የምግብ እና ፍራፍሬዎች ዋጋ በፈረንሳይ /Food price in France/

  Рет қаралды 3,225

Fasi & Nico

Fasi & Nico

Күн бұрын

#ኢትዮጵያ #fasinico #france

Пікірлер: 70
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ? እንዴት ነው ዋጋው እናንተ ባላችሁበት ሀገር ?
@gelilalove1205
@gelilalove1205 8 ай бұрын
እኔ ያለሁበተም አገር ብዛኛዉን ነገር ጨምሮዋል
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
​@@gelilalove1205ሁሉም ጋር መሰለኝ ውዴ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 7 ай бұрын
@@FasiNicoበዚህ አይነት እንግሊዝ እስካሁን ዋጋዉ በጣም ጥሩ ነዉ ማለት ይቻላል!! መልካም የተባረከ የተቀደሰ አዲስ አመት ይሁንላችሁ❤❤❤
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
@Bt-Y2XLO በቃ ወደ እንግሊዝ እንመጠለን 😊 አሜን መልካም አዲስ አመት 💖✨🎉
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 7 ай бұрын
Lovey husband and wife. it's Same USA to every things double price all over the world's and rent. Thank you for showing. Have a nice blessed 🙌 everyone.
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
Yes sadly It's a worlwide situation... thanks for your comment ❤️
@mamoqilo6392
@mamoqilo6392 7 ай бұрын
እውነትን ነው ፋሲ በጣም ነው የተወደደው እኔ ጀርመን ነው ያለሁት ሊድል ,አልዲ,ኒቱ በጣም ነው የጨመሩት እኔ አካባቢ በሳምንት ሁለት ቀን ገበሬዎች ይመጣሉ አብዛኛው ጊዜ ከዛ እገዛለሁ
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
አለም አቀፍ ሆኗል የኑሮ ውድነት ውዴ ። እኛም ከገበሬዎች ላይ ነው የመንገዛው ሲመጡ እየጠበቅን
@marshett9849
@marshett9849 7 ай бұрын
ሠላምሽይብዛልን ፍሢዬ❤❤❤
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 8 ай бұрын
አሜሪካም በጣም ጨምሮአል በተለይ ካሊፎርኒያ
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
አማሪካ ከምግብ ዋጋው ኢንሹራሱ ውድ ነው አይደል የበለጠ ?
@be4176
@be4176 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 8 ай бұрын
ፋሲዬ ጠፍታችው ነበር የኔውድ ኒኮ ደናነው በጣም ጠፍታችው ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ደና ነው ውዴ 🙏💖
@adanchedanielle4240
@adanchedanielle4240 28 күн бұрын
Selam konjo Ethiopyawet France yetagere New yaleche enyme France newe yemnorew kebalebytye gare balebetye il est français bentewawek dese yelenale melcshen etbkalew melkam kene💚💛♥️
@FasiNico
@FasiNico 28 күн бұрын
እኔም ፈረንሳይ ነው ያለሁት እንተዋወቅ ፌስቡክ ላይ አድራሻሽን ላኪልኝ ዘሩንም እንድልክልሽ 🙏💖
@eleniyisehak
@eleniyisehak 8 ай бұрын
Thank you for the price review in France.
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
My pleasure Darling🙏💖
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 ай бұрын
እረ ውጪ ያለንስ እንችለዋለን ኢትዮጵያ ያሉት ምን ይበሉ ፋሲጋዬ እግዚአብሔር ለምድራችን ሰላምን ያውርድልን ✝️💚💛❤
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
አሜን ውዴ እኔም እዚህ ዋጋ ሲጨምር የሚያሳስበኝ ሀገር ቤት ነው ስለእውነት። ውጭ ያለነው በሰላም ወጥተን ሁለትም ሶስት ስራ ሰርተን እንቋቋመዋለን
@FasiEthio
@FasiEthio 8 ай бұрын
ሞክሺዬ ቆንጆ አቀራረብ ነው። እኛ ም ጋር ሁሉም ነገር ጨምሯል😧 በተለይ ስጋ ነክ ነገር በግድ vegetarian ሊያደርጉኝ ነው
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
ሳይሆን አይቀርም ፋሲዬ የምንሰራው ለምግብ ፍጆታ ብቻ እንዳይሆን ነው ለወደፊቱ የሚያሰጋው 🙏💖
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 8 ай бұрын
ሁሉም እየጨመረ ነዉ ሳዑዲ አረቢያ ነኝ ኑሮ ጨምሯል
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
አረብ ሀገራት የሚሻል ይመስለኝ ነበር ሲገርም
@destakeremela3591
@destakeremela3591 8 ай бұрын
ችግሩ ምን ይሆን ሁሉም ነገር የሚጨምርበት ከባድ ነዉ እኔ የምሰጋዉ ለአቅመ ደካሞች ነዉ ።
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
ውይ በጣም ተመስገን ነው ሰርተን ወጪያችንን መሸፈን ለምንችለው ለነሱ ግን እጅግ በጣም ከባድ ነው እግዝአብሔር መልካሙን ግዜ ያምጣልን
@destakeremela3591
@destakeremela3591 8 ай бұрын
@@FasiNico አሜን🙏
@fatyfereirra6304
@fatyfereirra6304 7 ай бұрын
Trop bien réalisé j'adore gros bisous bon appétit pour savourer tts ces belles choses bisous 😘😘😘❤❤❤
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 8 ай бұрын
ፋሲዬ በጣም እናመሰግናለን ጠፍታችሀል ደሞ ❤❤❤
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
እኛም እናመሰግናለን ውዴ 🙏💖
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet 8 ай бұрын
Ezih Germany endeza new hulum chemiroal. Price inflation is everywhere I think.
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
Yeah you're right, Thanks for watching konjo🙏💖
@elshhhab8428
@elshhhab8428 8 ай бұрын
Welcome back mama ❤
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
Thank U my sweet baby girl🙏💖😘
@gelilalove1205
@gelilalove1205 8 ай бұрын
ሰላም ፋሲ ኒኮ እንዴት ናችሁ ተናፍቃችኃል❤እናመሰግናለን🙏
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
Gelilayea we miss u too 💖
@atsedemersha2234
@atsedemersha2234 8 ай бұрын
O my god in England as well very expensive
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
I think every where is the same if I'm not wrong ...
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 7 ай бұрын
እኛም ጋር ሊድል አለ ከሌላው ይሻላል እውነት ነው ኑሮ ተወዷል❤
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
አዎ ያልተወደደበት የለም ዘንድሮ
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 8 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉም ነገር በየቀኑ እየጨመረ ነው።
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
ልዮነት አለው ከፈረንሳይ ጋር ?
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 8 ай бұрын
ከትንሿ ዳቦ አቅም ከ100% በላይ ጨምሯል።
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
​@@HabeshaFamilyከዚህ የባሰ ነው እናንተጋር
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 8 ай бұрын
America rasu nuro tewedual gin demoz chemrewal ena Wagaw ke bota bota yeleyayal beye food store lewet alew .
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
Ezih demoz aletechemerem laza new kebed yalew . waga gn enedeyesetoru yeleyal ezihem
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 8 ай бұрын
Demoz kalchemeru yekebdal egan gar duket zeyet double new yechemerew .
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 8 ай бұрын
ዉዴ❤❤
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
ፋኖስዬ 💖
@fes592
@fes592 7 ай бұрын
አትክልት እና ፍራፍሬ ክረምት ይጨምራል
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
ትክክል በዚህ አመት ግን ከበጋው ጀምሮ ነው የምግብ ዋጋዎች እየጨመረ የመጣው አትክልትና ፍራፍሬ ብቻ ሳይሆን
@user-ks5dj1ux3i
@user-ks5dj1ux3i 3 ай бұрын
እኔም ፈረንሳይ ነኝ ተመጣጣኝ ቦት ብታሳይኝ?
@ayniegach3169
@ayniegach3169 8 ай бұрын
ፋሴ ቅንጆ በሰላም ነው ???ጠፋችው እኮ እንኳን ሰላም መጣችው 🙏❤🙊
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላም ነው ። እንዴት ነሽ? እንኳን ሰላም ቆየሽን 🙏💖
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 ай бұрын
ውጭ የምትኖሩት እንዲህ ካላችሁ አገርቤት ምንይበሉ የባስ አታምጣ በሉ ገናናናና ንው ጌታን መለመን ንው የባስ አታምጣ ብሎ
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
እዘህ ውጭ ሀገር ሲወደድ የሚያስደነግጠን፣ የሚየስፈራን ለኛ ብቻ ሳይሆን ሀገር ቤት ላሉት ነው የገበያ መጨመር አለም አቀፍ ስለሆነ
@bekleyeshi9139
@bekleyeshi9139 8 ай бұрын
አይገርምም ታዲያ ፈረንሳይ ሖናቹ ለምንድን ነዉ በእግሊዘኛ እምታወሩት?¥?
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
ምንችግር አለው እንግሊዘኛ ብናወራ ?
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 8 ай бұрын
Bonjour fasi and nico moi j'ai mais regarde les prix c'est mon mari qui paye
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
c'est bien 😊😊
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 6 ай бұрын
ዉዴ በየአገሩ ነዉ አሰመርሮናል ኑሮ❤
@FasiNico
@FasiNico 6 ай бұрын
በጣም የተሻለውን ግዜ ያምጣልን
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 6 ай бұрын
አሜን የኔ ዉድ ባለቤትሸ ሰላም ነዉ
@FasiNico
@FasiNico 6 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላም ነው ውዴ ሰላምሽ ይብዛልን 🙏💕
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 6 ай бұрын
አሜን አናንተም ሰላም ሁኑ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 8 ай бұрын
እንዴት ነሽ ፋሲ ??የምግብ ዋጋ በየሳምንቱነው እየጨመረ ያለው አሜሪካን ::ገንዘብሽን ስተሽ መጣት ብቻነው ::ከአንቺ ካሳየሽን ምንም አይተናነስም ::መጨረሻውየት ይደርስ እንደሆነ አይታወቅም ግን እግዚአብሔርብርታትእና ጉልበት ይስጠን ::አመስግናለሁ ሼር ስላደረግሽኝ::ሰላማችሁ ብዝት ይበል !!
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ 💖 ሁሉም ጋር ተመሳሳይ ነው. አሜን ውዴ ያንችም ሰላም ይብዛልን 🙏
@bekleyeshi9139
@bekleyeshi9139 8 ай бұрын
የአለም መጥፊያዉ ስለደረሰ ነዉ
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
ይሆናል
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
Shopping with me! | እቃ ግዢ ገበያ
17:05
Kiya's family
Рет қаралды 13 М.
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
0:44
Казахи гоняют медведя на лошадях.
0:40
2333 studio [Y̲̅σ̲̅υ̲̅ т̲̅υ̲̅b̲̅є̲̅]
Рет қаралды 289 М.
Остров который плавает где хочет🏝️
0:30
Back In Back
0:31
Ruby Dancer
Рет қаралды 38 МЛН