የ36ሺ 70 ብር ዱባይ ያለች እህት የቤቴን እቃ አሟልተሽ ግዢልኝ ባለችው መሰረት የገዛሁላት እቃ እነሆ እስከ ዋጋቸው

  Рет қаралды 41,815

Med መድ Tube

Med መድ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 526
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁ በኮምቦልቻ እና አካባቢዋ እቃ ለማዘዝ ለምትፈልጉ 0903193036
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም መድየበርች
@ዜድ4885
@ዜድ4885 Жыл бұрын
እኔ ጃማ ነኝ ግን ገዝተሺ አስቀምጭልኝ
@ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ
@ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ Жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ ማዘዝ እፈልጋለሁ መድየ በረቺ ሀሪፍ ስራ ነው
@madinahassan63
@madinahassan63 Жыл бұрын
ቴሌግራም የለሸም መድየ
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
@@madinahassan63 አለኝ
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ Жыл бұрын
እቃ ከሚገዙ ኢትዩ በሮች አንዴኛ ነሺ የምትሉ 👍 ደግሞ እስከ ዋጋው ቁጭ አድርጋ ነው የምታመጣው😍
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁቢ
@fatmahassan6918
@fatmahassan6918 Жыл бұрын
@@Medtube1988 እህት ሀይቅ ታደርሽልኛለሽ ለኔ ለጎደኛየ ደግሞ ወልዳየ ታደርሻለሽ እንደዚህ እንፈልጋለን
@እማየንናፋቂ
@እማየንናፋቂ Жыл бұрын
@@fatmahassan6918 ፋፊየ እኔም ሀይቅ ነኝ አብረን እናዛለን ከፆም በሀላ
@ሱሱየወግዲዋ
@ሱሱየወግዲዋ Жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ ይጠብቃት ማሬ
@madinatmadinat8575
@madinatmadinat8575 Жыл бұрын
@@Medtube1988 የዳቦመጋገሪያውን እህትወልደያታደርሽል ኛለሽ
@halimahabsha8869
@halimahabsha8869 Жыл бұрын
ወላሂ ሀቀኛ ሰው በአሄራም ጀነት ነው በዱኒያም አህላቁ ያማረ ርዝቁ የበዛ ነው እናም ሀቀኝነትሽ በጣም ድንቅ ነው ውደዋ አላህ አፊያ ያድርግሽ በኢሞ መልሽ ሀይ ብየሻለሁ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
1000 ላይክ ቢቻል አደርግ ነበር መዶ ና ዘሀሩ ቤተሰብ እስከምትመስሉኝ ድረስ እሳሳላችሇለሁ ።አሏህ ይጠብቃችሁ
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
አንድ ሺ እደሞላሽልኝ ነው የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@omsalihaden615
@omsalihaden615 Жыл бұрын
እኔም አረጋት ነበር ቨደው በሠራይ ቁጥር እናረጋት👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኒም።እሰኪእህቲን።ገዡልኚልላትንወ።ክዱባይትሸክሚክመሂደ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce Жыл бұрын
ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce Жыл бұрын
@@Medtube1988 ዉዴ በቅንነት ሰብ ሼር አረጊልኝ ጀማሪ ነኝ መድየ
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 Жыл бұрын
መድ ወሏሂ እቃ ከሚገዙ ዩቱበሮቾ ለኔ አደኛነሽ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ዋጋሲናገሮደሰይለኚል
@halimahabsha8869
@halimahabsha8869 Жыл бұрын
በጣም ሀቀኛ ነች ወላሂ
@ሠላምለኢትዮ
@ሠላምለኢትዮ Жыл бұрын
ብዙዎቹ ጨምረው ነው ሚነግሩት በተለዬ እነ አሚሮና ሳዳም የዋጋ ስም ሲጠሩ ያዞራል🤕
@halimahabsha8869
@halimahabsha8869 Жыл бұрын
ወላሂ አላህ አፊያዋን ይስጣት ጽድት ያለች ሀቀኛ እኔማ የስዋን ቪዶ ማየት ሱስ ሆኖብኛል
@ሱሱየወግዲዋ
@ሱሱየወግዲዋ Жыл бұрын
@@halimahabsha8869 አላህ ይጠብቃት የርጋች ናት ያርቢ የኔውድ
@لااللهالله
@لااللهالله Жыл бұрын
Masha allah በጣም ደስ ይላሉ ደግሞ 36ሽ ቀርቶ በ40 ሽ የ ቤትን ሙሉ እቃ ካሟላ ጥሩ ነው ባይሆን አረብ ሀገር ሆነን ስናስብጂ ኢትዮ ከሆን ከከከከከ ከባዲ ነው
@كونفيكون-ث1س
@كونفيكون-ث1س Жыл бұрын
ትክክል አሑን ኢትዮጵያ ሑሉነገር እየተወደደ ነው 🙄እኔስ ቤቱን ሳልሰራ እቃውን ልግዛ መሰል 🤔😁
@seadas732
@seadas732 Жыл бұрын
@@كونفيكون-ث1س kkkkkkk
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@كونفيكون-ث1س ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
እሚገርመው እኔ የምፈልጋቸው እቃወች ናቸው መድዬ ያንች ምርጫ ምርጫየ ነው የኔ አስተዋይ አሏህ ይጠብቅሽ ሁቢ
@Zብንትአሊ
@Zብንትአሊ Жыл бұрын
መድየ በጣምምምም አመሰግን አለሁ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መድየ የኔ መልካም አላህ ይጨምርልሽ ባለቤቷም የምትጠቀምበት ያድርጋት ሁላችንም በሀገራችን ርዚቃችንን ይክፈትልን
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 Жыл бұрын
ወላሂ ከዚህ ካረብ ሀገር ገስተን ከምንሄድ ከዛው መግዛት ይሻላል
@semiramolla-tx7wk
@semiramolla-tx7wk 18 күн бұрын
መላክ ለምችሉ ኢላሀፍ ካህረባወች ብሪዲ ልብስ መገረጃ ብረት ዲስት አስሊው የዚህ ነው ያው ከዚህም ደረጃ አለው ማለቴ ጠቅላችሁ ስገቡ በነፃ ቀረጥ አፅፍችሁ አዲ ጎላ ምጥን እጥሪ ያለች ያገሪ ኮተት መሰብሰቡ ኪሳራ ነው ትሪፌ
@zinet4861
@zinet4861 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርክ አላህ ማማ አንች ምርጥ እህት የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ይመችሽ እህት ጀዛኪ አላህ ኽይር
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Жыл бұрын
ዜድየ አችም ጎበዝ ነሺ ሀቢቢቲ በርች
@nemiaethiopa
@nemiaethiopa Жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ልጅ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ዋጋው ራሱ ለኔ የሚሆን ነው. እኔም ቤቴን ስጨርስ ትገሽልኛለሽ ኢንሻ አላህ.
@mmohammed9998
@mmohammed9998 Жыл бұрын
ካርጎ ከማድረግ ሀገር ከመግዛት የቱ ይሻላላል እስቲ ንገሩኝ
@werkitumola1299
@werkitumola1299 Жыл бұрын
እህቴ እውነተኛ ዎጋ ካንች ሰማው ሀቅነትሽን ቀጥይበት
@ayacell6408
@ayacell6408 Жыл бұрын
አችየትነሺከየትነዉእምገዠዉ
@LubabaAhmedi
@LubabaAhmedi 4 ай бұрын
መኮመት አልወድም ግን ሁሌም እከታተልሺ አላህ ላይክ እያረኩ እኔም ሀገር ልገባ ትንሺ ወር ነዉ የቀረኝ ለኔም ትገጂልኝ አለሺ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Жыл бұрын
መዲየ..የወተት..እቃ..የብረቶቹ..5,ሌትረ..2,,ተግማሺ..2,,ሌትረ..ጠይቀሺ..ንገረን..ማዘዝ..ፈልጌ..ነዉ
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot Жыл бұрын
ብቻ የኔ መምጫ እሩቅነዉና ሳትገዥልኝ ስራ እዳታቆሚ እፈራለሁ በተረፈ ማሻአላህህህህ
@semiramolla-tx7wk
@semiramolla-tx7wk 18 күн бұрын
ጎበዝ ናት የሰው አማና መቀበል የሚከብዲ ነው የሚመስለኝ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል መዲዋ በርችልን
@sofimhame4566
@sofimhame4566 Жыл бұрын
ወላሂ፣በጣም፣ሀቀኛናት ሁሉም፣ይቶበሮች፣ዋጋ፣የማይናገሩት፣ስለሚጭበረብሩነው፣፣ስለዚህ፣እንደዚህ፣በሀቅ፣ከነዋጋው፣ከሚያሳውቁት፣ግዙ፣እየጨመረነው፣የሚሄደው፣ላይክ፣አርጉ፣አበረታቷት
@ጠበላYouTube-g5v
@ጠበላYouTube-g5v Жыл бұрын
ማሻላህ መድየ የኔ ውድስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን
@SadaMuhammad-v8v
@SadaMuhammad-v8v Жыл бұрын
መድየ እስኪ አርቢያ መጅልስ ጠይቀሽ ንገሪኝ ዴሴ እድገዥልኝ
@hawaqatar
@hawaqatar Жыл бұрын
ማሻ አላህ እሻ አላህ እኔም ቤቴን ስጨርስ ትገዚልኛለሺ ውዴ በጣም ደስ ይላል
@haytube6877
@haytube6877 Жыл бұрын
ጎበዝ የመጀመሪያ ግዜ አየሁ ዩቱበር ከነዋጋ ሲናገር ሀሰብሺበት ደርጃ ድርሺ በሄድሺበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሺ
@zeburazebura5353
@zeburazebura5353 Жыл бұрын
ከይቱበሮች ሁላ ያችስራ ለየት ያለነው ጉበዝ አላህ ይጨምርልሽ
@Hadiya-ek5zr
@Hadiya-ek5zr Жыл бұрын
ማሻአሏህ ግን መድየ የረከቦቱ ፌርሜሎ በክሠል ለማፍላት ይሆናልደ?
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
አዎ ይሆናል ሁቢ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
እኮ
@zuzu9049
@zuzu9049 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት በርች ሳያት ሀቀኛ ናት ብዬ አስባለሁ በዛ አካባቢ ያላችሁ እዘዟት አበረታቷት አላህ ያግዝሽ ውዴ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Жыл бұрын
ምን ዋጋለው ደንበኛ ሢበዛላቸው እየተበላሹ
@fatitube6899
@fatitube6899 Жыл бұрын
በርች እራስሽን ጠብቂ ሴት ልጅ ነሽ
@የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ
@የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ Жыл бұрын
መድ የኢማንን ፈለግ ተከትለሻል ጥራት ትክክለኛ ዋጋ ጥንቃቄ ታማኝነት በርች ስወድሽ የኔ ደርባባ
@Hayat-wo4jh
@Hayat-wo4jh 5 ай бұрын
መድየ አድናቂሺነው አይዞሺማሬ
@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር
@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር Жыл бұрын
ቁጥርሽ፣አስቀምጭልን
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Жыл бұрын
የኔ ውድ ካለሽበት መቅደላ ስንት ብር ትራንስፖርት ታደርሽልኛለሽ
@madinamohammedmadina
@madinamohammedmadina 8 ай бұрын
ርብርብ እንጥለባት እኔን አንች ለትራንስ
@MadinaKamal-fz8om
@MadinaKamal-fz8om Жыл бұрын
ወደየትነውያለሽው
@semirakadr9252
@semirakadr9252 Жыл бұрын
ዬት ነው የለሽው
@lubaba355
@lubaba355 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እንደቤተኛነው ስራሽ በርች እማ
@hawaahmed-mg8fx
@hawaahmed-mg8fx 11 ай бұрын
የት ነው ያለሺው
@areazz1754
@areazz1754 Жыл бұрын
መድ ወረባቦ ለማድረስ ለመኪና ስንት ይፈጃል ቢስቲማ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አንች ጎበዝነሽ በርች ዋጋ ትነግሪያለሽ
@MAYAdesalegn-hl2om
@MAYAdesalegn-hl2om 2 ай бұрын
እህት ማለት እንደዚህ ነው አንደኛ❤❤❤❤
@zainabahmad8665
@zainabahmad8665 Жыл бұрын
ከሀ ሁሉም ዪቱበሮች እቃ ከሚገዙት አንች ትለያለሽ አዳዲስ እቃወችን ነው የምገዠው ማሻአሏህ
@dgyggogfghj3360
@dgyggogfghj3360 Жыл бұрын
በየት ነዉ እማገኝሽ የት ነዉ ቦታዉ
@አየለችአብነው
@አየለችአብነው Жыл бұрын
ስልክቁጥርሽማማየ
@GhfFhf-jw1ur
@GhfFhf-jw1ur 3 ай бұрын
እኔ እፍልጋለሁ መግዛት. ከላላ ማድረስ ትችያለሽ
@ፎዚየአላህባርያ
@ፎዚየአላህባርያ Жыл бұрын
ማሻ አላህ መድ ለኔም ተግዥልኛልሽ ኢንሻ አላህ❤❤❤
@zahraaldhaheri7869
@zahraaldhaheri7869 Жыл бұрын
ጠንክሪ እህት በጣም ደስትያለሽ ማስረዳትሽ በቃ ሁሉምነገርሽይመቻል ግን እቃ በጣምጨምሯል ባለአበባ ሳህን ተነባባሪዉን 3 ቱን 500 ብር ነበር የገዛሁት ከ2 አመትበፊትአይጊዜ
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት Жыл бұрын
ውደ እኔ የምፈልገው እረትቦ በሮቶ አድርገሽ ደሴ ታደርሽልኛለሽ
@Fatima-zv2is
@Fatima-zv2is Жыл бұрын
መድየ የኔ መልካም ወላሂ ሁልግዜ አይሻለሁ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይለኛል የኔ እህት አላህ ያጠንክርሽ የኔም ተራ ይደርሳል ኢሻአላህ.
@QwerQwer-rr8sh
@QwerQwer-rr8sh Жыл бұрын
በረቺ እማ እውነት ና ነሽ ጉበዝ
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ Жыл бұрын
የውሀ ማሞቂያው እና ድሰቶቹ ዋጋቸው የነሱ ብቻ ነው አሪፍ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋው
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب Жыл бұрын
እኔ የእቃዉ መወደድም ሳይሆን። የልጅቶ በግልጰ መናግሮዋ ነዉ። በሀቅ የሰራ አላህ በርካ ያደርግለታል። ባቦ ነሺ እንዴ
@shshdhee1324
@shshdhee1324 Жыл бұрын
መድየ እንወድሻለን በርች😊
@misteryoutube
@misteryoutube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ደህና መጣሽ ፣ማሻአላህ ምርጥ ምርጥ እቃ ነዉ መድ ጎበዝ ። 👉👉👉👉 ሰባት ፈታኝ ሁኔታወች ሳይቀድማችሁ በፊት ለመልካም ተግባራት ተሽቀዳደሙ ወደፊት የሚመጣባችሁ አዘናጊ የሆነ ድህነት፣ወይም ለአመፅና ወንጀለኝነት የሚዳርግ ሀብት፣በካይ የሆነ በሽታ ወይም የሚያጃጃ እርጅና፣አጣዳፊ ሞት፣ክፋዉ ይመጣል ተትሎ የሚጠበቀዉ👉 ደጃል ወይም ወሰን የለሽ መከራና አስከፊ ቅጣት የሚከሰትበት፣👉👉ቂያማ ነዉ።ነብዩ ሱለላህ ዋአለይህ ሰላም
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
ጉበዝነሺ የተወሰኑት እቃወች ጥራታቸው ያምራል
@ፉፊነኝከወሎሀርቡ
@ፉፊነኝከወሎሀርቡ Жыл бұрын
ወላሂ ማሻ አላህ ወላሂ ለንጀራሺ የምሰራ ጀግና ነሺ ወላሂ የመጀመርያ ግዜ አየሁሺ ጀግና ነሺ እቦ መስሎችሺን ያብዛልን ❤❤❤
@HayatYimer-f4i
@HayatYimer-f4i 11 ай бұрын
እህት ቁጥረሺን አሰቀምጭ
@hayataliuu2783
@hayataliuu2783 Жыл бұрын
ውድ ሀይቅ ለኔም የቤት እቃ አድርሽልኝ
@lobabayoutube2863
@lobabayoutube2863 Жыл бұрын
የሾርባዉ እቃ በጣም ዉድ ነው ወላሂ የኔ መዳም 57 ድረሀም የገዛችዉ🙉
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 9 ай бұрын
መዲየ ጎበዝ
@HayatAll-ly6jk
@HayatAll-ly6jk Ай бұрын
ቁጥር አስቀምጭ እፈልጋለሁ
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጠክሪ ውደ ግን የዶቦ መጋገርያው ማሽኑ ውድ ነው ጣእም ያለው በእጨቱ የተጋገረው ነው
@Fነኝየቤተስብናፋቂዋ
@Fነኝየቤተስብናፋቂዋ Жыл бұрын
መዲአደቅሻለሁ ወላሂ. ዋጋትናገሪያለሽ. ሌሎቹአይናገሩም. በርች
@uaekalba3062
@uaekalba3062 Жыл бұрын
የት ነዉ እምትገኝዉ ነገርኝ እህት
@hayetiyesuf5985
@hayetiyesuf5985 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ቀን ሳይሽ, ሰብ, አርጌሻለሁ በርች ከነዋጋው የሚናገሩ ሰወች ይመቹኛል የት ነው ያለሽው?
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
ኮምቦልቻ ነኝ ማማየ
@hayetiyesuf5985
@hayetiyesuf5985 Жыл бұрын
@@Medtube1988 እሽ ውደ ስራ የለኝም ነበር ሁሉንም ቪደወ አየሁሽ ዱባው ባቄላው ቤተሰቦችሽ ሱቅሽ መሸአላ ዘሀራን ለወዲሜ? እንዛመዲ እደ መሸአላ ቆጂየ ናት አችም ♥
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ Жыл бұрын
በዝሁ ቀጥይበት ማሻአላህ በትንሽ ብር ብዙ እቃ አላህ ይጨምርልሽ ለኔም ትገዥልኛለሽ ኢሻአላህ ኮቻ
@silasila926
@silasila926 Жыл бұрын
ቆንጆዬ።ዬትነው።ሃጋሪሺ
@እሙፈርደወስእሙፈርደወስ
@እሙፈርደወስእሙፈርደወስ Жыл бұрын
አስላማለይኩም እህት በአላህ መልሺልኝ እቃ መጥለብ ፈልጊ ነው አመልሺም በኢሞ
@sggssbsh4827
@sggssbsh4827 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ቁጥርሽን ላኪልኝ
@susumohammedyoutube4320
@susumohammedyoutube4320 Жыл бұрын
ጎበዝናሽ ሀቀኝ ሀገርሽ የትርንዴሆናባላውቅም የፍንዲሻውን እቃ ሌላቦታ700ሲሉናበር
@toybamuchu6891
@toybamuchu6891 Жыл бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ማሻአሏህ ዴስ ትያለሽ ዋጋ መናገርሽ
@halimahussen9015
@halimahussen9015 11 ай бұрын
ቁጥራሸን አሥቀምጭ ታማኝ ተሆሸ እናዝሻለን
@እሙሂክማቻናል-ኰ8ኈ
@እሙሂክማቻናል-ኰ8ኈ Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ማዲየ ማሻአላህ በጣም ልዮነሺ ወላሂ እቃምረጫሺ አቀራረብሺ ሁሉምነገረ ከሌሎች ልዮነው
@seadaahamdhdhdh3304
@seadaahamdhdhdh3304 Жыл бұрын
ገና ስብ አርኮሽ ውደ በርች ዋጋ ስልምትናግሪ ወድድኩሽ ኢሻአላ ትግዥልኛለሽ ከሁሉም ሀገር ካደርሽ
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 Жыл бұрын
የት ነሺ እህት እድትገዠልኝ እፈልጋለሁ በጣም ያምራል
@ሱሱየወግዲዋ
@ሱሱየወግዲዋ Жыл бұрын
ወይኔ የሾርባይቱ እቃ ማሻላህ ናት እንዴ መዱ ታምራለች
@aleemahassan8733
@aleemahassan8733 Жыл бұрын
አረየትነሽ
@ylefyeshiwork4063
@ylefyeshiwork4063 Жыл бұрын
በርች በጣም ሀቀኛ ልጅ ነሽ እኔም እፈልጋለሁ ከጃማ ደጎሎ ገዝተሽ ታደርሽልኛለሽ እህቴ😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሁለገብቲውብ
@ሁለገብቲውብ 10 ай бұрын
ይችልይ ጉበዝ ልጂ ነት የሠው ሀቅ አበላም የሚገረም ነው
@bintemuhammed2273
@bintemuhammed2273 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መድየ ሁሉም ያምራል አላህ ያበርታሽ🍓
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 Жыл бұрын
መዲ የት ሀገር ነሽ እህት
@ሉሉሀላሌንናፋቂ
@ሉሉሀላሌንናፋቂ Жыл бұрын
ኮሚት ጥፊአላቅም ግን እከታተልሻለሁ በጣም ነው እማደቅሽ ዋጋውን መናገርሽ በዛላይ እየጣሽ አላህ ይጨምርልሽ እኔም ስመጣ ገስተሽ ትጠብቄኛለሽ ከዝህ ከረጥ ተምበላ ኢሻአላህ
@zed8412
@zed8412 Жыл бұрын
መዲ ሡፍራ ቸብቸቦ ያለዉን እፈልጋለሁ እቃም እጠልብሻለሁ ቁጥርሽን ልሠጂልና
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 Жыл бұрын
የበርሚሉ ዋጋ ስንት ነው
@mohammadrawashdeh5312
@mohammadrawashdeh5312 9 ай бұрын
ኮረም ሳ ታደርሻለሽ መዲየ
@Tube-wm4dl
@Tube-wm4dl Жыл бұрын
መድዬ ይሄን ብቻ ሳይሆን ብዙ ቪድዎችሽን አየሁኝ ያገሬ የወረባቦ ልጅ መሆንሽንም ሳውቅ ደስ አለኝ በወትሰብ እመጣለሁ ቢስቲማ እቃ እንድታደርሽልኝ እናወራለን ኢንሻ አሏህ አይዞሽ በርቺ
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁቢ
@እዉቀትፈላጊዋ
@እዉቀትፈላጊዋ Жыл бұрын
@@Medtube1988 ማሻአላህ ለኔም ትገዥልኛለሽ ከትንሽ ቆይታ በሁላ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@እዉቀትፈላጊዋ ደምሪኝ
@WmAs-we8du
@WmAs-we8du 3 ай бұрын
በኢሞአናግሪሸነበር
@አላህወኪል-ደ5ኰ
@አላህወኪል-ደ5ኰ Жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ የትነሽ
@زينبعمر-ذ6ع
@زينبعمر-ذ6ع Жыл бұрын
የአሲሩ ሀላጥ ስት ነው ዋጋው መሻአላህ ኳሊቲ ነው ፃፊልኝ ዋጋው ለውጥ ከለለው ተሸክሜ ከምመጣ ከሱ እድገዛ
@Medtube1988
@Medtube1988 Жыл бұрын
4000 አራት ሺ ነው
@sarinafamilyshow5013
@sarinafamilyshow5013 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ሠላም ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@ameenaadam5892
@ameenaadam5892 Жыл бұрын
አሰለመአለይኩም መሸአላህ የትነሽ እኔም ያለሽው
@hanaseid9804
@hanaseid9804 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ
@SadaMuhammad-v8v
@SadaMuhammad-v8v Жыл бұрын
ጎበዝ በርች ሀቀኛ ሰው አችን አየሁ የኔ እህት በርችልኝ እና ደሞ አብሮሽ የሚሰራ ሰው ላገናኝሽ ከዴሴ ከተመቼሽ መልሽልኝ እሽ እህቴ በተርፍ አላህ ያጠክርሽ
@emaneman4768
@emaneman4768 3 ай бұрын
ማሻ አላህ እህት
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 Жыл бұрын
እቃዎቹ በጣም ያምራሉ በተለይ የቮርባ ማቅረቢያ ሙሉዉን ያምራል የእንጀራ ማቅረቢያዉም እንደዛዉ !!
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
ያለ ሰቀቀን ዋጋውን ቁጭ እያደረግሽ ነው አቦ ይመችሽ
@ሰውማመን-ቈ5ጘ
@ሰውማመን-ቈ5ጘ Жыл бұрын
እቃ አገዛዝ ትቺያለሺ ወላሂ ጎበዝ ቀጣይ ለኔም ገነቴ የሚባል እድታዴርሺልኚ ገዝተሺ
@bhvdhudd9169
@bhvdhudd9169 9 ай бұрын
ዋጋዉን እየተናገርሽ በባለፈዉ ዋጋ አትበይ ያላየ ይኗራል
@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እቃ መረጣ ላይ።
@sufa4758
@sufa4758 Жыл бұрын
የትነሽ
@ሰአዲወሎYouTube
@ሰአዲወሎYouTube Жыл бұрын
ገዝተሽ ማስቀመጥ ትችያለሽእንዴልዩበአላህ መልሽልኝ መዲ
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Жыл бұрын
ማሻአላሕ
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 79 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
እቀዎች  መተወል በጠም ያሚየምሩ እቀዎች  ያብፌ ፣ እቀዎች
21:18
ETHIO COMEDY እትዮ ኮሜዲ 26
Рет қаралды 3,8 М.
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН