No video

የ2013 የሴራሚክ የሺንት ቤት ሴፍቲዎች የሸዋርቤት ፋይበሮች ሙሉ ዋጋ ዝርዝር ቀረበ

  Рет қаралды 25,950

አብሮነት Tube Abronet Tube

አብሮነት Tube Abronet Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 141
@user-rg2pe6zh7i
@user-rg2pe6zh7i 3 жыл бұрын
መሻአላህ ሁሉም ርካሽ ነው በዚህ አንፃር በርታልን ወድሜ
@arsebarsa3475
@arsebarsa3475 3 жыл бұрын
በጣም እመሰግያለሁ ወንድም ከምር እስከዛሬ ሰራሚክ በጣም ውድ ነበር የሚመስለኝ ግን አሪፍ ነው ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ እያወኩ ስለሆነ በቅርቡም ባንተ ባቀረብከው ተነሳስቼ ሰራሚክ አስነጥፋለሁ
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
አይዞን ሁሉም ቀላል ነው
@ges4450
@ges4450 2 жыл бұрын
እሽ ባባ ስለመረጃህ አመሰግናለሁ እኔ ስራሚክና የሀማም እቃወች እፈልጋለሁ አገሬወግድነዉ እደትብሎነዉ መድረስየሚችለዉ ነገረኝ ሁልግዜ መረጃህን እሰማለሁ ጎበዝነህ ተበራታ
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ጥሩ መረጃ ነው
@Sumayyas229
@Sumayyas229 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ወንድማቺን በጣም ነው የምናመሰግነው
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 3 жыл бұрын
በጣም እነመሰግናል በርታ
@tayuba1015
@tayuba1015 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን በርታ
@user-jl1pc5hc5e
@user-jl1pc5hc5e 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 3 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየሁህ በርታ ወንድሜ በጣም የምፈልገው እቃ ነው ኢንሻአላህ ስሚንቶ ከምን ደረሰ
@najatmuhammed7348
@najatmuhammed7348 2 жыл бұрын
አብሮነት እናመሰግናለን በጣም በርታልን
@user-ut3dd1md7q
@user-ut3dd1md7q 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አገራችንማ ለውጥ አለ ብርካለ በቃ ሁሉም አለ
@user-xk2js1wl6h
@user-xk2js1wl6h 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰራሚክ አሪፍ ነዉ ዋጋዉ ለመረጃህ እናመሰግናለን ጀዛኪ አላህ ኸይር ወንድማችን
@user-jg3tf7bx5u
@user-jg3tf7bx5u 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ሸር ላይክ አትርሱ👍👍👈
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
ሽኩረን ጦይባ
@meftanoriahmad4584
@meftanoriahmad4584 3 жыл бұрын
@@abronettube asla
@user-xi4bw9sb6f
@user-xi4bw9sb6f 3 жыл бұрын
በጣምጎበዝአብሽወድሜበርታ
@zeharahassen4598
@zeharahassen4598 3 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን እስኪ የበር መስታወቶችንእና የሙስጥ የጣውላ በሮችን ጠይቅልን ጠይቅልን ስንት
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
በቅርቡ ኢንሻ አላህ
@Tube-vd6ib
@Tube-vd6ib 3 жыл бұрын
በርታ ወድሜ ሀገራቺን እድህ ያማር መብራቶች አለ በጣም ያምራል
@alexdallas7702
@alexdallas7702 3 жыл бұрын
I guess it's kinda off topic but does anybody know a good website to stream newly released movies online ?
@alvinclay8525
@alvinclay8525 3 жыл бұрын
@Alex Dallas Flixportal :)
@alexdallas7702
@alexdallas7702 3 жыл бұрын
@Alvin Clay thank you, I went there and it seems like they got a lot of movies there :) Appreciate it!
@alvinclay8525
@alvinclay8525 3 жыл бұрын
@Alex Dallas Glad I could help xD
@zedsedtenewa6131
@zedsedtenewa6131 3 жыл бұрын
የት ሀገር ነው የምትኖረው ወንድም ምርጥ እቃዎች ናቸው
@asmaanasmaan6014
@asmaanasmaan6014 2 жыл бұрын
በርታ ወድም
@user-gb1hf8pn1m
@user-gb1hf8pn1m 3 жыл бұрын
ወድም 45 ቆርቆሮ ለመስራት የጭቃ ቤት ሽቦ ስንት ጥቅል ይበቃዋል ስንት ብር ነው ሽቦው ለግርፍ አቅርብልን
@user-zy2gg4fj1t
@user-zy2gg4fj1t 3 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለንወድምበርታ
@zinetsied5363
@zinetsied5363 3 жыл бұрын
ማሻአላህበርታ ጥሩመርጃነው
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 3 жыл бұрын
ሲራሚኩ ቀርቶብኝ ሌላው ባለቀልኝ እድሜዬን ልጨርስ እንደ ማዳሜ ቤት ሆሆሆሆ ምነው ሸዋ እኔ ቤት መምጣት የምትፈልጉ ሴራሚክ አይደለም ብላችሁ ተሙለሱ በዛው ክክክክ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@hyatemdhmed2926
@hyatemdhmed2926 3 жыл бұрын
እውነትሽ ነው
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 3 жыл бұрын
ከከከከከ አብሽሪ አሏህ ሞልቶታል ይስጥሽ በሰፊው እጁ
@Tube-vd6ib
@Tube-vd6ib 3 жыл бұрын
ካሬ የት አባታቺን እናዉቃለን የገበሬ ልጆች ነን አብዛኛቺን
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ምህረቴ አብዛሀኛው ነን
@fatimatube3558
@fatimatube3558 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s 2 жыл бұрын
👍👍👍😁😁
@Madina-gj4uy
@Madina-gj4uy 2 жыл бұрын
ክክክክ በትክክል
@missfathima8318
@missfathima8318 2 жыл бұрын
ክክክክክክክትክክል
@ggfg1834
@ggfg1834 2 жыл бұрын
በጣም እምንፈልገው በርታልን
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 жыл бұрын
የጅ መታጠቢያው እና የሽንትቤቱ ኦኦ 2000ሺ ጨምሯል ወይ ዘንድሮ ጥሩ መረጃ ነው እሰኪ ያገሬ ልጀ ደምረኝ
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
👍👍
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@iihj550
@iihj550 3 жыл бұрын
👍
@habetamu1293
@habetamu1293 2 жыл бұрын
ግድዳ ላይ የሚለጠፍ ሴራሚክ ሳይሆን በፕላስቲኩ ስንት ነዉ
@ndovofseidtube1317
@ndovofseidtube1317 3 жыл бұрын
wa wr wb ማአሻአላህ በሪታ አሬፊ መረጃ ነዉ ቢቻል አሲሬ ሺህ ላይክ እሰጥ ነበሪ
@user-ky6nw4oe2i
@user-ky6nw4oe2i 3 жыл бұрын
0937945753
@user-ky6nw4oe2i
@user-ky6nw4oe2i 3 жыл бұрын
0937945753
@zenaib4203
@zenaib4203 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@hshhsbzhzh1153
@hshhsbzhzh1153 2 жыл бұрын
ወዲሜ
@ggfg1834
@ggfg1834 2 жыл бұрын
መሽአላ በርታ ሀቢቢ
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 2 жыл бұрын
60 በስልሳ ያለው ያምራል
@user-fj2hm3fo4b
@user-fj2hm3fo4b 2 жыл бұрын
የብላስቲክ ኮርኒስ በወሬ ንገረን
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d 3 жыл бұрын
ሹኩራን ወድም
@habtamuyemane4217
@habtamuyemane4217 3 жыл бұрын
kitchen Top Felge Neber
@user-st6ot9gl8w
@user-st6ot9gl8w 3 жыл бұрын
ካሬ የሚለውን ወዴ ሜትር ቀይራችሁ አስረዱን
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@sjnmks.345
@sjnmks.345 2 жыл бұрын
Enenegni migezalet baliyew erasu yigiza enji
@user-je9cm1ok6k
@user-je9cm1ok6k 3 жыл бұрын
ማሻአላ በአርታ
@Rematube5
@Rematube5 3 жыл бұрын
Wl wr wb mashaallah
@fayzasisay2828
@fayzasisay2828 2 жыл бұрын
Wendmi bettam enamsgnaln harrfe merjja now enai 76 korero now seramik mertun mantff yechallale gedgdaw begrff now emargaw
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድሜ በርታ እናመሰግናለን እስኪ የጭቃ ቤት በቅርብ ልሰራ አስቤለሁ 75 ቆርቆሮ ሽንት ቤት በውስጥ አርጊ ስንት ብር ይጨርሰዊል ስንት ክፍል ይሆናል ?
@user-fk6cq1dr6m
@user-fk6cq1dr6m 2 жыл бұрын
የት ነው እኔ መግዛት እፋልጋለሁ የብላስቲክ ኮሪስ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
ወድሜ እኔ ሳላውን እና ምኛታቤቱን ሰራሚክ ላሰራ ፈልጌ ነበር ሰት ይጨርሰብኛል መልስልኝ
@zemzemhasen6525
@zemzemhasen6525 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም አሪፍ
@Taliansour
@Taliansour 3 жыл бұрын
ማሻአለህደህናከሆንእገዛለንአረፍነዉእሺ
@rehimaayalew6743
@rehimaayalew6743 2 жыл бұрын
ዋሊኩላም ወድም ቤቱን ይሰራላችኋል ያልከው ቁጥሩን ስሞክር አይሰራም እድሰራልኝ እፈልጋለሁ መልስልኝ 🙏❤️❤️
@fasikababa8734
@fasikababa8734 Ай бұрын
ለእስፓርት ቤትእሚ ሆንምንጣፍ አለህ
@hurelBoss
@hurelBoss 3 жыл бұрын
ዋዉ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
ሽኩረን ወንድም
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
ነገ ሀርቡ ልሄድ ነው መልክት ካለሽ ምንይቅርብልሽ?
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
@@abronettube ሀርቡ ናፍቃኛለች በትንሹም ቢሆን አስጎብኘን የላሜራ በር ፍሬንች ዶር ኮንቲነር ዋጋ ጠይቅልን 😍
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d 3 жыл бұрын
@@abronettube ዋው በጉጉት እጠብቃለሁ አገሬን አስጎበኜኝ አብሮነት የነገ ሰው ይበለን
@babawudi1655
@babawudi1655 3 жыл бұрын
Thaniks
@babawudi1655
@babawudi1655 3 жыл бұрын
Wwwwwwwwwww
@norahmad6746
@norahmad6746 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ ወድሜ ለ50 ቆርቆሮ ስት ካሬ ለመሬቱ ይወስዳል
@foufoifukado3025
@foufoifukado3025 2 жыл бұрын
እናመስግናልን
@toyibaahmede3209
@toyibaahmede3209 2 жыл бұрын
የፖላስቲክ ኮኒስ አሳየን
@genetjiraaiyesuuscgggf2591
@genetjiraaiyesuuscgggf2591 3 жыл бұрын
Wooww baarta goobazii💞💞
@habtamuyemane4217
@habtamuyemane4217 3 жыл бұрын
Yet Akababi Newe
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 3 жыл бұрын
አር ይብራብኝ አልነጠፍ ብሎ ይቅር የመዳም ቤት ኑሬበታለሁ ስራሚክ ክክክ ይበቃኛል ላይክ ሼር አብሮነት አንተም ሼር አድርግልኝ ሁልግዜነው እምሽርትልህ
@hshhsbzhzh1153
@hshhsbzhzh1153 2 жыл бұрын
ሰላምነህስልክቁጥርአለህ
@user-jg7ry5vm8z
@user-jg7ry5vm8z 3 жыл бұрын
አዉን ላይ
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@najatmuhammed7348
@najatmuhammed7348 2 жыл бұрын
አብሮነት ኬሚሴ ነወይ እኔ እምነበርዱን እፈልጋለሁ ለክችን የሚሆነውን
@user-gb1hf8pn1m
@user-gb1hf8pn1m 3 жыл бұрын
ለ45 ቆርቆሮ ለግርፍ ሽቦ ስንት ጥቅል ይወስዳል። ስንት ብር ነው አቅርብልን
@toyibaahmede3209
@toyibaahmede3209 2 жыл бұрын
እህቴ ሺቦው ቀላል ነው ግን ሲሚቶው ውድነው
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 2 жыл бұрын
የት አከባቢ ነው
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
380 አንዷ ናት ለአነስ ያለ ሳሎን ስንት ይበቃል
@hayahaa731
@hayahaa731 3 жыл бұрын
አንዷ ሳትሆን አንድ ካሬ ነው ማማዬ
@hayathayati8409
@hayathayati8409 3 жыл бұрын
Woow 👍👍
@sarahcalap633
@sarahcalap633 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
ጠፍተሻል ስራ ገባሽ ወይ???
@sarahcalap633
@sarahcalap633 3 жыл бұрын
@@abronettube ገና ነኝ
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s 2 жыл бұрын
የትሀገርነው?
@seaditube3066
@seaditube3066 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜእደትነህ በፈጠረህ ስሚቶ ፈልጌ ነዉ
@Yehya838
@Yehya838 3 жыл бұрын
የምፈልገውን አገኛሁ
@betiyeman7855
@betiyeman7855 3 жыл бұрын
Bro bartalin goboz🙇
@nauyoutube183
@nauyoutube183 3 жыл бұрын
Errr ba Alhaaa quxarihin
@amaamm8846
@amaamm8846 2 жыл бұрын
ለሺት ቤት ስትይበቃል
@user-ho5jb4sm4q
@user-ho5jb4sm4q 3 жыл бұрын
wow berit wondeme
@mmmmm8476
@mmmmm8476 3 жыл бұрын
Breta
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 3 жыл бұрын
ወይጉድ
@zd9022
@zd9022 3 жыл бұрын
እሽ ውንድሜ ለሽንት ቤት ስንት ይፈቻል ባጠቃላይ
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
የሽንት ቤቱ ስፋት ስንት ሜትር በስንት ሜትር ነው
@zd9022
@zd9022 3 жыл бұрын
@@abronettube እኔ ደሴ ነኝ እናንተ የት ናችሁ እጠይቅ እንድሆን እንጅ አላቅም ረ
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
እኔም እዛው አካባቢ ከሚሴ ነኝ
@zd9022
@zd9022 3 жыл бұрын
@@abronettube እሽ አመስግናለሁ ጠይቃለሁ
@user-sb7vp6zx4m
@user-sb7vp6zx4m 3 жыл бұрын
አድራሻ ንገረን
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
ከሚሴ ነው ስልኩንም ፅፌዋለሁ እስክሪኑ ላይ
@user-of6dq8be2r
@user-of6dq8be2r 3 жыл бұрын
ለምን ጥያቄ አትመልስም እየመረጥክ ነዉ ልበል ወይም ቁጥርህን ኮሜት ላይ አስቀምጥልን?
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
እስኪ ምን ላቅርብልሽ እህት ቤቱስ ተሼጠልሽ እህትሽን ደዻጋግሜ ላወራትሞክሬ አልቻለችም ፌክመስሎኝ ተውኩት
@user-of6dq8be2r
@user-of6dq8be2r 3 жыл бұрын
@@abronettubeአልተሸጠም በወስጥ መስመር አዋራኝ 00966 544733691 በኢሞ በዋስታብ ታገኘኛለህ
@user-fx3iz4fj4c
@user-fx3iz4fj4c 2 жыл бұрын
የት ነው አካባቤው
@sunnydaddy
@sunnydaddy 2 жыл бұрын
Yete newe botawe
@rehimeyedesewatube2799
@rehimeyedesewatube2799 3 жыл бұрын
እደው ዬት ናችሁ ምትገኙት
@mmmmm8476
@mmmmm8476 3 жыл бұрын
Ketrchaewn btlaklen
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
ቪዲዮው እስክሪን ላይ ስልኩ አለ
@saraabdo279
@saraabdo279 2 жыл бұрын
ሁሌሰትገባቀኑንአሳዉቀንምክንያቱምሰለሚጨምርሰለሜቀንሰማለትነዉለማወቅይመቸናልለዛነዉ
@zd9022
@zd9022 3 жыл бұрын
ሁለት ዘጠና ማለት ምን ማለት ነው
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
አንድ ካሬ 290 ብር
@zd9022
@zd9022 3 жыл бұрын
@@abronettube በጣም አመስግናለሁ አለማውቃን እንግድህ ምን ላረግ ብለህ ነው አይ ጉድ ኢቶቢያ ስገባ ምን ደምሆን አይ ክክክክ
@genetjiraaiyesuuscgggf2591
@genetjiraaiyesuuscgggf2591 3 жыл бұрын
Silk siixenyii
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዲም 118 ነው ቤቴ ሊሾ ከማርግ ወይም ሰራሚክ ከማርግ የትኛው ይሻላል ዎጋው ስንትስ ይበቃኛል ንገርኝ
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
በዋጋ ቅናሹ ሊሾ ማድረጉ የተሻለ ነው ውበት ግን ከሴራሚክ ጋር አይገናኝም ዋጋውም ይበዛል
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
@@abronettube አወ ሰራሚክ ውዲነው ስንት ይፈጃል
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
@@semira1209 እንደካሬው ብዛት ነው ወይም ሜትሩን ታውቂዋለሽ
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
@@abronettube ሳሎን አምስት ተኩልባራት ነው መኝታቤት አራት ባራት እቃ ቤት አራት ባራት ሌላ ክላስ ሶስት ባራት ሌላ ክላስ አራት ባራት በውስጥ ላውራህ ስልክ ላክልኝ ሻወር ባንድ ተኩል ትንሽ ችክን ሁለት ከሀያ ሁሉም ይሄነው
@user-xd6zp5zc2o
@user-xd6zp5zc2o 2 жыл бұрын
@@abronettube ዬት ነው ምገኛው በአላህ ስልክ ቁጥራቸውን
@zd9022
@zd9022 3 жыл бұрын
እኔም አላቅም ሀቃቃ ካሪ
@ethiohabeshatube2422
@ethiohabeshatube2422 3 жыл бұрын
አንድ ሜትር ነው ካሬ ማለት ሂሳብ እንጅሩ ሃሃሃሃሃ
@user-jg7ry5vm8z
@user-jg7ry5vm8z 3 жыл бұрын
ሲሚቶ ስት ነው አልቀነስም
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
መንገዱ በስረአት ስላልፀዳ አልቀነሰም
@user-fx3iz4fj4c
@user-fx3iz4fj4c 2 жыл бұрын
አትመልሱም
@user-je9cm1ok6k
@user-je9cm1ok6k 3 жыл бұрын
ኮርሴ ጥይቅልኝ አስቴ
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 3 жыл бұрын
የብረት ዋጋ አሳዉቀን
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
ሰርቻለሁ የትላንቱን ቪዲዮተመልከተው
@umiafarhnyoutube5187
@umiafarhnyoutube5187 3 жыл бұрын
♥️♥️💐🇪🇹🇪🇹
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Бутылка Air Up обмани мозг вкусом
01:00
Костя Павлов
Рет қаралды 2,4 МЛН
የሴራሚክ ዋጋ ዝርዝር መረጃ | Details of ceramic price
6:05
አብሮነት Tube Abronet Tube
Рет қаралды 35 М.
ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ ሀልጋ
3:45
Aliy furniture
Рет қаралды 1,4 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН