"የልብ ማኀተም" አዲስ ሙሉ ፊልም | "Yelb Mahatem" | New Ethiopian Romantic Movie 2024. Full Length Film.

  Рет қаралды 404,959

Sekela Entertainment - ሰከላ ኢንተርቴይመንት

Sekela Entertainment - ሰከላ ኢንተርቴይመንት

Күн бұрын

Пікірлер: 291
@hghuhh9796
@hghuhh9796 4 ай бұрын
ዋው ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች እኔም የራሴን ታሪክ በፌልም መስራት ምኞቴ ነው ከስደት መልስ እደምረዱኝ ተስፋ አረጋለሁ ❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ፈጣሪ የሀሳብሽን ይሙላልሽ።
@hghuhh9796
@hghuhh9796 4 ай бұрын
@@sekelasourceofnile አሜን
@hamudihamu25
@hamudihamu25 4 ай бұрын
በsubscribe ነው😂😂
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
@@hamudihamu25 ያክብርልን።
@ComCell-xt7hq
@ComCell-xt7hq 4 ай бұрын
hi
@almazzenebe1464
@almazzenebe1464 Күн бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ፡፡ ቆንጆ ፊልም ነው
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile Күн бұрын
ያክብርልን እናመሰግናለን
@nebiyumeherete7485
@nebiyumeherete7485 4 ай бұрын
Beautiful act really worth watching!!!
@nebiyumeherete7485
@nebiyumeherete7485 4 ай бұрын
Also thanks to everyone who has commented positively! It really helps when the comments are reflecting on the movie.....
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው💐💐💐💐💐
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@HaniadaAdahani-yx2xn
@HaniadaAdahani-yx2xn 4 ай бұрын
Woww enidezi nebis yalew filem silakerebachu enamesginalen❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን።
@rahamhrahamh-y7h
@rahamhrahamh-y7h 3 ай бұрын
ምእራፍ ሁለት ይኖረዋል ብየ አሥባለሁ ቢዘገይም በተረፈ ሁሉም ነገር አሪፍ ነው በርቱልን ፈጠሪ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
ያክብርልን። many thanks.
@martinakabuu
@martinakabuu 4 ай бұрын
በጣም ተምችቶኛል የምር በታዩት ደስ ይለኛል
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን። ዘሪሁን ብዙ ዋጋ ከፍሎበታል።
@Nisirsport
@Nisirsport 4 ай бұрын
የፅናት ዉጤት ነዉ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እውነት ነው። ከልብ እናመሰግናለን።
@NetsanetMelkamu-ct5nw
@NetsanetMelkamu-ct5nw 4 ай бұрын
ብራቦ ሰከላ ምርጥ ናችሁ በርቱልን
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
thank you my Dear.
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 4 ай бұрын
Arif sera new 👍👍bertu wedenewal❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
Enamesegnalen, Yakbirlin.
@አይንዬየሄኖክእናትአይንዬ
@አይንዬየሄኖክእናትአይንዬ 4 ай бұрын
❤❤❤በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን።
@memebakla378
@memebakla378 4 ай бұрын
ያምራል❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@frewinikifle4894
@frewinikifle4894 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ማየት መቃጠል ነው ይሄንን መጨርሻው የማይታወቅ ፊልም ብሎ ሰራሁ ማለት ያስቃል ምን ጉድ ናቸው እነዚህ ደራሲዎች ከአመት አመት ከዘመን ዘመን አይሻሻሉም እዴ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን። ህይዎት ትምህርት ቤት አይደለች። እየሰራን እንማራለን።
@bereketteshome6525
@bereketteshome6525 3 ай бұрын
ሰከላዎች የፊልም ፅሁፍ አለኝ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
@bereketteshome6525 እናወራለን ወዳጄ።
@zenebut794
@zenebut794 4 ай бұрын
ዋው ነው። የምሥል ጥራቱ ይጋርማል። ግን ዛሬ ሢንማ ቤት ካየሁት ፊልም ጋር ይመሣሠላል ልበል?
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@MulukeneSisaye
@MulukeneSisaye Ай бұрын
በጣም አሪፍነው❤❤❤❤🎉🎉
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile Ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@likukebede8440
@likukebede8440 4 ай бұрын
ተመችቶኛል❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@TameratYahe
@TameratYahe 16 күн бұрын
ማነው እደኔ ኮመት አይቶ እያየያለ ባሁሰአት እስኪአለሁበሉኝ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 15 күн бұрын
እናመሰግናለን
@KalkedanHayelu
@KalkedanHayelu 3 ай бұрын
Wow good job keep it up
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@RebiuMesoro
@RebiuMesoro 4 ай бұрын
Wow film👌👌👌
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ኑሩልን። እናመሰግናለን።
@HimanootHimanoot
@HimanootHimanoot 4 ай бұрын
በጣም ያምራል
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን ሀይሚ
@abrhahaftu230
@abrhahaftu230 4 ай бұрын
እንዴት ድህነት ያለማመን ዉጤት ሊሆን ይችላል? ማለቴ ያመነ ሁሉ ሃብታም አይሆንም
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
የሀብት መለኪያው ገንዘብ ብቻ ነው?
@mafiethioartofficialchanne1250
@mafiethioartofficialchanne1250 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው ደስ ብሎኛል
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@SelmonEshetu
@SelmonEshetu 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራነው ደስ የሚል♥💞❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@hayuhabeshawit9993
@hayuhabeshawit9993 3 ай бұрын
ዋው በጣም መሳጭ ፊልም ነው ቀጥሉበት❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@belaykebede-h3p
@belaykebede-h3p 4 ай бұрын
ቢኒ ምርጥ ስራ ትውናው ጥሩ በተለይ ስፌታ ስትሰፋ ያበደ ነው
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ስለ ብለን ተቀብለናል። ያክብርልን።
@hamudihamu25
@hamudihamu25 4 ай бұрын
ያምራል
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን። የእናንተ ደስታ የኛ እርካታ ነው።
@Ethioachacher
@Ethioachacher 4 ай бұрын
Nic movie 🎥🍿🎥🎥
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን።
@HanaRebuma
@HanaRebuma 4 ай бұрын
Wow batam konjo film naw❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@Cell-g1q
@Cell-g1q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያምራል❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 2 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@AlduGatanhe
@AlduGatanhe 2 ай бұрын
ዋዉ አሪፍ ነበር🎉❤😊
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 2 ай бұрын
ያክብርልን
@frezer-it6oy
@frezer-it6oy 4 ай бұрын
በርቺ ሳሮን ቆንጆ ስራ፡፡
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ስለብለን ተቀብለናል። እናመሰግናለን።
@kalkidanAbebe-t6t
@kalkidanAbebe-t6t 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 yamrale betam
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እውነት ከልብ እናመሰግናለን
@ComCell-xt7hq
@ComCell-xt7hq 4 ай бұрын
good
@simonag6999
@simonag6999 4 ай бұрын
ዋው ሰከላ ይመቻችው አቦ።
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን። አብሮ ይመቼን።
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 4 ай бұрын
Absolutely wron eye 👁 look for the front mind delivered the reality mind is the power 🔋 of eyes 👀 thanks ✅️ 😊. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 😀 USA 🇪🇷 🇺🇸.
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
Absolutely. many thanks my Dear.
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 4 ай бұрын
@@sekelasourceofnile absolutely 💯 ❤️
@netsanetzeleke272
@netsanetzeleke272 4 ай бұрын
Mirt nuw arif nuw🎉🎉🎉
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን። እናመሰግናለን።
@OmerSulieman-v9v
@OmerSulieman-v9v 4 ай бұрын
Woo kalebo bini best acting ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን። እውነት የካሌብ የአይነ ስውር ገፀ ባህሪ የሚገርም ነው። መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው የሰራው። በዚህ አጋጣሚ አድናቆቴን ልችረው።
@kidsland0073
@kidsland0073 3 ай бұрын
ቀጣይ እጠብቃለን😂😂😂😂😂ደስ ይላል ዋውውውው
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን።
@KumeraAdugna
@KumeraAdugna 4 ай бұрын
betam arf film nw❤🎉😢
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 ай бұрын
ዋው የሚገርም ፊልም ነው ግን መጨረሻው ክፍል 2 ሊኖረው ይገባል ባሬስታው አልሞተም 😂
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@DeginatLema
@DeginatLema 3 ай бұрын
Wow siyamir
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile Ай бұрын
ያክብርልን
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 4 ай бұрын
አሪፍ ነዉ ግን ምግብ ተኝታችሁ መብላት በጣም ነዉር ነዉ ባህላችንም አደለም ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@tube-qg9ih
@tube-qg9ih 4 ай бұрын
አየ ፊልም አጀማመሩን አሳምረው አጨራረሱ ልብ ነቃጪ ለማንኛውም ሀሪፍ ነው
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ምን ይደረግ ሁሉም ነገር አጨራረሱ እንጂ ሲጀመር ያምራል።
@kalkidanseyfu-922
@kalkidanseyfu-922 11 күн бұрын
Background music were lay atasebu yirebshal
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 10 күн бұрын
እናመሰግናለን። ለወደፊቱ እናስተካክላለን።
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 4 ай бұрын
,,ምርጥ ፊልም ነው በጣም ደስ የሚለው
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን።
@AebduArhmedi-ye6ik
@AebduArhmedi-ye6ik 4 ай бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ ወድጀዋለሁ❤❤🎉🎉🎉
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን።
@cgggvvhhh4938
@cgggvvhhh4938 Ай бұрын
እውነት በጣም ያምራል እዩት
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile Ай бұрын
ያክብርልን
@mebam3250
@mebam3250 2 ай бұрын
Yegna hager film gin wedehuala eyehede new betam debari film new
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile Ай бұрын
እናመሰግናለን
@ethiopia3115
@ethiopia3115 4 ай бұрын
እውነት በጣም ያምራል። እዩት።
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን።
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 4 ай бұрын
😢😢❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን።
@yedonoko6306
@yedonoko6306 4 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን።
@MimiWailyu-n7h
@MimiWailyu-n7h 4 ай бұрын
ፊልም በጣም አሪፍ ነው
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@Ayalem-z6j
@Ayalem-z6j Ай бұрын
ዎውውውውውውውው
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile Ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@RakebTadele-jw8vv
@RakebTadele-jw8vv 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱልኝ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን።
@FunnyBreadLoaf-kl4zn
@FunnyBreadLoaf-kl4zn 4 ай бұрын
ዋው ያምራል❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 4 ай бұрын
ፀዴ ነው እዩት በርቱ❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን።
@lifeentertainment8855
@lifeentertainment8855 4 ай бұрын
ሰሞኑ ሸራተን የተመረቀው ፊልምና ይሄ copy ነው በተለይ ያይነ ስውሩ ካራክተር ብቻ ሙሉሁን ልብ ብሎ ላየው ይገባዋል 😮 ሌላው እንደ አሳብ እስከሆነ ደቂቃ ጥሩ ነው ትንሽ ending አካባቢ የተጠቀማቹት አሳብ ከፊት ካለው ጋር ብዙም አላጓጓኝም በተረፈ ቆንጆ stories ነው 👍🥰
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@AsSs-sm9px
@AsSs-sm9px 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@tselothanatube-lifestudy9250
@tselothanatube-lifestudy9250 Ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ፍታ ሳይሆነ መፋታትን እጠላለሁ ነው የሚለው
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile Ай бұрын
እናመሰግናለን
@HanaRebuma
@HanaRebuma 4 ай бұрын
❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@tgworku4170
@tgworku4170 4 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@SalaamSalaam-ip5qe
@SalaamSalaam-ip5qe 4 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ያክብርልን።
@Aነኚየደራልጂ
@Aነኚየደራልጂ 4 ай бұрын
ሰላም የሃገሬ ልጆቺ ሠላማቹህ ብዝት ይበል ቡርኬ በጣነው የምትመቸኝ💚💛♥️🌷🌷🌷🎉🎉🎉
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@Mte-k2m
@Mte-k2m 4 ай бұрын
Good job
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
Thank you very much
@Fukeratube
@Fukeratube 4 ай бұрын
ዘሪሁን የላብህን ህግ ባይከፍልህም ፈጣሪ ይመለከተዋል
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ውስጥ አዋቂ
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 4 ай бұрын
ኮሜት አየው አድናቂ ብቻ ለማየት ተስማማው መጀመሪያ ኮሜትህ ማበብ❤😂😂
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@TsehayLove-d9b
@TsehayLove-d9b 4 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰለምሽ ወዴት ነው ?? እባክህን ጌታ ሆይ ይህንን ዘመን አሰልፍልን 😭😭😭😭😭
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
አሜን እንደእኛ ስራ ሳይሆን እንደሱ ቸርነት።
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 4 ай бұрын
@@TsehayLove-d9b we are OK 👍
@truth2232
@truth2232 3 ай бұрын
Ammmmmmmen
@Cell-g1q
@Cell-g1q 2 ай бұрын
አሜን በትክክል
@cgggvvhhh4938
@cgggvvhhh4938 Ай бұрын
አሚንን
@tesfamariamzekarias4786
@tesfamariamzekarias4786 2 ай бұрын
ቅዱስ ምጻፍ ግን መፋታት ይነገራል እንዴ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 2 ай бұрын
በሳል ጥያቄ ነው
@kalkidantekletsadik9436
@kalkidantekletsadik9436 4 ай бұрын
ዋው ዋው❤❤❤❤ ሐሪፍ ነው እዩት
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን።
@HalimaH-w7c
@HalimaH-w7c 3 ай бұрын
👍👍👍👍
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 4 ай бұрын
የመሪ ተዋናይዋ ቀሚስ ርዝመት ጠልፎ እንዳይጥልሽ በእናትሽ፣ በትወና ብቃትሽ ነው ፌመስ መሆን ድራማው ምንም አይልም በገሀዱ ዓለም እስከአሁን አይነስውር ልብስ ሰፊ ገጥሞኝ አያውቅም፣ የምታውቁት አለ?
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ጥሩ እይታ ነው። እናመሰግናለን።
@محمدسلام-ظ6و
@محمدسلام-ظ6و 4 ай бұрын
ስሙ ብሩኬ የተባለው ልጂ ስወደው ❤❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 2 ай бұрын
2yefetene
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 2 ай бұрын
thanj You
@HanaAbebe-f2l
@HanaAbebe-f2l 4 ай бұрын
ቀጥይ ይኖረዋል (part 2)?
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እሱን አብረን እናየዋለን።
@SeadaAli-z1h
@SeadaAli-z1h 3 ай бұрын
ምንማለትነዉ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
የልብ ማኀተም ነው?
@TigistTiji
@TigistTiji 3 ай бұрын
Mine malet new er yedeberale
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
mn Aderegin Tgye?
@MaeregSiyoum
@MaeregSiyoum 4 ай бұрын
ደራሲ እና ዳይሪክተር ዘሪሁን ደነቀ የ ዛሬ ባለሙያ ሳይሆን እንደ ወይን የጠፈጠ የበሰለ ባለሙያ ነው ከልምድ ልምድ ከእውቀት እወቀት ያለው የምወደው የማከብረው ባለሙያ ነው ከዚም በላይ ሀሳቦች ያሉት ሰው ገና በልጅነቱ ሐመር ኢቫንጋዲ የኪነ_ጥበብ ማእከል ያፈራው አዲስ አበባ ዮንቨርስቲ ያነፀው በቲፎዞ ጩኸት ሳይሆን በራሱ ጥረት የወጣ ባለሙያ ነው ::
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እውነት ነው በጣም የሚገርም ብቃት ያለው ልጅ ነው።
@hayuhayu9063
@hayuhayu9063 4 ай бұрын
አስቀናም ድራማ ወይ አያምር ወይ አያፍር ስታስጠሉ ለነገሩ እናተ ምን ታደርጉ ጥፋተኞቹ እኛ ቁጭ ብለን የናተን መለማመጃ ማየታችን
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
@@hayuhayu9063 ምን ጎደለው ቆንጂት
@rashade9200
@rashade9200 4 ай бұрын
Karsachu Molto Indiyadir Bicha Ye Film Indusrywun Yemit Bekilu Karsamoch,Virus Nachu Kemidir Yaxfachu Kkoshashoch
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
አሜን። እናመሰግናለን።
@ለኩልክሙ
@ለኩልክሙ 2 ай бұрын
ትምሬበት አለሁ❤ክበሩልኝ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 2 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@BezuNegash
@BezuNegash 3 ай бұрын
Aye dese aylme
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
እውነት ነው ለጆካ ሰፈር ልጆች ብዙም አይጥምም።
@TinbitDaniel-v5z
@TinbitDaniel-v5z 4 ай бұрын
Hulum liyauew migeba merttt merttt mertt ye KZbin filme
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 2 ай бұрын
Weyekkkk
@MeleseWudma
@MeleseWudma 3 ай бұрын
0:12
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
Capation
@olikesootebo5150
@olikesootebo5150 4 ай бұрын
ተጀመረ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ህይወት ማለቂያ የላትም
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 4 ай бұрын
ሁሉም ገንዘብ ወዳድ ሆኖ ቀረ ኡፍፍ ሰዉ ጠላሁኝ 😮😮😮
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ምን ይደረግ?
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 4 ай бұрын
የልብሱ መሸጫ አድራሻ አሳውቁን❤❤
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ለዲዛይን ሰረቃ እንዳይሆን እንጂ ልብስ ለመግዛት ከሆነ ችግር የለውም።
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 4 ай бұрын
@@sekelasourceofnile ለብሼ ሽር ብትን ለማለት ነው እንጂ
@ethiohero8294
@ethiohero8294 4 ай бұрын
ይህነማ ሳላየው አልተኛም
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
አስተያየት እንጠብቃለን።
@ZabibaNegn-sd5fg
@ZabibaNegn-sd5fg 4 ай бұрын
እኔምተሰፋየለኝም 😢😢😢😢😢😢
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
በቀላሉ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም።
@QueenRose-me8ig
@QueenRose-me8ig 4 ай бұрын
በሉ ክፍል ሁለትን ቀጥሉልን የምን ተጀመረ ብሎ ማቆም ነው ሆ 😅😅😅😅
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ኢንሽ አላህ ይቀጥላል።
@alexandrafarhoud9788
@alexandrafarhoud9788 4 ай бұрын
ሳም ትችላለ ፍልሙ ይመቻል 😎
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@Sara-gx5wl
@Sara-gx5wl 4 ай бұрын
siyanqaw indet inda danagaxkugn
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
elnameseginalen.
@chiroadem1311
@chiroadem1311 4 ай бұрын
Innate minu new yetegemerew ways we Ay alewu bismillah
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@MaehtDalk-tn1wd
@MaehtDalk-tn1wd 3 ай бұрын
ስካርእንዲነውእንዴ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 3 ай бұрын
ያው እንደሰው ይለያያል።
@Emebetwebetu
@Emebetwebetu 4 ай бұрын
አጀማመሩ ጥሩ ነበር መጨረሻው ግን ይደብራል
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ሁሉም ነገር እንደተመልካቹ ነው።
@HaitAil
@HaitAil 2 ай бұрын
ኤ ምን ማለት ነው ይቀጥላል
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 4 ай бұрын
በዉንም በፊልምም ተኮል ሴራ መቸነዉ የምንፋታዉ😢😅
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
በደንብ ሲገባን እና ስንረዳ።
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 4 ай бұрын
የልጅቷ አለባበስ ግን በጣም ያስጠላል። አንዴ ቂጥ ባዶ አንዴ ሆድ ባዶ። ምን ማለት ነዉ?
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
የግል ቂም ያለባችሁ ይመስላል። መረጋጋት ጥሩ ነው።
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 4 ай бұрын
የልጅቷ አለባበሰ በጣም ያሰጠላል🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈በብዛት ራቁት
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ልብስ ቤት ስላላት እግረመንገድ ማስታወቂያ እየሰራች ነው።
@yidenacandidvoy506
@yidenacandidvoy506 4 ай бұрын
1ga ነው part 2 🙄
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@Roz-hasset
@Roz-hasset 4 ай бұрын
ቀጣይ አለው
“ሴራና” የአገር ቤት ሙሉ የፍቅር ፊልም | “Serana” Full Ethiopian Movie 2024. New Ethiopian Best Romantic Movie.
1:21:54
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,4 МЛН
አስኮራጅ - Ethiopian Movie Askoraj 2024 Full Length Ethiopian Film 2024
1:18:03
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 850 М.
🛑 #የእመቤታችን ጥዑም ዝማሬዎች  #eotc #habesha #ethiopia #orthodox #tewahedo
1:50:39
ዘጉባኤ ሚዲያ || Zgubae media
Рет қаралды 253 М.
አንቺን ለኔ ሙሉ ፊልም Anchin Lene Ethiopian full movie 2020
1:53:00
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН
Эта Елочка «Унизила» Париж 🎄
0:38
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,5 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
0:41
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
НУ ОНА КАК НОВАЯ
0:15
ptenec_show
Рет қаралды 3,7 МЛН
Ай ай Пап жди ответку 🤣 #gragon #драгон #юмор
0:19
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 5 МЛН