"አሜሪካ ጦሯን ኢትዮጵያ ልታስገባ የምትችልበት ምንም ምክንያት የለም" አምባሳደር ዲና ሙፍቲ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 371,723

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

"አሜሪካ ጦሯን ኢትዮጵያ ልታስገባ የምትችልበት ምንም ምክንያት የለም" አምባሳደር ዲና ሙፍቲ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 829
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም እጠብቃለሁ የአርቲስቶችን የእድሜ ጥያቄ እና መልስ ሰልችቶናል
@rukiyaomarerukiyaumee3401
@rukiyaomarerukiyaumee3401 2 жыл бұрын
እኮ😎እነሱ በያመቱ 19ናቸው
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
@@rukiyaomarerukiyaumee3401 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rukiyaomarerukiyaumee3401
@rukiyaomarerukiyaumee3401 2 жыл бұрын
@@addisw1713 😀😀
@uaeuae5079
@uaeuae5079 2 жыл бұрын
Ewunt nw
@jdjjfjjr4379
@jdjjfjjr4379 2 жыл бұрын
ፍትህ
@danielbelete1311
@danielbelete1311 2 жыл бұрын
አምባሳደር ዲና በጣም የሚወደዱ የማያካብዱ ለሁሉም ሰው ክብር የሚሰጡ ትልቅ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ናቸው አክባሪያቸው ነኝ
@meseretargaw1503
@meseretargaw1503 2 жыл бұрын
ወንድሜ ለአምባሳሣደር ዲና ሙፍቲ የተሰጠኸው ሃሣብ ሃሣቤ ነውና ተጋርቼሃለሁ
@etsubalex5579
@etsubalex5579 2 жыл бұрын
Finally Seyfu is growing up.
@yy-ut3dh
@yy-ut3dh 2 жыл бұрын
🤣🤣
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 2 жыл бұрын
Ambassador Dinna Mufti looks open brilliant and friendly diplomat . Thank you for serving Ethiopia
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 2 жыл бұрын
ከአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጋር በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው። እናመሰግናለን አምባሳደርና ሰይፋ።
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 2 жыл бұрын
ሠይፉዩ ዛሬ በጣምነው ያስደሰትሃኝ እና እንደዛሪው አንዲንድም ጊዜ ለሀገርም ለህዝብም መቆም ደስ ይላል እራስ ውዲድ መሆን ጡር አደለም እና የዛሬው ጡሩ ነው
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 2 жыл бұрын
አባሳደር ዲና ሙፍቲ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ከነሙሉ ቤተሰቦ💚💛❤
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ አምባሳደር ናቸው የተማረ ያነበበ ብዙ የሰራ ያስታውቃል
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 жыл бұрын
ምንም አይነት የጁንታ ንኪኪ የሌላቸው አምባሳደር እድሜ ከጤና ተመኘሁሎት💚💛❤️
@Starlove-fl2yg
@Starlove-fl2yg 2 жыл бұрын
Kejunta mamlet ma qeri new, asu adena yferedal ahyaw
@gashungusu1323
@gashungusu1323 2 жыл бұрын
ክቡር አምባሳደር ዲና ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 2 жыл бұрын
about three weeks to live . Till TDF comes to town
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😘🌹
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 2 жыл бұрын
ክብር ለዲና ሙፍቲ እዉነተኛ ኢትዩጵያዊ 👍👍👍💚💛❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new kngow
@adfgyyyweerty8838
@adfgyyyweerty8838 2 жыл бұрын
እንደዚህ ከአርቲስቶች ወጣ በል ሰይፉየ ሀገረችንን ሰላም ያርግልን
@oumryanoumryan13
@oumryanoumryan13 2 жыл бұрын
ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ተራቡብን ታመሙብን
@taibakasi9840
@taibakasi9840 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 2 жыл бұрын
የአገራቹሀ ንጉሰ አድለም ሱዑዲ ያለ ሕዝቡ ባአገሩ ያለው የራሱ ዜጋ 10 ባአድ አገር ጋብዞ የምጨፍጭፍም የምገድል ውሸታም ምሪ ነው አና ከሱ ከመናገር አግዛብሄርን ፅሉት አድርጉ ለሱ መጮህ መምርጥ ይመረጣል አሺ የጉሬቤት ሰው
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😘
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
እንደዚህ ብለን መንግሥትን ቁም ስቅል አሳይተን አገር ቤት የገቡት አብዘኛዎቹ ከሱዳን ከግብፅ ወደ ሳዑድ አራቢያ የሄዱ ጁንታዎች ኢትዮያን ለማሸበር የተላኩ ኢትዮጵያውያን ሆኖ ተገኙ
@emunebilnebil7509
@emunebilnebil7509 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኞቻችን
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 жыл бұрын
አንባ ሰደራችን በጣም ነው ምንወዶት እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላምሸ ይብዛ
@user-hy8zt1ut5i
@user-hy8zt1ut5i 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ቃለመጠይቅ ነው! ሰውየው ግን የሚገርም ሞገስ አላቸው!!
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
ፍትህ የት ነሽ ሁላችንም ናፍቀንሻል 😭😭😭😭ክቡር አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ምነው ሳውዲ ላለነው ዜጎች በቁም ሞት ፈረዱብን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Selme byluge endte natww
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
አብዘኛዎች ጁንታ ናቸው አረጋጉ
@hamh3998
@hamh3998 2 жыл бұрын
ያሉትን ሰምተሽዋል በስምሽ እየተነገደ ነው
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
@@hamh3998 ከኛ ቤት 5 ሰው ነው የታሰረው አንዱ አንድ አመት ሞላው
@itnishahmed9682
@itnishahmed9682 2 жыл бұрын
ስወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 2 жыл бұрын
ክቡር አምባሳደር እናከብርዎታለን ግን እባክዎን ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ 😘🌹
@user-gf4tt4mn8p
@user-gf4tt4mn8p 2 жыл бұрын
ሰይፉ እናመሰግናለን በጣም የምንወዳቸውና የምናከብራቸው አምባሳደር ድና ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
በካናደ አገር ኖሮው ከዛ ተመልስው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማገልገል በጣም ጡሩ ነው ! ካናዳ ጡሩ አገር ነው !ግን ውጣ ውረዱ,ያየር ፀባዩ,ሌሎችም,ትንሺ ፈተና አለዉ ግን ጠንካራ ከተከሆነ ፈተናው ይታለፉል! ስለዚህ የኢትዮጵይ አንባሳደር ከካናዳ ያገኙትን ጡሩ ትምሕርት እና የንሮ ልምድ ይዞ በእውነተኛ መንገድ ለኢትዮጵያ ሕዝብን,አገርን,እንደሚያገለግሉ ተስፉችን ነው .ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹🇨🇦
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 2 жыл бұрын
ይገባሉ፣ያሜሪካወታደሮችነውደየሚሉት
@tube6066
@tube6066 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እስከመቼ ግን 😭😭😭😭
@tewgzie1596
@tewgzie1596 2 жыл бұрын
እውነት ፍትህ ለተነፈጉት ወጎኖቻችን
@salmasalmasalma7510
@salmasalmasalma7510 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ናፍቆኛል ውድ
@Askwold2593
@Askwold2593 2 жыл бұрын
አዒሻ Media በሀገራችን ላይ ሰላም እንዲመጣ ማንኛውም ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው ይመኛል ነገር ግን ምኞት ብቻ ሰላም ማምጣት ስለማይችል ከያንዳንዳችን መልካም ስራና መልካም አስተሳሰብ ያስፈልጋል ይህም ማለት መንግስት ዜጎቹን ለመታደግ የሚያደርገውን ጥረት እውቅና መስጠትና ተጨማሪ ጥረት እንዲያደርግ መጠየቅ እንጂ ምንም ጥረት እንዳልተደረገ መፃፍ ስለተቻለ ብቻ መፃፍ አግባብ አይመስለኝም። ያለፍንበትን ዘመን መዘንጋት አግባብ አይደለም።
@ayeneyedesta3148
@ayeneyedesta3148 2 жыл бұрын
Thank you so much for your amazing interview. God bless our Ethiopia.
@martatube6150
@martatube6150 2 жыл бұрын
ክቡር አባሳደር ድና ሙፍቲህ በጣም የተረጋጋህ ሰዉ ነክ እወድሀለሁ አክብርሀለሁ እስር ቤታ ያሉ ወድሞቻችን ፍትህን ይሻሉ እባክህ ዝም አትበል
@helenh6930
@helenh6930 2 жыл бұрын
ወሬኛ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😘
@geletonasir106
@geletonasir106 2 жыл бұрын
አምባሰደራችን እንኳን በደህና መጡ
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 2 жыл бұрын
መምጣቱ ደሰ ይላል ነገረ ግነ፯ በሳኡድ እሰረቤት ለሚሰቃዪ ወገኖቻችን ይድረሱላቸው
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😘🌹
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ ተመስገን ወሳኝ ሰዉ ያመጣህልን ሰይፋችን
@fikerabi9151
@fikerabi9151 2 жыл бұрын
_ግን ለምድነው ቃለ ምልልሱን ሳጨርሱ ኮሜንት የምፅፉት_ *አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ* _ፈጣሪ የድካማችውን አይቶ ህዝባችውን እቅፍ ድግፍ አርጎ ያኑርልን_ !
@samoyoutube4785
@samoyoutube4785 2 жыл бұрын
አምን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
እስኪ ለክቡር አምባሳደራችን ላይክ 👍👍 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ እመልሳለሁ🌹😘
@bteklegiorgis
@bteklegiorgis 2 жыл бұрын
I found the show very interesting. I know Dina from the childhood because I was his elementary school teacher at Tijo school. He was always first in his every class. At that time; 1971 as a teacher introduced double promotion scheme challenging the Director of the school and with that plan Dina was promoted from grade two to four and when I left teaching to join the University my colleague teacher also promote him to grade six with the established scheme. At one time we were working together both as a Diplomat. There was a practice as Dina said it ;few of us meet at the corridor of the floors to exchange information before we go to our offices . Dina was our main player to that effect. I can say as spokesman he is doing out standing job and wish him all the best
@nodisplaynodisplay8130
@nodisplaynodisplay8130 11 ай бұрын
why are you still alive lmao. man is old and you should be gone
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
አምባሳደራችን እናመሰግናለን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 💚💛♥️
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ዜጎች አንዲት እናት አስር ቤትውሰጥ ልጆቿን ጥላ ሞተች በዛ ላይ ነፍሰ ጡር ናት ብዙ ሰቃይ ላይ ያሉ አሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
He is very humble and down to earth "
@awolnur6796
@awolnur6796 2 жыл бұрын
መማር እንዲህ ያስከብራል ወገኖቼ ሰላማቹ ብዝት ይብል
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😘
@hannykonjoh3264
@hannykonjoh3264 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እልፍ ነፍሳትን ከሲኦል እንዳወጣ ሁሉ ሀገራችንን ከመጣው መከራ ያውጣልን አሜን🙏😥😥
@largotube3075
@largotube3075 2 жыл бұрын
ጀዝባ
@addisgeze59
@addisgeze59 2 жыл бұрын
@@largotube3075 ሊጦ ይሔ ስለ ሐገር ነው።
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte adrstu Han
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ🌹😘
@zeinazizi5759
@zeinazizi5759 2 жыл бұрын
አምባሳደር.ዲና.ሙፉቲ.ከልብ.እናአመሰግለና.ምርጥ.ኢትዮጵያዊ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 2 жыл бұрын
በፈጠራችሁ በሳኡዲ እሰረ ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን እባካችሁ እያለቁ ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እናከብሮታለን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ኢትዮጲያ ሃገራችን በአሸባሪዎች ስትታመስ የተሰጥዎትን ሃላፊነት እና አደራ በ ብቃት መወጣትዎ እጅግ የሚያስመሰግንዎ ነው። እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥዎ !!!
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new sara
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 2 жыл бұрын
😂😂😂ባአድ አገር ጋብዞ የራሱ ዜጋ የጨፍጨፍ ድድብ ሰው ጅግና ሰትሉ ያሰቃል ግን በቅርቡ አንድባተቹ ካልፍርጠጠ ለሕግ ይቅርባል ይህ ባንዳ ካሐዲ አገር የፍርሰ አገር አሺ
@ethiopiaebc2615
@ethiopiaebc2615 2 жыл бұрын
እውናተኛ ወዳጅህን የሚታወቀው በከፋ ጊዜ ነው
@weldaymihretab1118
@weldaymihretab1118 2 жыл бұрын
Humble intelligent Diplomat!
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 жыл бұрын
የተከበሩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የኛ ጀግና ኖት 🇪🇹‼‼💚💛❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new kngow
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Bslme new ytfsew Gen
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 жыл бұрын
@@zfasik5045 የሰሩትን ጀግንነት ስላላወቅክ ወይም ስላላወቅሽ ነዉ ።
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 жыл бұрын
@@zerihunachamyeleh6472 ከታች ሌላ ኮመንት አለ ለሱ የመለስኩትን ነዉ ወይሴ ምኑን ነዉ ??
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ese yne kngow tkbyluge bslme newww ytfsew ekw new ymlse
@mintesinotyohannes5724
@mintesinotyohannes5724 2 жыл бұрын
Appreciate this man, I like his self esteem!!!
@coiloe2169
@coiloe2169 2 жыл бұрын
ኧረ በፈጠራችሁ ወንድሞቻችን እህቶቻችን በብርድ በራሀብ ተሰቃዩ ሳኡድ አረቢያ አይይይ አላህየ አንተ የሰላም ባለቤት ነህ ነጃ በላቸው ወንድሜ እራበኝ አለኝ
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይመልከታቸው
@coiloe2169
@coiloe2169 2 жыл бұрын
@@milanabood5582 እሺ እህት
@arditube5698
@arditube5698 2 жыл бұрын
አምባሳደር ዲና በጣም ነው ሚመቸኝ ሲናገር በጨዋታ ማህል ጣልቃ በቁም ነገር ነው እናመሠግናለን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹💪🙏
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ😘😘
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም የምወዳቸው ሰው መግለጫ ሲሰጡ በስራው ጥልቅ እውቀት እንዳላቸው ያስመሰክራሉ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት። የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ኑሩልን!
@itnishahmed9682
@itnishahmed9682 2 жыл бұрын
እውነት እኔም በጥልም ነው እምወደው ጤና እና እድሜ ይስጥልን
@bezawitbeyene66
@bezawitbeyene66 2 жыл бұрын
ኮቦልቻ አሁን በማን ስር እንኮን እደሁነች የማያዉቅ 💀
@hayutihim5384
@hayutihim5384 2 жыл бұрын
ስለኮንበልቻ ሲጠየቁ እየሳቁ ምንም እማውቀው ነገር የለም ሲሉ ግን በጣም አናደውኛል
@zenagech447
@zenagech447 2 жыл бұрын
@@hayutihim5384 sejamer endazh aynat mereja aynegerm endenanta qedada mhon albat enda
@hayutihim5384
@hayutihim5384 2 жыл бұрын
@@zenagech447 እረ ተይ እንጂ ኮቻ ላይ እና ላሉበላላይ ብቻ ነው እንዴ ታዳ ሚስጥር መጠበቅ ያለበት እሺ ሚስጥር ይሁን ቢባል ምን አስገረፈጠው እየሳቀም መናገሩንም ትደጊፊዋለሽ ማለት ነው ሆሆ ብዙ አታንግሩ ህመሙ ራሳችሁ ላይ ሲደርስ ይገባሻል
@user-uy4rs4jv7x
@user-uy4rs4jv7x 2 жыл бұрын
_አምባሳደር ድና ሙፍቲ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ እረጅም እድሜ ከጤናጋ_
@teshwold9634
@teshwold9634 2 жыл бұрын
We proud of you sir 🙏 Our country Ethiopia 🇪🇹 need you more than ever ❤
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
> ትንቢተ ዳንኤል 10 : 13 እንኳን አደረሳችሁ!!! የእለቱን ቃለ እግዚአብሔር በቻናላችን ይከታተሉን!!!
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@mulufanta5130
@mulufanta5130 2 жыл бұрын
አባሳደር ዲና በጣም ደሰ እሚሉ ሰው ናቸው ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን ።
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 2 жыл бұрын
ብዙ ሀገረ ማየቱ ምን ፍይዳ አለው እባከወ አባሳደረ ድናሙፍቲ ወገኖቻችን አለቁ 😭😭😭😭
@helenh6930
@helenh6930 2 жыл бұрын
Samsung ጁንታ ወሬኛ ምቃኛ እንደአንተ እይነቱ ነው ወገንን የሚጨርሰው ሙፍቲ ምን ያርግህ ውገኖች ካለቅ ሄደህ እርዳ
@user-tn6bi2lk5d
@user-tn6bi2lk5d 2 жыл бұрын
ድና ሙፍቲ ምን ያድርግ ሳውድም የሚያጠቁን በአባይ ግድብ ጉዳይ ነው ለግብፅ አግዘው ነው የሚያጠቁን ተአቅም በላይ ነው የሚሻለን አሏህን መለመን ነው አሁን ጠላታችን በዝቶአል ምክንየቱም የአባይ ግድብ ነው
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 2 жыл бұрын
ጁንታ ነህ
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 2 жыл бұрын
@@helenh6930 ጁታ አፈረ ብላ ወሬኛ ደደብ
@addisgeze59
@addisgeze59 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የልቧ ወርቅ፡ ኢትዮጵያ ሐገር ናት የዓለም እናት።
@meryemtube3653
@meryemtube3653 2 жыл бұрын
*ወገኖቻችንን ታደጉልን እባካችሁ ድና ሙፍቲ በረሃብ እየተሰቃዩ ነው*
@lilyagora1360
@lilyagora1360 2 жыл бұрын
Very intelligent and well educated man.
@tekalignegemeda69
@tekalignegemeda69 2 жыл бұрын
such a simple and nice approach ! looks well educated with much experience.
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 2 жыл бұрын
Right!
@bilengadisa9558
@bilengadisa9558 2 жыл бұрын
የአሰላ ሰው ስለሆንክ ኩራት ይሰማኛል ሀገሬ ብዙ ምርጥ ሰዎችን አፍርተሻል ለካ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር🙏🏽🙏🏽
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
ሴፉ እናመሰግናለን ሰለእሰረኜቸ ስላነሳህ 💕💕💕💕💕💕💕🇪🇹🤲🇸🇦😭
@halimaahmed7962
@halimaahmed7962 2 жыл бұрын
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ስወዶት ሳከብሮት የስጋ ዘመዴ ነው የሚመስሉኝ ጀግነኖት ቆራጥነት ደስ ይሉኛ ረጅም እድሜ ❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ትክክል የሳዉዲዉን በደምብ ገልፀዉታል👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@rohamazelalem4250
@rohamazelalem4250 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሰኡስ እስረኞች😭😭😭😭😭😭 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔
@konjobedada5422
@konjobedada5422 2 жыл бұрын
ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ💚💛❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
አምባሳደር ዲና ሙፉቲ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@beyeneetamagn6252
@beyeneetamagn6252 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 Ambassador. Diinaa Muftii!!
@abrahamtamru2917
@abrahamtamru2917 2 жыл бұрын
Truly a veteran diplomat. Thank you for your service !
@tayeasretsiym5171
@tayeasretsiym5171 2 жыл бұрын
ሰይፋ
@zehara8247
@zehara8247 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ህፃናቶች እናቶች ነብሰጡሮች ለሚራቡት ወንድሞቻችን በወሎ በጦርነቱ. ለሚሞቱት ለሚራቡት. በየቦታ ተሰቃየን. እረ. ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀገር የምትሰሩትን ስራ ባንዘነጋውም. አሁን ያለንበት ችግር ከሰራችሁት ጥሩ ነገር በለጠብን. እባካችሁ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 2 жыл бұрын
Sir, your point regarding blocking foreigners government from handling the Nile issue is a great achievement. Unfortunately people if you are 99% successful, you fail 1%, people focus on 1% failure. I really hope you continue standing up for Ethiopia. Thank you
@jemilamahmud4122
@jemilamahmud4122 2 жыл бұрын
በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ወገኖቻችን አለቁ አሁን ደግሞ ብርድ ገባ 😭😭😭😭😭
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 2 жыл бұрын
የተከበሩ ዲና ሙፍቲ ከተቀመጥቁበት ተነስቼ ከ አንገቴ ጎንበስ ብዬ አመስግኘዎታለው Umurii dheraa fayyinaa fanaa isiinif hawwaa😊
@sebrimudecir5190
@sebrimudecir5190 2 жыл бұрын
አረ ቁጭ በል አሽቄ 🤣
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Tebarke!!
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አዲሪጊኝ እመልሳለሁ😘🌹
@GraceTube
@GraceTube 2 жыл бұрын
high class asheke
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
Ambassador Thanks for deepest service
@helenh6930
@helenh6930 2 жыл бұрын
አምባስደር ድና ምፍቲ የኢትዮጵያ ክብር ኖት ኢትዮጵያውያን ኩራት ኖት
@Grandas7358
@Grandas7358 2 жыл бұрын
Very interesting & many taught-some points!
@serkeyalemehet8278
@serkeyalemehet8278 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዑዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abrasabatitechnologynewsme2927
@abrasabatitechnologynewsme2927 2 жыл бұрын
H.E Ambassador Dina Icon of Foriegn Affairs. Really I feel proud when u Give Media Announcements. Keep Shine. Stay Blessed
@richbayitewarwa2268
@richbayitewarwa2268 2 жыл бұрын
የአላህ የሃገራችንን ሠላም መልስልን
@tg-cq2wh
@tg-cq2wh 2 жыл бұрын
እር በፈጠራችሁ በምታመልክቱት አምላክ በሳውድ እስርቤት ላሉት ወድሞቻችን ድረሱላቸው እደው በፈጠራችሁ።
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
አምላክ ለሀገሬ ኢቲዮጲያ ሀገሬ አች ደቆሮ ሀገር ሣይኖርሽ የታባሽ ሎታስገቢቸው ነው እ/ረ አማራ የመሚባል ደቆሮ ከምድር ያጥፉቹ
@m.a648
@m.a648 2 жыл бұрын
@@adanchetesfaye285 አንች ወይም አተን ከምድረ ገፅ ያጥፋሽ ሰይጣን
@m.a648
@m.a648 2 жыл бұрын
@@adanchetesfaye285 የሰይጣን ልጅ ነሽ አማራ ያሸንፋል እግዚአብሔር ከአማራ ጉን ነው። መገፋቱን ይቆጥርለታል
@yarsam83
@yarsam83 2 жыл бұрын
HUGE respect Ambassador. You know all the in and outs of what a diplomat purporte to be. You also fun easy gentleman who embodied a rural urban ethio qualities. All the best for your team
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
an interesting discussion. Appreciate Ambassador Dina!
@user-vg2vc8wp3g
@user-vg2vc8wp3g 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወዲሞቻችነ አባሳደር ዲና ሙፍቲ ምነው አውርተው ዝም አሉነ የባዶ ተስፋ ወደ ተግባር ቀይሩልነ ከወሬ በዘለለ ብሰሩ ምናለ የምታወሩትን ወደ ተግባር ቀይራችሁ ሰርታችሁ አሳዩነ 😥😥
@sslovetube416
@sslovetube416 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጲያ ሀገራችንን በስቃይ ላይ ያለነውን ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያለነውን ይታደገን እኔ የሀገሬ ነገር ጭንቀት አዙሮ ሊደፍኝ ነው የምስኪኑ ህዝብ መገላታት አይ እ 😢😢😢
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
አብሽሪ ደስታ ሊመጣ ሲል መከራም ይበዛል አላህ ጭንቀትሽን ያስብሽ ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ🌹😘
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 2 жыл бұрын
ጎሽ ሰይፉ ከታማኝ ጋር ጥሩ ግሩም ቃለመጠይቅ አሰማኸን ይባርክህ አምላክ
@tofachereka1642
@tofachereka1642 2 жыл бұрын
ዲና ሙፍቲ በርታ በኢትዮጵያ ጉደይ ወደኋላ ዬለም
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 2 жыл бұрын
የራሱን ዜጋ ባአድ አገር ጋብዞ የጨፍጨፍ አገር ያፍረሰ ውርዳ ውትፍ ነቃይ ግን ባአድ አገር ጋብዞ የጨፍጨፍት ሕዝብ ሰላሸነሸፍ አንድ አባቶቹ ካልፍርጠጠ ለሕግ ይቅርባል ካሐዲ ባንዳ ነው
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
እናመስግናለን አምባሳደርዲና ሙፍቲ:
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ዉዱ አአምባሳደራችን ዲና ሙፍቲ ደሰ ሲሉ እግዚአብሔር ይባርከዎት
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 жыл бұрын
ሴፍሻ እናመሰግናለን እባክዎት ክቡር አባሳደር ስለሳኡዲ መፍትሄዉ ይመጣ ወንድሜ በቀደም ደዉሎ ብርዱ ልንሞት ነዉ እስርቤት ልብስም የለን አለኝ አመት ሆነዉ ከታሰረ 😥😥😥
@athnibisri2038
@athnibisri2038 2 жыл бұрын
ታላቅ ሰዉ። እናመሰግናለን ለአገልግሎቶ🇪🇹
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mulukenzerehun4506
@mulukenzerehun4506 2 жыл бұрын
Absolutely right one you said about Egypt based on my experience.
@mulukenzerehun4506
@mulukenzerehun4506 2 жыл бұрын
Very friendly person really I appreciate you as person.
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 жыл бұрын
አረፍትህ በሳኡዲ ለሚሠቃኞት ወገኖቻችን
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😘
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 жыл бұрын
@@Yewahmenyhonal8532 አደረኩሺ
@lakewbirhanu6085
@lakewbirhanu6085 2 жыл бұрын
Very Interesting!
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አምባሳደር እናመሰግናለን ሴፉ🙏🙏🙏
@soyuview
@soyuview 2 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም የሚያናደኝ ሰው አያስጨርስም በመሀል እየገባ ሌላ ጥያቄ 😖
@helenhailmichael6955
@helenhailmichael6955 2 жыл бұрын
ምርጡ አምባሳደር በጣም ነው ምወዶት ማከብሮት
@damdalol9642
@damdalol9642 2 жыл бұрын
Amazing Ambassador 👏! I proud & trust compared from others when he speaks anything. Wonderful ❤️🙏
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
Love & peace for Ethiopia people forever 💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻
@marynatan3157
@marynatan3157 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🙏💚💛❤
@fuadmr5592
@fuadmr5592 2 жыл бұрын
አሚን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new kngow
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ: Thank you your service.
@konjo711
@konjo711 2 жыл бұрын
ፍቶህ ለኔትወርክ ፍትህ ለንፁሃን ቤተሰቦቻችንን ያረብብብ 😭😭😭😭😭
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 2 жыл бұрын
እድሜናጤና እመኝሎታለው የተከበሩ ዲናሙፍቲ።
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላሙን ያምጣልን
@mihretendeshaw6323
@mihretendeshaw6323 2 жыл бұрын
The very first government official walks on foot, saw him around Hilton
@repblicmedia2023
@repblicmedia2023 2 жыл бұрын
Amb. Dina. We are proud of you. Ethiopia is really fortunate to have such a decent diplomat.
@qwertyghfgjhbc6739
@qwertyghfgjhbc6739 2 жыл бұрын
እድሜ ከጠና ጋር ያድልህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፈጣሪ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
ምነለ ስለ ስደተኞች አንድ ብትላው😢❓🙆
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
Love &peace for Africa people forever 💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
🔴ለየት //ያለ ቦታ
6:43
ዜድ ዩቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 15 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
小路飞跟姐姐去哪里了#海贼王#路飞
0:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 19 МЛН
ПОМЕНЯЕМСЯ? 🥺😬😵‍💫 #funny #comedy
0:12
Fast Family LIFE
Рет қаралды 1,2 МЛН
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 14 МЛН