የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ | ትምህርት 1 አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 12,555

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

1ኛና 2ኛ ነገሥት ስለ ሰሉሞን ዘመነ መንግሥት አጭር መግለጫ ከሰጡ በኋላ፥ የሰሜኑ የእስራኤል መንግሥትና የደቡቡ የይሁዳ መንግሥት ወደ ምርኮ እስከሄዱበት ጊዜ ድረስ ያለውን የእስራኤል መንግሥት አወዳደቅ ይነግረናል።
በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 46
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 5 күн бұрын
ጌታ ይባረክ ፓሰተርዬ
@haimanotc.587
@haimanotc.587 2 жыл бұрын
ፓስተር አሰፋው ዋጋህ በሰማይ ከፍ ያለ ነው ትልቅ ግብዟ ነው ተባረክልን
@user-xs3ok4rc2c
@user-xs3ok4rc2c 9 ай бұрын
Pastor You Are Blessed!
@darmyelshtessema3313
@darmyelshtessema3313 2 жыл бұрын
ፓስተር በብዙ ተባረክ
@amanueldemisse
@amanueldemisse 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ መጋቢ አስፋው ብዙ ተምሪያለው እግዚአብሔር ይመስገን
@abnazergirma4981
@abnazergirma4981 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@betidanidani7987
@betidanidani7987 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቅዱስ ቃልህ እናመሰግንሃለን ስምህ የተባረከ ይሁን እንኳ ደና መጣህ ፓስተርዬ ምህረቱን ቸርነቱን ያበዛልን አምላካችን የተባረከ ይሁን ጌታ ሆይ የተማርነውን የሰማነውን ቅዱስ ቃልህ ይለውጠን ይቀድሰን ዘንድ አይምሮአችንን ባርክልን ጌታ ሆይ ባሪያህን ኑሮውን ቤቱን አገልግሎቱን ዘመኑን ሁሉ በስምህ ባርክ ስለ ምድራችን ኢትዮጵያ ጉዳይ ሁልጊዜ በፊትህ እንለምንሃለን ልመናችን ፀሎታችን በፊትህ ሞገስን ያግኝ መለኮትህ ጣልቃ ይግባልን የኩፉዎች ምክር ሴራ በስም ሀይል የፈረሰ ይሁን ሰላም አንድነት ፍቅር ለህዝባችን ይሁን።
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም በጣም አመሠግናለሁ እንዴት እንደረዳቹሁኝ ከምናገረው በላይ ነው ይሄንን ሰምቼ በመፀሀፍ ቅድስ ሳነብ እንዴት ትንትን ብሎኝ ወተት እንደምጠጣ ነው የረሰረስኩት በምክር ሁሉ ብዙ ተባርኬአለሁ መንፈስ ቅድስ ክብር ለአንተ ይሁን። እናመሠግናለን ፀጋው ይብዛሎት ፓስተር ። አብረው የሚያገለግሉ ሁሉ አክሊላቹሁ የተረፈረፈ ይሁን በፀሎት በገንዘብ ይሄንን minstery የምታግዙ ቤተሰቦቻቸሁ ሁሉ የናንተ የሆነ ነገር ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን።
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይባዛሎት አባት ጌታ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት በእውነት በጣም በትምህርቱ ተጠቂሜያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@toladeresa7773
@toladeresa7773 Жыл бұрын
ፓስተር አስፋው የእርስዎን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ተጠቅሜበታለሁ ። ተባረኩ
@kidist56
@kidist56 2 жыл бұрын
ደስ እያለኝ የምማርበት ቦታ ይህ ቻናል ነው! ተባረክ
@admasumamo4924
@admasumamo4924 2 жыл бұрын
ፓ/ር ዘመን ይባረክ እጅግ አከብራለሁ ።በትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ።
@genetadmik6805
@genetadmik6805 2 жыл бұрын
Thank you for teaching us, may the Lord bless you!
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ እድሜ ይስጥክ ፓስተርዬ ዘመንክ ይለምልም
@jemo5716
@jemo5716 2 жыл бұрын
ፓሥተርየ ተባረክልኝ።ለካ እግዚአበሔር ሠዉ አለዉ በአሑኑ ሠአት።ልብ ዉሥጥ የሚገባ ነዉ ትምሕርትሕ ሑሉ።ተባረክልነ።
@fretaasme5794
@fretaasme5794 2 жыл бұрын
Pastor tebarek
@astertadese4489
@astertadese4489 2 жыл бұрын
ታበርክ ፓስታር
@yoditdamte5864
@yoditdamte5864 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@ameloshilo7756
@ameloshilo7756 2 жыл бұрын
God bless you paster 🙏🙏🙏🙏
@abebatanga7958
@abebatanga7958 2 жыл бұрын
Thank you so much pastor.
@ayelhlegse5871
@ayelhlegse5871 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 2 жыл бұрын
Tebarekk Pasterrr
@mygodisperfect6282
@mygodisperfect6282 2 жыл бұрын
God bless u more and more
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 2 жыл бұрын
እሰይ እንዴት ይጥማል ብርክ በል ፓስተርየ💙
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 жыл бұрын
አሜንንንን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሆን ተባረክ ፓስተርዬ
@user-zm3tf4zy7q
@user-zm3tf4zy7q 2 жыл бұрын
amen amen
@romagebremariam239
@romagebremariam239 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ጌታ አብዝቶ ይባርህ ፀጋው ያብዛልህ ብሩክ ነህ ባአንተ ብዙ መጽናት አግኝቸ አለሁ እንዳተ ይብዙልን በኢየሱስ ስም አሜን
@comcell4351
@comcell4351 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ትባርክ
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Shalom shalom pastor thank you for the teaching.
@gmalmu650
@gmalmu650 2 жыл бұрын
zemnehe yebareklgn
@tesfahunmathewos3628
@tesfahunmathewos3628 2 жыл бұрын
Paster Tebarek!! 😍
@getutessema5555
@getutessema5555 2 жыл бұрын
Pastor you are blessed!!!!
@user-lf4jm7fn8x
@user-lf4jm7fn8x 2 жыл бұрын
በጣም ነው ማመስግነው የንጉሥ ዳዊትን መቃብር አይቻለው ሚሰማህ ስሜት ከባድ ነው
@user-zm3tf4zy7q
@user-zm3tf4zy7q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@jalejembere2911
@jalejembere2911 2 жыл бұрын
Tabarke.pastre.salme.yebzlhu.qedusani
@praise2157
@praise2157 2 жыл бұрын
May Lord bless you more and more 🙏🏻
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 жыл бұрын
Beruk hunn Pastor
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 жыл бұрын
Beruki neh
@sarasaracool3325
@sarasaracool3325 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@asteryoni964
@asteryoni964 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ! የትግራይ ሕጻናትን እናትና አባት አልባ ያደረጉ፣ እህቶቻችን 5 እና 7 ሆነው እየደፈሩ ማህጸናቸው ውስጥ ሚስማርና ምላጭ ያስገቡ፣ አብይ የሚባል ፋሽሽት፣ ኢሳያስ የሚባል ዲክታተር፣ ፋኖ የሚባል ፎጣ ለባሽ፣ የአማራ ኢሊትን ከምድረገጽ አጥፋልን ብለህ ጸልይ።
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 2 жыл бұрын
ተባረክ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@abewada4784
@abewada4784 2 жыл бұрын
Ewunet naw ye egzabiher kal
@aschalesebho
@aschalesebho 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ በእብሪው እንደ አማርኛው ከሁለት ነው የተከፈለ מלכים א' እና מלכים ב
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
selam Aschale የዕብራይስጡ የአሁኑ ሳይሆን ቀደምት ትርጉም ሁለቱንም አንድ ላይ ነው የሚያቆራኛቸው ማለቴ ነው። ዘመናዊው ትርጉም ሁለት ቦት ይከፍለዋል ትክክል ነሽ። ጌታ ይባርክሽ
@aschalesebho
@aschalesebho 2 жыл бұрын
@@asfawBekelepastor ፓስተር ጌታ ይባርክህ የቀድሞውን አላወቅሁም ነበር። ዘመንህ ይባረክ። አስቻለ ሴብሆ ከኢስራኤል
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 76 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 80 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 187 МЛН
ሩት | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
12:49
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 15 М.
#መፅሐፍ_ቅዱስ_ጥናት - ክፍል ፩ (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፩) Bible Study Amharic Part 1- (Genesis Chapter 1)
21:02
🔴 666 ማን ነው ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 505 М.
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 10 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,2 МЛН
Why didn’t Nika like my long and beautiful nails? #cat #cats
0:25
Princess Nika cat
Рет қаралды 151 МЛН
When the snacks hit you like! 🤩🤤 #comedy #candy
0:14
We Wear Cute
Рет қаралды 13 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
0:17
dednahype
Рет қаралды 37 МЛН