Рет қаралды 4,248
Blue Studio
እንኳን ወደ Bogale Habtamu Tube (የጀማው) በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል ላይ ጠቃሚ የዩቱዩብ መማሪያዎችን ፣ ስለ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መማሪያዎች ፣ ስለ ካሜራ መሰረታዊ መማሪያዎች የሠረግ ፊለሞች እና የፎቶ ኤዲቲንግ መማሪያዎችን ማወቅ ከፈለጋችሁ subscribe በማድረግ ደውሉን በመጫን ከተመቻችሁ like እንዲሁም share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።