የሴራሚክ ዋጋ ዝርዝር መረጃ | Details of ceramic price

  Рет қаралды 37,263

አብሮነት Tube Abronet Tube

አብሮነት Tube Abronet Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
ኑ ኪታቦችን እንማማር👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ?? 👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ?? 👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ?? ✅መልሥ✅✅✅ 1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸 🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸 🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸 ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ👍
@ፌሩዝዩቶብ
@ፌሩዝዩቶብ 2 жыл бұрын
በርታ ወድም እስኪ ለጭቃ ቤት የሚሆን ኮርኒስ አሳየን ይሆናል የምትለውን
@محمداحمد-ذ1ع9ض
@محمداحمد-ذ1ع9ض Жыл бұрын
_,
@zaraase663
@zaraase663 2 жыл бұрын
ቆንጆ ለጭቃ ቤት የሚሆ የጅብሰን ኮርኒስ አሰራር አሳያን ለ 76 ቆርቆሮ ቤት ንገረን በፈጣሪ
@ያረብይቅርበለኝ
@ያረብይቅርበለኝ 2 жыл бұрын
የ4 ክፍል ቤት የወለሉ ስንትይፈጃል ሌላው የትአካባቢነው የሚገፕው ግልፅ ብታደርግልን
@aminat1197
@aminat1197 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው መልስ ካገኘሽ ሹክ በይኝ
@amena4176
@amena4176 2 жыл бұрын
ለኔም ሹክ በልኝ ውዶቸ
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ 2 жыл бұрын
ለኔ ደግሞ የ5 ክፍል ስንት እደሚፈጅ አሳውቁኝ ስወዳችሁ
@mesireallifeethio472
@mesireallifeethio472 2 жыл бұрын
እባክህን ያገለገሉ መኪናዎች ዋጋ ለራይድ የሚሆን እስኪ ንገረን አሳየን አሁን ያለው ዋጋ ቅናሽ የሚባሉትንም
@tinsaero2802
@tinsaero2802 2 жыл бұрын
ብርየ ፕሮግራም በጣም ያምራል በርታልን ከቻልክ የፑል የከረንቡላ የሳይክል ዋጋ አቅርብልን
@abeeraldrany9487
@abeeraldrany9487 Жыл бұрын
ከረን መረጃ ነዉ ሓበረታ ወድሜየ
@ዙ.ዙሰሜን.ወሎ
@ዙ.ዙሰሜን.ወሎ 2 жыл бұрын
የመሬት ሰረሚክ ልሾ ከሆነ ቤት ሰረሚክ ማድረግ ይቻላል ወይስ አይቻልም
@yasetube9136
@yasetube9136 2 жыл бұрын
ባጣም አሪፍ ተምርት ነው ገን አንተ ባርታ ❤️
@zahrayusaff2778
@zahrayusaff2778 2 жыл бұрын
ወድም ሠላም ነው እኔ አልገባኝም እዴት ነው 40በ40 30በ30የምትለው አልገባኝም አነዱን ለብቻ ነው ወይስ የረሡ እሽግ አሐው ግልፅ አርግልኝ ፈልጌ ነው
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 2 жыл бұрын
ስንት ፍሬ ነው አንድ ነው ከዛ በላይ ነው እስኪ ንገረን ስንት ፍሬ ነው ደግሞ ቦታው የት ነው በእውነት ወንድሞችን እረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም ፈልጌ ነበር እና ጥያቄየን መልስልኝ ቁጥሩ የታለ በናት ቁጥሩን አስቀምጥልን
@na-uu5or
@na-uu5or 2 жыл бұрын
Yenm tiyaka new
@KmFashion-x8x
@KmFashion-x8x Жыл бұрын
ማሻእላህ ግን. በዚህ ያህል. ብለህ ብነግረን
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ለጪቃ ቤት ይሆናል ወይስ ለቡልኬት ብቻ ነው ወንድማችን
@zcvvgfff8078
@zcvvgfff8078 2 жыл бұрын
Lahulume yehonile hubi
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 2 жыл бұрын
ወድሜ መሬቱን ስራሚክ ለማሰራት ሊሾ ማድርግ ግዴታ አለብኝዴ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 жыл бұрын
የለብሽም
@ፋፊነኝየከሚሴዋ
@ፋፊነኝየከሚሴዋ 2 жыл бұрын
በርታ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Жыл бұрын
እዉነት
@rabiamuhemd5668
@rabiamuhemd5668 2 жыл бұрын
ዉይ አብሮነት ቴኪዉ በጣም ነዉ የማመሠግነዉ
@Getinet-x4t
@Getinet-x4t Ай бұрын
thanks
@bereketadem3088
@bereketadem3088 2 жыл бұрын
Jezakallh kher
@bisratmekonnen4210
@bisratmekonnen4210 Жыл бұрын
tell us about window sill and marble for staircase
@simamedia6601
@simamedia6601 2 жыл бұрын
ከሰራሚክ ውጭ በንጨት የሚሰሩት ኢትዮጵያ የለም?ብዙ አይነት እንዳሉ አውቅ አለሁ ግን አልገባኝም አንተን አለማመስገን አይቻልም🙏
@abeeraldrany9487
@abeeraldrany9487 Жыл бұрын
አረፈ መረጃ ነዉ በረታ
@sadaseid6395
@sadaseid6395 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርታ የጂብሰም ዋጋ አሳየን
@samrinegn37
@samrinegn37 Жыл бұрын
1 fire new ende 600 mato?
@JxKdjdh
@JxKdjdh 2 ай бұрын
በማርያም አይተህ እንዳታልፍኘ ሰትነው እኔእፍልጋለው
@aleemahassan8733
@aleemahassan8733 2 жыл бұрын
80ቆርቆሮ ስት ይፍጃል ወዲም ምዲሩ መልስልኚ
@KmFashion-x8x
@KmFashion-x8x Жыл бұрын
እና ሀያ በሀያ ወይ ሰላሳ በሰላሳ እንድዋ ፍሬ ነው. ይህ ዋጋው
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
በካሬ ነው
@SartG-te3rn
@SartG-te3rn 4 ай бұрын
ሥንት ፍሬነው ሰድስት መቶው
@goitomtesfay907
@goitomtesfay907 7 ай бұрын
Good
@tadessebassie6143
@tadessebassie6143 2 жыл бұрын
Debre tabor bahir dar seramiku yidersal?
@madinahmohammed8076
@madinahmohammed8076 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ቤት ማሰራት እስቤ ነበር ከመሀንዲስ አገናኙኝ ውዶች
@amaritamarit9282
@amaritamarit9282 Жыл бұрын
Wendem ye seramik betu kuter ayetayem eko kechalik tsafelegn
@AmiriyahM
@AmiriyahM 12 күн бұрын
ስልክ ቁጡር
@hebshawit
@hebshawit 8 күн бұрын
ክፍለሀገር ብትሄድ እኔ ፈልግ ነበር
@tsehayebabu9923
@tsehayebabu9923 Жыл бұрын
ስልክ ላክልን
@hshgsg6667
@hshgsg6667 2 жыл бұрын
ሰላም ለቤትህ አድስ ነኝ ስብስክራይብ አድርጌያለው 80 ቆርቆሮ የብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር ይበቃል ባሁኑ ገባያ አደራህን መልስልኝ በኮሜንት ባስቸኳይ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 жыл бұрын
አንድ ሚልዮን
@dszz370
@dszz370 Жыл бұрын
ካሬ ማለት በሜትር በታስረዳን ወድሜ
@ጁኔዩቱብ
@ጁኔዩቱብ 2 жыл бұрын
ከቻልክ የቦቆሎ መፍጫ ማሺን ከና ወገዉ
@susutube6227
@susutube6227 2 жыл бұрын
ይቅርታ አድርግልኝእና ቴራዞን እሚባለውና ሴራሚክ ልዬነቱ ምንድነው
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
የምንጣፋ አሳየን እና የንጀራ ምጣጅ
@عبدالرازقعلي-د3ط
@عبدالرازقعلي-د3ط 2 жыл бұрын
የቡልኪት ዋጋ ነገረን
@zuzy296
@zuzy296 2 жыл бұрын
ጥሩነው በርታ ብላስቲክኮርኒስ ለ4ክፍል ስትይበቃል አቅርብልን
@አቡፈትህያ-ዀ7ሰ
@አቡፈትህያ-ዀ7ሰ Жыл бұрын
مشاالله
@biln8843
@biln8843 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 жыл бұрын
የት ነው ሠራሚክ ያለበት ቦታው
@zuzy296
@zuzy296 2 жыл бұрын
ሰራሚክ ለወለል 101 ካሬ ስት ብር ይፈጃል
@gjyvng738
@gjyvng738 Жыл бұрын
ኧረ ወንድም ቁጥርህንእፈልጋለሁ ከሚሴ ከሆክ
@buzakabada1811
@buzakabada1811 2 жыл бұрын
👍👍
@kitchenayatee8108
@kitchenayatee8108 2 жыл бұрын
ሶት ክፈል ሰነት ይፈጃል
@husnaa3150
@husnaa3150 2 жыл бұрын
Selakun quxerun aseqemxilen wudeme
@እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ
@እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ 2 жыл бұрын
ወድሜ የ95ቆሮቆሮ ሥትይፈጃን
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj 2 жыл бұрын
530 አንዱ ፍሬ ነዉ ?
@nerminahmed3147
@nerminahmed3147 Жыл бұрын
‏السلام عليكم ورحمة الله
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu Жыл бұрын
Hi
@rahmamami3581
@rahmamami3581 Жыл бұрын
ሳሎን አሳዩን ወንድሞቸ
@rahmamami3581
@rahmamami3581 Жыл бұрын
ሶፋ መጅልስ አረቢ አሳዩን
@abronettube
@abronettube Жыл бұрын
መጅሊስ ባለፈው ለቅቂያለሁ
@workeye9143
@workeye9143 Жыл бұрын
አረ የት ሀገረ ነው ባክህ 980 ብር ነው።
@MhmmedamdAhmed
@MhmmedamdAhmed 18 күн бұрын
ለጊቢ የሚሆኑ 40 40 አለ እንዴ
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 2 жыл бұрын
በአላህለ 4 ክፉል ስት ይፈጃል
@madiasgaramuu2763
@madiasgaramuu2763 2 жыл бұрын
gojam melaki techilalehi
@dinachnnenweqhelimayoutube5040
@dinachnnenweqhelimayoutube5040 2 жыл бұрын
እስኪ ኩትራ ይዘው ቤቴን የሚሰራልኝ ሰው ጠቁመኝ
@ryzenfpzyt3312
@ryzenfpzyt3312 2 жыл бұрын
የውጪውን ዋጋ ብታሳውቀን
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 жыл бұрын
ላይክ ከምታደርግ ለምን የሚጠይቁህን አትመልስም
@madiasgaramuu2763
@madiasgaramuu2763 2 жыл бұрын
Yet akabab nehi
@ጁኔዩቱብ
@ጁኔዩቱብ 2 жыл бұрын
አንዱ ፍሬ 600 ማቶ
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 2 жыл бұрын
ለ80ቆርቆሮ ሥትሠራሚክ ይበቃል
@mimiak325
@mimiak325 2 жыл бұрын
የደረጃ መውጫ ንገረኝ ወንደሜ
@ነኝስደተኛዋ-ፈ7ቘ
@ነኝስደተኛዋ-ፈ7ቘ 2 жыл бұрын
ለሶስት ክፍል ስት ብር ይፈጃል
@rabiamuhemd5668
@rabiamuhemd5668 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@zcvvgfff8078
@zcvvgfff8078 2 жыл бұрын
Lahulme eko aydlme hubi atchiyme endaza kahona
@ስደተኛነኝ-ኘ7ቨ
@ስደተኛነኝ-ኘ7ቨ 2 жыл бұрын
@@zcvvgfff8078 እደት ስልሳ ሽብር ነው እኔ. ለሶስት ክፍል የወሰደው
@rahamayimam9080
@rahamayimam9080 Жыл бұрын
መርሳ ትሰራላችሁ
@aab2361
@aab2361 Жыл бұрын
Tel No pls
@hayata8009
@hayata8009 2 жыл бұрын
አብሮ ስልክህን እቃ ልዘዙህ
@abronettube
@abronettube 2 жыл бұрын
0943810982
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 4,3 МЛН
Он улетел, но обещал вернуться...
00:30
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 4,9 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 87 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 4,3 МЛН