"ምኞቴ ትልቅ ስጋ ቤት እና ሆቴል መክፈት ነዉ..."/ውሎ/ ከታታሪዋ እናት ወ/ሮ ሶፊያ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 65,301

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 83
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 2 жыл бұрын
የእናት ደስ ሲሉ ታታሪ. ጎበዝ ነዎት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት
@rozaamdihon5498
@rozaamdihon5498 2 жыл бұрын
የኔናት ደስ ሲሉ በ አላህ አላህ ሰላሙን ጤናዉን ይስጣችሁ እንደዉ ሊያዬ በ አላህ ይሁንብሽ ልጅ እኮ ክብር ነው ምናለ እንዲህ አይነት አለባበስ ሚጣ ከመጣች ቡኋላ ልበሽ ወላሂ አሁን ላይ አያምርም
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ሊያዬ በዚህ ጨለማ እባክሽ ተጠንቀቂ ብቻ መድሀኒያለም ይጠብቅሽ
@yenatube2532
@yenatube2532 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ሳይሽ ደስ እንዳለኝ የኔ ደግ የኔ ቸር ውይ ምን ልበልሽ የድሀ እናት ትንሽ አትይ ትልቅ ሁሌ በኪሳራ ዛቅ እፍስ እያደረግሽ የምትሸጪ የኛ ደንበኛ እዚህ ደረጃ ደርሰሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል መላ ቤተሰቦቼ ውድድ እናደርግሻለን የኔ ታታሪ😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ደሥሢል
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
እናቴ ለመኖር መብላት ያስፈልጋል ቁርስ በልተው ቡና ጠጥተው ስራ መጀመር አስፈላጊ ነው እራሶትን ጠብቁ በተረፈ ጠንካራ እናት ኖት በርቱ ❤️❤️
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
ሊያዬ በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ ❤
@jamilatube4417
@jamilatube4417 2 жыл бұрын
ወይኔ ሊያዬ አላህ ይጠብቅሽ ኸረ ስራ አቁሚ ደርሰሻልኮ እኔ ላች ተሳቀኩኝ😥
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
መሥራታ ጥሩ ነው ለሠውነታም ለምጡም ያግዛታል ግን የሚመችነገር ለሠውነታ ብትለብሥ ነው የኔ ሀሣብ እንጂ አናቶቻችን ከዚህ የበለጠ እየሠሩ ደህና ናቸው
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ፈጣሪ ከዚህም በላይ ያድርጎት ልጆችውንም ያሰብበት ቦታ ያድርስሎት
@mikiaskebde2568
@mikiaskebde2568 2 жыл бұрын
ሊያ ተጠንቀቂ እርጉዝ እኮ ነሽ
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ሊያ ላቺ ቃላት የለኝም
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
ሊያዬ እመብረሐን በሠላም ትፍታሺ⛪⛪⛪
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ሊያዬ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
ሲገርም አስር ሰአት ነው የሚነሱት እኔስ ሰነፍ ነኝ ጠዋት ላይ ማታ ስልክ ስጎረኩር አምሼቼ እስከ ስምን ሰአት ከለሊቱ ጠዋት መናደዴ ሲነጋ በጠዋት ተነስቶ መፀለይ በጣም ጥሩነው ይላሉ እቅልፌ እቢአለኝ ምን ላርገው
@maydamayda1240
@maydamayda1240 2 жыл бұрын
Segdet teru new
@aminamametub694
@aminamametub694 2 жыл бұрын
ሊያየ በሰላምወልደሺ ለማቀፍለመሳም ያብቃሺ
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 2 жыл бұрын
ጀግና እናት እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን
@toyba6187
@toyba6187 2 жыл бұрын
ጀግና እናት
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 Жыл бұрын
የኔና እና የናቴ ስራ ነበር ማርያምን እንዴት ደስ ብሎኝ እንደምንስራ ነበር አሁን ሁሉም አለፈ ተመስገን
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Hard working mother . She working 24hrs.
@hadya-3063
@hadya-3063 Жыл бұрын
ሊያን አለማድነቅ አይቻል ጎበዝ ነሽ ግን እራስሽን ጠብቂ
@fallemanya6770
@fallemanya6770 2 жыл бұрын
ሊያ ግን ምን አይነት ልብስ ነው የምትለብሽው ምናለ የእርጉዝ ልብስ ወግ ያለው ብትለብሺ አለባበስሽ ሁልግዜ አያምርም እባክሽ ሞላ ያለ ልበሺ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ረጂም እድሜ እናታችን ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🕊🙏🕊🇪🇹🕊🇪🇹🙏
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht Жыл бұрын
እነታችን ሶፍያ አወል አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራወት እሚያምር ስም አሎወት
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ግራ ገባኝ እኮ ቤቷ ላይ ዚኪር ተሰቅሏል
@nirakml9385
@nirakml9385 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጫምርልሽ
@user-mh6hc6jd4g
@user-mh6hc6jd4g 2 жыл бұрын
ምርጥ እነት እድሜ ጤነ ይስጠወት
@zainabmohammed1449
@zainabmohammed1449 2 жыл бұрын
ክብር ለእናቶች❤❤
@zeharitube9595
@zeharitube9595 2 жыл бұрын
Msha allah yenem mgnot endezih new gn yet new yezihn aynet suqs lemekfet snt birr ybeqal❤
@patient1325
@patient1325 2 жыл бұрын
Liyaye anechin sayadenqwu malef nefugenet new ❤
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
ምርጥ እናት👌❤
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Leyan yen konjo gobeze jegina neshe anchim endezih honeshe mesirateshe emaman gobeze nachew
@memegezaw5011
@memegezaw5011 2 жыл бұрын
መቅዲ ማል 😘💞
@frenahaile
@frenahaile 2 жыл бұрын
Liya betam adnakish negn
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Жыл бұрын
አረ እህት ሊያ አረፍ በይ አች ለቆምሺ የኔ መድከምስ
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጎበዝ ኖት በርቱ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
ያኔ እነት አላህ የግዞት
@fikrtenuru3422
@fikrtenuru3422 2 жыл бұрын
የኔ እናት
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
የኔናት ሴትየዋ የዋህ ናቸው
@milenyemane4769
@milenyemane4769 2 жыл бұрын
ስለ ጥንካሪዎት አደንቅዎታለሁ። ውይ የገረመኝ በለሊት ከርስዎ አድራ ልበል😔? ውላ ያለቁርስ ያለ ምሳ በጥቁር ቡና 🙄 እርጉዝ ናት፣ እንግዳዎት ናት በጣም አፈርኩኝ። የስው ባህሪ ይገርማል።😕
@mitu4533
@mitu4533 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀🤭🤭🤭🤭🤭🤭 eko yaw sew endebahriw new enam germognal
@Beryaa
@Beryaa 2 жыл бұрын
😂😂
@milenyemane4769
@milenyemane4769 2 жыл бұрын
@@mitu4533 ምን ልበል ገርሞኝ ጉድ ነው ባህሪ ሲባል ለካ ከባድ ነው 😅 ትንሽ ከዛ አትክልት እንኳን ቢስጥዋት እህቴን ርቦዋት ከነሆድዋ😔
@milenyemane4769
@milenyemane4769 2 жыл бұрын
@@Beryaa ያስቃል ህምምምምም 😅😅😅
@Beryaa
@Beryaa 2 жыл бұрын
@@milenyemane4769 አባባልሽ እኮ ነው ያሳቀኝ😂😂😂
@eyerusalemesheet9343
@eyerusalemesheet9343 2 жыл бұрын
ውይ ሰሐሎ ሱቅ አንበሳ እናት እኮ ናት በዛላይ ደግ
@aglanzeyad6542
@aglanzeyad6542 2 жыл бұрын
እድሜ ይሰጦት
@teyoutube3552
@teyoutube3552 2 жыл бұрын
Tekara gobez enat egezaber erejem edemena tena yesetachu
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Leyaye mareyam tekirbishe yen konjo
@kokobeasfaw1504
@kokobeasfaw1504 2 жыл бұрын
ኣደይ ዓለመይ
@mismtg5829
@mismtg5829 2 жыл бұрын
Ebsoch Liyan bechelema endtsera atadrguat keahun behuala ltdenegt tchlalech
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Жыл бұрын
አይጌዜ ሊገዛ የመጣው ወጣት ሡሪው ሊሾልክ ነው
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt 2 жыл бұрын
ጡሩ
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 2 жыл бұрын
yene enat betam gobez fetare yitebkote
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
ማሚ 🇪🇹🙏
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 2 жыл бұрын
Kibir le ennatocha hin🤱🤱🤱🤱🤱🤱💓💓💓💓💔💞💕💞💕💞💕💞💕🥰
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 2 жыл бұрын
ምን ነዉ ቀሚስ ብትለብሽ እርጉዝ ሁነሽ በሱሪ ከምትዉጠረጠሪ ሱባሃንን አላህ ለማንኛዉም በሰላም ይፈርጅሽ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
ክርስቲያነ መሆኑን እርሳሽውዴ
@user-ij3uj2wm5t
@user-ij3uj2wm5t 2 жыл бұрын
@@user-hh6ll8ln9z አንቺ ገልቱ ክርሰቲያን ሱሪ ይልበስ የለውም ማነው
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
@@user-ij3uj2wm5t ለስድብሽ አመሰግናለሁ ታዳማነው ሱሪለባሹ ልክጂነውዴ አለምን የተቆጣጠርው ሱሪለባሽ ክርስቲያን መስሎይ አርቃን የምከዱት እናተመስላችሁይ ሀይማኖታችሁ የማይገስፃቈችሁ እናተአደላችሁዴ መፆሀፉቅዱስማ ሱሪመልበስ ሀፂያትነው ይላል እናተሰዎች ጌን ሀፂያትን መርጣችሁ ከ100/ 80 ፐርሰቱ ሱሪለባሽነው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ተሳሳኩ ፀጉርየምቀጥሉት እናተ ብዙነገር ኩልእኳመቀባት እደማይፈቅድ አቃለሁ መፆሀፉቅዱስ የናተሂዎት ደሞ ከመፆሀፉ ቅዱስውጭነው
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
@@user-ij3uj2wm5t መፆሀፉቅዱሱማ እደማይል አቃለሁ ከዘመኑጋር አብራችሁ መጏዝ ትፈልጋላችሁ ሀይማኖቱ የሚለውን ሰመቶ አዳልሰማ ወደጎን አርጋችሁ ስሜታችሁን ትከተላላችሁ
@user-ij3uj2wm5t
@user-ij3uj2wm5t 2 жыл бұрын
@@user-hh6ll8ln9z ኧረ ተይ ሮዚ እምነቷ ምንድነው ባክሽ ስንት ሙስሊም ሴቶች ሱሪ አይለብሱም ልትይ ባልሆነ። የመጽሐፍ ቅዱስን ትዕዛዝ ያላከበረ በራሱ ላይ ነው የሚፈረደው።።
@kassinata3719
@kassinata3719 2 жыл бұрын
Ema edeme ena tena yesetot jegena not 😍😘
@niyamaawol7035
@niyamaawol7035 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@onelove9263
@onelove9263 2 жыл бұрын
Dess yemlu tenkara enat
@zebeanyali1753
@zebeanyali1753 2 жыл бұрын
እረጉናት.እደሊያ
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 жыл бұрын
1 ሚሊየን ብር ይዥ ቤት ልገዛ አጣዉ ለንግድም አይበቃም እየተባልኩ አለዉ አሁን ኩዌት ላይ ስራ ጠፍቷል በባዶ ሀገር መግባት አሳፍሮኛል
@mosebtube1027
@mosebtube1027 2 жыл бұрын
የት ነው የምትፈልጊው ቤት
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 жыл бұрын
@@mosebtube1027 አለም ገና አከባቢ ነዉ
@ethiohabeshatube2422
@ethiohabeshatube2422 2 жыл бұрын
ኧረ ሀቢብቲ ሚልዮን ብዙ ነው ዋናው ጎበዝና አዋቂ መሆን ነው መቶ ሺም ይሰራል እንኳን ሚሊዮን‼️
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
እማ ብዙ ነው ዋናው ያንቺጥንካሬና ቆራጥኝነት ነው ውሳኔ ካለሽ ብዙ ነገር ታደርጊቷያለሽ በሰው ሀገር ጉልበትሽን ከምጨርሺ ሀገር ውስጥ ማስቲካ ሽጦ መዋል ይሻላል ። እኔ ምርርር ነው ያለኝ
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 жыл бұрын
@@ethiohabeshatube2422አስቲ የቤት ነገር አይታሰብም ቤተሰብ በንግዱ ገብተዉ ገብተዉ የወጡ ስለሆነ ተስፋ አጥቼ ነዉ እኔ ደሞ በምኑም የሌለዉ ነኝ ስራም አላቅም ብቸ አሁን ሳንወድ በግዳችን ሀገር መግባታችን አልቀረም ሞክራለዉ እህቴ ሹክረን
@RRuth8852
@RRuth8852 2 жыл бұрын
❤❤❤
@danieldani8907
@danieldani8907 2 жыл бұрын
ዝምበይ ሸርሙጣ
@seaditube1578
@seaditube1578 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክይብ አርጉኝ
/በስንቱ/ Besintu EP 52 "የአጥር ወፍ አትስማሽ"
35:52
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 42 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 15 МЛН
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 42 М.
ጷጉሜ 4ን ከባቢ /ልዑል/ ጋር! ውሸታም ሲሉኝ አልወድም!
30:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 79 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 42 МЛН