የ50ሺ ሂውማን ሄር በአዲስ አበባ 2014 | Price of Human Hair in Addis Ababa

  Рет қаралды 25,879

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 212
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
የዘመናዊ ምንጣፍ ዋጋ በአዲስ አበባ kzbin.info/www/bejne/n2ebnaV6otqSjcU
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ 2 жыл бұрын
አረተፊሻል ፀጉር በዲናችን በጣም የተወገዘ ነው አላህ ይጠብቀን እኔ ፀጉር የለኝም ግን የፈለገም ቢሆን ይሄን ፀጉር አልጠቀምም ለዚች አጭር ሂይወት ለዱኒያ ደስታ ብለን አላህ የከለከለንን አንሰራም በተሰጠን ነገር እራሳችን ጠብቀን መኖር እንችላለን ያ ማለት ኮንፊንደስ አይኖረንም ማለት አይደለም አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን::
@kas360
@kas360 2 жыл бұрын
አሜን
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 жыл бұрын
አብሺሪ በዘመናችን ለድኖ ናለሀይማኖቶ የምትኖረሴት እደፋራ እየታየች እየተናቀችና እየተሰደበች ነው ቀሜሰ ሰንለብሰ የአሮጌት አለባበሰ ይሉናል ሜካብ ሳንጠቀም ሰንቀረ ፋራ ሁማን ሂረ በማንጠቀም ድሀ እድህ እያሉ ሰም ያወጡልናል ከፈጣሪ የበለጠየለም ውብ አድረጎ በአምሳሉ ሰረቶናል እነዝህን ነገሮች ተጠቀምን ማለት ፈጣሪን ሰትሰራኝ አላሰመረከኝምና በነዝህ ሰውሰራሺ አረቲፌሻሎች እራሴን ላሳምረ እደማለት ነው ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን
@የኢቶጲያልጅ
@የኢቶጲያልጅ 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአርቲስቶች ብራቼውን በዊግ እየጨርሱ ሲታመሙ እኛ የህዝብ ነን ለሚሉ😀😀
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
50እሽ ብር ኡኡኡኡ 😫
@azegoyoutube.4233
@azegoyoutube.4233 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
😂😂😂
@beliybekele1919
@beliybekele1919 2 жыл бұрын
እውነትምያሰኛል😂😂😂
@fetiya2268
@fetiya2268 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@yunus7860
@yunus7860 2 жыл бұрын
ግን ይሄንን አድርገ ሲተኙ አያቃዣቸውም ምናለ አላህ በስጣን ውበት ብንጠቀም ገንዘቡን ስንት በልቶማደርላቃተው ብታበሉበት ውበት መልካም ስራ ብቻነው
@nadiamohammedmohammed4158
@nadiamohammedmohammed4158 2 жыл бұрын
🤣🤣
@SaraSara-zc6hf
@SaraSara-zc6hf 2 жыл бұрын
Kelal Kizhete🤣🤣🤣🤣
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
ፈረስ እየጋለቡ ያድራሉ😂😂
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
@@የሳሪስልጅ 😆😒😆
@nadiamohammedmohammed4158
@nadiamohammedmohammed4158 2 жыл бұрын
Be Islam endet haram endehone beyawkoo enkwan legezot aydelem be shopu ategeb ayalfum😂
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 2 жыл бұрын
የሚገርመኝ ቢኖር ከተዋቂ እሰከ አላዋቂ ድረስ ይሆን የሚገዙ በብዛት የእናቶ የቤቱ ጣራ ዝናብ ሲመጣ ማስታጠቢያ የሚደቅን ያንን ሳትቀይር ይሆን ተሸክማ ትዞራለች አይ መረገም
@lobabayoutube2863
@lobabayoutube2863 2 жыл бұрын
እ🤔🤔🤔50 ብር ወይስ 50 ሽ ወይ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ብር የዛፍ ቅጠል ሆነ ማለት ነው 💔 ግን ግን 😂ጤነኛ ሰው አይገዛም
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
and betam👵😙
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
በእውነት 🥵የሰው ልጅ ምበለዉ አቶ
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ከባድነው እር ሊላው አይወደድጂ ከዝህኮ ናጫናኝ
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ምስጋና ይድረስ ከዚህ ነፃ ላደረከኝ
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
እኔም
@tube3009
@tube3009 2 жыл бұрын
ነፃም ቢሰጡኝ አልዎድድም እኔ እናቴ ማርያምን የሄን ሁሉም ብር ለዚ ከማዎታ የተላቡትን ባበላ እንዴት እንዴት ታላቃ ነኝ በእግዚአብሔር ፊት !!
@አልሚዩቱብ
@አልሚዩቱብ 2 жыл бұрын
ፍትሕ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገንቻቺን ወንድማቺን ለእስረኞች ድምፅ ሑኖቸው ወላሒ በጣም ያዛዝናሉ ትልልቅ ቻናል ያላቺሁ ድምፅ ሑኖቸው
@emebettube4963
@emebettube4963 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ አልጠቀምም ሀይማኖታችንም አይፈቅድም
@azegoyoutube.4233
@azegoyoutube.4233 2 жыл бұрын
ወይኔ ዘመናችን በሀርቴፍሻል እየተሸወድን ነው እረ ጎበዝ
@አልሚዩቱብ
@አልሚዩቱብ 2 жыл бұрын
ሖሖሖሖይይይ ምነው ስንት ቁርስ በሌተው ምሳ የማይደግሙ ወገን ብርረዳበትስ 🙄 አላሕ ሒዲያ ይስጠን አላሕ በሰጠኝ ፀጉሬ አጌጣለሁኝ ስሙ ወገኖቼ 50ሺ ብር ለፀጉራቺሁ የምታወጡትን ቢያንስ 1/4ኛውን ለተቸገሩ ስጡት አርቲፊሻል ፀጉር 👍 በእስልምና እምነት ወላሒ ሐራም ነው በክርስትናም እምነት ሐፂያት ይመስለኛል ካጠፋሑኝ አርሙኝ ጠይብ
@Ngsti123
@Ngsti123 2 жыл бұрын
ሴቶች ፀጉራቹ ተንከባከቡ የእውነት እኔ ከተወለድኩ ጀምሮ እስካሁን አርቲፍሻል ፀጉር ተጠቅሜ አላቅም ከየት እንደሚያመጡት ሳይማ በስላሴ ስም በጣም ነው የሰቀጠጠኝ እና በርግጥ የኔ ፀጉር በተፈጥሮም ረጅም ነው ግን ሳልንከባከበው በፊት ከወገቤ ከፍ ብሎ ነበር ፀጉሬን መንከባከብ ከጀመርኩ ግን የእውነት ነው እምላቹ መቀመጫዬ ይደርሳል እና የተፈጥሮ ፀጉራቹን ተንከባከቡ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 2 жыл бұрын
Temesgen amlakay zomma tsegure slesetehege. Thank you God for giving me the best hair ever.
@hfyyuygtytttr9158
@hfyyuygtytttr9158 2 жыл бұрын
ምክኒያታዊ ሆኖ መጠቀሙን እንደግሌ አልነቅፍም ግን የተፈጥሮ ውበት እየቀረ የመጣ ይመስለኛል እግዚኦ ,,,,
@ወለተትንሣኤየካህኑልጅ
@ወለተትንሣኤየካህኑልጅ 2 жыл бұрын
በስመአብ አረ ፈጣሪን ፍሩ አሪት ፀጉር ሀጢያት ነው ለግዚየመዊ ውበት ብለን የዘላለም ገሀነብ እያዘጋጀን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ወይ ዘመን ...የተፈጥሮ ውበትን የመሰለ ምንም የለም ያው የፀጉር ችግር ላለበት ጥሩ መፍትሄ ነው።
@JB-pg6gf
@JB-pg6gf 2 жыл бұрын
ይህን ለመጊዘት ያምሄድ ሰዉ እብድ ነዉ እንጂህ ጥነኝ ሰዉ ይህን ጋዘታዉ አይለብሱም አለህ ያሰጥኝ በቅ ነዉ ያአለህ ስጦታ ነዉ ለኔ
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ምርጥ ልጅ ነው በፊት ከሱ ነበር የምገዛው ስላየውክ ደስ ብሎኛል እዚ ውስጥ የ ምትንጫጩ ፀጉር መግዛት እናንተን ካልተመለከታችው ማን አስተያየት ስጡ ብሎአስገደዳችው እኔ በበኩሌ ዋጋው ውድ ነው ብዬ አላስብም የ ተናገረው እኮ በ ኢትዮጵያ ብር ነው በዶላር አስመሰላችውት ለማንኛውም እጅህ ላይ የያዝከው የ ፔሩ ባለ 50,000ብሩ ምርጥ ነው ዋጋውም እዚ ከገዛውበት ሲነፃፀር ይቀንሳል😊 ዌብ ሳይት ካለህ ቼክ አረግሀለው😊
@fatumaabate9980
@fatumaabate9980 2 жыл бұрын
አንች በትክክል የሳጥናኤል ማደሪያና ስራ አስኪያጅ ነሽ እማየ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የህንድ የጣኦት ግብር ነው ብታቄ መቸም የኢትዮጵያ ሴቶች እንኳን ላንች ሊሸጡ ለራሳቸውም አይበቃም ስለዚህ አስቢበት ቢያንስ ሴቶች ፀጉራቸውን ይሸፍኑ የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል ባጠብቁ እንኳን የራሳችሁን ፀጉር ይብቃችሁ
@yasinketube7644
@yasinketube7644 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ ምኑን ነዉ የምታሰማኝ ፈጣሪያችን ይቅር በለን እንዳትስቁብኝና አንድ አህያ ነበረን ፀጉሩ ከተፈረገ እንድታስማሙኝ ፈረስም አይጠፋም ግን ዶላር ስለጨመረና ከተወለደ ተላጭቶ ስለማያቅ ቲንሽ ይወደዳል ቀለም ራሱ አያስፈልገዉም ተንደባሎ አያቅም
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ነገር
@ethio125
@ethio125 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይወደኛል አመሰግነዋለሁ ቆንጆ ፀጉር ስለ ሰጠኝ
@dejeneabdissa4272
@dejeneabdissa4272 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል🤨😭እ/ሔር የሰጠን ይበቃ ነበር። ግን ምን ያደርጋል፣ ከሞቴ ሰው ሁላ እያመጡ ነው😭😭
@hiwotmasresha9822
@hiwotmasresha9822 2 жыл бұрын
ምን አለ የተፈጥሮን የሚያሳድግ ቅባት በዚህ ዋጋ ቢቀርብ
@ጽጌሬዳአንተነህ
@ጽጌሬዳአንተነህ 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ 50ሺ ብር ምነው ቤት አልገዛበትም ገና ብዙ እንሰማለን እድሜ ይስጠን
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 2 жыл бұрын
ሳየዉ እራሱ ይቀፈኛል አይ ሴቶች ብልህ ነን ይባላል ግን ጅለናል በስላሴ ስም ዉድ ራሱ አይመስለኝም ነበር
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ይሄን አላሸከምከኝ
@alemalem7864
@alemalem7864 2 жыл бұрын
ታዳ ይህን ፀጉር 50 ሸብር ገዝቶ መልበስ ሀፀያት ተሸክሞ መዞር እንኳን ቆሜ ሞቸም እሰማለሁ እግዞ መሀር እና ክርስቶስ ሀፀያት ተሸክሞ መዞር
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ አንነሳኝም ወይ ጉድ 50 ሺህ ብር !!!
@meklitzewda2237
@meklitzewda2237 2 жыл бұрын
I have quation confidence yemiseman gen yerasachen yalhone neger tetekemen senweta naw or yerasachen balgone neger agiten senweta ? Yerasachen yalhonma endewem yasakekal Bay negni .bras mewab eco yichalale lzawem with full confidence!!!!
@yawebdar33yashe37
@yawebdar33yashe37 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አንድ ብር ሣይቀበል እንዲ አሣምሮ ፈጥሮኛል ተመሥገን ሲጀመሮ በራስ መተማማን አለኝ እኔ
@meklitzewda2237
@meklitzewda2237 2 жыл бұрын
Set lej mamar mekonjet alebat setel balebeteyew .yal hewmanhair mamar aychalem yalew manew? Lzawem bras confidence newa.
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 жыл бұрын
የኔን ጸጉር ቆረጫ ብሸጠዉ ያዋጣኛል ማለት ነው ብቃት ያለው ጸጉር አለኝ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
እግዚኦ የከን የምትሸጡም የምትገዙም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እኽኽኽኽ አይይይ🤭🤭🤭🤭😭
@yodittogo1374
@yodittogo1374 2 жыл бұрын
Tnx bro go Job!
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 2 жыл бұрын
አር እንኮን 50 ሺ አንድብር ቢሆነም አልወደውም እግዛብሔር የሠጠኝ ይበቃኛል
@ድያናስደተኛዋ
@ድያናስደተኛዋ 2 жыл бұрын
ለፀጉር ሀምሳ ሺ ይገርማል አድ ብርም አልገዛም ይህን የምገዛበትል ላድ መገድለይ ለወደቀ ብንሰጠው ህይወቱን ይቀይራል
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 жыл бұрын
በነፃ ቢሰጠኝ አላደርግም መላጣነት በስንት ጣእሙ ለመስእዋትነት ሚቀርብ ነው ሚሸጡት 😕
@ፂወንማም
@ፂወንማም 2 жыл бұрын
ምነው አረ አለገዛም የራሱ ይበቅኛል ሴቶችየ የራሳችን እንከባክብ
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ሌሎችም ብዙ ነገር እንማማራለም ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ሰኞ ይሁንልን
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴሸዊ
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴሸዊ 2 жыл бұрын
አምላኬ ተመሥገን በጣም ረዥም ጸጉር ሥለ አደልከኝ
@መቅድነኝቤተሰቦቸንናፍቂ
@መቅድነኝቤተሰቦቸንናፍቂ Жыл бұрын
ተመሥገን አምላኬ🤔🤔
@netsanetgiramy8687
@netsanetgiramy8687 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን. የራሴ. በቄ. ነው. ደግሞ. በጣም. ውድ. ነው. ሴቶች. የራሳችሁን. ፀጉር. ተከባከቡት.
@TsegaBekele-oc8em
@TsegaBekele-oc8em Жыл бұрын
foni Neber ?
@ፍረሕዎትደገለአየለ
@ፍረሕዎትደገለአየለ 2 жыл бұрын
ያን ብር ላአቅማ, ዳካማ, ሳዎች, ብስጠው, ምን አለው 😭😭😭😭
@rabiaalli6397
@rabiaalli6397 2 жыл бұрын
ጉድጒድ 50 ሺ ኡኡኡ በነፆ ቢሠጡኝም አልጠቀም አልሃምዱሊላህ የኔ ውብ ፀጉርአለኝ
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 2 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር የተፈጥሮ ፀጉሬ ምን አለኝ 1ብር ነው ቢሉኝ እንኳን አልገዛም ።
@erehimaerehima3821
@erehimaerehima3821 2 жыл бұрын
ፈጣሪይሆይ የራሴን ፀጉር ደህና አድርግልኝ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
ወላሂ ይህን ፀጉር ባደርግ ቁሜም ተኝቸም እቃዣለሁ አልሀምዱሊላህ በቂ ፀጉር ስለሰጠኸኝ መቅደስ ኢቢኤስ ሞልቆባት እኔ በድንጋጣ ልሞት ሆ
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ 2 жыл бұрын
እግዚወ ማለት አሁን ነው ጀሮየ ነው ወይስ 80ሽብር ጉድ በል ጎደር እኮ 80ሽ እራስላይ ቁጭ ሊል ምን አለ የራሳችን ብንከባከብ ባሪቲ ከማማር በራስ ሳያምሩ ትቅር ብሎ ቢቀርስ ውይ ፈጣሪየ ተመስገን ከዚህ ጉድ ያወጣሀኝ
@BenjiHall.2
@BenjiHall.2 2 жыл бұрын
Weketune Tebko wagawe yeleyayale Maletehe!? Bezu Indien setoche segurachewe adego eskishetu weyeme Eskimotu maletehe new Alegebaneme??!!
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
🙄🙄🙈እንካን ሀምሳ ሺ ወላሂ ለአርቴ እንደው 5ሺምአላወጣ
@tttttttttttgggggggggg
@tttttttttttgggggggggg 2 жыл бұрын
ወይኔ 🙄 ወላሂ እኔ የሚመስለኝ 50 ወይም 100 ብር ነበር ጉድ ነው
@እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል
@እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ።። እረ ሳቄ ናልኝ 25ሸብር እስከ 50አላለም ለምን ባላምር አይቀርም ለአንድ ሚስኪን ቤት በሰራበት ያዋጣኛል ወይም የጠቀምናል የመዳም ቅመሞች ምን ይመስላችኋልልል
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የሰው DNA ለመሸከም በ50 ሺህ ብር??🙊 እኔ የጸጉሩ ባለቤት ትሙት ትዳን ሲኦል ትሁን ገነት አይታወቅም እንኳን ጸጉር የሙት ሰው ልብስ ራሱ ይከብዳል😭 እውነት ለመናገር ኢትዮጵያዊያን ከሌሎች አፍሪካውያን በጣም የተሻለ ምርጥ ጸጉር አለን የሰው ለመሸከም ግን 1ኞች ነን
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ 2 жыл бұрын
የስይጣንፀጉር ከመልበስ እግዚ አብሄርይጠብቀን
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og 2 жыл бұрын
ሀምሳ ሺ የ አንድ ደሀ ቤተሰብ ህይወት ይቀይራል🤔 የራስ ላልሆነ ተራ ነገር አስር ሺ አላወጣም ጥሩ ምግቦች እየበላሁበት የራሴ የሆነ ሌባ ማይነጥቀኝ ፀጉር ይኖረኛል😉
@meazitube8567
@meazitube8567 2 жыл бұрын
Iam agre with you
@enattube7539
@enattube7539 2 жыл бұрын
ዋት 12ሺ ነውኮ ያለው👂 ሰምታቹሀል ግን ወገኔ ተው ለምን መላጣ አልሆንም ሆ ሰው ምነከው ❗🔥
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
ተበረክሽ
@lezamohmmedyoutube8945
@lezamohmmedyoutube8945 2 жыл бұрын
ቢቀር የለት ጉርስ ነው እንዴ
@እናትEnat
@እናትEnat 2 жыл бұрын
መላጣ ብህን 50 ሺ ብር አልገዛም ሆይ አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ እጨትም አጭርም ቢሆን ስለሰጥኸኝ ካሁን ጀምሮ የሰጥኸኝን ፀጉር እከባከባለሁ
@fatumaali3392
@fatumaali3392 2 жыл бұрын
ክክክክአሤቅሽኝ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን አድለን ከአርቴፍሽናል ነገር በሙሉ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
ምነው ቢቀርስ መላጣ ሆኜ ኤዳለሁ እንጂ አደለም 50ሺ 5ሺ አውጥቼ አልገዛም በራሳቸው የማይተማመኑ ይግዙት
@simegnfeyisa3906
@simegnfeyisa3906 2 жыл бұрын
Edihu betesetugn melshi shetwalew enji altekemim defar lemen melata alhonem
@ahhsjsj3882
@ahhsjsj3882 2 жыл бұрын
ግን በዚህ ወጋ እሚገዛቸው ይኖራል🤔
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ 2 жыл бұрын
ቆይ ቆይ እኔ ምለው 50ሺ ብር ነው ወይስ አምሳ ሳንቲም ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ሁሉ ነፃ ነኝ ☹️ 🙄🙄🙄😱😱
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁5y
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
ለሂዉማን ሄር የሚወጣ ብር ምንም አይቆጭም
@JB-pg6gf
@JB-pg6gf 2 жыл бұрын
ይህን አርትፊሸልን ለብሶ እስከመቼ ልኖሩ ነዉ ኡፉፉፉፉ
@ሀያት-ኸ8ገ
@ሀያት-ኸ8ገ 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ክክክክ እሽ ቀጣይ ደሞ የቻይና አርቲፌሻል ዳሌ አቅርብ እሲ እንስማው ክክክክ እኔ እማ አልሀምድይላ አስተካክሎ ለሰጠኝ
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
Selmai Linanth yihn Selmai Lante yihn wondimechin my God min guide 1 eske 8000 shi alalem 😀😀😂😂🙉🙉🙉🙊🙊🙊
@almetowgashaw6986
@almetowgashaw6986 2 жыл бұрын
አቤት ቅዠቱ በውነት አዴስ ሄወት ያለኝን ላጭቼ ጥያለሁ እኮን የህድ ፀጉር ልቀጥር ቀርቶ ደሞኮ ሲከረፉ በውእነት
@monayassin3205
@monayassin3205 2 жыл бұрын
ለኮ ውድ ነገር አለኝ ተመስገን
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 2 жыл бұрын
እንኳን አምሳ ሺ ብር በነፃም ብሰጠኝ አልጠቀምም ምነው ስንት የተቸገረ ወገኔን ብረዳ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Жыл бұрын
@አዲስአለም-ወ8ጨ
@አዲስአለም-ወ8ጨ 2 жыл бұрын
የራሴ ፀጉርይበቃኛል ሆ
@rehmaumushehd4811
@rehmaumushehd4811 2 жыл бұрын
80 ሺ ክክ አልሀምዱሊላህ የሂጃብ ኒእማ
@meazitube8567
@meazitube8567 2 жыл бұрын
Human hair yemifelgiwu Lee Serge bicha new Hoy lezan qan ebederalewu
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
ወይ መደሃኒአለም 🤔🤔🤔 ኸረ ምንጉድ ነዉ። ለዊግ 50 ሺ ብር🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@sadasada8848
@sadasada8848 2 жыл бұрын
ጉድ ነው እኮ ዘመኑ ደሞ አርቲ ፀ ጉርም ይህን ያህል ዋጋ የባሳ ለው አገርክን አትልቀቅ
@kabron366
@kabron366 Жыл бұрын
ምናለኝ ፀጉሬ ከምር አምሳ ሽ ብር 😮የለሁበትም
@mdnajat7027
@mdnajat7027 2 жыл бұрын
ene walhi tagure min alenyi gin wayine gude 25 shi🙃 50 shi wayi gude fal huhuhuhu
@melukinfe669
@melukinfe669 2 жыл бұрын
Esay minale lane biyabediruny lisrabet befaxarii
@mistrewolde6350
@mistrewolde6350 5 ай бұрын
ወይኔ ሕንድ ለሰይጣን መስዋእትነት የሚቀርብነውኮ እዴት አያብዱ ለሰይጣን የተገበረ ጸጉር እየለበሱ እግዚኦ
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 жыл бұрын
ወይጉድ
@zamzamemam2279
@zamzamemam2279 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@መሲነኝ-ለ2ዀ
@መሲነኝ-ለ2ዀ 2 жыл бұрын
ከሳዑዲ ስመላስ አንድ ሻንጣ ሁማን ሄር ይዤ መጣለሁ ተቀበይ ይኖራል እንዴ ወይ ጉድ
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi 2 жыл бұрын
ሳዉዲ ሂማን ሄር የለም
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
50ሽ ጤና የላቸውም እንዴ ሆ
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 2 жыл бұрын
ሳውድ 30 ብር ነው ስታስጠሉ ሁሉ ነገር ብርቃችሁ
@habelsolomon1085
@habelsolomon1085 2 жыл бұрын
Ye 30 birrma ye zenjero mehon alebte ye 30 birr eyadergesh bala 50 shewn bireke teyalesh guraga
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 2 жыл бұрын
@@habelsolomon1085ያለው ቢጎረርም ያምርበታል አልሀምዱሊላህ ረቢላ አለሚን ተርፎኝ አበድርሻለው ፀጉር እንኳን 50 ሽ ብር ልገዛ 1 ብርም አልገዛ የኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት የት ሊደርስ ነው በማለት ነው የፃፍኩት ደግሞ የራስሽ ያልሆነ ነገር ሁሉም የዝጀሮ መሆኑን አትርሽ ሞሎች እምታቂ ከሆነም ገብተሽ ጠይቂ 30 ብር እደሚሽጡ ይነግሩሻል
@najat5814
@najat5814 2 жыл бұрын
ቱ ለዚ ግዜ ማባከናችሁ‼️
@beliybekele1919
@beliybekele1919 2 жыл бұрын
80ሺሲልሰማሁልበል👂👂🙆🙆🙆
@abzabity177
@abzabity177 2 жыл бұрын
Tkklegna address stugn
@hiwottegene7890
@hiwottegene7890 2 жыл бұрын
Egzabhir yemasgain
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
የቱጋ ነዉ ንሮዉድነቱ? ንሮዉድነት አገየን ትላላችሁ የፀጉሩ ዋጋ ቤትይገዛ የለ? እኔስ ያቺን ሺንብራ ብጎትት ይሻለኛል🤣😂😂
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 2 жыл бұрын
ሚስቴ ካልገዛህልኝ እያለቺኝ ነው ብሩ ስሰማ ግን እሷን ብፈታት ሳዋጣኝ አይቀርም
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ክክክክ😭😭😭😭
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
Bexami yigerimali 😄😄🤣🤣5000 shi Ara uuuuuuuuuuuuuu 👒👒👒💰💰💰💰💸
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
ለዚህ ብሬን ላወጣ በነጻ ቢስጡኝም አልቀበላቸው 😂😂😂
@JB-pg6gf
@JB-pg6gf 2 жыл бұрын
ክክክክ ቅቅቅቅ አረ ይህን ለብሼ ከምኖር ብቃርብኝ አይሸልም 50 ሺ አይዴለም 1 ብር እረሱን አልሰጣም ነረብ ለዝህ ቅቅቅቅቅ አለህ ያሰጣኝ ፀጉሬ ይበቃኝል
@ወሎሀገሬ-መ5አ
@ወሎሀገሬ-መ5አ 2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ
@habelsolomon1085
@habelsolomon1085 2 жыл бұрын
Kezah nager yadankage geta Yemasgene yegebah
@lobabayoutube2863
@lobabayoutube2863 2 жыл бұрын
እኔ ከዱባይ 100 ሀባ ላምጣ በ 5 ሽ ብር ከተረከብከኝ ብራድ የሙታን ፀጉር😌😌😌😅
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 жыл бұрын
በ50 ሺ ብር ዶሮ ንግድ ብሰራበት ሀብታም አልሆንም !,?
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 38 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 67 МЛН
ስለ Human hair  ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነገሮች
15:31
የ80 ሺህ ብሩ ሂውማን ሄር - ስነ ውበት
15:00
AddisWalta - AW
Рет қаралды 14 М.
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН