የዓመቱ አነጋጋሪ እንግዳ..ይህስ ተዓምር ነው

  Рет қаралды 135,962

Maraki Weg

Maraki Weg

10 ай бұрын

Maraki weg bkind chef guest #blindchef#marakiweg#gizachewashagrie

Пікірлер: 204
@marakiweg2023
@marakiweg2023 10 ай бұрын
ማራኪ ወግ 1ኛ ዓመቱን ሊያከብር ነው። እንኳን አደረሳችሁ!
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማራኪያችን ፈጣሪ የበለጠ ያፈምሰህ😊👍👍
@staypostive6611
@staypostive6611 10 ай бұрын
በርታ Brother!
@yemisrachyilma9944
@yemisrachyilma9944 10 ай бұрын
Enkuwan adereseh, yasetekakelewal
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
እንኩአን አደረሰህ ግዞ በርታ ወንድሜ🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹
@kibromazara4123
@kibromazara4123 10 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ🎉🎉🎉መልካም የስኬት ጊዜ ይሁንልህ ለወደፊት(in advance)በጣም አርዓያ የሆነ ሼፍ ነዉ 🎉 Two Thumbs Up!
@sinte335
@sinte335 10 ай бұрын
ቃላት የለኝም ጀግና አባት ነህ❤ ምናለበት ለዚህ ጀግና አባት ትልቅ እርስቶራንት የራሱን እንዲከፍት እግዚአብሔር ባለሀብት በአደረገኝ ና ብራዳው
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 10 ай бұрын
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ አይን ያለው ይሰርቃል የሌለው ደግሞ ህዝብ ይጠቅማል ያለው ያማርራል የሌለው ያመሰግናል ሕይወት ትገርመኛለች❤
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 10 ай бұрын
Betam👍👍
@ababetedesse5594
@ababetedesse5594 10 ай бұрын
በትክክል
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 10 ай бұрын
በጣም😘😘😘
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
በጣም የተገረምኩበት እና የተደመምኩበት ዝግጅት ነው::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹እግዚአብሄር ሆይ ይህን ቤተሰቦች አንተ እስከመጨረሻው ጠብቃቸው::
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 10 ай бұрын
ጀግና ብቻ አይገልፀውም ማራኪ ወግ አንተም ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው
@mesrakvlog5670
@mesrakvlog5670 10 ай бұрын
እቺን ሲት አክብራት 1ኛ ነች❤
@ganzabeberhen
@ganzabeberhen 10 ай бұрын
ጀግና አባት ጀግና ሚስት ስስት የሆኑ ልጆች ደስ የሚል ቤተሰብ
@shegak5217
@shegak5217 10 ай бұрын
ማራኪ ወግ ማራኪ ሰው ነው ያቀረባችሁት። ለብዙዋች አርያ መሆን የምትችል። ልዑል እግዚአብሔር የምኞትህን ይፈጽምልህ
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 9 ай бұрын
ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታ የምትባለው የዚች አይነቷ ነች :: ተባረኪ 😘🙏😘🙏💜😘🙏💜
@ephraimtik920
@ephraimtik920 9 ай бұрын
ጎበዝ!! ሰርታሽሁ ኑራችሁን ለ መቀየር ምክንያት የምትደረድሩ ከዚህ ጀግና ተማሩ!!!!! አይዞህ!! እድሜ ለ ሳይንስ በ ቅርብ ግዜ ውስጥ አይነ ስውሮች ማይት የ ምትሽሉበት መሳሪያ ተገጥሞላችሁ ብርሃን ታያላችሁ!!!
@Fude-lx8tb
@Fude-lx8tb 10 ай бұрын
እጅ እግር ኖሮኝ ለማማርረው ለእኔ ትልቅ ትምህርት ነው
@fekerteh974
@fekerteh974 10 ай бұрын
ማራኪ የሚገርም ሰው ነው ያቀርብከው እነኝ ቁጭ ብለው በዩቲቨ የሚሳደቡ ትምርት ይሁናቹብ ሙሉ አካል ይዛቹ ቁጭ ያላቹ መነቃቃቂያ ይህን ጎበዝ ተነሱ።
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 10 ай бұрын
አይን ባያይ ልብ ያያል የሚባል አባባል አለ ለነሱ በጣም ቀላል ነው ለኛ ከባድ ቢመሰለንም ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ🙏😍
@mamedina3530
@mamedina3530 10 ай бұрын
ጀግና አባት ናቸው❤❤❤❤❤ ማራኪወግ ለአደኛ አመት እኳን አደረሣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 10 ай бұрын
ሼፍ ዳንኤል ከበደ በጣም ጠንካራ ነህ የአይን ብርሃንን አጥተህ በዚህ ሙያ ለ23 አመት መቀጠልህ ትልቅ ነገር ነው፣ ጀግና ነህ፣ ለጋዙ የሆነ መፍትሄ እንደሚገኝለት ተስፋ አደርጋለሁ፣ ልጆችህን እግዚአብሄር ያሳድግልህ ትዳራችሁን እግዚአብሄር ይባርክ
@toybatadesse9714
@toybatadesse9714 10 ай бұрын
ጀግና ጠንካራ አይገልፀዉም ሌላ ቃል አጣሁ ለማድነቅ እስኪ ስንቶቻችንነን ሙሉ አካል እያለን መስራት አቅቶን ቤተሰብ የምናስቸግር ወንድሜ እህቴ ከዚህ እንቁ ከሆነ ሰዉ እንማር ምንም ብንሆን መስራት እንደምንችል ሞራል ይኑረን ክበርልኚ ልጆችህ አድግ ይበሉልህ❤❤❤❤
@user-ih5xj8iv5z
@user-ih5xj8iv5z 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይብርክህ ግዝቸው ይህን ማቅረብህ
@emmy1365
@emmy1365 10 ай бұрын
ወንድሜ ድንቅ ጀግና ሰው ነህ❗እችላለው ብለህ በመነሳትህ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ❗ እኛ ሀበሻ አስቸጋሪ ነን❗ እግዚአብሔር ነው ብርሀናችን❗እህቴ አታልቅሽ ጀግና ባል ነው ያለሽ አንችም እጅግ ጀግና ነሽ❗ እግዚአብሔር ቤተሰብህን እና አንተን ያለምልም❗🙏
@derejenegatu151
@derejenegatu151 10 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጤናህን ይመልስልሃል
@user-jj2yn6vr9e
@user-jj2yn6vr9e 9 ай бұрын
ይገርማል ይደንቃልም ጀግና አባት ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ሰዉ ያዘጋጅላቹህ የራሳቹህ የሆነ ነገር እድኖራቹህ ፀሎቴ ነው ❤❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል? ልበብርሀን የሆነ ሰው ነው::
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 10 ай бұрын
ጀግና አባት መድሐኒዓለም እድሜ ከጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ
@derejedandita3468
@derejedandita3468 10 ай бұрын
ለልጆቼ መስዋዕት ከፍያለሁ ብዬ አስብ ነበር ዳኒ ለኔ ሕይወቴን በፍፁም ነው የቀየርከው አንተ የእድሜ ዘመን ጀግናዬ ነህ ብዙ እንድበረታ ገና ብዙ መስራት ገና ምንም እንዳልሰራሁ ገና በብዙ መስዋዕት መከፈል እንደሚገባኝ አስተምረኸኛል የኔ ጀግና ነህ ልጆችህ ትዳርህ ስራህ ዘመንህ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ።
@melkshamedia7320
@melkshamedia7320 10 ай бұрын
ወይ ግሩም 🤔 የእውነት ይገናማል 🙏
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 10 ай бұрын
አረ my hero ❤👍👍
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 10 ай бұрын
መስኪያ የኔ ጀግና ❤❤❤ በርች ጓደኛየ
@almir692
@almir692 10 ай бұрын
❤❤❤ ድንቅ የህይወት መምህር ነው እግዚአብሔር የልጆችህን ፍሬ ያሳይህ በቃላት ለማድነቅ ይከብዳል ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 10 ай бұрын
Yarbe yante tebeb subhan allah ♥️ 👍👍👍👍👍👍
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 10 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ ምንም አልጎደለብህም ልብህ ብርሀን ነው ጤናይስጥህ ከልጆቺህ ጋር❤❤
@sosenaadmasse5999
@sosenaadmasse5999 10 ай бұрын
ዳኒ ወንድማችን በርታ 🙏🙏🙏
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 10 ай бұрын
ጥሩ ቤተሰብ ሚስት ነው ያሉህ እግዚአብሔር አብሮ ያስረጃችሁ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ የሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ
@moketk3967
@moketk3967 10 ай бұрын
ጀግና እመብርሀን አትለይህ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 10 ай бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ይምረዋል ፀበል ይሂድ ምን አለ ከጨረሩ በፊት ቢሆን በጣም አሪፍ ነበረ አሁንም አረፈደም እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው።💕💕💕 ።ዋውውው በጣም ነው ያደነኩት ከብዙ ውጣ ውረድ ተቋቁሞ ይሄ ላይ መድረስ በጣም ቢከብደውም ግን አሸንፈህ እዚህ ላይ መድረስህ በጣም ደስ ይላል መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምረው የምግብ ስራ ብዙ ጥንቃቄ የሚፈልግ ነገር ነው ዋናው ሴፍቲ ,ውለተኛው የማሰራው ነገር ንፅህና ,ኩኪንግ ታየም በመጀረሻ ደግሞ እንግሪደንት ነው እና በርታልን አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@betiyo9234
@betiyo9234 10 ай бұрын
Hello, I am eye Dr from USA. I am so glad I found this video suddenly and I listened to the way how he described how he lost his vision. It sounds like it might be Diabetes or High blood pressure issues. Please forward this comment cause I think it can save his life. Please tell him even if he signed concent for Retinal laser treatment he has every right to find out what the Drs think is the cause of his blindness cause if it is severe Diabetes or high blood pressure he needs immediate medical treatment and needs to see General medical doctor to check his health and get treatment.
@lioyas1561
@lioyas1561 10 ай бұрын
የድንግል ልጅ አማኑሄል ስራህ ድንቅ እኮ ነዉ ክብሩ ሁሉ ላንተ ይሁን 🙏 እኔ ሙሉ አካል ይዤ አማራለዉ
@mandatube1
@mandatube1 10 ай бұрын
ጀግና አባት🙏 Respect
@emann7734
@emann7734 10 ай бұрын
ሀሳባችሁ ይሙላ በጣም ታምራላችሁ ድንቅ ቤተሰብ 😍
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠቃችሁ ካንተ ብዙ ተማርኩ ዳኒ ያሰብከው ይሳካልህ ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይዳብስህ።
@JcoleFiraol-pw3zr
@JcoleFiraol-pw3zr 10 ай бұрын
I have no words to say real hero 💪💪💪God blessed your family ❤
@meronwolde4275
@meronwolde4275 10 ай бұрын
የ አመቱ ምርጥ ፕሮግራም❤❤❤❤
@tselothanatube-lifestudy9250
@tselothanatube-lifestudy9250 9 ай бұрын
ጀግና ሚስት ጌታ እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ
@geta3672
@geta3672 9 ай бұрын
My Mom can't seeing anything but, her Bright heart can do everything. She is cooking and going one room to another room with herself. She lost her 2 eyes completely, before 4 years. I really, Sad by her losses 😢 All blind peoples have Bright hearts 💞
@tigestabera3880
@tigestabera3880 10 ай бұрын
ጀግና ነክ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ
@user-ng5ee9ok3s
@user-ng5ee9ok3s 10 ай бұрын
አስተዋይ ምጡቅ አምሮ ነው ያለው አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ 👍 እውነት ገና ብዙ ነገር ትሰራለህ ኢንሻአላህ
@abduali6722
@abduali6722 10 ай бұрын
ማራኪ ወግ የእውነት ታላቅ ሠው ነህ በርታ
@abduali6722
@abduali6722 10 ай бұрын
ማራኪ ወግ የእውነት ታላቅ ሠው ነህ በርታ ❤
@meseretgirma757
@meseretgirma757 10 ай бұрын
እንደው ብር ቢኖረኝ ለአንተ ነበር መስጠት
@Thutttttt
@Thutttttt 10 ай бұрын
ጀግና
@danielkebede91
@danielkebede91 10 ай бұрын
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ❤😊
@marymery4899
@marymery4899 10 ай бұрын
Good blessed you Nice ❤❤❤❤❤
@getahungashaw2378
@getahungashaw2378 10 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ በርታ ለብዙዎች ትምህርት ነው በይበልጥ ደግሞ ማየት እና መስራት እየቻሉ ስርቆትን መተዳደሪያቸው ላረጉት ጥሩ ምሳሌ ነህ መልካም ስራ
@betselotzerihunzerihun1839
@betselotzerihunzerihun1839 10 ай бұрын
እኔ እንጃ ምን እንደምል አላውቅም። ብቻ ለኔ የአመቱ ጀግና አባት ነው ።እግዚያብሔር ሙሉ ቤተሠብህን ይባርክ
@selambelayneh2095
@selambelayneh2095 10 ай бұрын
Men aynet tenekare nw.... Amanuel ayne berehanun yemleselet.... kezi betam bezu temriyalew.... #Maraki Weg... enamesegnalen...
@helenpolayeti7732
@helenpolayeti7732 10 ай бұрын
ጀግና አባት
@mebratayele5193
@mebratayele5193 9 ай бұрын
ማራኪ ይህን ወንድም ቢዘምር በጣም ጥሩ ድምፅ አለው ይዘምር ይዘምር ማራኪ እግዚአብሔር ይስጥህ
@mariameles5436
@mariameles5436 9 ай бұрын
He is a real hero.
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 10 ай бұрын
Wow,wow wow I proud of you 👍
@seyfuhabesha9532
@seyfuhabesha9532 10 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ኢንግሊዘኛ ሰብታይትል ብትፅፍ ዩቱብ ብዙ ሀገራት ላይ ይበትንልህ ነበር
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 9 ай бұрын
አዎ በጣም ምርጥ ሀሳብ
@ahmedhamed239
@ahmedhamed239 10 ай бұрын
Yezarwis yileyali betam new yetgermikuti
@destab8971
@destab8971 10 ай бұрын
I see a strong and kind person in you, Your family need to be proud to have such an incredibly strong father and husband. Just as an information currently a lot of new medical breakthrough are happening, a few weeks ago I heard a Harvard Scientist discussing about their new medical break through which cured blind rats in the lab They are hoping to apply the new technology to humans in few years, with Gods will you can get your sight back. Dear brother be strong, keep your positive mind set
@santaqudah3412
@santaqudah3412 10 ай бұрын
በጣም ሚገርም ጀግና ሰው ነው ፈጣሪ ያግዘው ዋው 👍
@BetelhemTesfaye-gk7il
@BetelhemTesfaye-gk7il 9 ай бұрын
በጣም ጀግና አባት አይን ባየ አደለም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሰው
@YeshiMengistu-hd4mt
@YeshiMengistu-hd4mt Күн бұрын
የእውተት ልበ ብርሀኖች ናችሁ በጣም የሚገርም ጀግና ነው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 10 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-wx5zy1yc1y
@user-wx5zy1yc1y 2 ай бұрын
የማይሳነው አምላክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ
@user-jn3il4db6l
@user-jn3il4db6l 10 ай бұрын
ዶክተሮቹ በህግ ሊጠየቁ ይቻላል የቱንም ያህል የወረቀት ፊርማ ከዚህ ብርሃን አይበልጥም ስማቸውን በሚዲያ ወጥቶ ቅጣታቸውን ሊቀበሉ ይገባል ይሄኔ የሚሊዮን ህዝብ አይን አጥፉተዋልና
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii 10 ай бұрын
ደስ ሚል አገላለጥ እግ/ር እስከመጭረሻ ይጠብቃችው❤❤❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 10 ай бұрын
ጀግና አባት ነው። ❤❤❤❤❤
@mimiabate8933
@mimiabate8933 10 ай бұрын
ዳንዬ ጀግና ነህ ትችላለህ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ ቸር ደግ የዋህ እንደሆንክ አውቃለሁ ጀግና ነህ አባቴ በርታልኝ
@mababa6556
@mababa6556 10 ай бұрын
Hero. god bless you.
@tadla8200
@tadla8200 10 ай бұрын
ጀግናነክ በርታ ቆጆቆጆ ልጆችን ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግል ከቤት መልካም ሚስትካለች የቱምነገር አይከብድም
@robloxissowoah
@robloxissowoah 10 ай бұрын
ቤተስብክን እግዚአብሔር ይባርክልክ ❤❤❤❤❤
@abdulaziznesredin9061
@abdulaziznesredin9061 10 ай бұрын
Allhe berhanehen yemlseleh
@Ermikingo
@Ermikingo 10 ай бұрын
yemgerm sew new bezu temhiret new kesu memare yemnhilew❤❤❤
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመኘኸውን አይከለክልህም በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያየነው በሬስቶራንትህ ያገናኘን
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 10 ай бұрын
Gentile Men chef I'm learning from you a lot. Really amazing. God bless you 🙏🙏🙏 I wish you all the best!!
@user-ng5ee9ok3s
@user-ng5ee9ok3s 10 ай бұрын
እውነት በጣም ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና አባት ነው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 9 ай бұрын
ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ቅን ታታሪ ሰው ነህ 💚💛❤️ 👏👏👏
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 10 ай бұрын
wow wow yebe wnedem korhubhi
@maazagirma8262
@maazagirma8262 10 ай бұрын
Beautiful family.
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 ай бұрын
በጣም አድንቄ አላሁ በርታ በሌላ ጥበብ መኖር ነው❤❤❤❤❤
@Areopagus1
@Areopagus1 9 ай бұрын
ትልቅ የህይወት ምስክርነት ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን አብዝቶ በብዙ የረዳው ቤተሰብ ነው። አምላክ ቀሪውን ዘመናችሁ በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን። የልባችሁን መሻት ይሰጣችሁ።
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 10 ай бұрын
wow wow
@hirut139
@hirut139 8 ай бұрын
ግዛችው እንኳን አድረስህ ማራኪ ወግ /ጎበዙ አበበ ባልቻ እና መዐዛ ብሩን እስቲ እነያቸው
@meronambachew3696
@meronambachew3696 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ጀግና አባት❤❤
@nanajoud5976
@nanajoud5976 10 ай бұрын
Sitamru geta yebarkachu ayni matii kebadi newu gin tekara betasabii tebarku❤❤❤
@edom189
@edom189 10 ай бұрын
He is very strong father
@sarabrhanu1367
@sarabrhanu1367 10 ай бұрын
Am so happy for u Dan Am proud of u always
@alem8640
@alem8640 10 ай бұрын
Henonin (Nigus ) lije malet neberebih ersum megelel yisenawal eko .wondime solomon ehite Mesketem astekakilu hisanu yisemawL. Lijachin belut ene betam tesenachi
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 9 ай бұрын
I think their miss understanding Gorebet nw liju
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል ነይ አረረልሽ ለሚሉ ወንዶች ትልቅ ት/ት ነው
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 10 ай бұрын
Nice family ❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 9 ай бұрын
ዋው:አባቴ:እድሜ:ይስጠዎት:ማራኪው:አተኮትለያለህ
@nanajoud5976
@nanajoud5976 10 ай бұрын
Jegnaa abati tebarki geta zemanikin yebarkii❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 10 ай бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክነው እሚገርምጥንካሬ ❤❤❤❤
@nanajoud5976
@nanajoud5976 10 ай бұрын
Jegnaa mistii tebarekii zemenishi yebarki fetari edime yistachu ❤❤❤
@rozalema9552
@rozalema9552 10 ай бұрын
Strong man
@AyuTg
@AyuTg 9 ай бұрын
እመ ብርሃን የልብ ብርሃን ትስጥህ ጌታ አምላክ ይከተልህ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 10 ай бұрын
አይኑኑ ቢከጋርደው ልብን አልጋረደውም መልካም ሚስትም ሰጠው ሙሉ አካል ኖሮት ምንም
@bellaejigu3498
@bellaejigu3498 10 ай бұрын
Amazing family. God bless you ❤
@tigist3769
@tigist3769 9 ай бұрын
በጣም የሚያምር የተባረከ ቤተሰብ ሚስቱ በጣም ታምራለች ልጆቹ ሁሉም ደግሞ እግዚአብሔር ገና ስራውን ጀመረ እንጂ አልጨረሰም
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 26 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 135 М.
INTERVIEW WITH DJ PHAT SU @EAT TOPIA
36:13
Duraa Tube - ዱራ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 26 МЛН