የበረሃው ተንከራታችና ባለ ከዘራው ደብረጽዮንና ደጋፊዎቹን ያስቆጣው ጉዳይ | Ethiopia

  Рет қаралды 155,721

Feta Daily

Feta Daily

3 жыл бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
የበረሃው ተንከራታችና ባለ ከዘራው ደብረጽዮንና ደጋፊዎቹን ያስቆጣው ጉዳይ | Ethiopia

Пікірлер: 256
@lidyabekele3625
@lidyabekele3625 3 жыл бұрын
ፈታዬ አቀራረብ ብሎ ዝም ነው በርታልን የሚደነቅ ስራ ነው ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ህዝቦች ይሁንልን !
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን
@martiwoldetensay5550
@martiwoldetensay5550 3 жыл бұрын
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ!!!
@user-ce5xl9xt1m
@user-ce5xl9xt1m 3 жыл бұрын
አውነት ነወ አዎ አውነት ነው!!!
@kadijamohammed4411
@kadijamohammed4411 3 жыл бұрын
ሲያልቅ አያምር አለች አያቴ ግን አትሳለቁ መከራው ለንፁሀኑ ነው ሰላም ላገራችን
@tsegabgmariam6812
@tsegabgmariam6812 3 жыл бұрын
ው ጌታ በረከቱን ይላክልህ። አሪፍ ዘገባ። ዋው!
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆 ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@merikeros3490
@merikeros3490 3 жыл бұрын
Birl2
@yirgalemabera5370
@yirgalemabera5370 3 жыл бұрын
.ምን ቡይ ላመስግን የእውነት አምላክ ዘመንህን ይባርክል እዴት ያለ ምርጥ ዘገባ ነው
@tizitaayegetalijcrmv4087
@tizitaayegetalijcrmv4087 3 жыл бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነዉ ጌታ ሆይ መስተዋልን ስጠን ማጫረሻችን አሰምርልን
@asamenalemu3513
@asamenalemu3513 3 жыл бұрын
1
@user-kf9rz9nj9i
@user-kf9rz9nj9i 3 жыл бұрын
ክክክአይገረምምም
@AaAa-qp4nx
@AaAa-qp4nx 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ
@tsegamelese3063
@tsegamelese3063 3 жыл бұрын
ሰላምና ልማት ለሀገራችን ውርደትና ውድቀት ለጠላቶቻችን ይሁን።
@warqenshamarayoutube9736
@warqenshamarayoutube9736 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 жыл бұрын
Who is ur enemies brother
@user-xp1tg4kb3o
@user-xp1tg4kb3o 3 жыл бұрын
ድምጽህ ናፍቆኝ ነበር እንኮን ደህና መጣህ ❤️❤️❤️
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 3 жыл бұрын
Inem nafkogn neber
@ethiocomedy9798
@ethiocomedy9798 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር እና አንድነት ለሕዝቦቹሃ
@abetimaze7534
@abetimaze7534 3 жыл бұрын
እንኳን መጣህ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 жыл бұрын
Ameen Ameen
@hikemahikena6155
@hikemahikena6155 3 жыл бұрын
ሰላም ወዳጄ እንኳን ሰላም መጣህ 🙏❤😘ሰላም ለሀገሬ እና ለህዝቤ
@ezzocell9990
@ezzocell9990 3 жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@yonasalemu2378
@yonasalemu2378 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ምርጥ ጋዜጠኛ King Of The World ናፍቀህን ነበር ኑርልን ንገርልን
@wanwanmes5805
@wanwanmes5805 3 жыл бұрын
ወገኖች ኢትዮጵያ ፀሎት ያስፈልጋታል ።
@user-op2oj1ig8w
@user-op2oj1ig8w 3 жыл бұрын
ድምፅህ ጠፍቶብን ነበረ እንኳን በሰላም መጣህ
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንን እኔማ ማዳመጥ ሁላ አቁሜ ነበር🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@eyobtefera2150
@eyobtefera2150 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘገባ ነው በርታል አባ
@stillethiopiatube821
@stillethiopiatube821 3 жыл бұрын
ምርጥ አግላለፅ
@andunega2661
@andunega2661 3 жыл бұрын
አሁንም ያሉት ተረኛነኝ ባዮቹ ውድቀታቸው ያሳየን
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 3 жыл бұрын
ዉዉዉ አረያአ አንተ በእዉነት ሰዉ። ነህ ጌታ አብዝቶ ይባአርክህ
@oumarabagaro1523
@oumarabagaro1523 3 жыл бұрын
Good news thanks
@fekedeaman9870
@fekedeaman9870 3 жыл бұрын
💚💛❤abo yimechik wendime,ejig betam wedijewalew ewineta yalew gilitse info nw💚💛❤berita wendime,hulem yimechegnale geletsake,demome ewinet alek💝💝💝,hagerachinine selam yarigilin💚💛❤
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 3 жыл бұрын
መድህን አለም. ይቅር በለን. እቤቱ ህዝብህን እድን.
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 жыл бұрын
Unacceptable what they did to you my brother Hero anyway u succeed, and u will be inshAllah dont trust Bahirdar and be careful fight till end (Mr Dabraseyon
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 3 жыл бұрын
ሠላም ለሚሢከኑ ሕዝብ ሠላም ለኢትዮጲያ
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ሽፈራው ምርጥ ትንተና ነው ያቀረበው ፈታም ዴይሌ ትክክለኛ ታሪክ አቀረብክ በጣም እናመሰግናለን
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d 3 жыл бұрын
ትክክክል
@melesebihonegn6253
@melesebihonegn6253 3 жыл бұрын
አቀራረብህ የሚጣፍጥ ልብን የሚመስጥ ዜና ከመሆኑም ባሻገር እንደ ድራማ የሚያስቅና የጆሮ ስንቅ የሚሆን አስደሳች አቀራረብ
@ahmedseid3869
@ahmedseid3869 3 жыл бұрын
ምርጥ አቀራርብ ዎዉ።።።።።
@bethlehemazanaw4609
@bethlehemazanaw4609 3 жыл бұрын
የተኮል መጨርሻዉ ወድቀት ነዉ ። በጣም ነዉ የሳኩት ።
@nemofbestnem754
@nemofbestnem754 3 жыл бұрын
kkkkkkkk
@user-pw2kw2zo2o
@user-pw2kw2zo2o 3 жыл бұрын
Well come bro
@user-gi1nx5tp5w
@user-gi1nx5tp5w 3 жыл бұрын
በርታ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረ በቃ በለን
@ahmeds7068
@ahmeds7068 3 жыл бұрын
ይመችህ ፈታ ደ
@abtamuayasu4184
@abtamuayasu4184 3 жыл бұрын
ጀግና ና ፅነ ስራወ ሳዪሆንፅናቱ
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 3 жыл бұрын
ደጺ በከዘራ የመጨረሻ የሚገርም ነው የኢትዮጲ ፖለቲከኞቾ ይሔንን እያያችሑ የትዮጲያን ሕዝቦቾን ኘ
@asiasi8328
@asiasi8328 3 жыл бұрын
አቀራረብህ ተሠምቶ የማይጠገብ እደተከታታይ ፊልም ነውኮ አርጌ ምወድህ መረጃየ ከኢቱብ በሮቺ አተንና አቤሎን ብቻነው ምሰማም ማምንም ኢመቺህ በርታልኝ አላህ ይጠብቅህ😘
@user-dy7ce1yk1p
@user-dy7ce1yk1p 3 жыл бұрын
እዋይ!! ደፂ የት ገብያ ውለሽ ነው ? ነው ወይስ ዋሻው በጎርፍ ሞላብሽ ?
@web4924
@web4924 3 жыл бұрын
😁😁😁😁👍
@bethlehemazanaw4609
@bethlehemazanaw4609 3 жыл бұрын
አቀራረብክ በጣም ገርሞኛል ከፍቶኝ ነበር ፍገግ አልኩኝ ሁሁሁሁሁሁ
@thedailydiscoveries2410
@thedailydiscoveries2410 3 жыл бұрын
woooooooooooooooooooooooooooooooooooww arif agelalets nw berta
@user-dg1qc9og6d
@user-dg1qc9og6d 3 жыл бұрын
ይህ ዜና አቅራቤ ግን ሱስ እዬሆነብኝኖ 😉😉😋😋
@endrismohamed9021
@endrismohamed9021 3 жыл бұрын
ካልደፈረሰ አይጠራም ነገርግን በሰላም በሰላም ፍቅር ይሁንልም
@user-qq5rw8nd3c
@user-qq5rw8nd3c 3 жыл бұрын
salm l Ethiopia Hamen
@asjsjssjsjsjs9751
@asjsjssjsjsjs9751 3 жыл бұрын
ምከረዉ ምከረዉ እቢካለ መከራይምከረዉ ነዉ ነገሩ
@sarasrilanka6297
@sarasrilanka6297 3 жыл бұрын
Good
@nahimiisenna110
@nahimiisenna110 3 жыл бұрын
having courage, he is the greatest.... He believe in his fellow Tigraina freedom, and he fought even at old age.... that is called a HERO, which you may unable to comprehend
@MsShowtimenow
@MsShowtimenow 3 жыл бұрын
I never ever see this kind of Hero,he looks like a desperate thief.
@zeze7103
@zeze7103 3 жыл бұрын
Leb arres I like ur tintanye BERTA.
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 3 жыл бұрын
ምርጥ ትንታኔ
@user-pk5yp2tc6r
@user-pk5yp2tc6r 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች እንባስ እንኳን እንዲህ መሆን ሌላ ስቃይና መከራ ይደርስበታል የዚያ ምስኪን ሀዝብ ጥፍር መቀልና ሀይላድ ውሀ ከብልት ያጠለ ገና አፈር ይበላሉ እግዚአብሔር ሁሉን ያሳያል ሁሉን እደሥራው እናቶች ተጎብስው እያለቀሱ ማሩን ቢሉ አባ ገነኖች ይህ ይደርሳል አላሉም ነበር አይ አምላክ
@gzachewtesfay7252
@gzachewtesfay7252 3 жыл бұрын
Are broye metakiln wll come
@rutiageb5374
@rutiageb5374 3 жыл бұрын
ውይ ሰማያዊ ጓንቱስ የት ሄደ?
@AhmedA-zw2ys
@AhmedA-zw2ys 3 жыл бұрын
ይህን ቻናል የምወደው ትንታኔው አጀት ያርሳል በርታልኝ ወድሜ የወያኔን ገዳይ ቡድን ሸቤ ገብተው ሀገራቺንን ስላሙን ያውርድልን
@fikertedesalew2172
@fikertedesalew2172 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@weddy2560
@weddy2560 3 жыл бұрын
ባለፈውየትጠፍተህ ሚዲያህ አስጠልቶኝነበረ
@ashagerwaleligne8228
@ashagerwaleligne8228 3 жыл бұрын
ድል ለጎበዦቹ
@ethio8774
@ethio8774 3 жыл бұрын
ብር ነው ወይስ ዶክመንት በላስቲክ የተቋጠረው???
@khadijakhadija9765
@khadijakhadija9765 3 жыл бұрын
የት ሂደህ ነው ምርጥ አቀራረብ በርታ አትጥፋ 👍👍👍👍
@user-sy9ck6yk7b
@user-sy9ck6yk7b 3 жыл бұрын
እኔ ግን ይሄን ቪድዮ ለምን መልቀቅ ፈለጉ? ብየ እንዳስብ አስገድዶኛል። መቼም ይሄ ቦታ የሰው መሻገርያ ድልድይ እንዲታይና እዛ አካባቢ ናቸው ብሎ የመንግስት ትኩረቱን ለማስቀየር ይመስለኛል። ይህ ደግሞ መከላከያ ጭራቸውን ሊይዝ ደርሷል ማለት ነው።
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 жыл бұрын
በገፍ በሃገር ሃብት ዝርፊያ በውሰጥም ሆነ በውጭ እንዲበለፅጉ የተደረጉ ጉጠቶች ሁሉ አሁንም ያለቁሰለታል፣ ይጮሁለታል መልሶ ለማምጣት በተላ ጭንቅላት የህልም እንጀራ !!!!!!
@efireaction5199
@efireaction5199 3 жыл бұрын
1ኛ ነኝ
@alialidubisa7386
@alialidubisa7386 3 жыл бұрын
Like
@gffjhg303
@gffjhg303 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@yabatulji9313
@yabatulji9313 3 жыл бұрын
Waw
@fatimamohammad155
@fatimamohammad155 3 жыл бұрын
መጣህ
@Ethiopianlion
@Ethiopianlion 3 жыл бұрын
Fact 100%
@kalebkiros9563
@kalebkiros9563 3 жыл бұрын
Tigray will prevail
@user-jk5dc7bl9z
@user-jk5dc7bl9z 3 жыл бұрын
ደጺ አይጥ ነው የመሰለው። የበግ ነጋዴማ ምን እንደሚመስል መጪው ፋሲከ ገበያ ጎራ በል
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
😂😂😂😂👍
@etou3023
@etou3023 3 жыл бұрын
ያ የህዝብ ላብ እና ደም ስቃይህ ከምድር ይጀምራል። ያሁኖቹም እየደገሙት ነው።
@barackhaile4
@barackhaile4 3 жыл бұрын
ወይ ደብሪዬ እንድህ ሆነህ ቀረህ ሞት ወይም ተይዞ መታሠር አይቀሬ ነው
@user-gi1nx5tp5w
@user-gi1nx5tp5w 3 жыл бұрын
ድምፅኽ ከመጃኽ ጋር ይዋሀዳል እርጋታኽ ደስ ይላን ብሮ
@tamrumamo4882
@tamrumamo4882 3 жыл бұрын
💚💛❤አይምሮው የቀነጨረ ብሔርተኛ ካልሆነ በስተቀር ይሔ ሰው ምርጥ የኢትዮጲያ መሪ እንደሆነ የምታውቅባቸው ሶስት መንገዶችን ልንገርህ 1- የኦሮሞ ብሔርተኞች የነፍጠኛ ተላላኪ ማለታቸው 2- የአማራ ብሔርተኞች ኦነግነው ማለታቸው 3- ወያኔ አባገነን የአንድ ሰው የበላይነትን የሚያራምድ የድርግ ስርአት ናፋቂ ማለቷ። እነዚህን የመሰሉ ምስክሮች በዙሪያው ከበውት እንኳን ኢትዮጲያዊነቱን ልንረዳው ያልቻነው እኮ ብሔርተኝነት አይምሮአችንን ስላቀነጨረው ነው ። መቼም አብቹ ሰውነውና አንድም ሶስትም መሆን አይችልም እና ምን ለማለት ነው ኦነግ ከሆነ ኦነግ ሊደግፈው ይገባ ነበር ነፍጠኛ ከሆነ ነፍጥኛው ይደግፈው ነበር አንባገነን የደርግ ስርአት ናፋቂ ቢሆን ደግሞ አዳሜ እንዲህ ባልፈነጨሽ ነበር ። አንተ ኢትዮጲያን ወዳለው ሐገሬ ሳትፈርስ ለሚቀጥለው ትውልድ ለዘላለም አንድ ሆና እንድትቀጥል ፈልጋለው ብለህ ከልብህ የኢትዮጲያን አንድነት የምትመኝና የምትፈልግ የሐገሬ ሰው ሆይ ይህን እወቅ ማልካም ነገር ሁሉ ያለ ልፋትና ድካም ያለ መሰዋትና ፍዳ አይገኝም ስለዚህ ለኢትዮጲያ መልካም ትንሳኤ እየሞትምን፣ እያዘንም፣እየተራብንም፣ እየተጠማንም ከመሪያችን ጎን ቆመን ፅንፈኞችን መፋለም ይገባናል አይ ካልን ደግሞ የባሰውን ለመቀበል መዘጋጀት ።
@tokichawwaketola1146
@tokichawwaketola1146 3 жыл бұрын
Wow we are julsy, Too much talk none stop valence. You will see z coming,,, ,, ,
@oaohsh2962
@oaohsh2962 3 жыл бұрын
ብራቦ ጌትሽ የሁላችን ሆድ ቅቤ አጠጣሀው ኑርልን ሰው ወገኑን በጥጋብ ገርፎ ሐይለንድ ቆለጡ ላይ አንጠልጥሎ ገረፎ አፉ ላይ ሸንቶ የረዳውን ወገኑን እነደ በግ አርዶ አሳርዶ ወንዱን እንደሴት ደፍሮ ደጋፊዎቹ ጥንትም ሐሊና የላቸውም መቼም ጀርመኖች በአይሁዲዎች ላይ እጥፍ የፈፀሙትን ባለ ማውገዛቸው ያዙኝ ልቀቁኝ ምን አይነት ፍጡር ናቸወ እግዚአብሔር ጅራፉን ወደነሱ መዞሩ አይቀሬ ነው።
@barackhaile4
@barackhaile4 3 жыл бұрын
ድንቄም ታገይ የትዕቢት መጨራሻ ይሄ ነው
@daneiltibebu497
@daneiltibebu497 3 жыл бұрын
ጭካኔ :ትዕቢት :ስግብግብነት የሚያመጣው እንደዚህ አይነቱን ውርደት ነው የሚያስከትለው ።ከዛ ከተቀማጠለ ህይዎት ወደዚህ መንከራተት ሰዎች መውረዳቸውን እያዩ አሁንም በህዝብ ላይ ክፋትን የሚሰሩ ሁሉ ሊማሩ ይገባል ።አሟሟቴን አሳምርልኝ ብሎ መፀለይ መልካም ነበር ።ህዝቡን ለስቃይ ወጣቱን ለሞት አብቅቶ እንዲህ ተዋርዶ ፎቶ መልቀቅ ዘይትሀፍር ድሙ ገብረማርያም ሹሙ/ስሙ/የሚለውን የትግርኛ ተረት ያስታውሳል ።ደብረጽዮን በውርደትህም ባለማፈርህም እኛ አፍረናል ።
@rutygetu7119
@rutygetu7119 3 жыл бұрын
አልሄድም ሸንጎ ማሉል ምን ሆንኩኝ ብሄ ይበለኝ የጄን ነዉ ያገኘዉት አለ ዘፋኙ😭😂😂😂
@barkishamdkedu1494
@barkishamdkedu1494 3 жыл бұрын
ምንም ይሁን ምንም ሰዉ ለመነበት አላማ መስዋዕትነት መክፈል ጀግና ያሰኘዋል
@itsmydam5684
@itsmydam5684 3 жыл бұрын
ካካካካካ
@itsmydam5684
@itsmydam5684 3 жыл бұрын
አላማ የሌለው እግልት
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@tsigabhagos1633
@tsigabhagos1633 3 жыл бұрын
አይ አሜሪካ መጀመሪያ ነጣጠለችን ከዚያም ዜሮ ድሀ ስነሆን መልሰው ለነሱ እየሰገድን ባሪያ ያደርጉን ነበር
@sadikkiyar3828
@sadikkiyar3828 3 жыл бұрын
Kkkkk ምርጥ አገላለፅ‼
@user-kf9rz9nj9i
@user-kf9rz9nj9i 3 жыл бұрын
ክክክ
@user-kf9rz9nj9i
@user-kf9rz9nj9i 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@yerokhiwetyerok6179
@yerokhiwetyerok6179 3 жыл бұрын
አላማ የሌለው እንግልት።
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
ጌች ይፅፈዋል እኮ!
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 3 жыл бұрын
ሀይ
@meregebre4450
@meregebre4450 3 жыл бұрын
It remainds me the mosse.
@abdurezakendalewahmedahmed308
@abdurezakendalewahmedahmed308 3 жыл бұрын
yekoye video d/tsion adelem lela sew new
@berki8668
@berki8668 3 жыл бұрын
Esssssssssssssssyyyyyy elelellllllllllll kbbbrrrrrrrrr lageta yihun uuuuuuuuffff Getta hoyyy tabbarak
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 3 жыл бұрын
ቢነገራቸው አይገባቸው ምድረ አረቂ
@yordanosshiferaw573
@yordanosshiferaw573 3 жыл бұрын
Please DO NOT confuse the nickname 'balekezeraw' there is a heroic Ethiopian who owns the nick-name. Thanks
@Photopower3499
@Photopower3499 3 жыл бұрын
Weyi ye tesenat temesalet😀😀😀😀
@danielmirte6371
@danielmirte6371 3 жыл бұрын
you describe about debersion the way he is , good description.
@user-ex5dt5rh1o
@user-ex5dt5rh1o 3 жыл бұрын
ዱቄት ሁነውየለ እዴ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 жыл бұрын
የሚደንቀው ነገር አሁንም እነደብረፅዮንና ተከታዬቹን ወንበዴዎችን ከጎናቸው ተሰልፈው የሚደግፍአቸው ሰዎች ከብዙሃኑ ህዝብ አይበልጥም ታዲያ አጋልጦ ለመሰጠት የህዝቡ ችግር ምንድን ነው ???????!??
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 3 жыл бұрын
አታምጣው ነው... ትንሳኤ በመድረሱ በግ ለመነገድ አስቦ ይሆን? አዬ ጊዜ? እንዲህ ነው በአግባቡና በጥበብ ካልተጠቀሙበት::
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ለተራበ ትቸ ለጠገበ አዝናለሁ አሉ አበው የአህያ ሰጋ ከአልጋ ሲሉት ከአመድ ተወው ይንከራተት የእግዚአብሔር ፍርድ ነው
@israelsef9144
@israelsef9144 3 жыл бұрын
pa ay akerareb z yigerem new.
@wagayemekonnen206
@wagayemekonnen206 3 жыл бұрын
የት ጠፋህ??
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ሰላም.ለ.ኢትዮጵያ.💚💛❤ አነቃቂና.አስትማሪ.የስኬት.ቪዲዮ.ለማየት.ይሄን ቻናል.ይቀላቀሉ.,,
@gsgshsb4170
@gsgshsb4170 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 3 жыл бұрын
የሚገርመው አሉላ (ኢቦላ) አየወጣ እንደሚያወራው የሚራቡት የሚፈናቀሉት የሚሰደዱት የትግራይ ህዝብ ቁጥር ብዛት በአጠቃላይ ካለው የህዝብ ቁጥር በላይ ነው የማይረሳው ደግሞ ከአምስት አመት በፊት ከግማሽ ሚልዮን በላይ በባሌና በቦሌ አውሮፓ ገብተዋል
@shelohama9612
@shelohama9612 3 жыл бұрын
ዴጽ ከV8 to V-zero-stick-walk ገቡ። ብርቄም የአላማ ጽናት።
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 3,7 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 17 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 2,2 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 3,7 МЛН