የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ አስቴር | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 17,793

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 58
@messelefanta
@messelefanta Ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!ፓስተር ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትህን፣ዘመንህንና ቤተሰብህን ይባርክ፤አሜን፡፡
@user-zc5fn7go2n
@user-zc5fn7go2n 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤ተባርከናል❤❤❤
@meskibekele4040
@meskibekele4040 Жыл бұрын
ፓስተር ዘመን ይባረክ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥህ ! ተባረክ በብዙ እጥፍ ወንድሜ :: አሜን !
@fsschannel5533
@fsschannel5533 25 күн бұрын
tebarekilegn pastor ejig tebarekialew.
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አንተንና ቤትህን ይባርክ 🙏
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም እለም 🙏🙏🔥አሜን
@mygodisperfect6282
@mygodisperfect6282 2 жыл бұрын
ኣንዴት እድለኛ ነኝ ይህንን ዘመን የማይሽረው የእግዚኣብሄር ቃል መማሬ ። ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለናዝሬቱ የሱስ ተመልሶ ለሚመጣው ገናናው ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ። የእግዚኣብሄር ሰው ዘመንህ ይለምልም !
@TarekegnSulamo-jo7gq
@TarekegnSulamo-jo7gq 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@romagebremariam239
@romagebremariam239 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Geta Eyesus abzto yibarekh zerh yibarek Pastor 🔥🔥🔥
@yirgategegn6298
@yirgategegn6298 Жыл бұрын
Tebarkilgn wendme FRom N/ shewa ANTSokis ETHIOPIANS
@yonikebede7439
@yonikebede7439 6 ай бұрын
Bannaye
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 9 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁነ ፓስቴዬ❤
@yoditdamte5864
@yoditdamte5864 2 жыл бұрын
Geta eysus yebarkh pastrye
@abebechwalelegn8388
@abebechwalelegn8388 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን ማስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዎ
@misrattaddse4160
@misrattaddse4160 2 жыл бұрын
Glory to God. God bless you Pastor
@user-ev2rp4dl3s
@user-ev2rp4dl3s 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስ ይባረክ ፓስተር ጌታ ዘመንክ ዘላለምክን ይባርክ ለምልም ይጨመርልክ በብዙ ጸጋ ተገለጥ ከዚህ በላይ ይጨመርልክ
@birukgirma7968
@birukgirma7968 Жыл бұрын
ወዳጄ በጣም ተባረክ ሁሉ ጊዜ የእግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይህውን
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልል አይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው
@tsegaghebremariam8076
@tsegaghebremariam8076 2 жыл бұрын
Tebarek Pastor
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው ጌታ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት
@wongeiayoha5439
@wongeiayoha5439 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብረ ምስጋና እልልታ ውደሴ ስግደት ጪብጨበ አምልኮ ወረደትን በክብረ ነገሩን ለምገለብጥ ለዘለላም አምለክ እግዝአብሄረ ይሁን ፓስቴረ በረሶ አልፎ የሰታማረን መንፈስ ቅዱስ ክብረ ምስጋና ይሁን ፓስቴረ እግዝአብሄረ ይበረኮት ይጠብቆትም ፋቱን ወደ እረሶ የብረ ሰላሙን ሁሉ ይስጥት ጌታ ብዙ በረከት ይበረኮት ፀጋውን ጌታ የብዘሎት
@getahunlintiso1808
@getahunlintiso1808 2 жыл бұрын
Jesus Christ is Lord i bless you pastor
@misrattaddse4160
@misrattaddse4160 2 жыл бұрын
God bless you Pastor
@kennabayissa4913
@kennabayissa4913 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል!
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Amen pastor ,GOD bless you aboudently.
@godswordbykids-650
@godswordbykids-650 2 жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ ፅጋው ይብዛልህ
@sarasaracool3325
@sarasaracool3325 2 жыл бұрын
እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ፓስተር
@nebeyutilahun1689
@nebeyutilahun1689 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተርዬ!!
@gmalmu650
@gmalmu650 2 жыл бұрын
zemnehe agelglothe yebarklgn
@amsalberehanu5535
@amsalberehanu5535 2 жыл бұрын
መጋቢው የፀጋ ሁሉ አምላክ ፀጋን ያብዛልህ ይጨምርልህ!
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤ ፓሰተርዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ፀጋው ያብዛልህ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሰግን 🙏
@meselechbekele3289
@meselechbekele3289 2 жыл бұрын
Amen Amen
@tamirudejene3725
@tamirudejene3725 Жыл бұрын
Blessed be He, who can rescue from the snare of death (Genocide). May G-d bless you Pastor
@abiyutefera3142
@abiyutefera3142 2 жыл бұрын
God bless u
@yodittekie9265
@yodittekie9265 2 жыл бұрын
Amen bless the lord god bless you Pastor Asfaw
@genetseboka4239
@genetseboka4239 2 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ እንደባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልግህን ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ይሙላብህ በትምህርትህ እየታነፅኩ ነዉ እግዚአብሔርም ይረዳኛል
@emnetgetahum6768
@emnetgetahum6768 2 жыл бұрын
ጌታ ክብሩን ይውሰድ ፖስተር በትምህርቶችህ በጣም ተጠቅምያለሁ ተባረክ አብዝቶ እውቀት ጥበብን ማስተዋልን ይጨምርልህ ቤትህ በበረከት ይሙላ
@saadaseid1808
@saadaseid1808 2 жыл бұрын
Amen Tebarek Pastor!
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 2 жыл бұрын
Geta abzto ybarkih 🙌🏼 Kbur paster
@tesfahunmathewos3628
@tesfahunmathewos3628 2 жыл бұрын
Paster Tebarek
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 2 жыл бұрын
እንዳንተ ያሉ ተንታኝና ዝግጁ መምህራን ረሚናንትስከጠፉበት ይነሱልን፤ይህ የብሉይ ዳሰሣም በታቀደውየአርባቀንጉዞብቻከነዓንያድርሰን፤ ያሥጀመረን ሳንጎድል ከነካሌብ ዱካ አይለየን።ወራሾቹ
@mercyawash166
@mercyawash166 2 жыл бұрын
God bless you pastor
@abewada4784
@abewada4784 2 жыл бұрын
Egzabiher erejim idime yichemer
@genetadmik6805
@genetadmik6805 2 жыл бұрын
May the Lord bless you!
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 2 жыл бұрын
paster Zemeneh Ybarek
@bezaitetadele6535
@bezaitetadele6535 2 жыл бұрын
ፖስተር የተሰጠህ ፀጋ እጅግ እጅግ የከበረ ነውየሰውን ልብ የሚስብ ባንተ ውጥ ያለውየመንፈስ ቅዱሱ ሙላት ወደእኛ የፈሳል የምወስደው ጊዜ አይታወቀኘም ባላቆመ የምልበት ጊዜ ብዙ ነው አሁንም ይጨመርልህ ይብዛልህ።
@meselechbekele3289
@meselechbekele3289 2 жыл бұрын
Amen Geta yebarkh
@etsegenetassefa3640
@etsegenetassefa3640 2 жыл бұрын
Geta Eyesus abizito yibarkih.
@user-tz7bg8ot2u
@user-tz7bg8ot2u 2 ай бұрын
7
@genetbrhanubedane8845
@genetbrhanubedane8845 2 жыл бұрын
7 ledehnnet tmhrt new yene
@yordanosghebre4961
@yordanosghebre4961 2 жыл бұрын
777
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 2 жыл бұрын
ምንድን ነው ይሄ በየጊዜው የሚከሰት የኮምፒተር ችግር ላንዴና ለመጨረሻ እልቫት ማግኘት አለበት። እኔ አናድዶኛል። ወይስ የክፉ መናፍስት ውጊያ ነው?
@natnaelmarkos2789
@natnaelmarkos2789 2 жыл бұрын
Ethiopia milew አሁን ያለቹን ሀገራችን ነው የሚናገረው🤔?
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
Ethiopia የሚለው ስም አንድ አገር ብቻ ሳይሆን አንድ የሰውን ዘር የወከለበት ዘመን ነበር። በተለይ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ስፍራ ኢትዮጵያዊው የተባሉ ቆዳቸው የጠቆረ የመካከለኛ ምስራቅ ሰዎች ነበሩ። በሌላ ስፍራ ደግሞ ኢትዮጵያ በአንድ አገርነት የተጠቀሰበት ስፍራ አለ።
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 2 жыл бұрын
ይቅርታ ፓስተር እኔ ግን Acrosticሱ አልተመቸኝም እንደጥንቆላ ይመስላል። ካባሊስት የሚሉአቸውን አስታወስከኝ አንዳንድ ራባኒስት እንዲሁ ቅዱስ መጽሐፉን ገለጥ አድርገው ዛሬ ወደ ባህር እንዳትሄድ ይላሉ ለምን? ስትለው ቁጥሩን አገጣጥሞ ወደ ባህር መሄድ ሞት አለ ይላል እኔ አይገባኝም። እግዚአብሔር ይወቀው።
@abnazergirma4981
@abnazergirma4981 Жыл бұрын
7
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,3 МЛН
መፅሀፈ አስቴር (መፅሀፍ ቅዱስ በድምፅ)
38:04
ዘአርያም ሚዲያ - The Ariam Media
Рет қаралды 4,7 М.
የአለም ኀይማኖቶች | ቡዲዝም | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
1:51:04
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 2 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 23 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 20 МЛН
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 11 МЛН
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН
Что произошло в ресторане!
0:16
Victoria Portfolio
Рет қаралды 9 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 24 МЛН