የበጎች የፍየሎች ክትባት P.P.R (የደሰታ መሰል የበጎች በሸታ) and sheep pox( የበጎች ፈንጣጣ )

  Рет қаралды 787

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

4 ай бұрын

የበጎችና የፍየሎችን( PPR peste des petitis ruminant )
ደሰታ መሰል የበጎችና የፍየሎች አደገኛ በሸታ ሲሆን በጣም ተላላፊና
በጎችንና ፍየሎችንም ይገላል ሰለዚህ ወቅትን በመጠበቅ ክትባቶቹን ልንሰጥና የበጎችንና የፍየሎችን ሞት / ብሎም የበሸታውን ሰርጭት ልንከላከል ይገባል
የበሸታው ምልክቶች
የአፍና ምላሰ መቁሰል
የምግብ ፍላጎት መቀነሰ
የምቀት መጨመር
ለብቻቸው ገለል ማለት
የአይን ማንባት
ከአፍና ከአፍንጫ ፈሳሸ መኖር
ለመመገብ ለማላመጥ መቸገር
ተቅማጥ እና ሞት
ይህን በሸታ በጣም ልንከላከለው ይገባል

Пікірлер: 10
@hailuasrat990
@hailuasrat990 4 ай бұрын
ጀግናችን በርታልን
@user-uz1ct2lw3x
@user-uz1ct2lw3x 4 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@user-uz1ct2lw3x
@user-uz1ct2lw3x 4 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@user-yj6ib5gn9i
@user-yj6ib5gn9i 4 ай бұрын
የስልጠና።ቦታውየትነው
@user-uz1ct2lw3x
@user-uz1ct2lw3x 4 ай бұрын
ሰልጠናው 4 ቀን ነው የራሳችን ማንዋል አለ ለሰልጣኙ የሚሰጡ ቦታው ለሰልጣኞች ምቹ ቦታ ካፌ ወይም ፀጥታ ያለበት ቦታ ነው ክፍያ 6400 ቅድምያ ነው
@Hanan-cx7zh
@Hanan-cx7zh 4 ай бұрын
እሽ ይሄን ለመስራት ምን ያክል ብር ያስፈልጋል በማርያም እዳታልፈኝ ስዴት ስለመርርኝ ነው😢😢😢
@user-uz1ct2lw3x
@user-uz1ct2lw3x 4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሸ ይህንን ለመሰራት ለምሳሌ 35 በጎች ናቸው እያንዳዳቸው የተገዙት 3400 ብር ነው 45/60 ቀናት ይመገባሉ በየግዜው ክትባት በየ 1 አመቱ ክትባት መሰጠት ለ100 በጉች ክትባቱ 96 ብር ነው ዋጋው
@LIGHTandPEACE
@LIGHTandPEACE 4 ай бұрын
​​@@user-uz1ct2lw3xሰውን ለማገዝ የምትሰዋው ግዜ በጣም ያስደንቀኛል። እናመሰግናለን።
@Hanan-cx7zh
@Hanan-cx7zh 4 ай бұрын
❤እሽአመሰግናለሁ በትንሽ ብር ገዝቸማርባትእችላለሁ ማለትነው​@@user-uz1ct2lw3x
የፍየሎች እና የበጎች  እርባታ እና ሰልጠና የመዝገቡ
13:33
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 2,3 М.
ወጣቱ በወተት እርባታ(5 ሚሊዮን ሶሰት መቶ ሺ ብር )  ያወጣበት  በህክምና
15:14
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 1 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 2,1 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,7 МЛН
ጮማ በሬወች እየመረጥን
12:31
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 1,3 М.
የከተማ ግብርና አይናለም part 2
9:39
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 602
እንስሳት እርባታ ሽታን ማስወገድ
2:40
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 1,1 М.
ማድለብና አመጋገብ
20:04
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 1,4 М.
ላሞች , ጊደሮች ወደ ሚዛን ቴፒ እያጋዛን
16:32
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 1,6 М.
በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ
15:24
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 761
Monkey cry’s while being bitten by venomous snake
0:12
G-Bolo
Рет қаралды 3,7 МЛН
ЕСЛИ ВЫ УВИДИТЕ ЭТО, ЗАПУСТИТЕ
0:28
Artist Cat 😼 #cat #cute #pet #kitten #tiger
0:40
Petopia
Рет қаралды 3,1 МЛН
Desafio IMPOSSÍVEL! #trending
0:19
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 14 МЛН