No video

የልብ መታደስ | በማሙሻ ፈንታ | ክፍል - 2 | Mamusha Fenta | Part - 2 | Halwot Emmanuel United Church 2023

  Рет қаралды 54,113

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

የልብ መታደስ | በማሙሻ ፈንታ | ክፍል - 2 | Mamusha Fenta | Part - 2 | Halwot Emmanuel United Church 2023

Пікірлер: 51
@hannamulugheta4213
@hannamulugheta4213 11 ай бұрын
ኤርትራዊ ነኝ እንዴት እንደ ተባረኩ፡ ለካ Ethiopia እግዚኣብሄር ምፈሩ እውነተኛ ወንጌል ማስተምሩት ኣላት።ተባረክ ወድሜ መንፈሱ በ youtube ራሱ በደንብ ይለውጣል።
@AlemuZipo
@AlemuZipo Ай бұрын
ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር የተባረክ ሁን ከእነቤተሰብህ
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Жыл бұрын
ሐዋርያው ዶር. ማሙሻ በጣም የከበደኝ ነገር ወደ አካሉ መቅረብ ነው። እርሜን ልፀልይ ብዬ ጌታን የተቀበልኩበት ቤተክርስትያን ብሄድ አንድ ዲያቆን ውሻ አድርጎ እዚህ ጋር አይፀለይም ወደ ታች ውረድ ምናምን አብሎ ቆሌዬን ገፈፈው። ከዛ ቤተክርስትያን (ተቋሙ) አስጠላኝ
@BetsetaberaBetsee-lz7et
@BetsetaberaBetsee-lz7et 4 ай бұрын
Betekirstiyan indemereb bizu aynet sewochin yeyazech hibret nat sewun keyehi yetim meketel atchilim yetesekelewun kirstosin ketemeleketki gin minim aynet sew kehibiretu lemewutatihi mikiniyat lihon aychilim " ስለዚህ፥ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፤" (ወደ ዕብራውያን 3:1)
@BetsetaberaBetsee-lz7et
@BetsetaberaBetsee-lz7et 4 ай бұрын
" እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።" (ወደ ዕብራውያን 12:1-2)
@user-ym9vn7np3m
@user-ym9vn7np3m Жыл бұрын
ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ዘንዬ እባክህ በዛሬ እሁድ አምልኮ ውጭ ሀገር ላለን ሁሌም ከእናንተ ጋር ነንና በላይቭ አብረን አለን ጸልይለን አስባርበከን፡፡ Please ! ዘንዬ ውድድድድድ ነው ማረግህ
@abebadabi133
@abebadabi133 Жыл бұрын
Amen🍇Amen💯💯💯Amen🍇tabaraku🕊️tabaraku🙏tabaraku🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@davealemu9967
@davealemu9967 3 күн бұрын
long live brother!!
@bornagain2024
@bornagain2024 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ማሙሻ(ዶ/ር) ልዩ መገለጥ ነውና ተባርኬያለሁ።
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 Жыл бұрын
ነጭ ነጯን ኣሜንንንንንንንን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
Jesus is coming soon soon and soon
@ruthabraham2585
@ruthabraham2585 Жыл бұрын
12:00 😇 እኔን ፣ አንተን፣ አንቺን፣ እኛን ብሎ ... አንዱ ሲያጥላላ ነው ሌላው መናቁ ነው ለእኔ "እነርሱን ብሎ" መልካም ንግግር ነው ! 😊
@tgt5742
@tgt5742 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ እኛ አገራችን በሰማይ ነዉ
@hagosgebremedihin5969
@hagosgebremedihin5969 Жыл бұрын
Egziabhwr ybarikh betam temarku
@almazgeberendrias5557
@almazgeberendrias5557 Жыл бұрын
Pastor zemenh ybarkh
@abebadabi133
@abebadabi133 Жыл бұрын
Amen💯issssse💯tabaraku🍇🍇🍇🍇👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰
@eshaestiphanos6256
@eshaestiphanos6256 2 ай бұрын
አሜን!! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!
@fikiryouareblessedfeisa6240
@fikiryouareblessedfeisa6240 Жыл бұрын
የተባረክ የግዚአብሄር ሰው ዘምንህ ይባረክ ጌታ አነተን ስላስነሳልን
@mimibekele6979
@mimibekele6979 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ
@libanosayza2433
@libanosayza2433 Жыл бұрын
amezing amezing grace
@user-ri3ie7rr9l
@user-ri3ie7rr9l Жыл бұрын
god bless you
@aynalemh9590
@aynalemh9590 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ዶክተር ማሙሸት ጌታ ዘመንክን ይባርክ
@shewangizawtsebay6568
@shewangizawtsebay6568 Жыл бұрын
ግሩም ነዉ፡፡ እግ/ር ይመስግን!
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
እናመሰግናለን የተባረካችሁ 🙏
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 Жыл бұрын
Mamushaye Egziyabher yebarkeh !
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@meseretmengesha5674
@meseretmengesha5674 7 ай бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን
@genet-nh3po
@genet-nh3po Жыл бұрын
Wow God bless you
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
አሜን 🙏
@andinetashenafi4934
@andinetashenafi4934 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቃልህ ከማር ይጣፍጣል ; ተመስገን ❤❤❤❤❤
@wedenshderebe6165
@wedenshderebe6165 Жыл бұрын
አሜን ተባረክፀጋይብዛልህ
@bezabel
@bezabel 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-jv2ke7pb1u
@user-jv2ke7pb1u 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@GodIsGood253
@GodIsGood253 Жыл бұрын
God bless you Mamusha!
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 Жыл бұрын
Amen amen amen kbr legeta yhun!!!!
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 8 ай бұрын
አሜን
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ማሙሽ ጸጋውን ያብዛልህ !!!!!
@nigstiberaki5666
@nigstiberaki5666 Жыл бұрын
Endante ybzi doctor mamush
@nigstiberaki5666
@nigstiberaki5666 Жыл бұрын
Betam temralewo
@aynalemh9590
@aynalemh9590 Жыл бұрын
Amen Amen God bless you 🙏 🙌 ❤️
@mulushewa820
@mulushewa820 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ !!!!!!
@freweiniteclemariam8788
@freweiniteclemariam8788 Жыл бұрын
May God bless you Dr. Mamusha. You're preaching the Word of God.🙏🙏🙏
@merondebele4217
@merondebele4217 9 ай бұрын
❤❤❤
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 Жыл бұрын
You are blessed brother mamusha ❤
@hieranambessajer3355
@hieranambessajer3355 10 ай бұрын
Amen ❤❤
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
Zemnh yebark
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥♥
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 Жыл бұрын
ኣንድ ዘመን ኣስታወስከኝ ክክክክክክክ ፡ ጸጋየ እስኪገለጥ በጸሎት ግሩፕ ኣገለግላሉ ይባል ነበር፡ ኣንዲት እህት ኣሸር ነው የማገለግለው ኣለችና ጸጋየ ሲገለጥ ግን የት እንደማገለግል ኣውቃለሁ ይባል ነበር ክክክክክክክክክ
ቅዳሴ - ያዳህ ልዩ ዓመታዊ የምስጋና በዓል || Mass - Yadah Special Annual Praise
24:34
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 8 М.
እዘምራለሁ - አቤኔዘር ለገሰ (Ezemralew - Abenezer Legese)
16:56
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 3,7 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 12 МЛН
ተሃድሶ ከየት ይጀምራል  Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt
43:25
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 34 М.
ይሰማል ወይ? | በማሙሻ ፈንታ  | Mamusha Fenta
32:24
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН