No video

የበዓል ልዩ እንግዳ መምህር ምህረትአብ አሰፋ ክፍል አንድ | Memher Meheretab Asefa | Seifu on EBS

  Рет қаралды 248,476

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

የበዓል ልዩ እንግዳ መምህር ምህረትአብ አሰፋ ክፍል አንድ | Memher Meheretab Asefa
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 461
@EmewodishBelachew
@EmewodishBelachew 4 жыл бұрын
ሴፍሽ ሁሌም አቅርብልን ምክሩን ስንቅ አድርገን ነው በሰዉ አገር ያልነው መምህር ሺ አመት ተመኝሁልህ
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
በጣም 😭😭😭😭👈
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
በጣም ማርዬ
@senuzeray8388
@senuzeray8388 3 жыл бұрын
@@sisisisio585 lml L¡lml ¡
@senuzeray8388
@senuzeray8388 3 жыл бұрын
Ame kale hiwet yasemalen egzeabher edma na tena yesteh
@ቃል-ወ8ተ
@ቃል-ወ8ተ 4 жыл бұрын
ይሄንን ቪዲዮ ሙሉውን ስጠብቀው ነበር 🙏 አመሰግናለው መምህሬ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
ዛሬ ነው የለቀቀው እኔም ስጠብቀው ነበር
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 3 жыл бұрын
tmesgen bwenati
@ethiopiaethio3121
@ethiopiaethio3121 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@shewitgalshireshvi5481
@shewitgalshireshvi5481 3 жыл бұрын
Mmur.WSTM👎👎👎👎
@enriqueruben4891
@enriqueruben4891 3 жыл бұрын
instablaster.
@user-nm3oe9be3r
@user-nm3oe9be3r 3 жыл бұрын
አረቆይ አይኔነው ልበል ለውድ መምህራችን ይኽ ብቻነው ላይክ እና ኮሜንት እግዚኦ ማሀረነክርስቶስ አረወደየት እየሔድን ነው የተዋህዶ ልጆች
@user-hc6rp3dm8c
@user-hc6rp3dm8c 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንቁ መምህር ምህረታአብ 1000ሺ አመት ኑርልን 😘🙏😘
@adenngusadenaden9646
@adenngusadenaden9646 3 жыл бұрын
መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይሰስጥልን የተዋህዶ እቁ ኑርል
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
አሜን
@mesertalemayeu8762
@mesertalemayeu8762 3 жыл бұрын
በኩረ ሰባኪ መምህር ምህረተአብ አሰፋ የተዋህዶ አምላክ ይጠብቅህ። ሰይፉ እናመሰግናለን።
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ እረጅም እድሜና ጤናውን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን አብዝቶ ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በዓሉ የምህረት የሰላም የጤና የደስታ ይሁንልን ⛪💛❤💙❤🙏⛪💛❤💙❤
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 жыл бұрын
ሰይፉ ዛሬ ገና ምርጥ ሰው አቀረብህ እርቲስት ብቻ ነበር እምታቀርብ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥልን
@mahaletasfaw2164
@mahaletasfaw2164 3 жыл бұрын
መምህር ምረታአብ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ እንወድሀለን
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 3 жыл бұрын
መምህሬን የወለለደች ማህፀን ትለምልም ሴፍሻ እናመሰግናለን 😍💓💞🙏💖💕
@user-xg8gk7tl9b
@user-xg8gk7tl9b 4 жыл бұрын
ሁሉን ነገር የታደለ የኛ እቁ የተዋህዶ ልጅ የኛ ጀግና ዲንግል ማርያም ከነ ልጃ ትጠብቅህ
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
ለምን ቆረጠህ ለቀከው ፊትና ኋላ ነው የባለፈው ተቆርጦ ነበር ለማንኛውም መምህራችን እረጅም እድሜ 😍
@habtayekirkos206
@habtayekirkos206 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@makdasfikre9293
@makdasfikre9293 3 жыл бұрын
መምህር አንተን ውድ የተዋህዶ መምህር የስጠን አምላክ ይመስገን እንደ መምህረ ታብ ያሉትን ያብዛልን
@mimiuto3433
@mimiuto3433 4 жыл бұрын
ምርጥ መምህራችን በረከትህ ይደርብን እንብዛ ጠላት ይንጫጫ አሜን በሉ የተዋህዶ ልጆች
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ek1og7kc9k
@user-ek1og7kc9k 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን/፫
@dhdhdjhdhdi7091
@dhdhdjhdhdi7091 3 жыл бұрын
መምህራቺን የተዋህዶ እንቁ እረጂም እድሜ ጤና ያብዛልክ እመቤቴ ማርያም ከኔሙሉ ቤተሰብክ ትጠብቅክ አሚን አሚን አሚን😍😍😍😍😍😍😍
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 жыл бұрын
ርዥም ዕድሜ ለተዋህዶ እንቁ መምህራችን ይህን ለመትክታቱሉ በርክቱ ይድርብን ሴፍ በጣም ትልቅ ስው ነህ እንቁችን አቅርብህልን♥
@mossman9418
@mossman9418 3 жыл бұрын
ነፍአመትኑርልና መምህራችን🙏🙏🙏
@user-ge6wb1bq9u
@user-ge6wb1bq9u 3 жыл бұрын
መምህራችን ምህረትአብ አሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኦርቶዶክስ ጀግና ሰላምክን እመብርሃን ባለህበት ታብዛልክ🙏🙏🙏
@hulubresuhone8442
@hulubresuhone8442 4 жыл бұрын
መምህሬ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስህ ሽ አመት ኑርልን እንዳተ አይነቱ ሽ ይወለድ
@user-ij8wy5hm6n
@user-ij8wy5hm6n 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ እናመሰግናለህ ዛሬ ገና ታላቅ ሰው ጋበዝክልን በል ይልመድብህ ብኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እንወድሀለን ይሔን ክፉ ቀን አሳልፎ በቤተ መቅደሱ የምንሰባሰብበትን ቀን ያምጣልን ጉባኤው ዝማሬው ናፍቆናል
@bellabella4618
@bellabella4618 3 жыл бұрын
መምህሬ😘😘😘😘😘እግዚብሄር 😘😘😘😘😘😘😘😘😘እድሜና ጤና ከኔ ቀንሱ ይሰጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 4 жыл бұрын
መምህራችን ምህረታአብ አሰፋ የተዋህዶ እንደቁ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@shebsh775
@shebsh775 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና የወለላይቱ የድንግል ማርያም ልይ ባለህበት ቦታ ጊርማ መጎስ ይሁንህ የኔ አንበሳ
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 3 жыл бұрын
አቤት ትህትና አቤት ውበት የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ እንቁ
@user-yh5jp3ne7y
@user-yh5jp3ne7y 3 жыл бұрын
የኔ እንቁ ሰውድህ እኮ ቃል ህይወት ያሰማልን ኑራልኝ በሰላም በጤና በፍቅር 🌷🌷🌷🌷🌷
@sameera2169
@sameera2169 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@y9gh956
@y9gh956 3 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ አሰፋ በጣም ነዉ የምወድህ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይሰጥልን የተባረክ ነዉ የጠፊቱን ነፍሰ የምመልሰ ነህ ❤
@bettymalede6033
@bettymalede6033 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህር ምረተአብ በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 💐🕊️
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
መምህራ ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤ሰይፉ እናመሰግናለን
@user-se8ko4xq5b
@user-se8ko4xq5b 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ😘😘💒💒💒💒💒💒💒💒💒💪💪💪💪👏👏👏🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድል ለተዋህዶ ሀይማኔቴ🤲🤲🤲💪💪💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-im7fp4bl1h
@user-im7fp4bl1h 3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏
@user-bf5bd9lz7v
@user-bf5bd9lz7v 3 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ አሰፋዬ እረጅም እንድሜ ይስጥህ የኛ የህይወታችን ዋስትና ኑርልን ሺ አመት
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን ይሄ ክፉ ጊዜ ሳይመጣ ህዝባችንን በተለይ ወጣቱን በማንቂያ ደወል አንቅተህ በሀይማኖቱ ፀንቶ እንድ ቆም አድርገሀል እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ዋጋህን ከፍ ያድርግልን እድሜ ማቱሰላን ያድልልን
@boxer4182
@boxer4182 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ በርታልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ከመምህር ምህረተአብ ጋር የሆነዉ ተከታትለነዋል እናመሰግናለን
@user-lx9rq4zx8s
@user-lx9rq4zx8s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክብርን ያድልልን ውድ መምህሬ እዴምን ከጤና ጋር ይስጥልን
@najahtn809
@najahtn809 2 жыл бұрын
መምራችን የተዋህዶ ኮከብ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ሺህ አመት ኑርልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘👌👌👌🙌🙌👈👈
@emaa2726
@emaa2726 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጢና ይስጠልን ❤️❤️❤️❤️❤️
@yeshialmmulu1227
@yeshialmmulu1227 3 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ አስፋው እንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህራችን ሺህ አመት ኒርልን 🙏🙏🙏
@tigirawet3625
@tigirawet3625 3 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ ረጅም አድሜ ይስልኝ አሜን 🙏🙏🙏
@mekdi6739
@mekdi6739 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጠብቆ ረጅም እድሜ ይስጥህ መምህራችን የምትወዳት እመቤታችን ትጠብቅህ
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 жыл бұрын
መምህሬ ሌላ መምህሮቻችን ከአንተ የሚማሩት ብዙ ነገሮች አሉ ተባረክ
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 4 жыл бұрын
መምህር ምህረታአብ እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ
@user-xx3iq2xi2s
@user-xx3iq2xi2s 4 жыл бұрын
Abraham KZbin እንደማመር አብርሽ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
መምህርምህርታአብየኦርቶክስእንቁእድሜናጤናይስጥህ
@user-yh5jp3ne7y
@user-yh5jp3ne7y 3 жыл бұрын
ትክክል❤️❤️❤️
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 3 жыл бұрын
መምህር ምህረትአብ የኛ እንቆ ማሪያም ከነልጃ ይጠብቅህ ቪአመት ኑርልን
@alihasan8551
@alihasan8551 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@kasuabiye9914
@kasuabiye9914 2 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምርት መዳኒያለም አንቺን ይጠብቃል አንቺ ንብረትሽ ጠብቂ ፈጣሪ ይባርክህ የወንጌል አርበኛችን
@birteymariyamelije1151
@birteymariyamelije1151 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ እሱ በእቅፉ ይያዝልን🙏🙏🙏
@guguu5147
@guguu5147 2 жыл бұрын
የኔ ንቁ መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን መምህራችን ❤❤
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት የኛ አባት፣
@fasikaysma5904
@fasikaysma5904 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤናይስጥ አሜን አሜን አሜን
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 3 жыл бұрын
መምህራችን የ ኦርቶዶክስ እንቁ ዕድሜህን ያርዝምልን ⛪️⛪️⛪️
@user-me8uv8le6f
@user-me8uv8le6f 4 жыл бұрын
*የኔ መምህር አንደበተ ርእቱ እግዚአብሔር* *ይጠብቅህ*
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ልጅ መምህራችን ምህረታብ እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-bx9tz4ey6r
@user-bx9tz4ey6r 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህር ኑርልን እንወደወታለን
@maryamahmed1195
@maryamahmed1195 3 жыл бұрын
ወድ ማምሕራችን ምህራታ አብ ቃለሕወት ያሰማልን በፀጋ በእድሜ በጤና ይጣብቅልን ዝድ ወድማችን ሴፉ እግዚአብሔር ያክብርልን እናማሠግናለን
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
በእውነት ለማመህርችን ለቃ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጥበቀልን
@binitube7699
@binitube7699 4 жыл бұрын
መምህር ግድም እና ጣና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ
@mahimahi8116
@mahimahi8116 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️
@brtknsrkalm5668
@brtknsrkalm5668 4 жыл бұрын
የኔ ውድ መምህር እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@kudusgi9728
@kudusgi9728 4 жыл бұрын
መምር ምህረተኣብ ኩፉ ኣይንካህ ሰይፍየ ዶሞ Thanks🙏
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ከጤና ጋር
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 3 жыл бұрын
ተወዳጁ መ ምህራችን ሁሌም ኑርልን💚💛❤️
@semharberaki9658
@semharberaki9658 4 жыл бұрын
Yen wed egzehaber edma na tena yesth ena amhernia bezu aydelhm janti sebket gen betam no emgban ke Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@user-pw3qq9fl8i
@user-pw3qq9fl8i 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ መምህራችንን ያኑርልን
@nechitemesgn7412
@nechitemesgn7412 3 жыл бұрын
@@user-pw3qq9fl8i አሜን አሜን አሜን
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Жыл бұрын
መምህሬ ሺአመት ኑሩልን ቃለህወትን ያሰማልን የኛ እቁመምህር
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 3 жыл бұрын
መምህሬ የህይወት መሠረቴ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜናጤና እመኛለሁ
@user-ln7yh6oi3e
@user-ln7yh6oi3e 4 жыл бұрын
ቀለህወት ያሰማልን መምህራችን
@user-rq6mz5qt1e
@user-rq6mz5qt1e 2 жыл бұрын
እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን
@naolorton1411
@naolorton1411 2 жыл бұрын
ሰይፍሽ ዮኒን ጋብዝልን 🙏🙏🙏💕
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 3 жыл бұрын
እንቑ መምህራችን በፀጋ ይጠብቕህ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
መህምራችን ሺአመት ኑርልን አተን የወለደች ምሀፀን የተባረከችናት የተዋህዶ እቁ ለኛሲል ሺአመት ያኑርህ በተልይ ለኔ ያለምን ዘፈን እድንቅ የረዳኝ ምክርህነው ⛪️🇪🇹🤲🇪🇹⛪️🤲🇪🇹⛪️🤲🇪🇹⛪️🇪🇹⛪️🇪🇹⛪️🇪🇹🤲⛪️🇪🇹🤲🇪🇹⛪️💺🇪🇹⛪️💺🇪🇹⛪️💺🇪🇹⛪️🇪🇹💺🤲💐⛪️🇪🇹💺💐🇪🇹⛪️🤲🇪🇹💺⛪️🇪🇹
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለመምህር ምረትአብ!
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 3 жыл бұрын
መምህረችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን (3)
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን መምህር እኳን ደና መጡ💐💐
@besnteweldu5447
@besnteweldu5447 3 жыл бұрын
መምህሬ መጣም ነዉ የምወድህ አመብረሃን ከነልጆ ትጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-wb7te6id8c
@user-wb7te6id8c 3 жыл бұрын
የኔ ዕንቁ መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ
@mareyabeba3598
@mareyabeba3598 3 жыл бұрын
የኔ አባት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ አርበኛ ሰይፍሻ እናመሰግናለን🙏
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 жыл бұрын
የኢርቶዶክስ እንቁ ክፉ አይንካህ ለዘላለም ኑርልን ። ትምህርትህ ምንጌዜም አስተማሪ ነው። በርታልን።
@funofblackpinkfromethiopia7632
@funofblackpinkfromethiopia7632 3 жыл бұрын
ወይኔ የተዋህዶ አንበሳ በሰይፉ ቀርቦ ኗሯል ያኑርልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለመምህር
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን
@mmamayayele7028
@mmamayayele7028 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለ እንደው መምህሬ የርሶ እናት ግን ምን አይነት እድለኛ ናቸው የተዋህዶ ሕንቁ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመው 🙏⛪️
@hdhgg7420
@hdhgg7420 3 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የተዋህዶ አንቁ
@sebleashagre2315
@sebleashagre2315 Жыл бұрын
ምህራችን እንወድሀለን ኑርልን💙💙🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🙏🙏🙏
@salamyayo6955
@salamyayo6955 3 жыл бұрын
መምህራችን የኦርቶዶክስ እንቁ የእኛ ንጉስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@Tube-by3nw
@Tube-by3nw 3 жыл бұрын
ነፍ አመት ኑርልን መምህራችን ❤❤❤❤💒💒💒💒
@bezawitaleme2012
@bezawitaleme2012 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን የእኛ ሀዋሪያ አንተ ባትኖረ ምን ይውጠን ነበረ የእኛ መድሀኒት እግዜሀብሔረ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይሰጥልን !!
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memihirachin 🙏🙏💕😍💚💛 shi amet nurlin
@warkyaqa8682
@warkyaqa8682 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ከነቤተሠብህ መምህራችን ይስጥልን እግዚአብሔር ሴይፍሻ አተንም
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን🙏🙏🙏
@rozitube2150
@rozitube2150 4 жыл бұрын
የኔ መምህር ክበርልኝ🙌💌
@drzeraygslassie5620
@drzeraygslassie5620 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እናታችን ኑሪልን እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ኩፉ ኣይንካሽ።ፅዮን እናታቺን ለንስሀ ኣብቂኝ።አሜን።
@tesfaal580
@tesfaal580 3 жыл бұрын
ኑርልን ለዘላለም መምህር !!!
@emufikir6014
@emufikir6014 4 жыл бұрын
በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ የተዋህዶ እንቁ ጌታ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
@user-kx6ot1yd1f
@user-kx6ot1yd1f 3 жыл бұрын
አሜን፫
@Pazionbatch2K23
@Pazionbatch2K23 4 жыл бұрын
He is the perfect person seifu thank you for him really really really thank you all!!?
@werkneshsisayli695
@werkneshsisayli695 4 жыл бұрын
መምህር
@Pazionbatch2K23
@Pazionbatch2K23 4 жыл бұрын
@@werkneshsisayli695 ya respect
@user-qp4pz5gq9c
@user-qp4pz5gq9c 3 жыл бұрын
እንቋችን ❤
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
መምህሬ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥክ
@user-ul4ur1tf3l
@user-ul4ur1tf3l 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልንመምህራችን
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
የኛ እንቁ ኑርልን መምህራችን
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
ከ ኢክራም ጋር ተዋዋልን
10:04
nebilnur
Рет қаралды 122 М.
መምህር ምህረትአብ መልካም ወጣት ምን ያደርጋል ለምትሉ
19:45
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 192 М.
ክርስቲያን እና ፈተና  በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ ክፍል አንድ
54:48
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 686 М.
#የበጋሻው_ደሳለኝ_ውሸት_ተጋለጠ! #ተሳዳቢ_ፓስተሮች@NEGASHMEDIA
51:47