩም ሆስፒታሉም ካሜራ የለውም በዚህ ምክንያት ማጭብርበር ይቻላል
@martagizaw6342
@martagizaw6342 2 ай бұрын
ስምውአ ይገኝአል በክልንክው እና ቀበልውአ የ96 ካርድ ላይ ክልንክው ካልተዘግአ በወሩ እና በአመተምህረቱ ስምኦ ይወጣል
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 2 ай бұрын
እናትየው በዚ ቪዲዮ ትገኛለች ብዬ አስባለሁ አሁን ወይዘሮ ግምጃ የተናገሩትን ስትሰማ በዛን ሰአት ያደረገችውን ስለምታውቅ ትመጣለች
@kassa4882
@kassa4882 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 ай бұрын
Enen temslalechi mesi endet new magegishi yne liji endathun
@መናዊት
@መናዊት 2 ай бұрын
እውነትሽን ነው በናትሽ
@kidistabraham8059
@kidistabraham8059 2 ай бұрын
At that time babies were sold for money so some one must know something and the lady is hiding something because if she was working there how come she doesn’t know the area there is something fishy about it
@RomanAbrham-i4t
@RomanAbrham-i4t 2 ай бұрын
ክልኒኩሰሙቢታወቅ ሰሙከታወቀ ወረዳውይታወቃል እዛመረጃይገኛል አምላክይርዳት ኡፈማንነት
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 2 ай бұрын
🤞🤞🤞🤞🤞👏👏👏🙏👍👍💕🙏
@selamselam3065
@selamselam3065 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳት።❤
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 ай бұрын
Baxaam kabade nawe lije yamixalibat bichchanga hagare Ethiopia sihoon Lazih dagimo innate kalichchagarat lijje atixilimme yammibaalle meberatachcha yisaxachchawaalle Lijochchumme dagimo yesadegachchawe iyyella wolda la awure yexelachchiwun innate yifalligallu Inner yammilawe baziyaan seat awure biballachchawe indeet honawe innatachawun lifaligu nebera?
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 2 ай бұрын
Yetenegerat tarik yeswa mehonun ergetegna nat? Seferum Edmewam melkwam Ene yemakew tarik gar yemesaselal. Yesea tarik gin tinish yeleyal.
@azebbirhane6150
@azebbirhane6150 2 ай бұрын
Ebakwoet yemiawoekten tarik yakflun
@alemitudamtew539
@alemitudamtew539 2 ай бұрын
EBS
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 2 ай бұрын
Tekekelga enet mhonune endet teweke
@Asmara-i7q
@Asmara-i7q 2 ай бұрын
Mnew Meseret Bezu, le lmena bicha new endie Eritrawiyan agizune tiye neber sele Rozi keneyawito menew sele Biyam sataweri mnew ya Africa kurat eko new ,wey's be political menged ayiteshiw new wey sew chgr yelem gn yigermal leridata bicha sewn mefeleg tru ayidelem gn tazebish Eritra ye Eritrawiyan
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,5 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 29 МЛН
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,5 МЛН