የ 72 ሰዓት የወሊድ መከላከያ እና የጎንዮሽ ጉዳቱ│ ሸገር ሜዲካል - ከቤቲ ጋር │Sheger Times Media

  Рет қаралды 84,809

Sheger Times Media

Sheger Times Media

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@WhenWhen-vs3ut
@WhenWhen-vs3ut 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MulukenFentaye
@MulukenFentaye 8 күн бұрын
ሠላም ዶክተር ዲፖ በወሠደች በ88ኛ ቀኗ ብትወስደዉ ችግር ያመጣል
@hayat55s48
@hayat55s48 9 ай бұрын
ዶክተር በእናትሽ በፈጠረሽ ጌታ እንዳታልፊኝ እኔ የወር አበባየ በለቀቀኝ በማክስቱ ግንኙነት አደረኩኝ የ72 ስአቱን ተጠቀምኩኝ ኪኒኑ 2ፍሬ ነበረ 1ዱን በወሰርኩኝ በ24 ስአት ምግብ ሣልበላ አንዱን ወሰድኩኝ ልክ ግንኑነት ባደረኩኝ በምንቴ እንደወር አበባ የመሠለ ደም ቀጠን ያለ ፈሰሰኝ እና እርጉዝ ነኝ ማለት ነው በእናትሽ መልሽልኝ
@SblaSbla
@SblaSbla 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@NIGATAYALEW-dk8my
@NIGATAYALEW-dk8my 7 ай бұрын
የ72 hours postpill በወር ስንት ግዜ ልትወስድ ትችላለች
@ellainesabrosi6
@ellainesabrosi6 10 ай бұрын
ዶክተር እባክሺ መልሺልኝ ድንገተኛ የወሊድመቆጣጠሪያ በወር 5&6ግዜ ተጠቅሜ ነበር ፔርዴ ወርአለፍው አልመጣም! ጨቆኛል መልሺልኝ? ፔርዴ እንድመጣ መፍትሔው ምንድነው ????
@Sarasara-b5o
@Sarasara-b5o 4 ай бұрын
አረ እኔ በሳምት 2ግዜ ወስጄነበር የወር አበባዬ ወረ አለፈው በጣምጨቆኛል
@mekdelawitdegu9508
@mekdelawitdegu9508 Жыл бұрын
Selam doctor teyake neberegn ye 3 worun merfe le 6 wor tetekme keteroye 2 samnt asalfe tewogaw ena pered or be ketero ken yilalu andandoch degmo chiger yelewm gen ketewogash le tewosene ken gengunet alemadreg new yilalu Yale ketero asalfe tewogaw chiger yinorew yihon???
@MntesotmngistuYerga
@MntesotmngistuYerga 11 ай бұрын
መሃንነት ያመጣል ይባላል እዉነት ነው
@UmumilanMinu
@UmumilanMinu 10 ай бұрын
Ke2 gize na 3gize belay ketewesede tru aydelem mehan liyaderg yichlal miluts were new weys endet nw?lemtateba sets btosds chigr alew?
@mihertwendwosen6745
@mihertwendwosen6745 2 жыл бұрын
Menalibat eregezena ketefeter tsenesu layi gudat yametali ?
@ሀሚድሙሳ
@ሀሚድሙሳ Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ቾይዝ ነው የተጠቀምነው ግን ወዳው መዳኒቱን ከወሰድን በኋላ ነው ትንሽኳ ሳንቆይ ግንኙነት ያረግነው ያጠቃቀም ስህተት አለው ይሆን?
@jemilasiraj1861
@jemilasiraj1861 2 жыл бұрын
የወር አበባ ለምን ያህል ግዜ ያዛባል
@አብዱሰታርboss
@አብዱሰታርboss 15 күн бұрын
ዋንድ ነው ወይ ሴት ነው ምት ዋስደው 🤔
@SalamSalam-vs1ct
@SalamSalam-vs1ct 2 жыл бұрын
ግንኙነት እየፈፀምኩ ግን እርግዝና አይፈጠርም ልምን ድነው እስቲ ዝዴዎቹን ነግርኝ
@frehiwotmisganaw8240
@frehiwotmisganaw8240 2 жыл бұрын
በወር ስንት መዉሰድ ይቻላል
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 7 ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ የውርጃ መዳኒት ከፈለጋቹ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
@asas-wu8ko
@asas-wu8ko Жыл бұрын
ግንኙነት ያደረኩት እሁድ ማታ ነበር ግን መዳኒቱን የወሰድኩት ሰኞ ነው ግን በባዶ ነበር ያደረኹት ማለቴ ያለ ኮንዶም
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
chgr yelewm
@hhshshhjususje8519
@hhshshhjususje8519 2 жыл бұрын
መሀን ያደርጋል ሚባለው ምንያክል እውነትነው በናትሽ መልሽልኝ
@TigstAbera-c4n
@TigstAbera-c4n Ай бұрын
የወር አበባ ማምጫ
@lubabalov5920
@lubabalov5920 2 жыл бұрын
ሠላም ለሁላችሁም ግን የ30 ቀን መድሀኒት ሢወሠድ ለምሣሌ ዚንጂቢል ሚሪዳን ነገር መጠጣት ችግር አለው ወይ ንገሩኝ ግራ ገብቶኝ ነው
@MmOo-or2uc
@MmOo-or2uc 8 ай бұрын
ዬ 30 ቃን አላ እንዴ
@MmOo-or2uc
@MmOo-or2uc 8 ай бұрын
ማልሺሊኝ በአላህ 😢
@Mistrmelse
@Mistrmelse 6 ай бұрын
Selam dokter ebakesh milshleg genegnet yadrkute pirde bide besamntu genegnet aderkueg 72 medanet wesdkueg ergzna yifterale ebakeh ngereg hnkuegale😊
@dagmawitgirma8065
@dagmawitgirma8065 3 жыл бұрын
72 houre kalefat 1..2 seat asalfa kewatechi medhanitu ayseram ende?
@brukti6470
@brukti6470 3 жыл бұрын
Lela mnm aynet mekelakeya satitekem yhin bicha mitwesd set gudat alew
@فضيلهدريس
@فضيلهدريس 3 жыл бұрын
Salame etea '
@AlmazNegestat
@AlmazNegestat Жыл бұрын
ስንት ጊዜ መወሰድ አለበት
@mekdesalex1795
@mekdesalex1795 3 жыл бұрын
ሰላም ይህ የእርግዝና መከላከያ መዳኒት ማለት ነው የወር አበባ ያዛባል ማለት ነው
@ikhemaman605
@ikhemaman605 Жыл бұрын
እናት በናትሽ እንዳታልፊኝ ይሄ መዳኒት ያዛባል እንዴ በምታምኒው ይሁንብሽ ንገሪኝ
@hayatmohamed735
@hayatmohamed735 Жыл бұрын
​@@ikhemaman605 አዎ በጣም ያዛባል እኔ ለ7ቀን ነው ያዛባብኝ
@emuMohammed-v8o
@emuMohammed-v8o Жыл бұрын
ያዛባል ማለት ነው የ72 ስአቱ መድኃኒት ሰላሜን አጣሁ ወሩ አልፎብኝ
@ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ
@ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ 10 ай бұрын
​@@emuMohammed-v8o.እኔም የ 72 ስአት ተጠቅሜ .ወር ከ 15 ቀኑ ጨቆኛል😢
@hayath8841
@hayath8841 8 ай бұрын
እኔም ጨቆኛል😢😢
@fasikasewasew2525
@fasikasewasew2525 2 жыл бұрын
መሃን ያደረጋል ይባላል ምን ያህል እውነት ነው?
@NurasenMekiyu
@NurasenMekiyu 2 ай бұрын
❤😢😢😢😢😢
@FuadSeyid-d5j
@FuadSeyid-d5j Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቻነል አድስ ነኝ ጥያቄ ነበረኝ እኔ እሮብ ማታ ግንኙነት አደረኩ ሀሙስ12ስአት የ3ወሩን መረፌ ተወጋሁ ወደአንድ ሰአት አካባቢ የ72ስአት መድሀኒትወሰድኩ ይሄእዴት ይታያል እረግዝነ ይፈጠረ ይሆን መልሽልኝ ተጨንቄ ነው እስካሁን ቤሬድ አልመጣም
@elsa-bf9ih
@elsa-bf9ih Жыл бұрын
እንዴት ሆንሸ እኔም እንዳንች ነኝ😢
@FuadSeyid-d5j
@FuadSeyid-d5j Жыл бұрын
ገነነኝ
@AbenetDegen-i3f
@AbenetDegen-i3f Жыл бұрын
ግንኙነት ያደረኩት እሁድ ማታ ነበር ግን መዳኒቱን የወሰድኩት ማክሰኞ ነው ግን በባዶ ነበር ያደራኹት ችግር አለው
@jameelah3140
@jameelah3140 Жыл бұрын
የ72 ስአት ደቂቃዎች ካለፉብን ችግርያመጣልዴ ?
@emuMohammed-v8o
@emuMohammed-v8o Жыл бұрын
አወ
@sualihatmohammed2445
@sualihatmohammed2445 2 жыл бұрын
Dr teyake liteyksh felge neber ebakish
@فضيلهدريس
@فضيلهدريس 3 жыл бұрын
Hi
@TsedalYalew-ly6zp
@TsedalYalew-ly6zp 5 ай бұрын
እባካችሁ መዳኒት አለዉ
@ahmedmake5507
@ahmedmake5507 8 ай бұрын
😮😮
@enateneshwalie9375
@enateneshwalie9375 2 жыл бұрын
ለምን ያህል ጊዜ ነው የወር አበባ የሚያራዘም ወይም የሚያዛባ ግራ የተጋባሁ
@birhanbreezy1767
@birhanbreezy1767 2 жыл бұрын
Yene kalmeta 4 wer hong betam chenkogal
@janetahmad3099
@janetahmad3099 Жыл бұрын
Ke.3 months _6.month
@hamudhawi1834
@hamudhawi1834 2 жыл бұрын
የምታጠባ እናት መውሰድ ትችላለች ?
@EdenGlawebakachihu51leke-ez3nh
@EdenGlawebakachihu51leke-ez3nh 8 ай бұрын
የሚያጠቡ ሴቶችስ መውሰድ ይችሉ
@dubaidubai-pq3wb
@dubaidubai-pq3wb Жыл бұрын
የቲቢ በሽታአ አለብኝ መዳኒት እየወሰድኩ ነው መውሰድ አልችልም
@zamzam-e5w
@zamzam-e5w Жыл бұрын
ሀኪም አማክሪ
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 8 ай бұрын
ማንኛውም ወሊድ መከላከያ መርዝ ነው ሲስተም ነው የሚያዘባርቀው እህቶች አትጠቀሙ
@AlemAbera-y2m
@AlemAbera-y2m Ай бұрын
ክብደት ካለሸ አይቻልም የተባለውሰ
@senifikirtup5550
@senifikirtup5550 Жыл бұрын
Ehud tewat adirge makisgno.biwsd chigir alew 72 seatun
@sameeradubai9673
@sameeradubai9673 3 жыл бұрын
ቆይ ቀድሞ መወሠድ አይቻልም እንድ መልሡሉኝ የምታቁ
@sameeradubai9673
@sameeradubai9673 3 жыл бұрын
ማለቴ መደረጉ በፊት
@eliligrl9009
@eliligrl9009 3 жыл бұрын
@@sameeradubai9673 are ene Lela bota ayche wedfet endat welj yadergal Alu demo ergzna aykelklm liju Ke mahasen wuci indregz yadergal
@mekdeshailu2112
@mekdeshailu2112 2 жыл бұрын
Ke gingnunet newala nw emiwsedw ehte ye 72 seatu
@ፈጣይርአሰራር
@ፈጣይርአሰራር 2 жыл бұрын
ቀርሞነውጂየምወስጂዉ
@furutunageberegesus5407
@furutunageberegesus5407 2 жыл бұрын
አይቻልም
@ageriefikadu9159
@ageriefikadu9159 2 жыл бұрын
Be condom gngnunet madreg chigr alew?
@halmathasbn8746
@halmathasbn8746 2 жыл бұрын
እህት በናትሽ መልሽልኝ ጨንቆኛል እናፔሬደ ን እደጨረሥኩ ግንኑነት አደረኩ እና በ6ቀኑ መልሦ የደም ነጠብጣብ አሣየኝ እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን ብየ ጨቆኛል በፈጠረሽ መልሽልኝ
@halmathasbn8746
@halmathasbn8746 2 жыл бұрын
የ72ሠአት ኪኒን ወሥጀ ነበር
@susunegn9421
@susunegn9421 Жыл бұрын
​@@halmathasbn8746 እንዴት ሆንሽ በአላህ እኔም እንዳች ሆኛለው ምን ተፈጠረ እስኪ ንገሪኝ በአላህ😢
@user-de2yb3kx9b
@user-de2yb3kx9b Жыл бұрын
ሰላም እህቴ አረገሽ ወይስ አላረገሽም ?? እኔም እንዳች ሀኜ ጨንቆኛል የኔ ሀይድ በመጣ በ5 ተኛው ቀኔ ግንኙነት አድርጌ የ72 ሰአቷንም መደሀኒት ተጠቀምኩ ግን በሳምንቱ ደም ነገር ፈሰሰኝ የእርግዝና ምልክት ነው ብየ በመዳም ቤት በጭንቀት ልሞት ነው የሆንሽውን እባክሽ መልሽልኝ
@susunegn9421
@susunegn9421 Жыл бұрын
@@user-de2yb3kx9b የደረሰበት ያውቀዋል አብሽሪ እማ የፌስቡክ አካውንትሽን ንገሪኝ እና ነይ በዛ
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 Жыл бұрын
​@@user-de2yb3kx9bእንዴት ሆንሽ እማ
@Saron-iq6kd
@Saron-iq6kd 8 ай бұрын
ህመሙ ለስንት ቀን ይቆያል
@simonmedhanie2887
@simonmedhanie2887 2 жыл бұрын
Lemsale zare kawesedk ke 3 wer bohala kewesedk chigr yametal wey mels beachir giza
@dubaidubai-pq3wb
@dubaidubai-pq3wb Жыл бұрын
አር በናትሽ እና ላርግዝ ነው ወይኔ
@ፅጌማርያምፅጌ
@ፅጌማርያምፅጌ 2 жыл бұрын
endet ewasedal
@natsnetkesete2141
@natsnetkesete2141 3 жыл бұрын
shiger yametal woy maleti kebeza
@hiwotlema906
@hiwotlema906 2 жыл бұрын
betam tiru temret nw
@tilezmantilahun2483
@tilezmantilahun2483 4 жыл бұрын
👌👌👌
@mekdeskasew6869
@mekdeskasew6869 Жыл бұрын
mekdes kasew
@Mekdelawit-qz8gh
@Mekdelawit-qz8gh 7 ай бұрын
Ena kegngnunet buhala biwesed ayrgezm adel
@GenzebTesfu
@GenzebTesfu 11 ай бұрын
ፔሬድ ይዘገያል እንዴ
@GenzebTesfu
@GenzebTesfu 11 ай бұрын
አረጨንቆኛል ግንኙነት ባደረግሁ 1ኛው ቀንነው መድሀኒቱን የወሰድኩት ግን የወር አበባየ ዘገየ አርግዤነው አረንገሩኝ የምታውቁ
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
ለቁምነገር የፈለገሽ ወንድ ምን ይጠይቅሻል? #love #ፍቅር #ebs
14:43
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 64 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН