KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ክፍል3"ኃይሌን ይቅርታ ጠይቁት፣ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ያለውን ችግር ይፍታ፣ፋኖዎች ራሳቸው ለምን እንደሚታገሉ አልገባቸውም"@TeddyHawassa
1:04:23
🔴ሻዕቢያ ኣይተኻእለን//መራክብ ኣዘርባጃን ምስጢረን ይወጽእ//ህሉው ኩነታት//09/01/2024
Непосредственно Каха: сумка
0:53
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
44:53
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
0:33
"የብልፅግናው ደጋፊ ሚስጥር ወጣበት፣ኢትዮጵያ እናታጋዮቿ፣አለቆችህን ማርኬያለሁ፣ከቁጥቋጦ ውስጥ አትወጡም"
Рет қаралды 7,268
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 35 М.
Teddy Hawassa
Күн бұрын
Пікірлер: 46
@mayabeyou
16 сағат бұрын
Exceptional problems call for exceptional measures👍👍👍👍👍👍. አገር ያጣችው የመሪ እይታ እና ብቃት ይህ ነው❤️❤️❤️❤️
@eddieginnore5104
2 күн бұрын
ዶክተር ታሜ ሁሌም ቢሰማ አይጠገብም እንዳንተ ያለ አርቆ አሳቢ ጥቂት ሰዎች ቢኖሩን አገር ትቀና ነበር
@alamaetaddesse6198
2 күн бұрын
ዶ/ር ታሜ እናመስግንሃለን እድሜ ጤና ይስጥህ የእስራኤል አምላክ ፅጋ ያልብስህ ከክፋዎች ዓይን ይሽፍንህ እውነቱን ክነመፍትሄው ግልፅህ ስለምታስረዳን ❤❤❤.
@dawitabebe3905
Күн бұрын
አሜን! ግን አማርኛችንን አስተካክል።
@abge5258
Күн бұрын
እንኳን ተወለድክ ቴዲ ክቡር እጅግ በጣም የምንወድህ በኢትዮጵያዊነትህ ማትደራደር ጀግናችን ነህ በዚች መጥፎ ግዜ እኔ ለሀገሬ ለውገኔ የዚት ትውልድ ልጅ ነኝ ብለህ ትልቅ ነገር እየሰራህ እያስተማር ነው ከፍ በልልን Happy birthday Teddy Hawassa.
@Elham-z7x
Күн бұрын
ዶክተር ታሜ እጂግ እናመድግናለን ❤❤❤❤
@ridwansaman-dl4ob
Күн бұрын
ቴዲ የብዙ ሰውና ፖለቲካ ፓርቲ ድብቅ ሀሳባቸውን ስለሚገልፁ። በጣም ተችተኸኛል
@RodiBayou
2 күн бұрын
ቡርኖ በደሌ እኔ ክው ልበል ድርቅ ብሎ ቀረ ! ዮናይትድ አማራ ግን ገራሚ ሰው ነክ አስደነገጥክልኝ
@ridwansaman-dl4ob
Күн бұрын
ቴዲ የብዙ ሰውና ፖለቲካ ፓርቲ ድብቅ ሀሳባቸውን ስለሚገልፁ። በጣም ተችተኸኛል 45:30 45:32 😢🎉🎉🎉
@TekaHailu
2 күн бұрын
*ዶ/ር ♥️ታሜ ✅እናመሰግናለን🙏ማሜ ም 👍point አለው*
@RfgGhg-d4i
2 күн бұрын
ምን አለበት ይሕን ቡዮ በደሌ የተባለ አንቀልባ ከዚያ እሣተገሞራ አፋር ክልል ብከቱልን ማየት አሥጠላኝ
@RoobaaMilkii1234
Күн бұрын
አሁን አሁን ላይ Seyum become the best tedisho
@esimaeliesimaeli8163
2 күн бұрын
ስዩሜ ትለያለህ ❤❤
@AntenehHailu-s2t
2 күн бұрын
ብልግና መር የመብለጭለጭ ፖለቲካ የትኛውንም ኢትዮጵያዊ ብሎም ብሔር አያረካም፤ አያስመካምም።
@werkchoMuktar
2 күн бұрын
በጣም ነው ሞድ
@TeferaElimeneh
2 күн бұрын
አንዳንድ ሰዎች መፍትሔ የምትሉትን ደፈር ብላችሁ አቅርቡ በተለይ ስዩም በብልፅግና ተስፋ ቆርጫለሁ ይልና ።።።። ብልፅግና ችግሮችን ያስተካክል ብሎ ጭራሽ እስከ ምርጫ ድረስ ይደርሳል አለን።።።።።
@annesirena3155
2 күн бұрын
ቡኖ በደሌ የብርሀኑ ጁላን ኢኒፎርም ቢለብስ ቁርጥ እሱን😂😂😂
@werkchoMuktar
2 күн бұрын
ለሁለቹም ጤና ይስጣቹ
@mammilove1813
Күн бұрын
የብልጽግናው አባል በእርዳታና በቀረጽ ነፃ መሀካከል ያለውን ልዩነት እንኩዋን ማወቅ ያሳዝናል
@mammilove1813
Күн бұрын
አገዋ ማለት ያመረትከውን ምርት ከቀረጽ ነፃ ኤክስፖርት ማድረግ እንጂ እርዳታ ስላልሆነ ኢትዮጵያ እርዳታ ሳይሆን የኢኮኖሚ እድል እና ዲፕሎማሲያዊ ኪሳራ ነው
@RahelShumeneh-ok3so
2 күн бұрын
💚💛❤️
@zahraksa3432
Күн бұрын
ገመቹ ኦሮሞ ሀጎስ ትግሬ ደስታ አማራ ኧረ ቡኖ በሳቅ
@eddieginnore5104
2 күн бұрын
ራጁ የኦነግ ደጋፊ ባይሆን ኖሮ አስተሳሰቡ እና እርጋታው በጣም ደስ ይላል
@SaraSousou-v5q
Күн бұрын
ገሜ 😂😂😂😂
@NB-pd1dw
2 күн бұрын
ራጁ የፖለቲካ አመለካከትህን እና አቋምህን ባልጋራውም ከግለሰቦዊ ጉዳዮች ይልቅ ሀሳብ ላይ እናተኩር ያልከው የትልቅ ሰው አስተያየት ነው! ማንኛውም ሰው ከማንነቱ ይልቅ ሀሳቡ እና የፖለቲካ አቋሙ ላይ ብናተኩር ወደመሀል ለማምጣት የሚረዳ ስልጡን መንገድ ነው!
@FethyaAssefa
Күн бұрын
dl le amhara fth lemuslim setochi fth le aksum muslim temariwochi
@MahirBushra
2 күн бұрын
Raajii sanyii nama guddaa nama koo❤
@dawitabebe3905
Күн бұрын
ገመቹ ደስታ ሃጎስ 😂😂😂 ኦሮሞ አማራ ትግራይ 😅😅
@gashawamare1466
Күн бұрын
do you want to snatch the Fano’s Revolution. no way like that Amhara’s should take the lead of the power to govern Our Motherland Ethiopia!!!
@genetgezaw1176
2 күн бұрын
United Amare betam tenish sew new ! yesew gelaw hiwet ena zer kotera yahe new yamaran tegle yemyablesh tenish sewe get him out zergna!
@yonasbiset898
Күн бұрын
ቡኖማ ገንዘብ ሚኒስቴር ነው የሚሆነው ወይም የማዕድን 😂
@kirstanmore1709
2 күн бұрын
ቡኖ በደሌ ምንም ወንጀል አልሰራሁም ነዉ ያልከዉ? ዉሸትህና ለህዝቡ አለመቆምህ ወንጀል ነው ።
@yosithegreat7877
Күн бұрын
እኔ የምለው ቡኑሽ ዘመነ እግሩ ዱቄት ሆኗል ካልሆነ ሁለተኛ እዚህ አልመጣም ሲል ነበር እንደው ምን ብሎ ይሆን? ቡኑሽ ወይም ሬድዋን lol.
@Lenchosiraj-t3i
2 күн бұрын
Raajii the best
@زينبمحمد-ظ8ن
2 күн бұрын
😂😂😂😂
@challageletu2816
Күн бұрын
አይ ቡኖ ቀደሌ!
@yonasbiset898
Күн бұрын
ዩናይትድ አማራ ቡኖ መቃዠት ሊጀምር ነው በደንብ ተከታተለው ፊቱን አይታችሁታል ደንግጧል እኮ 😂 በነገራችን ላይ በተለይ ሞገስ ከሚሉት መሀይም ቡኖ የተሻለ እውቀት አለው ከሚመጡትም ካድሬዎች ይሻላል 😂
@lulsegeddemissie9806
Күн бұрын
Yes, he say that Amhara
1:04:23
ክፍል3"ኃይሌን ይቅርታ ጠይቁት፣ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ያለውን ችግር ይፍታ፣ፋኖዎች ራሳቸው ለምን እንደሚታገሉ አልገባቸውም"@TeddyHawassa
Teddy Hawassa
Рет қаралды 3,7 М.
🔴ሻዕቢያ ኣይተኻእለን//መራክብ ኣዘርባጃን ምስጢረን ይወጽእ//ህሉው ኩነታት//09/01/2024
Himbol Media1 ሂምቦል ሜድያ
Рет қаралды 1,8 М.
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
44:53
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 103 М.
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
0:33
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
AIRAN
Рет қаралды 457 М.
1:14:57
//ገናን በኢቢኤስ// በስንቱና ዞሮ መውጫዬ በልዩ የቤተሰብ ጨዋታ ዝግጅት ተገናኙ
ebstv worldwide
Рет қаралды 466 М.
1:03:58
ክፍል1"ፋኖ ይደራደራል?ኢትዮጵያ በመገንባት ላይ፣ኃይሌ ገ/ስላሴ ብልፅግናን አስቆጣ፣ለህብ ደንታ የሌላቸው ህውኃቶች"@TeddyHawassa
Teddy Hawassa
Рет қаралды 3 М.
59:04
ስለ አማራ ፋኖ ትግል #Yoni Magha #Amhara AQuila
Voice of Habesha
Рет қаралды 3,1 М.
17:23
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News January 9, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 9 М.
19:09
🔴 የሞን ፖለቲካዊ ክርክር ፤ " ጉራጌ ነኝ ዘረኛ ግን አይደለሁም አንች ግን ዘረኛ ነሽ ፤ አማራ በደል እንደደረሰበት እኔም አምናለሁኝ " !!!
TY Record
Рет қаралды 2,1 М.
26:05
አማራ ከፊትም ከሗላም አንድ ነው!!አንድነታችንን በቅርቡ ለህዝብ እናሳውቃለን/የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ የምነግርህን አዳምጥ...!
Ashara Brodcast
Рет қаралды 13 М.
58:29
"የአማራው ትግል ቅርቃር ውስጥ ገብቷል!"በአንዳርጋቸው አፍ የተላለፈው የኤርትራ መንግስት ዛቻለአቶ ጀዋር መሐመድ የተቀመጠው ቅድመ ሁኔታ!!
Bridge Media
Рет қаралды 2,4 М.
18:17
ዐቢይን "የሰደቡት" ሰው ወደ 4 ኪሎ፣ ብልፅግናና ከሩሲያ የገባው ስንዴ፣ “ኢሳያስን የማስወገድ ዘመቻ”፣ አደገኛው አዋጅና የፓርላማው ዉሎ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 11 М.
25:05
በሊቢያ "ለባርነት ጨረታ" የቀረበችው ኢትዮጵያዊቷ ነሒማ | “መስቀል አታድርግ” ሀብታሙ ለዘመነ ካሴ | 10 አመታትን ተመልሶ ንብረት የሚወርሰው አዋጅ
Teddy Hawassa
Рет қаралды 761
3:47:54
የመኝታ ቤት ምስጢሮች ሙሉ መፅሐፍ ትረካ : የመፅሐፍት ዓለም
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 49 М.
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН