KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ ፡ የመዳኒት አጠቃቀምን ጨምሮ በባለሞያ በየሳምንቱ ይቀርብሎታል፡፡
13:13
ፍየሎችን በአጭር ጊዜ ማደለቦ!
19 сағат бұрын
8:13
የጊደሮች ጥሩ ዝርያ መረጣ
Күн бұрын
11:37
በቡራዩ የሚገኘው የኢንጂነሩ የበጎች እርባታ!
14 күн бұрын
13:55
ጥሩ ዝርያ የሚሸጡ ጊደሮች!
14 күн бұрын
12:04
አዋጭ ሰራ የጊደሮች መግዛት ,ማርባት ,በአጭር ግዜ የሚለወጡበት
21 күн бұрын
15:04
LSD (lampy skin disease)ተላላፊ የከብቶች የቆዳ በሽታ!
Ай бұрын
11:40
ለሚወዳት እናቱ የወተት እርባታ የከፈተው ወጣት።
Ай бұрын
11:35
በአሪፍ ዋጋ የተገዙ ጊደሮች!
Ай бұрын
12:11
ከፍተኛ ምርት የሚሰጡ ነጫጭ እንቁላል ብቻ ጣይ ዶሮዎች (leghorn chicken )!
Ай бұрын
11:17
የሐረርጌ ፍየሎች!
Ай бұрын
21:29
ለወጣቱ የገዛናቸው ላሞች
Ай бұрын
12:20
የነገሌ ቦረና በሬዎች በአጭር ጊዜ ማድለብ። ቁ1
2 ай бұрын
14:17
በተመጣጣኝ ዋጋ የተገዙ ጊደሮች።
2 ай бұрын
14:55
የጊደሮች አመራረጥ!
2 ай бұрын
12:57
የቦረና ፍየሎችን በአጭር ጊዜ ወደ ውጤት ማምጣት !
2 ай бұрын
12:20
የጥጃዎች እንክብካቤ, አመጋገብ እና የበሽታ ክትትል።
3 ай бұрын
11:28
የጊደሮችን ዋጋ ይገምቱ!
3 ай бұрын
17:45
የላሞች ግዢ ለወጣትዋ እና ለዲያስፖራው!
3 ай бұрын
14:36
በጎችን ማድለብ እና ማርባት!
4 ай бұрын
9:32
የላሞች የኮርማ ፍላጓት ማስነሻ
4 ай бұрын
13:08
ጊደሮችን ከአዲስአበባ እያጋዛን!
4 ай бұрын
14:02
የፍየሎች እርባታ እና የበሸታ ክትትል
4 ай бұрын
2:21
ላሞች ሲወልዱ
5 ай бұрын
9:57
ጊደሮችን ወደ ሐዋሳ እያጋዛን
5 ай бұрын
9:53
የወተት ላሞችን ትኩረት መሰጠት
5 ай бұрын
15:24
በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ
5 ай бұрын
23:53
La vaca Dairy farm የወተት ላሞች ኦርባታ
6 ай бұрын
12:20
ጊደሮችን ወደ አጋሮ እየላክን
6 ай бұрын
18:20
አዲሰ አበባ ጊደሮች160.000/230.000 አንድ መቶ ሰልሳ/ሁለት መቶ ሰላሳ ሺ
6 ай бұрын
Пікірлер
@user-qv4qb8nl2l
3 сағат бұрын
ሀይሉ ቅን ልቦና ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@UaeUae-u8z
2 күн бұрын
Selkeken tafeln estii
@Agroindustry860
3 күн бұрын
Bekirbu wode makelik metalw berta
@Hailuvet
2 күн бұрын
Ejege betam teru hasabe newe berta
@Ali-ej8ts
3 күн бұрын
mindenawu bizu melafla
@lisamorvan969
3 күн бұрын
Hou Lem eketateLekalw enem Meserate efe LeGalw
@Hailuvet
2 күн бұрын
Betam teru berta
@ethio125
3 күн бұрын
በርታ የኛ ብርታት ❤❤❤
@Hailuvet
2 күн бұрын
Ejege betam amsegenalew
@MameYasin-e2q
3 күн бұрын
አንተን ግን ማመስገን እፈልጋለሁ እኔም ይሄንን ስራ መጀመር እፈልጋለሁ መምህር ነኝ ግን እንደምንም እጀምራለሁ
@Hailuvet
3 күн бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ በርታ ደውልልኝ አማክርሀለው መምህር
@FirehiwotTola
4 күн бұрын
ከ3ወር በኃላ ምን እንመግባቸው ጀማሪ ነኝ ሴት ጥጃ አለችኝ የ3 ወር
@NagaashJeylaan
5 күн бұрын
ዋጋቸዉ ስንት ንዉ ?
@amarekassa1634
5 күн бұрын
እኔ ምለው?ፍየልን በመኖርያ ጊቢ ወስጥ ለወተት ለመጠቀም ሚሆን ይመስልካል?
@Hailuvet
5 күн бұрын
አወን በመኖርያ ግቢ ውሰጥ መጠቀም ይቻላል የቤት እንሰሳት ናቸው ወተታቸው ለሰው ልጆች በሁለተኛ ደረጃ ጠቃሚ ነው
@amarekassa1634
5 күн бұрын
@Hailuvet ማለቴ ሳይወጡ ልክ በሬ ሲደልብ በትንሽ እስፔስ አደል ልክ እንደዛ ማለቴ ነው እና ጩሀታቸውስ አዲስ አበባ ነዉ እና ምኖረው ሚሆን ይመስልካል ልሞክረው አስቤ ነው ለወተት የቦረና ዝርያ?
@Sofia-xv1lj
5 күн бұрын
እፈልጋለሁ
@Sofia-xv1lj
5 күн бұрын
ሰንትነውዋጋቸው
@ashekebede1981
6 күн бұрын
Enamesegenalen bertalen doctor
@FikirHmariam
6 күн бұрын
ዶክተር ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነው ተባረክ ነገር ግን ስልክ ሞክሬ አይሰራም
@TerdaArgwa
7 күн бұрын
ማሻ አላ በርታ
@SofoniyasbirhanuSofi
7 күн бұрын
ሰላም ዶክተር ሲሳይ እንዴት ነህ ለፍየሎቼ አይቫር መልቲንና ቫይታሚን አሰጥቻቸው ነበር ነገር ግን ቅን ለቀቀባቸው ምንድነው መፍትሄው
@Hailuvet
7 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ vitamine ተሰጡ ምን ሆኑ አልገባኝም
@SofoniyasbirhanuSofi
7 күн бұрын
@Hailuvet አዎ አቅራቢያችን ወደሚገኝ የእንስሳት ሀኪም ወሰድኩዋቸው መጀመሪያ ለማደለብ ነበር የገዛሁዋቸው ከዚያም የምግብና የጥገኛ ተሕዋሲያን መድኃኒት ተሰጣቸው ማታ ላይ ግን ቅዘን ያዛቸው
@Hailuvet
5 күн бұрын
አንዳንድ ግዜ የተበላሸ ከሆነ ትቅማጥ ሊያሰከትል ይችላል በተለይ በእለቱ የተመገቡት መኖ የተበከለ ከሆነ የጠጡት ውሀ የተበከለ ከሆነ ተቅማጥ ያሰከትላል@@SofoniyasbirhanuSofi
@SofoniyasbirhanuSofi
5 күн бұрын
@@Hailuvet አመሰግናለሁ
@emuyayene5811
7 күн бұрын
ዶክተር ፍሎቹ የተኮላሹ አይደሉም የሚኮላሹትም እንዴት ነው በዘመናዊ መልኩ ደሞ ብዙ ግዜ ጥያቄዎቼን አትመስልም
@Hailuvet
5 күн бұрын
አወን ፍየሎችን ማኮላሸት ይቻላል ጥሩ ሰውነት እንዲያመጡ ይጠቅማቸዋሌ
@AsnakuGirma-r4t
10 күн бұрын
Wagaawu sinti newu????
@AsnakuGirma-r4t
10 күн бұрын
Eski silkachun situgn le bete seb megizat feligalew
@HayatA-po4wo
11 күн бұрын
ለምንድነው ዋጋ የማትናገረው
@michaelayalew9899
11 күн бұрын
ሰላም የቦረና ፍየሎች ከየት መግዛት እንችላለን አድልበን ለመሸጥ
@Alemtsehaydres-zq6od
12 күн бұрын
በርታ ወንድማችን 🥰🥰🥰🤔🤔
@Hailuvet
9 күн бұрын
አመሠግናለሁ
@sabom_dire
12 күн бұрын
Sl mannoo siraling
@NasruGemal-m1s
12 күн бұрын
ብራቸው በዛውም አያይዘህ ንገረን
@yacobasfaw9807
12 күн бұрын
Bravery deed❤
@lisamorvan969
12 күн бұрын
WaGa atenGerm
@SafuuAraarakef
12 күн бұрын
ቤርታ እስኪ ዋጋቸውን ንገርን❤
@SafuuAraarakef
12 күн бұрын
ከፉ ይጠብቅልህ❤
@SafuuAraarakef
12 күн бұрын
ከፉ ይጠብቅልህ❤
@Hailuvet
9 күн бұрын
አመሠግናለሁ
@SafuuAraarakef
12 күн бұрын
wow
@kassahuntesfa5119
12 күн бұрын
እናመሰግናለን። በርታ !
@Hailuvet
9 күн бұрын
አመሠግናለሁ
@MustefaWariyo-n9q
12 күн бұрын
Be Hailiye Berta ante tilayalek hullem endatkeyar
@Hailuvet
12 күн бұрын
selam Amsegenalewe
@SsDd-l3o
12 күн бұрын
እሥከ ሥንት ነው የሚሸጡት
@derejeastatke9290
14 күн бұрын
wagachew sinti nw ?
@YaredBeyena
15 күн бұрын
Yate nawe maten eneyachiwe
@TahirNeny
15 күн бұрын
Inya akkebabii manno yellem min laadirg lemasraat boota wasijjee siraahun aalawqim bitredaany
@BeseratFekere-t5e
15 күн бұрын
በጣም አመሠግናለው ግን ጥጆች ተቅማጥ ለምን ይበዛባቸው እንዴት ላክማት በምን
@emuyayene5811
16 күн бұрын
ሰላም ዶክተር አዲስ አበባ ነው የምኖረው እናም ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ እናም አዲስ አበባ ስልጠና የምትሰጥበት ቦታ ካለ ብትነግረኝ በበግና በፍየል ማደለብ አመሰግናለው
@KidusAbebe-ht4sq
16 күн бұрын
Yet nachew
@KidusAbebe-ht4sq
16 күн бұрын
Yet nachew
@SofoniyasbirhanuSofi
16 күн бұрын
ሲስዬ ትክክል ነው የበጎቹ ሁኔታ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ፀጉር ይበዛቸዋል እነዚህ ደሞ በሰፊ ከተማ ተፈላጊነታቸውን ይቀንሰዋል እኔ ደሞ ፍየሎች አሉኝ ነገር ግን አፍንጫቸውን የሚያፍን ንፍጥ የመብዛት እና ዝግ የማለት ነገር ይታይባቸዋል ለጊዜው ምን እንደማረግ ንገረኝ ለዘላቂው ደሞ የኦን ብይን ስልጠና ብትጀምር
@LakeMulu
16 күн бұрын
አሪፍ ነው! በውሃ መስጫቸው ሲጠጡ በአንገታቸው እየፈሰሰ መሬቱን ያረጥበዋልእንዴት አድርገን ነው መከላ ከል እምንችል?
@Teklay14
16 күн бұрын
Good
@Hailuvet
9 күн бұрын
Thanks
@lamrotnedi
17 күн бұрын
ene felgchewalew please waga
@yacobasfaw9807
18 күн бұрын
It's the nicest info❤
@murshidamurshida8266
18 күн бұрын
ግን ያጠራጥራል የላሞቹ ነገር እንዴ የወተት ምርታቸውን እንኳን ሳታይ ሁላቸውንም ለመሸጥ ወሰነች የጤነናቸወ ጉዳይ አስፈርቶት ቶሎ መሸጥ ፈልጋ ሊሆን ይችላል ያውም እርጉዝ ሆነው
@EshakYusuf-ht8xf
6 күн бұрын
ምንድን ነው የላሞች ወረርሽኝ መጥቷል እንዴ በዚህ ግዜ?
@IsraelTekle-d9p
19 күн бұрын
አድረሻ የት ሀገር ነው
@KasaMojo-vg4yy
19 күн бұрын
Dr always your programs are best I like it