የበረሃው ምስጢር፡ ክፍል 1 : መቅድምና መግቢያ እውነተኛ ታሪክ

  Рет қаралды 50,445

Emare Tube (እማሬ ቲዩብ)

Emare Tube (እማሬ ቲዩብ)

Күн бұрын

በቅድሚያ ወደ ዩትዩብ ገጻችን ስለመጡ እናመሰግናለን።እማሬ ለመሆኑ ምን ማለት ነው ? እማሬ ማለት በሊቁ በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ መሰረት ማመልከት ፡ መመልከት ፡ አመለካከት ፡ ምልከታ የሚል ትርጓሜ አለው። በዚህ የዩትዩብ ገጽም የተለያዩ ጉዳዩችን በማንሳት በጥልቀት እንመመረምራለን እንመለከታለን።

Пікірлер: 289
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Жыл бұрын
የመምህር ተስፋየ ፍሬወች ነን❤❤❤የካህናት የአባቶቻችን የጻድቃን የሰማአታት የቅዱሳን መላክት ወዳጅ ነን❤❤❤የድንግል ማርያም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ወዳጅ ነን❤❤❤
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ Жыл бұрын
❤❤አዎ
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
በፀሎት አሰብኝ እህተ ሰንበት ከነ ሙሉ ቤተሰቦች😭😭😭
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Жыл бұрын
@@hanay0hanes እም አምላክ ታስባችሁ እኔም ሀጢያቴ እደምደር አሿሀ የበዛብኝ ነኝ ደካማ ነኝ አይዞን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋብዞን ነው የመጣነው እግዚአብሔር የምንሰማበት ልቦና ይክፈትልን
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
መምህር ተስፍየ ገጠመኝ አቅርቦት በጣም ስለገረመኝ ላዳምጥ መጣሁ ❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
እኔም😢😢😢መፂአፉለግዜውከጀስለለለ😢😢😢እግዚአብሔር ፈቅዶትከጀእስከሚገባ😢😢😢😢
@atedegemecu2599
@atedegemecu2599 Жыл бұрын
እኔም
@embetasefa8470
@embetasefa8470 Жыл бұрын
እኔም
@hfgy3701
@hfgy3701 Жыл бұрын
እኔም
@hilina329
@hilina329 Жыл бұрын
እኔም
@ኤፍታህ-ረ5ሐ
@ኤፍታህ-ረ5ሐ Жыл бұрын
ከመምህረ ተስፋየ ገጠመኝ ሰምቼ መጣዉ በረከታቸዉ ይደርብን
@orthodoxtewahdo5361
@orthodoxtewahdo5361 Жыл бұрын
🎉🎉እኔም
@ፍቅርተስላሴናታኔም
@ፍቅርተስላሴናታኔም Жыл бұрын
እኔም
@adisadisadisadis6758
@adisadisadisadis6758 Жыл бұрын
amen
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Жыл бұрын
❤❤❤
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 Жыл бұрын
የመምህር ተሰፋይ ፍሬዎች ነን ❤❤❤
@ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
@ናታኔምነኝ-ደ9ጐ Жыл бұрын
እስኪ ገድለ ምንኩስና የሚለውን መጽሐፍም ተርክልን❤️
@yenealemgenene
@yenealemgenene 11 ай бұрын
enem esun mesmate felgalew gen lagegnew alchalkum
@እሴተገብርኤል
@እሴተገብርኤል Жыл бұрын
መምህሬ ተስፋዬ ነበር መፀሀፍን ያየሁት እስከምአገኘው ጎጉቼ ነበር አሁን ስለሰማሁደስ ብሎኛል በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Жыл бұрын
እኔም እንደ አንቺ መምህር ተስፋዬ ስናጋር ሰምቼ ነበረ በጣም ደስ ይላል
@almeale1851
@almeale1851 Жыл бұрын
@@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ q
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
እሱ ባይልሽ ወይም ባያሳይሽ ኖሮ ግን አታነቢም ደደብ እንግዲህ ተስፋዬ የምትሉት እራሱ የሰይጣን መንፈስ ተጠቂ ነው ከጠዋት እድከ ማታ ሰይጣን ሮጠ መጣ ወረደ ስትሉ ዋሉ እግዚኦ የሰው ልጅ እስኪ አንገታችሁን ዞር አድርጋችሁ ቤተ ክርስትያንን እወቁዋት ግን እንዴት ሰው ተከተሉ እንጂ ይሻላጛል የአመንዝራ ስብስብ
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
@@asegedechanbesso1399 ልቦና ይስጥሽ እህቴዋ እኔ እዳንች አልሳደብም አየሺ የመምህር ተስፍየ ተማሪ መሆኔ ን ትህትና ፍቅርን አንድነትን ነው እሚያስተምረው አልገባሽም። ለነገሩ ስምሽም አሰገደች ነው
@sharondaniel4548
@sharondaniel4548 Жыл бұрын
​@@asegedechanbesso1399 ታድያ ምን ያሳድብሃል ወንድሜ አንተም የስድብ መንፈስ አለብህ
@lealemful
@lealemful Жыл бұрын
በመምህር ተስፋየ ቀርቦ ስላየሁት ሳገኘው ደስ ነው ያለኝ።
@וודהדבב
@וודהדבב Жыл бұрын
ከመምህረ ተስፋየ ገጠመኝ አቅረቦት በጣም ጉጉት አድሮብኘ ነበረ አሁን ደግሞ በትረካ ስሰማው ደስታ ተሰማኝ በረከታችው ይድረብኝ
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
መምህር ተስፋ ሥላሴ (ተስፋዬ አበራ) ዩቱብ ላይ የእማሆይን መፅሀፍ ታሪክ ስቦኝ ነው የመጣሁት መፅሀፉን ለትውልድ ገዝቼ እስከ ማስቀምጠው ላዳምጥ መጥቻለሁ ለተራኪው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
በፀሎት አሰብኝ እህተ ሰንበት ከነ ሙሉ ቤተሰቦች😭😭😭😭😭😭😭
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
@@hanay0hanes ከእኔ የበረታችሁ አስቧት በጸሎታችሁ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከአንቺ ጋር ይሁን።
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
@@MemhirGirmabaleTseganachew2121 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ቃለሂወት፣ያሰማልንየአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ተዋህዶ፣ሐይማኖታችን፣ለዘላለም፣ትኑርልን
@heluyebirhanu7490
@heluyebirhanu7490 Жыл бұрын
ከመምህር ተስፍዬ ገጠመኝ ላይ ሲናገር ሰምቼ ታሪኩ መስጦኝ በትረካ ልሰማ መጣሁ
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
እኔም!!!!
@Ngsti123
@Ngsti123 Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች አለቹ በመምህር ተሰፍዬ ምክንያት ነው ላዳምጠው የመጣሁት ምክንያቱም መፅሐፉን ማግኘት አልችልም
@Hiwotየማርያምልጅ
@Hiwotየማርያምልጅ Жыл бұрын
አለን 😊
@embetasefa8470
@embetasefa8470 Жыл бұрын
አዎ
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 Жыл бұрын
እኔም❤
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
አለን።
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
እኔሞ❤
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
የእናታችኝ በረከት ይደርብን የፃድቃን ሰማዕታት እንድሁም የእናቶቻችን እና የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች በጣም ነው የምወዳችሁ ከተማሪወቹ መካከል አንዷ ነኝ ወለተ ማርያም ከቤሩት በርቱ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ✝️⛪️
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
ከመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ በሚያቀርበው ገጠመኝ ላይ ሰምቼ ነው ላዳምጥ የጓጓሁት የእናታችን በረከታቸው ይደርብን 🥰ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🥰🥰
@likereslan8459
@likereslan8459 Жыл бұрын
እውይ መታደል ውይ መመረጥ እኔስ ቀናሁባቸው በእውነት እንደው የነሱን ፀጋ ጥቂቷን መድህነአለም ለኛም ያድለን መምህራችን መምህር ተስፋዬ ስለጋበዝከን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ የጋበዘን ነው❤👍
@tigistkebede3844
@tigistkebede3844 12 күн бұрын
enemmmmm
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
ከመምህር ተስፋየ ሰምቸ ነው የመጣሁት መፅሀፉን ማግኘት አልቻልኩም በትረካው ልባረክ መጣሁ❤
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
ENEM ENDEZAW
@frehiwet4437
@frehiwet4437 Жыл бұрын
እንየም ከመምህር ተስፋዬ ዩቱብ ሰምቼ ኖው የመጣሁ እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ 11 ай бұрын
የመምህር ተስፍየ ፍሬውች ነን❤❤❤❤❤
@የድንግልባርያ
@የድንግልባርያ Жыл бұрын
መምልራችን በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን በርከትህ ይደርብኝ የእነቶቻችን ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን
@kassashume6144
@kassashume6144 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም መፅሐፍ ነው ሥለተረክክልን አመሠግናለሁ መፅሀፉን ግን ገበያ ላይ አጣሁት
@Emare_Tube
@Emare_Tube 2 жыл бұрын
ሁለቴ ታትሟል ከገበያ ማግኘት አስቸጋሪ ነው::
@marukebede4433
@marukebede4433 Жыл бұрын
አሮጌ ተራ መፈለግ ነው፣ፒያሳ ጊዮርጊስ ያሉት መፃህፍት መሸጫ ይጠይቁ
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እማሆይ እኀተ ማርያም ሁለቴ እያሳተምኩት ነው ብለዋል በረከታቸው ይደረብንና
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
በተዋህዶ አምነት ፀንቶ የሚኖር ሰው እግዚአብሔር የመረጠው ነው አይይ መታደል እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ❤❤❤❤❤
@salamhusam1520
@salamhusam1520 Жыл бұрын
ከመምህር ተስፋየ ገጠመኝ አቅርቦት ከዛ አየሁና ወዳያውን ሰርች አደርጊ መጠሁ
@ሃለማርያምAuurተመስገን
@ሃለማርያምAuurተመስገን Жыл бұрын
እኔም እንደዛ ሳገኘው ደስ አለኝ
@uaesara8261
@uaesara8261 Жыл бұрын
ወይኔ ይህንን መጰሀፈ እንዴቴ ላግኜው ሰል መምህር ተሰፈየ ነው የጋበዘኜ እንዴት ረገኜሁት እሰካሁን አይቸው አላቅ አሁን ከፌቴ ምጥት
@sima_2321
@sima_2321 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አንድ ወንድሜ የበረሃው ምሥጢር የሚለውን ብታይው እኛ ክርስትናን እየኖርን አድለም አንብቢው ሲለኝ ስርች ሳረግ አገኜውት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 Жыл бұрын
በእዉነት ሰለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከት ይደርብን በፀሎታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን 🤲🕊🤲
@metektamerate
@metektamerate Жыл бұрын
ይህን እድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን!!!❤❤❤
@SoSo-bm7pg
@SoSo-bm7pg Жыл бұрын
ከመምህር ተስፋዬ ቤት ነው የመጣሁት እስኪ ነፍሳችን የት እንዳለች እንፈትሽ ወገኖቼ🥺
@fikiryebeletale6845
@fikiryebeletale6845 Жыл бұрын
ከምህር ተሥፋየ ገጠመኝ ሠምቼ ነው የመጣሁት በውነቱ ቃለህይወትን ያሠማልን የቅዱሳኑ በረከት ትደርብን አሜን ወአሜን🙏
@debesegaltewahdo456
@debesegaltewahdo456 Жыл бұрын
ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማለን❤❤❤
@ፍቅርተስላሴናታኔም
@ፍቅርተስላሴናታኔም Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ በነገር መስርት
@wabialemu7312
@wabialemu7312 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ አበራ በድሜ ይጠብቅልን
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ሲነግረን በጣም ጓጉቼ ነበር ወንድሜ የማንበቢያ ግዜ ስለሌለኝ በኦዲዮ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል መፀሀፋም ከሀገር ቤት እስኪላክልኝ እየጠበኩ ነው አቀራረብህን በጣም ወድጄዋለው በዚሁ ቀጥል የመነኮሳት ገድል የመናፍስቱ መንደር መናፍስቱ በሸለቆ የሚሉትንም ብትጨምርልን ልዩ ደስታዬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@Emare_Tube
@Emare_Tube Жыл бұрын
መፅሐፉን የት እንደሚገኝ ብትጠቁሙኝ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Жыл бұрын
ወንድማችን አሁን ትንሽ ጌዜ ቆይ በለፎ እመሆይ ስናጋሩ እንደ ሰመሁት ከሆና ለመምህራችን እናመቻቻለን ስሉ ሰምታን ነበረ የአምላክ ፍቃድ ከሆና መምህራችን ያሰውቁናል
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
በፀሎት አሰብኝ ወለተ ኪዳን ከነ ሙሉ ቤተሰቦች😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
@@Emare_Tube ሰላም ወድ ወንድማችን እማሬ ትዮብ ከሀገር ቤት ላስመጣ ነው ካገኘሁት እልክልሀለው
@metsehetkassa3752
@metsehetkassa3752 Жыл бұрын
ቃለይወት.ያሠማልን.በድሜ.በፀጋ.ያኑርልን.መምሕር❤❤❤❤❤❤
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ❤❤❤ከመምህረ ተስፋዬ ነዉ የመጣሁት
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 Жыл бұрын
ከመምህር ተስፋዬ ሰምቼ መጣሁኝ በረከታቸው ይደርብን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር አይኑ ይመልከተን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን🥺🙏
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
@tigist19
@tigist19 Жыл бұрын
በርከታቸው ይደርብን የመምህር ተስፋዬ ፍሬ ነኝ 🙏😍
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
ወዬኔ በፈጣሪ የምፈልገው መፅሐፍ በኦዲዩ ስሰማው እንዴት ውውስጤ ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s Жыл бұрын
እኔም ከመምህር ተስፍዬ ሰምቼነው ስሰማደስአለኝ😂
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
እሰሰሰሰይ ደስ ሲል። ቃለ ህይወት ያሰማህ!!!
@feritafere1159
@feritafere1159 5 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ ልጆች ፈጣሪ ይጥብቀን በርቱልኝ 🙏
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
@skwt8566
@skwt8566 Жыл бұрын
ስለዚ መሳፍ ቅዱስ ረቡኒ ተስፋዬ ሲ።ናገር ስምቻለው ልስማው የኔ እቁሆች ❤❤❤
@Simeonf7750
@Simeonf7750 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🙏❤️🛐 እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Жыл бұрын
በጣም ደስ የምለው ነገር አብዘኛው የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች ነቹ እዝ ያለቹ ፈጣሪ አምላክ ከበረከተቾ ያሰትፋን🙏🙏🙏
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz Жыл бұрын
እዴት ያሥቀናል መታደል መመረጥ የቅዱሣን አባቶቻችን የቅዱሣን እናቶቻችን እረዴት በረከታቸው ፀጋ ፀሎታቸው ቃልኪዳናቸው አይለየን አገራችንን ሥለነሡ ብሎ ከመጣብን መለያየት ጥላቻ ዘረኝነት ያድነን አድ ያድርገን ❤❤❤
@ethiopiamaleda-ማለዳ
@ethiopiamaleda-ማለዳ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@dawityohanis6582
@dawityohanis6582 Жыл бұрын
Ke Memhr tesfaye abera neber yesemawut
@ቲጅነኝባለማህተቧ
@ቲጅነኝባለማህተቧ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኡነት ዛሬ ነው ያየሁት እሱም በፌቨን እህቴ ምክኒያት ነው ፌቨምየ አመሰግን አለሁ የኔ ውድ እህት
@ethioacat4641
@ethioacat4641 Жыл бұрын
ደናቁርቶች መርምሩ ይሄ የወሬ ንግድ ነው it's not belong to our ተዋህዶ church
@gechc.3372
@gechc.3372 Жыл бұрын
ከመምህረ ተስፋየ ገጠመኝ ሰምቼ መጣዉ 🙏👍🙏👍
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይሄንን ድንቅ የቅድሳንን ታሪክ ስላሰማህን መጽሐፉንም ግንቼ ለማንበብ ፈልጋለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድ አስተያየት መለገስ ፈልጋለው ከትረካው ጀርባ የተጠቀምከው እጅግኑ ድምጽ የበዛ ነው መብዛቱም ብቻም አይደለም ልብ ክፍልፍል ያደርጋል የቅድሳኑን እንሰማለን ወንስ ዝማሬውን ምንም ሁለት ጆሮ ቢኖረንም ልንሰማው አጣርተን አንድ ነገር ብቻ ነው እናም ተስፋ አደርጋለው በሚቀጥሉት ንባቦች ዝማሬውን እንደማታደርግ በዛ ላይ የሸብሸቦ ያለበት እልልታ ያለበት በጭራሽ አብሮ አይሄድም ከትረካው ጋር ርብሽብሽ ያደርጋል በግድ ፈልጎ እንደመስማት ትረካውን እናም መልፍትህ ላልቀረ ብታስተካክለው ማድረግ ግድ አለብኝ ከበስተዋላው ካልክ ክላሲካል መዝሙሮች እርሱም ድምጽን በጣም ቀንሰህ ትረካውን ለሚሰማው በማይረብሽ እውይ ልሰማው ብዮ እንዴት ልስማ ከዋኃላ ያለው ዜማ በማይልበት ቢሆን መልካም ነው ብዮ የራሴን አስተያየት እገልጻለው
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ Жыл бұрын
ከ መምህር ተስፋዬ አበራ youtube ላይ ስምቼ ነው የ መጡ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመሠገንነውጀ ሌላ ምን ይባላል
@MusicOO-h5t
@MusicOO-h5t Жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ ምክር ሰመቼ ነው የመጣሁት እግዚአብሔር ይመሰገን
@MusicOO-h5t
@MusicOO-h5t Жыл бұрын
❤❤❤❤
@enat8652
@enat8652 Жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ ገጠመኝ ላይ ስሰማ እንዴት ጓጉቼ ላዳምጥ ሰርች አደረግሁ ❤❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
ቃለሂይወት ያሰማልን እማሆይ በርከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@ጎዶልያስ-ሸ9ዐ
@ጎዶልያስ-ሸ9ዐ Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ገጠመኝ ላይ አዳምጡት ስላለ ላዳምጥ መጣሁ 🙏🙏🙏
@tube-ce8vg
@tube-ce8vg Жыл бұрын
ያባቶቻችን ፀሎት ለምና በረከት አይለየን በዉእነት ስለነሱ ሲል ይቅርይበለን ሁለተኛዙር መስማቴነዉ የማይጠገብ የቅዱሳንታሪክ በዉእነት እኛእስካሁን ያለንዉ በነሱፀሎትና ልመናነዉ😢
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@chattiasami
@chattiasami 3 ай бұрын
❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤
@ephrembekele3860
@ephrembekele3860 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አሜን
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Жыл бұрын
አድራሻ መፀሀፉን እንግዛ
@asfawbono8250
@asfawbono8250 9 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ነው አስቴማሪ ነው በእውኔት የቴዋሕዶ ልጆዎች እጅግ እነዴታዴላችው እንድት ታውቁ እፈልጋሌሁ እንዴኛ የታደሌ የሌምና በእጅ ያለው ወሪቅ መዳብ የሜሴላቼው ሰዎች አሉ ናነው ቴሬት ያሜጣውት ይቀሪታ አድሪጉልኝ እጅግ ድንቅነው ቃላት አይጌልጸውም አእገዝአቤሔር አሜሰግናሌሁ አሜን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ Жыл бұрын
በመምህርተስፈየ ገጠመኝ ሰምቸነው የመጣሁት . መልካም ትምርት ይሁንልን. የመምህረ ተስፈየን. ገጠመኝ እማታውቁ ሀላችሁ. ግቡናተማሩ. ብዙነገርን. ትማሩበትአላችሁ 💐
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን የአናታችን በረከት ይደርብን 😢😢😢
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@papilion9906
@papilion9906 Жыл бұрын
Bereketachw yederben amen 🙏
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ደንቅ ነው በረከታችዉ ይደረብን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፣አምላክ፣በፍቅር፣አይኑ፣ይመልከተን፧፧በተዋህዶ፣እምነት፣ጠንቶ፣የሚኖር፣ሰው፣እግዚአብሔር፣የመረጠውነው፣እግዚአብሔር፣በተዋህዶ፣አይማኖታችን፣ጠብቅልን
@weinishatadane
@weinishatadane Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@mimisiko3780
@mimisiko3780 Жыл бұрын
Barakato yidebin imhoo❤❤❤❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
Egzibher yimsegn desssss sil selam egzibher kehulachu gar yihun AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen wodemochachn #enatachn ehite mariyam berketachew yiderbin AMEN 🤲💚💛❤#memihir Tesfay tenari negn 😍
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen ye kidusan berketachuw yiderbin Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ለመናንያን ይህ አለም ሀላፊ ነዉ መመረጥ ነዉ የነሱ ፀሎት ነዉ ያኖረን አግዚአብሔር ይመስገን አግዚአብሔር ድንቅ ነዉ
@zawdiza-ps1ln
@zawdiza-ps1ln Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@SoliyanaEnate
@SoliyanaEnate Жыл бұрын
Yememeher tesefaye temari negne besu mekeneyate new yemexahute
@friendsandfamily9294
@friendsandfamily9294 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@Selam-fd3id
@Selam-fd3id 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እመቤቴ ትጠብቅህ
@bethlehemmasresha5205
@bethlehemmasresha5205 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜንአሜን
@meazamingide7351
@meazamingide7351 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤❤ የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች ነን መምህራችን ነግሮን ነው የመጣነው❤ ለመምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን፫😢❤❤❤በጣም አሪፍና ደስ የሚል እልብ ውስጥ ጠልቆ የሚገባ አተራረክ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 9 ай бұрын
የመምህር ተስፋየ ልጆች ነን. ❤❤❤የቅዱሳን የሰማዕታት የፃድቃን ፍሬዎች ነን ❤❤❤የእመቤታችን የገታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልጆች. ነን ❤❤❤
@Tube-yu2lm
@Tube-yu2lm Жыл бұрын
ስለ መልካም ፍሬህ እግዚአብሔር ይባርክህ። በመቀጠል ፌላሌምሌሞን የተሰኘውን መፀሀፍ ብተርክልን ብዙዎች ያተርፉበታል።
@almazabebe3273
@almazabebe3273 Жыл бұрын
በመምህር ተስፋዮ ተጋብዥ ነው የመጣሁት🙏🙏🙏
@rahelwoldu5259
@rahelwoldu5259 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ሂወትወርቁ
@ሂወትወርቁ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት
@ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት Жыл бұрын
በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ላይ ሰምቼ ነው ከበረከቱ ለመሳተፍ ነው የመጣውት የእናታችን በረከታቸው በሁላችን ህዝበ ክርስትያን ላይ ይደርብን በፀሎቶ ያስቡን፣ አሜን
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@maskaramjimaa4324
@maskaramjimaa4324 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ሀገሬ
@ሀገሬ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@hirutgmeden5846
@hirutgmeden5846 Жыл бұрын
Amen
@Ureal22
@Ureal22 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እኔ የመምህር ተስፈየ አበራ ፍሬ ነኝ እሱ ሲያቀርበው ለመስማት መጣሁ ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን ድንቅ መፅሀፍ ነው ብለውናል እስኪ ከበርከቱ ተካፈይ ለመሆን ያብቃን አምላከ ቅዱሳን ሆይ አስታውየ እስማው ዘንድ አይነ ልቦናችንን ክፈትልን አሜን ❤
@sindayokind9044
@sindayokind9044 Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን 💖🙏
@סאלםמסרשה
@סאלםמסרשה Жыл бұрын
Des yemil Tarik New egz yibarikih ene betam betemona bedesta quite hongne semahutawo tiru zaf melkam fre yaferal enantem endehu nachehu eqnetegnawin menged yimeran amen🙏❤️🤲👏🧚
@likereslan8459
@likereslan8459 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ሲነግረን የት ባገኘሁት ብዬ እንደጓጓሁ አገኘሁት ተመስገን አምላኬ በርቱ❤
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
እኔም
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 20 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 76 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН