የበአል አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Holiday Clothes price in Addis Ababa | Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 80,284

Ethio Review

Ethio Review

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@sanegerma3942
@sanegerma3942 2 жыл бұрын
ምንም እንኳ ውድ ቢሆንም ደስ ብሎኛል የሃገር ውስጥ ምርትን እንዲህ ሲሆን ደስ ይላል በርቱ የዉጩን ብቻ ነው በውድ ምንገዛው
@mesfindelelegn1165
@mesfindelelegn1165 2 жыл бұрын
ይሄ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ይመቸኛል
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ችሎታችሁን አደንቃለሁ በርቱ እንደዚ እያሻሻችሁ የሀገርን ምርት ማቅረባችሁ በጣም ይደነቃል ወድጀዋለሁ 😍😍😍🤩🤩🤩
@tirsityedingillji3581
@tirsityedingillji3581 2 жыл бұрын
በጣም ውድ ነው በዛላይ የሀበሻ ልብስ ሳይሆን የፈረንጅ ልብስ የሚመስለው ዲዛይኑ ቅጥ የለውም መቸም ፋሽን ትሁ ይሆናል
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
እውነት ሽነው
@tegestamaya1845
@tegestamaya1845 2 жыл бұрын
ወድነወ አያምረም
@rahlemolla6386
@rahlemolla6386 2 жыл бұрын
ማረማሚያ ቤት የሚሰሩት ምርጥ ያዉም ፈትል በጣም ወድ እዛዉ ልበሱት
@geezdesign9416
@geezdesign9416 2 жыл бұрын
Thanks ethio reviw for the promotion and big respect to seni 🙏🙏 Enzirt design
@serkadistube
@serkadistube 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቀሚሶቹ ያምራሉ ግን ዋጋው በጣምምምምም ውድ ነው የት ሀገር ነው ግን 🥰🥰
@khadeejakhad8471
@khadeejakhad8471 2 жыл бұрын
እኔምለው ሀገራችን ጥጥ ማምረት አቆመችዴ??
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 жыл бұрын
ሲይ ጀመር ውድ ነው ሲቀጥል የሀበሻ ልብስ አይመስልም
@mercymama8529
@mercymama8529 2 жыл бұрын
Mahiye yene konjo betam korchebshalw wede berchilgni 🥰🥰🥰
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
አሑንማ ጥምቀት ስለደረሠ በጣም ነው የሚያሥወድዱት
@betels2841
@betels2841 2 жыл бұрын
Wowwww betam new yemiyamrut beteley ye mahi woww
@ፋጡማነኝሥደተኛዋየረሱልወ
@ፋጡማነኝሥደተኛዋየረሱልወ 2 жыл бұрын
አሥራሥምት ሽ በወርቅነው እንዴ የሚሠራው
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@abel-zp1ir
@abel-zp1ir 2 жыл бұрын
አረ እስቲ የሴቶች የውበት ሳሎን የፀጉር ቤት እቃዎች ጠይቂልን
@techcell4284
@techcell4284 2 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@serkserk8422
@serkserk8422 2 жыл бұрын
የሐበሻ ቀሚስ ከሚባል ለምን የፈረንጅ ቀሚስ አይባልም ? ምነው ቅጡን አጣ ሑሉ ነገር ኢትዮጵያ ! የባሕል ልብስ አትበሉ ! ፍጹም የሐገር ወዝም ቅጥም የለውም
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
በአማርኛ ብትግባቡ ማትጨርሱት ቛንቛ ጋር አትታገሉ ሚያምር የራሳችን ቛንቛ አለን የኔ አስተያየት ነው
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ድሮስ የቻይና እቃ በያቸው አማረኛኮ እደቁምጣ አጠረ
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 2 жыл бұрын
የማሂ ልብሶች በጣም አስቀያሚ የሐበሻ ወይም የፈረንጅ የማይባሉ ናቸው
@jerusalemthurston399
@jerusalemthurston399 2 жыл бұрын
It looks like Halloween
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 2 жыл бұрын
@@jerusalemthurston399 👍
@helinajimma4366
@helinajimma4366 2 жыл бұрын
Mahiee your dresses are simple and elegant. I will keep ordering you 😍
@marymunyii419
@marymunyii419 2 жыл бұрын
HELLO HOW MUCH PER EACH IN DOLLAS
@ኢላሂአተደግፈኝ
@ኢላሂአተደግፈኝ 2 жыл бұрын
አቅም የለለው እደትነው የሚለብሱት ውድድ ነው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
በጣም ውድነው
@ብሌንብሌንዝብርቅርቅ
@ብሌንብሌንዝብርቅርቅ 2 жыл бұрын
6000 birr ያልሽው ምን ነክቶሽ ነው በስመአም ወይ ኢትዮጵያ
@tgdiple
@tgdiple 2 жыл бұрын
አረ በሰመአብ መን አይነት ጊዜ ነው አሯ ጭራሽ ለአንድ ቀሚስ 18 .000 አሯ ጉድ ነው በእውነት 🤔🤨
@milkitube7362
@milkitube7362 2 жыл бұрын
ወርቅ ግዙበት ሰዎች 1 ግዜ ለብሳቹ ለሚሰለች ልብስ። ደሞ ሽሮሜዳ ያሉ ሱቆች ይህን ያህል አይወደድም። እኚ ዘረፋ ነው የያዙት😂
@shobashoba1413
@shobashoba1413 2 жыл бұрын
እውነት ነው😅😅😅😅😅😭
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በትክክል
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያሳቀኚኮመቱ
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 жыл бұрын
ዋጋው ግን ስጠሩ አይሰቀጥጣቸውም ።
@sabaifidris2129
@sabaifidris2129 2 жыл бұрын
We need you to do for us oromo and other traditions cloth too.
@tigistm1128
@tigistm1128 2 жыл бұрын
betam yamiralvgin wagewu kenga belyi nw gudi
@mahi5561
@mahi5561 2 жыл бұрын
ቁጥር ስትጠሩ መቸም አትፈሩም አሁንማ በአል ነው ህዝቡን ገደላችሁት
@ሐኒሻ_ሐይሌ
@ሐኒሻ_ሐይሌ 2 жыл бұрын
እንዲህ ጥለቱ ትልልቅ እና ደማቅ ቀለሞች ያለው የሀበሻ ልብስ አልወድም! ኢትዮጵያ ስመጣ የራሴን ዲዛይን አዘጋጅቼ በትእዛዝ አሰራለሁ!
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
የዛ ሰው ይበልሽ እማ
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 жыл бұрын
ቀጫጭን ጥለቶችም እኮ አሉ ፋሽኑ ትልቁ ስለሆነ ነው ትልቁን የሚያሳዩን:: ካታሎግ ላይ እያየሽ የምትፈልጊውን መምረጥ ትችያለሽ:: አዲሳባ ሰው ካለሽ ደግሞ እዛ እስክትሄጂም መጠበቅ አያስፈልግሽም:: አንድ ጎበዝ ሸማኔ ደምበኛ ይዘሽ ዲዛይንሽን በወረቀት ስለሽ ብትልኪ እንደምትፈልጊው ይሰሩልሻል:: እኔና እናቴም እንዳንች አይነት ቴስት ስላለን ሁለት ግዜ እንደሱ አድርገን አሰርተናል:: ዲዛይንሽን ቀጥታ ለሸማኔው ሰተሽ የምታሰሪ ከሆነ ዋጋውም ፌር ነው ስራውም እንደምትፈልጊው ነው የሚሰራልሽ
@ሐኒሻ_ሐይሌ
@ሐኒሻ_ሐይሌ 2 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx የተለያዩ ሜዲያዎች ላይ ብዙ የሀበሻ ልብሶችን አይቻለሁ ግን የምፈልገው አይነት አላገኘሁም! እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ከኢትዮጵያ ውጪ ነጮች ጋር ብቻ ስለኖርኩ ስለ ፋሽን ያለኝ አስተያየት እና ምርጫ እንደኖርኩበት ማህበረሰብ እንጂ እንደ ኢትዮጵያዊ አይደለም! ለዚህም ነው እኔ የምፈልገው አይነት የሀበሻ ልብስ ማግኘት የምቸገረው! ሸማኔዎቹን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 жыл бұрын
ሐኒ ሐይሌ ሸማኔዎቹን ማግኘት የሚቻለው አዲስእበባ ውስጥ የሚኖር ሰው ካለሽ ነው:: ብዙ ትልልቅ ሰዎች ጥጡንም ራሳቸው ፈትለው ለሸማኔ ሰተው ስለሆነ ቀሚስም ጋቢም የሚያሰሩት በያካባቢው በእውቅ የሚሰሩ ሸማኔዎች አሉ እነሱጋ ወስደው ይሰጡልሻል :: የጥለት ዲዛይን ተቀብሎ መስራት የለመዱ ናቸው
@ሐኒሻ_ሐይሌ
@ሐኒሻ_ሐይሌ 2 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx እኔ የአዲስ አበባ ተወላጅ ብሆንም ብዙ እድሜዬን ከኢትዮጵያ ውጪ ስለኖርኩ እንዲህ በትዕዛዝ የሚሰሩ ሸማኔዎች እንዳሉ አላውቅም ነበር! አመሰግናለሁ የእኔ እህት!
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
አረ በጣም ውድ ነው በዛላይ አያምርም 🙄🙄
@selamlehuluamen8834
@selamlehuluamen8834 2 жыл бұрын
When u call it $18000 you don't feel shame?
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 2 жыл бұрын
እሰኪ ከናነተ መሀል የባህል ልብስ ገዝቶ ዱባይ የሚያመጣልኝ ወጪ ከናንተ እኔ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ደግነት መገለጫችን ነው እያማረኝ ለምን ይቅር ማሳሰቢያ በውለታ መታሰር አልፈልግም😜🙏
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
😏😁😁
@shobashoba1413
@shobashoba1413 2 жыл бұрын
😅😅😅😅
@shobashoba1413
@shobashoba1413 2 жыл бұрын
አራ እኔም እራሱ ህፈልጋለው🤔😋
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍
@shobashoba1413
@shobashoba1413 2 жыл бұрын
@@JonathanSarah1234 🤗😅😅😅😅💞💓💓🤔😋
@קסנשקסנש-פ9מ
@קסנשקסנש-פ9מ 2 жыл бұрын
ውይ ጥቁሯ ስታምር
@clemobile2086
@clemobile2086 2 жыл бұрын
በዚህ ኑሮ ውድነት ሰው ግን ይገዛል?
@birukendale9600
@birukendale9600 2 жыл бұрын
berchi bexam tiru new
@asmiti.asmiti6407
@asmiti.asmiti6407 2 жыл бұрын
እረ ብር መቀለጃ ሆነ ጎበዝ
@leacasella5844
@leacasella5844 2 жыл бұрын
be-14:15 laye, le qelbte, graduation .....ext. : enzhe qenat betam symbolic qenat nachew; endat tute(breast) ena chene yemiyasay qemis yelebesal? ebakachehu, erasachenen banarakes teru naew.
@shasheyselam2692
@shasheyselam2692 2 жыл бұрын
ወይ 10,000?
@mahi8433
@mahi8433 2 жыл бұрын
እንዴ የሀገርም ምርት ጨው ሆነኮ😭😂 ምን ነካችሁ 😁 በጣም ውድ ነው
@mulewayebirhie5338
@mulewayebirhie5338 2 жыл бұрын
አንች የምትነግሪን ዋጋ እና በአካል ስትሄጂ አንድ አይደለም ለምሳሌ ሂውማን ሂር 11ሺህ ያለችውን በአካል ስንሄድ 18 ሺህ ነው እና ባንደክም ትክክለኛ የመሸጫ ዋጋ ቢነገረን
@አቢይቱው
@አቢይቱው 2 жыл бұрын
በስማም ዋጋው ግን ያቃዠል🙄🙄🙄
@ሀዊነኝወለየዋቤተሠቦቼንና
@ሀዊነኝወለየዋቤተሠቦቼንና 2 жыл бұрын
በጣም
@shobashoba1413
@shobashoba1413 2 жыл бұрын
😅😅😅
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 жыл бұрын
😂😂
@ትዕግሥትሰሎሞን
@ትዕግሥትሰሎሞን 2 жыл бұрын
ግን ዱባይ ውድ ነው በድርሀም
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
እች አስር ሺ ናት እች ስምንት ሺ ናት ኢትዮጵያ በቃ ብር እረከስ በጣም ውድ ነው ደግሞ አይምርም አንድም
@fatumaabate9980
@fatumaabate9980 2 жыл бұрын
እንደዚህ ዋጋውን እያስወደዳችሁ ነው ሴቱ ሁላ በሱሪ እሚመላገጠው ኧረ ተው አሰብ አድርጉ ለህዝብ ጥፋት አስቡለት
@kasechtadele7874
@kasechtadele7874 2 жыл бұрын
ኧረ ዘለቀ ደረስልኝ !!!! 10.000ሺ ብርርርር ሆሆ ምነው ቢቀርስ 🤔😂😂😂
@shobashoba1413
@shobashoba1413 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ዘረፋ ነው እንዴ የያዙት እነዚህ ለዛውም የማያምር ቀሚስ ጽድት ያለ ቀሚስ ሥድስት ሺ የገዛሁት
@ብሌንብሌንዝብርቅርቅ
@ብሌንብሌንዝብርቅርቅ 2 жыл бұрын
እውነትም
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
ከከብት ዋጋ እኩል ሆነ አለብሰው ይቅርብኝ
@kidistmuluneh8682
@kidistmuluneh8682 2 жыл бұрын
Benatsh simotlish sewing machine wag
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 2 жыл бұрын
ihenin lee artistoch tawuuu inyaa shagaloch botachin izi aydelam andi libsii Asir shii way good😂😡 ajaibaa aboo🤔
@asmaragada2202
@asmaragada2202 2 жыл бұрын
Green colour 10,000br OMG 🤔
@tigistmamo4880
@tigistmamo4880 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ፎጣ በ 10,000 ብር 🙄🙄🙄🙄🙄
@wubetewalelgni7955
@wubetewalelgni7955 2 жыл бұрын
10 ሽ አንድ ቀሚስ
@አንተንአምኖማንአፈረ
@አንተንአምኖማንአፈረ 2 жыл бұрын
የወርቅ ቅብ ዘመናዊ ጌጣግጦችን አሳይን
@shobashoba1413
@shobashoba1413 2 жыл бұрын
ሰላም
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ኑ እንደማመር🥰🥰🥰🥰🥰
@nahommamomengesha5176
@nahommamomengesha5176 2 жыл бұрын
የባህል አልባሳ ነው የበአል ሳይሆን
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 жыл бұрын
የሀበሻ ቃና የለውም
@gwapomoto4215
@gwapomoto4215 2 жыл бұрын
Ara batami wudino 🙊🙄🙄🙄
@Emanshekor
@Emanshekor 2 жыл бұрын
Shefon belongs for the people of Tigray!!
@taibah3242
@taibah3242 2 жыл бұрын
ፀጉሮ እደነው አቤት አቤት የሴት ለጂ ውበት እዲህ አይደለም
@ቦሩሜዳዩቱብ
@ቦሩሜዳዩቱብ 2 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ የሽፉን መወደድ እዚህ እኔ አለሁበት ሚትር 10 ሪያል 9 ሪያል 8 ሪያል ነው
@hajerworld9912
@hajerworld9912 2 жыл бұрын
ሀበሻኮእጥፍአርጎነውእሚሸጠው
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
ሳዑዲ የት ሃገር ነሽ እህት ጠቁሚኝ ካለበት ሹፌን?
@tsigealemayehu7960
@tsigealemayehu7960 2 жыл бұрын
የት ነሽ እማ
@walaywa2238
@walaywa2238 2 жыл бұрын
አች ሻጭዋ ስት ብር ፈጀብሽ ሱቁን ለመክፈት
@madinaiman8745
@madinaiman8745 2 жыл бұрын
300😂😂😂😂
@አንተንአምኖማንአፈረ
@አንተንአምኖማንአፈረ 2 жыл бұрын
የወርቅ ቅብ ዘመናዊ ጌጣግጦችን አሳይን
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 10 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 10 МЛН