የ80 ሺህ ብሩ ሂውማን ሄር - ስነ ውበት

  Рет қаралды 14,377

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@myeyeforkids3972
@myeyeforkids3972 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምህረትህ ብዙ ነዉና ወደ እራሳችን መልሰን።
@betterideas8479
@betterideas8479 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኢትዮጵያውያኖች ሕንዶች ለጣኦት አምልኮ የገበሩት ፀጉር ነው ገዝታችሁ የምታደርጉት። የፀጉር ነጋጆች ይህን ለጠላት የተሰዋ ፀጉር ቀለም ቀባብተው አሳምረው ቢሊየነር የሚያደርግ ንግድ ከፍተውበታል። ያላችሁን የ አውጥታችሁ ጣሉ። ሌላም አትግዙ። በዩቱብ ውስጥ ደግሞ ገብታችሁ እንዴት ህንዶች ለጣኦት ፀጉራቸውን ሰውተው ሌሎች ለንግድ እንደሚጠቀሙበት ይህን በመፃፍ ተመልከቱ። BBC 2016 Video How India's human hair factory helps Africa
@hayatkebede5396
@hayatkebede5396 3 жыл бұрын
እረ እዳ የራሴ ያልሆነ ነገር ደስ አይለኝም ኢጭ ባጭሩ በራሳችሁ ፈጣሪ ይበቃል ብሎ የሰጣችሁን አሜን ብላችሁ ተቀበሉ እንዴት ነዉ በራስ ባሆነ ነገር ነፃነት የሚሰማችሁ
@meronkauz1732
@meronkauz1732 2 жыл бұрын
በአርቴፍሻል ኮንፊደንስ 🙂 ያምራል ግን የሚደብረው ሁሉም አንድ አይነት ነው መልኩ ስታይሉ እና አንድ አይነት ሳሆን ይሰለቻል 😯
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
በቀን ሶስት ግዜ ለመመገብ በጣም ከባድ የሆነበት ሀገር ላይ እንደዚህ አይነት ነገሮች ፕርሞት ማድረግ ትንሽ አይከብድም?
@selamkifle7110
@selamkifle7110 2 жыл бұрын
አድራሻው የት ነው?
@TigestGeberhiwot
@TigestGeberhiwot Жыл бұрын
Selam aderashachu yet new please
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ሲጀመር ኢትዮጵያውያኖች እግዚአብሔር ውብ አድርጎ የፈጠርው ህዝብ ነው! በተፈጥሮአን መዋብ ስንችል ብዙ ብር አውጥተን የማንንም ፀጉር ጭንቅላት ላይ መሽከም መመፃደቅ ነው! የጤና እንከን ያለበትስ እሽ ግን ሌላው ገንዘቡን የሚጥልበት ያጣ ነው
@ልኑርመኖርጥሩነው
@ልኑርመኖርጥሩነው Жыл бұрын
ቱቱቱቱቱ ቢሰጡኝ አልቀበልም አታርግብኝ
@gebeyaabate7817
@gebeyaabate7817 Ай бұрын
የማይሆን ፅጉር ወሰጀ ተበላሽቶ አልቀይርም ብላችኃል የቤትናም ፅጉር ነው ብላችሁ አዝኛለሁ
@addisgetachew3596
@addisgetachew3596 2 жыл бұрын
Ethiopia complete change.
@brookshimels4883
@brookshimels4883 3 жыл бұрын
Well described
@edenjemal9805
@edenjemal9805 3 жыл бұрын
Please stop this, you are waisting your money
@fitsumf9837
@fitsumf9837 3 жыл бұрын
የምታቀርቡትን እንኳን የማታውቁ ናችሁ ! በራስ ተፈጥሮአዊ ስጦታችን መራትን እንደማስተማር በህዝብ ስነልቦና ላይ ጫና ማሳደር: የነጮቹን ተክለሰውና የመምሰል : የሀገርን ሀብት ሌላ የመበዝበዣ መንገድ መሆኑን አለማጤናችሁ ይገርማል! በጥቁር ህዝብላይ የሚደረግ ፈርጀ ብዙ ብዝበዛ አንዱ አካል ነው ! በቢሊዮኖች ዶላር የጥቁር ህዝብ አፍሪካን ጨምሮ ለዚህ ርካሽ የላስቲክና የፈረስ ጭራ ፀጉር ያወጣሉ ! ስንት አንገብጋቢ ምህርታዊ ዝግጅት መስራት ሲቻል አርቲቡርቲ የህዝባችንን ንቃተ ህሊላ ሸብቡት! አሳፋሪዎች
@bettybetty2653
@bettybetty2653 3 жыл бұрын
አረ በደንብ እንከባከባለው
@seenaamengistu9393
@seenaamengistu9393 2 жыл бұрын
adrashachihu yet nw
@tsedalaserade
@tsedalaserade 2 жыл бұрын
እር አትቀደ ድ ውይግ እኮ ሁሉም የሰው ፀጉር አይደለም የጉማም አለ እሪል ፀጉር በጣም ውድ ነዉ ወሪህ አተ ከሰውቹ ቆርጠህ ያመጣህው መሰልክ
@weletemaryam7650
@weletemaryam7650 3 жыл бұрын
Ye dabilos Church bel engi yemin sim masamer nw
@betterideas8479
@betterideas8479 2 жыл бұрын
እባካችሁ ኢትዮጵያውያኖች ሕንዶች ለጣኦት አምልኮ የገበሩት ፀጉር ነው ገዝታችሁ የምታደርጉት። የፀጉር ነጋጆች ይህን ለጠላት የተሰዋ ፀጉር ቀለም ቀባብተው አሳምረው ቢሊየነር የሚያደርግ ንግድ ከፍተውበታል። ያላችሁን የ አውጥታችሁ ጣሉ። ሌላም አትግዙ። በዩቱብ ውስጥ ደግሞ ገብታችሁ እንዴት ህንዶች ለጣኦት ፀጉራቸውን ሰውተው ሌሎች ለንግድ እንደሚጠቀሙበት ይህን በመፃፍ ተመልከቱ። BBC 2016 Video How India's human hair factory helps Africa
@aynalembejdo9682
@aynalembejdo9682 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@Henokzsaris
@Henokzsaris 3 жыл бұрын
ወይ ሰልባጅ እንዲህ ተወደደ? ብራንድ ካልሆነ አንለብስም የምንል ዜጎች በሰልባጅ ስናቅራራ እንውላለን። ጌታ ሆይ መምጫህ ምነው ዘገየ ኣላችሁሳ?
@lishankinfe4069
@lishankinfe4069 2 жыл бұрын
Kunjena ba wige shame
ፀጉራችንን ፍሪዝ የምናደርግበት ሚስጥር
25:16
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 305 М.
How to Install Tape-In Extensions Tutorial
21:45
MeechieDeFranco
Рет қаралды 1,1 МЛН
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 17 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 26 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН