Ethiopia ሺናሻ ውስጥ በስውር የተቀበረው አስደናቂ የኢትዮጵያ ሚስጥራዊ ጥበብ ተጋለጠ! 🛑ቦታው ላይ የሚመላለሱበት ድብቅ ሚስጥር ይፋ ወጣ!

  Рет қаралды 19,328

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

10 ай бұрын

Ethiopia ሺናሻ ውስጥ በስውር የተቀበረው አስደናቂየኢትዮጵያ ሚስጥራዊ ጥበብ ተጋለጠ! 🛑ከባለስልጣን እስከ አባቶች ድረስ ወደ ቦታው የሚመላለሱበት ድብቅ ሚስጥር ይፋ ወጣ! Ethiopia ‪@AxumTube‬
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/Z_Tube
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 16
@Ritin_Tube
@Ritin_Tube 10 ай бұрын
ግሩም የዳሰሳ መርሐግብር ነው።በትውፊት የቀረ ለመሰለን የሐገራችን ጥበብ አሁውንም ድረስ እንዳለና ያልጠፍ እንደሆነ መፃህፍት ተበርብረው ከነባር ትውፊቶች ጋር ተመሳጥረው ማራኪ በሆነ አቀራረብ የቀረበ ድንቅ መሰናዶ ነው በርቱልን።🙏🙏🙏እጅ ከምን ብለናል።
@user-wm3vx9og2f
@user-wm3vx9og2f 10 ай бұрын
አብረን ነው ያደግነው መተከል
@netsanetafework1421
@netsanetafework1421 10 ай бұрын
ሀሽማል እና ከርታታ ኮከቦች የማእበል ፈጠነ መፅሐፍ ልብ ወለድ ብቻ አይደለም በሉኝና ደስ ይበለኝ
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 10 ай бұрын
እረመዳኒያለም ልቦና ይሰጣችው ቅናት አቃጠላችው
@gebeyehugezahegn7326
@gebeyehugezahegn7326 10 ай бұрын
ድንቅ ታሪክ
@chernetmerkebu6376
@chernetmerkebu6376 10 ай бұрын
የኋላ ታሪካችንን ብናውቅ ምን ያክል ሙሉ እንደሆንን የሚያስተምር ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣቹን ፈጣሪ ያበርታቹ በሩቱ ጠንክራቹ ሥሩም ብዙ እንጠብቃለን። ጥበብ ከደቡቧ ኢትዮጲያ ስላሳያቹን እናመሰግናለን ኢትዮጲያ በየትኛው ጎኗ የጥበብ መፍለቂያ ነች ። አዘጋጁልን እንማራለን እኛም❤❤❤
@chernetmerkebu9299
@chernetmerkebu9299 10 ай бұрын
የጥበብ ሀገሯ❤❤ በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው። እንደምን ያለ ጥበብ ነው ይህም ደሞ ያለ ጥበብ ያሁኑ ዘመን ህዝብ ጥበብን በማስተዋል ቢንማር የትስ በደረስን እንደው
@seniatabebe5537
@seniatabebe5537 10 ай бұрын
ሺናሻ......
@user-wn3lm7uy8e
@user-wn3lm7uy8e 10 ай бұрын
ከግዜ በዋላ እንዳሸን የፈሉ አጥማቂና ፓስተሮች ጥበብና የሆነ ነገር እንዳላቸው አውቅ ነበር ሚሄዱትም ያቺን ጥበብ ለመውሰድ ደቡብ ሱዳን እንደሆነ ሰማ ነበር አሁን ግን ምስጢራቸውንና እውነታውን እንዳውቅ አድርጋቹኛል ይሄ ያዎጣቹት መረጃ እንዴትም ቢመረመር ሊደረስበት የሚችል አይደለም ለፀሐፊው ፈጣሪ የገለጠለት እውነት አለ ተባረክ።ጸሐፊው ይህን ኮሜንት ያንብቡት አያንብቡት ባላውቅም አስታዬቴን ልቸሮት።ከባድ የሆነ ሰውን መስጦ የማቆያ የምናብ ችሎታ አሎት እና የታናሽነት ምክሬን ሳይንቁ በመጽሐፍ ይምጡልን የርሶ እህል ውሐ ወደዚያ ነው። ከነ አለማየው ዋሴ እሸቴ ለይቼ አላየውም ችሎታዎትን።
@adefriswolde3484
@adefriswolde3484 10 ай бұрын
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያክብራችሁ።እናንተ ምሥጢር ፈልፋዮች እርሱ ባለቤቱ ምሥጢራትን ይከስትላችሁ ።
@akewman7346
@akewman7346 10 ай бұрын
Gerami new
@ermiyastomas3225
@ermiyastomas3225 10 ай бұрын
coming soon to ሺናሻ
@NetsanetteferaNetsanettt
@NetsanetteferaNetsanettt 10 ай бұрын
Ahun gna stinef eragetachu Noregna nachu
@mulualim7948
@mulualim7948 10 ай бұрын
አባ ዮሐንስም ሆነ መምህር ግርማ መተተኞች ናቸው ጥበብ የእግዚአብሔር እንጂ የሰይጣን አይደለም ማንም እዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ብሎ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቸሩ መድሀኒአለም ተናግሯል ጆሮ ያለው ይስማ።
@user-ue3oc7in6m
@user-ue3oc7in6m 10 ай бұрын
ሁሌም ማደምጣቹ በምክኛት ነው።ሀገሬን የወደድኩት እናንተ በምታዘጋጁት ዝግጅት ነው።የሌለ የመሰለን ያለ እንደሆነ የምናረጋግጠው እናንተ ፈልፍላቹ በምታቀርቡት ዝግጅት ነው።ይሄ ዝግጅት የጽሁፍ ስጦታ ከፈጣሪ ካልተሰጠ በስተቀር ሊዘጋጅ ሚችል አይደለም አዘጋጁን እጁን ይባርከው ብለናል ደጋግሜ አዳምጬ ልጠግበው ያልቻልኩት ዝግጅት ነው።እኔና የማውቀው ሰው በሙሉ አድምጦ እንዲጠቀም አሁኑኑ subscribe አስደርጌአለው ጉዞ ወደ ሺናሻ🏃🏾🏃🏾🏃🏾🏃🏾
መለከቱ ተነፍቷል፣ የይሁዳ አንበሳ ተነሥቷል
30:40
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 152 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 14 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 44 МЛН
መለከቱ ሲነፋ ደጃፉ ሲከፈት ይወጣሉ። የምጽአት ክስተቶች በቅርቡ ያየነው
29:24
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 36 М.
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 186 М.
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 750 М.
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,1 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН