የበረከት ዮሴፍ ÷ የዘላለም÷ የጃፒና የመሠሎቻቸው የክህደት ትምህርት

  Рет қаралды 16,182

Ermias Abebe Official

Ermias Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер: 259
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 4 жыл бұрын
ወንጌላዊ ኤርሚ ናቲ እንዲሁም ዮሲ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@bettybbc777
@bettybbc777 4 жыл бұрын
የሚገርመው ሀይሉ እና በረከትን በጣም ነበር የምወዳችው ....ይበልጥ በረከትን እና ዛሬ ለየት ያለ ነገር ነው የሰማውት ....በተረፈ ፓስተር ቶማስ የዚህ አይነት አስተምሮት እንዳለው አላውቅም.....ይገርማል ተባረኩ
@createchanneladisabeba956
@createchanneladisabeba956 4 жыл бұрын
የተባረኩ የአባቴ ብሩካኖች ኬረጅም ዓመት በፊት ይህን ትምህርት (የበረኬት ዪሰፈ )የእግዝሐበር ልጅ መሆነን ጠርጥረ ነበረ ተነስቼ እንደ እግዝሐበረ መሆን ሰለልቻልኩ።ይህ ትምህርት የሰማውት ወደ 10 ዓመት ሆኖሀል ሰኬነክነኝ ኖረለው ።ለላም ደግሞ አንደ ከአመኑ ቦሃለ ምንም አጥያት ብንሠራ አይነካንም ተፀልሎልናል የምለው ትምህርትቱ የስንቱን ሕይወት እንዳ በላሸና እንዳጠፋ መገመት ይቻላል ።ይታያቹ ያነ እንዳውኑ ብዙ ምድያ የለለቤት ገዜ ነበረ በኢትዮጵያ ።ቤረኬት ና ሀይሉ በebs ብቸኛ ነበሩ ስንቱን አሳሳቱ ።ይድሜ ይሰጠን እንጂ እውነት ብትቀጥንም አትበጤስም። ተበረኩ ባርቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ ይግለጥላቹ ።
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በረከት ከሠማይ። የተላከ ይመስለኝ ነበር እረ ስንቱን አወራዋለሁ እንደ ናቡከደነፆር አይምሮዉን ይመልስለትና ወይም እንደ ጳዉሎስ በብርሃን ተገናኝቶት በበቀል ወንጌልን እንዲናገር እናፍቃለሁ ።ደረጀ ከበደንም እንዲሁ ምት ላይቀር ዞሮ ዞሮ ማመን ይሻላል ጌታን አስከብሮ ያለዉ መዝሙር ትዝ ብሎኝ ነዉ ።
@hiwothiwot7995
@hiwothiwot7995 4 жыл бұрын
ኤርሚ ኢዮሲያስ ናቲ የወንጌል ጀግኖች ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩ ጸጋው ይብዛላቹ አነቃቹን በብዙ ነገር 👏👏❤❤❤❤
@iyoaskegeta1888
@iyoaskegeta1888 4 жыл бұрын
ኤርሜ ናቲ ዮሲ ስለናንተ ምንም ቃል የለኝም ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
@mikesolaby
@mikesolaby 2 жыл бұрын
Yes sir! 💯 I've been so blessed with your teachings. Keep coming brothers. Love y'all 🧡🧡🧡
@abenezerbayissa4340
@abenezerbayissa4340 Жыл бұрын
ffffffffffffffffffFFFFFffFFfFfffff£££ffffffff££f£fffffff£££fff£ffffffffff£fffffffffffffffffffff£ffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffff£fffffffffffffffffffffffffffffffffffff
@abenezerbayissa4340
@abenezerbayissa4340 Жыл бұрын
Egiziabher ybarkachu
@zerihuntekletsiyon938
@zerihuntekletsiyon938 4 жыл бұрын
በእውነት ዕውቀት የዘላለም አምላክ አሁንም አብዝተው ይባርካቸሁ በእውነት ተደስችዋለሁ የሐሰት ትምህርት በዝህም በዝያም ብቅ ብቅ እያለ ነው እናንተ ወጣት ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው ወደድኳችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር የፀና ግንብ ነው ፃድቁም እሮጦ ወደ እርሱ ከፍ ከፍ ይላል የእግዚአብሔርን ቃልን የሚያጣምሙትን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ወንድሞቼ የቃሉን ብርሃን ይብራላችሁ ዘመናቹ ይባረክ
@fikrieworku2889
@fikrieworku2889 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው ።
@abebechwalelegn8388
@abebechwalelegn8388 4 жыл бұрын
ይገርማል ለመጀመሪያ ጌዜ ሰስማ እግዚአብሔር ይባረክ ስለእናተ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@yonasfikadu1520
@yonasfikadu1520 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ተባረኩ
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 4 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የእግዚአብሄር ልጆች ተባረኩልኝ። በርቱ ሰዉን ፈርተው የጌታን ቃል እውነት የማይገልጹትን ወንጌላውያን ተብዬ አማኞችን አትስሙ።
@sabakindshih8910
@sabakindshih8910 4 жыл бұрын
ወድሞቼ ጌታ የሱስ ይባርካቹ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እኔ ዐይኖቼ ተከፈተ
@nigestzewdie6729
@nigestzewdie6729 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ብቻዉን አምላክ ነው። እግዚአብሄር ብቻውን ፈጣሪ ነው። የፈጠረዉ ፍጥረት ሁሉ በሱ ስለመፈጠሩ ምስክር ነው ። እኔ ሰዉ የሆንኩት እግዚአብሄር ሰዉ አድርጎ ስለፈጠረኝ ነው። ወንድሞች እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ።
@natanaelt8543
@natanaelt8543 4 жыл бұрын
Ermy, Eyosias and Nathy May almighty God bless you more and protect you from any evil deeds. I respect you
@shewa2057
@shewa2057 4 жыл бұрын
God bless you dear brothers , thank you again . In most of the time I tried to comment on their wrong teachings. But now really you guys did great job . God bless you .
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ ብዙ ሐሰትን ሰምተናል የዛሬው ግን በጣም ፈጣሪን መዳፈር ነው ጃፒን የሆነ ጊዜ ትምህርቱን ሰማ ነበር ስተት መሆኑን ስረዳ ተውኩት ቆየው ያ ሐይሉ እና በረከት የለየላቸው ካህዲዎች ናቸው ዛሬ የሰማውት ግን ይገርማል ለይቶላቸዋል
@samrahnurea8756
@samrahnurea8756 4 жыл бұрын
ምጦች.ዘመነቹ.ይበረክ.ብዙ.ተምሬየለሁ
@tegesttg9472
@tegesttg9472 4 жыл бұрын
አሁን በኮረና ምክንያት እንኳን አለም እንዲህ ስትሆን እነዘራፍ ለምን እነሱም ተዘግተው ተቀመጡ አቤት የዘለአለም አምላክ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ድፍረት ነው ጌታ ሆይ ምህረት የአባቴ ብሩካን ለብዙ ሰዎች ማስመለጫ ያደረጋችሁ እግዚአብሔር ይባረክ ! የዘለአለም አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ይባርካችሁ
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 3 жыл бұрын
Nate gata yoses yabareka men aynat magalat now are gata yebarkashe amennnnnnnnnn
@tigesttig9348
@tigesttig9348 4 жыл бұрын
እዉነትም ጆሮን ጭዉ የምያደርግ ከእዉነት የራቄ ትምህርት ነዉ ኤርም & ናትይ & እዮስ ለእዉነተኛ ወንጌል በርቱ ትዉልዱን ግራ እያጋቡ ከህዉት እንዳያጎድሉዋቼዉ ብዙ ያልሰማዉትን የተሳሳቴ የቃል አስተምህሮቶችን ዛሬ በትምህርታቹ ማወቅ ችያለዉ ተባረኩ
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 4 жыл бұрын
Dear Brothers thank you so much. i am very happy to hear such kind of teaching.
@bezewoerkdereje5660
@bezewoerkdereje5660 4 жыл бұрын
Ye geta tsegaw ena selamu yebezalachew betam betam yemigerem new
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 4 жыл бұрын
Geta zemenachihun yibark, bizu kifu astesaseb new yaswegedachihut, litkoru yigebachihuwal.
@zelalemzoe7780
@zelalemzoe7780 4 жыл бұрын
Tebarku Wendimoch Ewnet nw !!
@bisiabr9370
@bisiabr9370 4 жыл бұрын
Mechem EGZABIHR beyezemenu lerasu sew alew SMU ybarek enantem zemenachu ylemlm yabatye brukan kekufu ytebkachu Amen
@hannahnegasi9630
@hannahnegasi9630 3 жыл бұрын
በረከት ዮሴፍ የተባረከ የእግዚአብሔር ልጅ ነው እንደ ልቤ ያለዉ ለዳዊት እንዳለዉ በረከት ዮሴፍም ለእግዚአብሔር እንደ ልቡ ነዉ ጃፒም የተባረከ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ የእግዚአብሔር የልቡ ሐሳብ የሚያገለግል ለትዉልድ የተላከ የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ አትድከሙ የነ በረከት ዮሴፍ እና የጃፒ ተቋሚዎች ከመንፈስ ቅዱስ ጋ ሆኖዉ ነዉ የሚያገለግሉ አይያዙም የቀባቸዉ እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ነዉ አይያዙም ተስፋቹ ቁረጡ ጥላቻ ከናንተ ይነቀል በረከት ዮሴፍ እና ጃፒ እግዚአብሔር አምላክ የቀባቸዉ ናቸዉ አይያዙም በእግዚአብሔር ነዉ የተያዙ ሩጫቸዉን ልታቆሙ አትችሉም አቅም የላቹም በረከት ዮሴፍ እና ጃፒ አቅማቸው የያዛቸዉ እግዚአብሔር ነዉ
@almazteketel7719
@almazteketel7719 4 жыл бұрын
ወዳችሁአለሁ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 4 жыл бұрын
እግዚሀብሔር አምላክ ይባርካችሁ ቀጥሉበት ሀሰተኞች መግለጥና ማሳወቅ ከፍቅር የመነጨ ነው መጀመሪያ አስተማሪዎች ነን የሚሉት ሰዉ ሰው ሚሸት ከምድር ለምድር ከሆነ ት/ት እነሱ እንዲድኑና ነብሳቸው ከጥፉት ለመታደግ ነው ሰሚዎቻቸው (ተከታዮቻቸው )እውነትን ከማሳወቅ ትክክለኛ ወደሆነው መፅሀፍ ቅዱስ ት/ት ለመመለስ ሚደረግ እንደ እዚአብሔር ቃል ሚፈተሽበት ነው ደግሞ ያሉት እኛንም እንደ ምፅሀፍ ቅዱስ ትምህርታችን ይፈተሽ ከተባለ ጥፋት ካለባቸው ለመታረም ዝግጅነታቸውን ያሳያል እንጅ ጥላቻ አይደለም መሀል ሰፋሪ ሆነው ያሉት ሀዋርያ (ዘማሪ) ዩሀንስ ግርማ ፖ/ር ታሪኩ አበበ ዘማሪ ኬፋ ሚደቅሳ..... ሀሰተኞቹ ነቢያት ሁሉ እስራኤል ፤እዩ ብርሀኑ ፤ታምራት ፤በላይ፤ብርቱካን ...... በካውንስሉ ጉዳይ ህዝብ ሳይወክላቸው በመሪዎች ሹመት እውቅና ብቻ ስላላቸው የተሾሙ ናቸው ለመቃብር ስፍራ ለማግኘት ተብሎ ሰውን ወደሲዖል ከሚያወርዱ ት/ት አስተማሪዎች ጋር ሊቀላቅሉን ሚፈልጉ ጎበዝ የስህተትአስተማሪ በኢትዮጲያ የለም እስከ ማለት ድፍረት የቃጣቸው ብዙ ልዪነት የለንም በማለት ህዝቡን ሊሸነግሉ ሚፈልጉ ዶ/ር ምህረት ደበበ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ ዮናስ ዘውዴ.....እኔ ሚገርመኝ ዶ/ር ማሙሻ ነው( ሰው ስጋ ነብስ መንፈስ ) አለው ብሎ አስተምሮ ሀሰተኞችን ነብያት በግፅ ተቃውሞ ዛሬ ምን ነክቶት ነው ያስብላል ትልቅ እድል ብለው ያናፈሷቸው መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ኤልሻዳይ ቲቪ ኢቫንጄልካል ቲቪ ጋዜጠኞቻቸው ጭምር ኪያ ሾው ኒቆድሞስ ሾው ደረጄ....ካልደገፋችሁ ዝም በሉ ያሉ
@mickyastekele6145
@mickyastekele6145 4 жыл бұрын
I have great respect for you guys.!!!!
@abezufeqadu301
@abezufeqadu301 4 жыл бұрын
Geta Eyesus Zemenachun yebarek
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ምን የተረገመ ትምህርት ነው በኢየሱስም እግዚአብሔር አምላክ ይገፅፃቸው ኡኡኡኡኡኡአ
@lemlemgirmazgi3872
@lemlemgirmazgi3872 4 жыл бұрын
WOW I never heard this kind of Gospel. Tebareku
@wondimubeshah6837
@wondimubeshah6837 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው ሰለትምህርቱ የተወሰነ ባዉቅም እንደዚህ ሰይጣናዊ መሆኑን አላዉቅም ነበር ሌሊት ሳልተኛ ነበር ቄጭ ብዬ ያደመጥኩት ዉጊያ እንደሚበዛባቹ አዉቃለዉ ያመናቹት ጌታ ይጠብቃቹ የሚገርማችሁ በትክክል የሃሰት ትምህርት ነው
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 3 жыл бұрын
ኤርሚየ ናቲሻ የሲ ተባረኩ በብዙ እወዳችኋለሁ
@yohanneskebede6736
@yohanneskebede6736 4 жыл бұрын
I like your approach. I followed one of your production yesterday- i.e. about an injection of life into Jesus...please continue to expose such major flaws.
@fanachurch9365
@fanachurch9365 4 жыл бұрын
What you are doing is love. Keep it up. ❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽
@raheltadsse789
@raheltadsse789 4 жыл бұрын
Tihitinachu betam endinisenachu yaregenal sewoch Ewnet yizew tihitina sigol betam yasitelal, le Ewnet yemikomu endenante yalutin geta ayasatan endenante yalutin yabizalin
@marthaburt9179
@marthaburt9179 4 жыл бұрын
ኮረናን ፈርተው ቤት ተቀምጠው እኛ መንፈስ ነን በምድር ላይ ሁሉን ማድረግ እንችላለን ይላሉ 😅😅 ማለዳ ማለዳ ምህረቱ እዲስ የሆነ እስትፋሳችን ይችን ቀን መኖራችን በርሱ ነው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ማንም ሊገድበው አይችልም ተባረኩ ቀጥሉበት እዝቡ እንዳይጠፋ
@deboradawite4527
@deboradawite4527 4 жыл бұрын
ማርታ እህቴ ኬሮና እኮ ሁሉንም ነገር ገለጠው መንፈስ ነን አንታመምም፣ በሽታ በእኛ ላይ አይመጣም የታመመን ሰው አትቀበለው አላመመኝም በል መታመምህን አትናገር የሚሉት ሀሉ ዛሬ በኦንላይን ብቻ ነው የሚታየት ጎዳና ወጥተው ወንጌልን አይመሰከሩም በኮረና ወደታመሙት ሄደው አይፀልዩም ። የተቸገሩ ጎዳና ያሉ በዚህ በሽታ ስራ ያጡትን አይጎበኙም አያፅናኑም ። የሙከተላቸው ህዝብ ሉነቃ ይገባዋል የሚናገሩትን አይኔሩትምና ተባረኪ
@eyobhailu8480
@eyobhailu8480 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጎዳ የሰራችሁ ጀግና ወጣቶች ! ለዚህ ስራ ስለተለያችሁ የእውነት ቀንቼባችኋለሁ! እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ማለቴን አልተውም! እባካችሁ በአገልግሎታችሁ መጠቀም እፈልጋለሁ! እንዴት እና በምን ሁኔታ ነው ላገኛችሁ የምችለው?
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 3 жыл бұрын
Waeeeeee.eha now manfasawe megeb we love you wondemoshe tabarke tabarķe
@simretkelemwerk5798
@simretkelemwerk5798 4 жыл бұрын
Igsabher ybarikaju des yemil nuzu jegsabher kal 🙏🙏🙏
@meronwolde6520
@meronwolde6520 4 жыл бұрын
Good blasé you think so much
@fretaasme5794
@fretaasme5794 4 жыл бұрын
Ygermal demo betam yastawuqalu eko zebarakiwochi endehonu (enate gen beyesus sem tebareku)
@getachewhabtemariam9841
@getachewhabtemariam9841 4 жыл бұрын
ወንድሞቼ ስላገልግሎታችሁ እግዚአብሔር ይባርካቺሁ
@sunnyabebe6020
@sunnyabebe6020 4 жыл бұрын
የአባቴ ልጆች ተባረኩ እኔ የሚገርመኝ የሚከራከሩላቸው እኔም የማዝነው ኤርሚ ሁሌ የምለው ወንጌል እንዴት ደረሰ እኛጋ በፈላ ዘይት ተቀቅለው በመጋዝ መሰንጠቅ አረ አይቀለድም በወንጌል
@gezishgezish1018
@gezishgezish1018 4 жыл бұрын
Betam atenakirachu ketilu God Bless you
@yanmercy8195
@yanmercy8195 4 жыл бұрын
ህዝቤን በአውሬ አበሉት ወዮ ኧረ ወገኔ ንቃ የነኦፕራ ትምህርት ኮ ነው ምድር ወለድ😡 ተባረኩ እዮሲ ቅናትህ ጥበብ የተሞላው አስተምሮህን እባክህ ቀጥል ናቲሻም ተባረክ
@samuellove9096
@samuellove9096 4 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ወንድሞች ውይይታችሁ በጣም አሪፍ ነው ዳሩ ግን አንተ እንድትበልጥ ማን አድርጎሃል? በፃድቁ አብዶ ትታመናለህ እርሱም ቢሆን ቢመዘን በጽድቅ ቃል በዙ ችግሮችን ማንሳት ይቻላል ስለዚህ ምስክር ለመሆን አትሞክር። ነገር ግን ኢየሱስ በስጋ እንደመጣ ምንም የማያሻማ የማያከራክር ነው አንድ የምወደው ቃል አለ በዚህ ጉዳይ" ስለ አካላቱና ስለ ብርቱ ኃይሉ ስለ መልካም ሰውነቱ ዝም አልልም። የውጪ ልብሱን ማን ይገፋል? ቁ15 የስጋውም ቅርፊት የተጣበቀ ነው እስከ ማይንቀሳቀሱም ድረስ በእርሱ ላይ ጸንተዋል።" ኢዮብ 41፣4,, ሁለተኛ እርሱን አትጠብቁት ያለውም አገልጋይ ከንግግር ባለፈ አንድ ማድረግ እንደ ማይችል ራሱ ያውቀዋል ይህም ተቀባይነት የለውም ዳሩ ግን ይህን እንድትመልስልኝ የምፈልገው " እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቆጠረውም ነገር ግን በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ, " ፊለወጵስዮስ 2፣7 መልክ ማለት መቼም የቆዳ መልክ ነው እንደማትሉኝ አምናለው ዘፍጥረት ላይ ስለ መልክ ሲያወራ ስለ ባህሪ መሆኑን ይናገራል ኢየሱስ ይህን መልክ ትቶ እንደመጣ በዚህ ጥቅስ ላይ ይነግረናል ለጥቆም ባዶ ሆኖ እንደመጣ ይነግረናል ለዚህም ማስረጃው በቁመትም በጥበብም በሰውና በእግዚአብሔር ፊት ያድግ ነበር ካለ መቼም ለሰው ነው እንጂ ጥበብ የሚጨምርለት ለእግዚአብሔር ሲናገር ብቻውን ጥበብ ላለው ይላል ስለዚህ ኢየሱስ ራሱን ባዶ አድርጎ መምጣቱን አስረግጦ ይነግረናል የአምላክ ባህሪ ግን በእግዚአብሔር ጣት ተዓምራትን ሲያደርግ እንደነበረ ራሱ ተናግሯል ልጅ ስለሆነ ምንም ነገር ከእርሱ አብ አልሰወረም ብቻውንም አልተወውም በእርሱ ውስጥ በሙላት ሆኖ ስራውን ይሰራ ነበር ለዚህም በመጨረሻው ሰዓት ለቶማስ የመለሰለት መልስ ማስረጃ ነው። ግን ኢየሱስ የአምላክነቱ ስልጣን አንዴ የተጠቀመበት ቦታ አለ ይምህም ማንን ፈልጋችሁ መጣችሁ ሲላቸው ኢየሱስን ሲሉ እኔ ነኝ ሲላቸው በምድር ላይ አፈግፍገው ወደቁ! ይህን ማለት ስልጣን ያለው አንድ አምላክ ብቻ እንደሆነ በብሉይ ኪዳን ላይ ይናገራል " ከግብጽ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ" ዘዳግም 5፣6 ስለዚህ ፍጹም አምላክን ማንም በገዛ ስልጣኑ በእርሱ ላይ ምንም ማድረግ እንደማይችል ሰው ያውቅ ዘንድ ይህ ስልጣን ተገለጠ ከዛም ፈቃዱን አሳልፎ ሰጣቸው ጲላጦስም ሲዘባርቅ ተፈቅዶልህ እንጂ አንዳች ማድረግ ባልተቻለህም ነበር ብሎት መልሶለታል ታዲያ ኢየሱስ በግርማው ቀኝ እስኪቀመጥ ድረስ ገና አልከበረም ነበር አባ ያለ ልክ ያከበረው ጊዜ ቦታውንም በተረከበ ሰዓት መንፈስ ቅዱስ ወረደ ይህን ክፍል እናንተ ስታወሩ ፍጹም አምላክ ሆኖ ነው የተገለጠው ብላችሁ እንዴት ተናገራችሁ?
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 3 жыл бұрын
Elelellllllllllllllllll gata amsagenehalow selanezey wotatoshe tabarke amennnnnnnn
@yemmirutadesse1744
@yemmirutadesse1744 4 жыл бұрын
ተባረኩ
@almazsime4584
@almazsime4584 4 жыл бұрын
Sew menfes newu bilewu asitemerewu eko besigachewu atiyat lemesirat endimechachewu newu!!geta yiker yibelachewu!
@judbeky
@judbeky 4 жыл бұрын
Er tebarku edi ewnten giltulen enji eyschebechbun saygban Amen bel eytbalen new tragfen kinentachenen atiten yewahntachenene atitetn bado edhonene !! Geta miyadala eskimseln andu tselotye timelsi silh yenys ngr behodachn Geta lay kim yzen eskmchye eyaln nbr edi ewnten stgeltuln ygban Ermiye kini gudgnocheh yzelalem Amilk ybarkachu ahunm yebzaw megelt yebzaw yeklu ewnt ybralchu GETA ytbkachu libzuwoch milkt hunulen .....❤❤🙏👍👍👍👍👍
@asheluwillie9720
@asheluwillie9720 4 жыл бұрын
ዘመናችሁን ሰዉ ስትቃዎሙ አትኑሩ ወንጌልስበኩ ላገራችሁ ጸልዪ ኤርሚያስ ያየመጣህበት መንፈስ አለቀቀህም ጌታ ይፈውስህ
@blessed1914
@blessed1914 4 жыл бұрын
ሰላም ካልኩኝ በኋላ የሚቀጥለው ኣስተያየት ላስቀምጥ፡ ፩ኛ፡ ኣንተም እኮ ኤርሚን ተቃወምከው። ለምን ክርስቶስን ኣትሰብክም። ለሱ ኣታድርግ ያልከውን ኣንተ ኣደረግከው። ፪ኛ፡ ስለ ሃገር እንዲጸልይ ነገርከው፡ ጥሩ ነዉ ግን እንደሚጸልይ ኣንተን መንገር ኣለበት? ደግሞ እኔ እንደተረዳሁት ከጽሑፍህ ማለት ነው፡ ኣንተ እንደምትጸልይ እርሱ ግን እንደማይጸልይ ነው። ይህም የፍርድ ቃል ነው። ፫ኛ፡ የስህተት ትምህርት ከሆነ? ስህተትን በስሙ ስህተት ነው ቢባል ምን ችግር ኣለው? ለማጠቃለል፡ ሰውን ( ኣገልጋዮችን) እንወዳለን ማለት ይዘውት የመጡት ትምህርትን ሳንመረምር እንዳለ እንቀበለዋለን ማለት ኣይደለም። እንደመጽሓፍ ቅዱስ ያልሆነ ትምህርት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያላስተማረው ትምህርት ኣሜን ብለን መቀበል እንደ ጽድቅ ኣይቆጠርም። በተለይ በተለይ ሰውን ኣግዝፎ ኢየሱሴን የሚያሳንስ ትምህርት የስህተት ትምህርት ነውና ከእንደዚህ ዓይነት ትምህርት መራቅ ኣለብን። በፍጹም ትህትና እና ፍቅር የተሰጠ ኣስተያየት ነው። ኣመሰግናለሁ
@raheltadsse789
@raheltadsse789 4 жыл бұрын
Endet nachu wedemoch bertu bertu betam kortenal we love you guys
@abezufeqadu301
@abezufeqadu301 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Eyesus Gofotadhaa
@workuasmare6977
@workuasmare6977 4 жыл бұрын
God bless you all , great in put.
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 3 жыл бұрын
Erme erme tabarke amennnnnn eha now enot
@gezishgezish1018
@gezishgezish1018 4 жыл бұрын
Bichali wede TV chanale biyadigi arifi newu
@ritafiorentino8721
@ritafiorentino8721 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🏼
@addisuzewudie9060
@addisuzewudie9060 4 жыл бұрын
ተባረኩ የአባቴ ቡሩካኖች
@terushetwoldemariam9714
@terushetwoldemariam9714 4 жыл бұрын
መጅመሪያ እንድ ነገር ማለት ፈልጋለሁ ዛሬ ላይ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቄ ባለሁበት ምድር ላይ በከፍታም በዝቅታም እንድኖር የእግዚአብሔር ቃል በትክክል ላስትማሩኝ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ምስጋናዬን አቀርባለሁ ዛሬ ላይ ደግሞ እናንተን አስነስቶ ለዚህ ትውልድ ስህተቱን እየተቃወማችሁ መልካምን ትውልድ ለማትረፍ ፍልፊት በመናገራችሁ ታተርፋላችሁ እንጂ እትጎድሉም እና የዘመናችሁ ቁጥር የተባረከ ይሁን ደግሞ በሌላ እንጠብቃችህኅለን ተባረኩ
@bmltoro
@bmltoro 4 жыл бұрын
እውነት የሚትገላጥበት ግዜ ነዉ በረቱ ወገኖች !!
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 4 жыл бұрын
Yehen ayenet temehert kalseman enestalen sehetetenema Legna medan sibale megelet alebet geta yebarekachu
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 4 жыл бұрын
God bless you all the blessed servants of almighty God!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abrhamdasta4255
@abrhamdasta4255 4 жыл бұрын
የተነገረን ሁሉ ሆ ብለን መቀበል ሣይሆን ቃሉን መርምረን መቀበል አለብን ተባረኩ
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወገኖቼ እንኳን ነገራችሁን የጃፒን ትምህርት እሰማ ነበር ባለፈው ከነገራችሁን በኋላ ላለመስማት ወስኜ አቁሜአለሁ! አንስብስክራይቨ አድርጌዋለሁ!
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
Rebecca Mekonnen pick up a book instead learn skills stop listening to so called pastors n bozenewoch
@fikrukirubel8954
@fikrukirubel8954 4 жыл бұрын
DONT BE JUDGE YOUR DECISION BECAUSE THEY ARE TAKING, WHERE DO YOU KNOW THEM? DO YOU KNOW BACKGROUND OF THEM
@teferamenna5840
@teferamenna5840 4 жыл бұрын
ኤርሚ ትምህርቱ በጣም ያንፀአል ግን ባንተ በኩል አንድ ስህተት እንዲታረም እፈልጋለሁ አገልጋዮችን ንስሃ እድገበ ስትጠይቅ እናያለን ለምንድነው ፖስተር ታሪኩ እሸቴ አበበ $22.000.00 ሺህ ዶላር ከአንፆክያ ቸርች አጭበርብሮ ዋሽቶ የወሰደውን ገንዘብ እድመልሰና ንስሃ እደገባ ያልጠየከዉ ክፍት የተሞላ ከፈሱ የተጣላ እንዴት ሆኖ መድረክ ላይ የሚቆመዉ አሁን ሰይህ አንተም አድርባይነትን አይበሀለዉ አንተም ንስሃ ግባ ከሌባ ጋር ተባብረሀል ተፈራ ነኝ
@bmltoro
@bmltoro 4 жыл бұрын
ዘለዓለም ሚባላዉሰ የእርሱን አስተምህሮ እንዴት ነዉ ግረ ይገበኘል
@getahuntesfaye6333
@getahuntesfaye6333 4 жыл бұрын
ተባረኩልኝ
@fretakokob9011
@fretakokob9011 4 жыл бұрын
Tebareku zebenachu ybarek
@dawitkifle7166
@dawitkifle7166 3 жыл бұрын
ዘካ 14:9 እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል። አፍሶን1:10 በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ (በክርስቶስ) ለመጠቅለል ነው። በችኛው አምላክ ሰሙም (አየሱስ ከርስቶስ ነው)
@lovekingdom6086
@lovekingdom6086 4 жыл бұрын
This is useful. Hear it the right time
@birhan3282
@birhan3282 4 жыл бұрын
ልክ ነው የሚድነን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለን ትክክለኛ እውቀት ነው ፡፡ ግነ ስሜታዊነት ይታባችሃልና ይህን አስወግዱ ፡፡ ቃሉ ይህን ይላል ስህተቱ ይሄ ነው ማለት ብቻ ይበቃል፡፡ ሰሚው አንባቢው ይመዝናል፡፡
@yosefyosef6628
@yosefyosef6628 4 жыл бұрын
ይነበብ!!! ወንድሜ ኤርሚ በአገልግሎትህ ብዙ ተባርከናል ብዙ ሰዎችም በአንተ አገልግሎት ወደ ጌታ መተዋል በተለይም መጽሐፍ ቅድስን በሚያጣምሙና በሚጨምሩ ላይ እውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል በመናገር ነቅተህ አንቅተሀናል ለዚህም እግዚአብሔር ይባርክህ ። ነገር ግን አንድ ቅር የሚለኝ ነገር አለ ሀይሉ ዮሀንስ፥በረከት ዮሴፍ፥ሀዋርያው ዘላለም ሁሌ ስትቃወማቸው አሰማለው ነገር ግን በፍጽም ጠርተሀቸው አታውቅም ለምን??? አንተ ሁሌ የምትጠራቸው እነ "ደ/ር መምህር " ዘበነ ለማ እንዲሁም መምህር ምህረትአብ ነው። ምክንያቱም የሚያስተሩት ትምርት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ እንዲሁም አያጣመሙ ስለ ሚይስተመሩ ነው። አነዚህን ለማሳመን አጅግ በጣም ቀላል ነው ። ተአምረ ማርይም ብቻ ማንበብ በቂ ነው። ለዚ ነው ብትጠራቸውም የማይመጡት። አባክህ ኤርሚ ትምህርታቸውን በቅጡ ሳታውቅ አትውቀሳቸው ( ጃፒን ግን አላውቀውም ይቅርታ) ሀይሉ ዬሀንስ በረከት ዮሴፍ አና ሀዋርያው ዘላለም ብዙ ሰው ሲተች ና ሲቃወም አሰማለው ግን ደፍሮ በትምህታቸው ዙርያ ጠርቶ የሚነጋገር አንድም አገልጋይ አላየሁም ።እባክህ ኤርሚያስ ብትጋብዛቸው ደስ ይለኛል ወይስ....... Please,please,please ጋብዛቸው ። በተረፈ ተባረክ
@nq2865
@nq2865 4 жыл бұрын
ይህንን እና ክፍል 2 እና 3ን እይ :: ሃይሉ ዮሃንስ ተጋብዞ የነበረው ክርክር :: kzbin.info/www/bejne/gIGqgKiGlNCGnrc kzbin.info/www/bejne/oqDPhmV6o5t-e68 kzbin.info/www/bejne/ronOaKWdYp5jg5I
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 4 жыл бұрын
አዲስ ነህ እንዴ ስለ ሀይሉ ግልጥ ያለ የስህተት ትምህርት?
@nq2865
@nq2865 4 жыл бұрын
@@abebatafesse1515 : My answer is for Mmm, not for you.
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 3 жыл бұрын
ዮሴፍ በመጀሪያ ተባረክ ስለቅንነትህ እነርሱ ይጋበዙ ያልከዉ በቪዲዮ የሰማኸዉ ትምህርታቸዉ አልገባህም የሰዉን በሽታ ለማወቅ ጠብታ ደም ነዉ ኮ የየሚወሠደዉ ሠማህ! በአክብሮት
@konjityemeru7322
@konjityemeru7322 4 жыл бұрын
እውነት የጌታ ኢየሱስ ጥገኞች ነን
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 жыл бұрын
100% ጥገኞች ነን
@HannaHanna-xq8qj
@HannaHanna-xq8qj 4 жыл бұрын
Bertu geta kenante gari yihuni wondimoche
@ህይወትገብረዮሐንስ
@ህይወትገብረዮሐንስ 4 жыл бұрын
ኤርሚ ናቲ ኢዮስዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችውን በብዙ ይባርካችሁ አረ በናታችው እውር እውርን አይመራም ውሸትን ውሸት ነው ካላሉሁ አሁን ያለንበት ዘመን በጣም አስፈሪ ዘመን ነው
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 4 жыл бұрын
እነ ጃፒ ዘሌ እና ሀይልሽ የደረሱበት ዕውቀት ያድርሳቹ ዐይኖቻቹ ይከፈት
@fanachurch9365
@fanachurch9365 4 жыл бұрын
Before it is to late for you, repent, run 🏃🏽‍♀️ as far as you can and as fast as you can from these people false teaching. Read the word of God as much as you can. The word of God will help you from stumbling ❤️
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 4 жыл бұрын
Psalm 91:15 He shall call upon me and I will answer him .I will be with him in trouble ,I will deliver him and I honour him.
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው የሚከብድ አስተምህሮ ነው ምን አይነት አስተምሮ ነው ጌታ ኢየሱስ ሆይ
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 4 жыл бұрын
በየትኛው ክፍል እንደሆነ አላወኩም ግን ስለ ነቢይ ሱሬ ኬክ መለቅለቅ የተናገርክበትን ክፍል ሙሉ ሰምቸ ነበር። ኮቴ ስትከታተል እግር መንገድህን በጎ ስራቸውንም አውራ ግማሽ ጰንጤ በ ነቢያቶቹ አገልግሎት የተጠቀመ ነው እውነተኛ ነቢይ እንደሌለ አታውሮ ዋጋ ትከፍላላቹ ጌታ ያስነሳልን ሀያላን አሉ። በተሰጠህ ጸጋ የሰውን ሀጥያት አትናዘዝ የተሰቀለውን ኢየሱስን ስበኩ። ጰንጤ ሁሉ ሀሰተኛ ይመስላል በናንተ ንግግር ተጠንቀቁ የምታወሩትን
@bettybbc777
@bettybbc777 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው በእውነት ትልቅ ነገር ነው የምታወሩት ....በጣም ነው ጆሬን ጭው የሚያደርገው .....
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@raheltadsse789
@raheltadsse789 4 жыл бұрын
Ena madireg bichil wereketan ahun balehubet yefelekutin hulu baderekugn neber ere egzabihar yigetsitsachew nekichalew nekichalew anisemam betam yasazinal yiha getayan yemiyakel ye babilon amalikit menifes nekitenal wendemochachin bezi lay bertu
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 4 жыл бұрын
gapim zelalem yemiystemrut abzagaw sehetete new totally bezalay erasachewn elay seklew bemchachew egzabhern ersu kuche adergew enstemer sayelu aykerm serat yelachwem betebet tewetrwal tache yalwen hezeb betam yenkalu tebetgoch nachew aymkrum besew hasab lay yalgtalu betely gapi betebet yetwetre new manem besu sere legelgel aygebam menew Ethiopia eko hwariyaw pawlosen getachn yeysusen crstosen baheri yaynebachewn agelgyoch yalubt hager nat enwekalen.
@tenayeteni2599
@tenayeteni2599 4 жыл бұрын
Sega lebasehe hulu legzabharae Abe yegezale
@mesizewde338
@mesizewde338 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ ተባረኩ ይህንን ሀስት ስለምታጋልጡ እነኝህን ስዎች የሚከተሉ ልባቸው እንዲመለስ መጸለይ ነው ተባረኩ ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ
@mulugeberhiwot5341
@mulugeberhiwot5341 4 жыл бұрын
ወንድሞቼ የወንጌልን እውነት በማስተማር ግራ የሚያጋባውን ውሸት ስለምታጋልጡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አብዝቶ የቃሉን ብርሀን ይጨምርላችሁ😊 I am so proud of you 👏👏
@konjityemeru7322
@konjityemeru7322 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tegesttadele4803
@tegesttadele4803 4 жыл бұрын
Taberk
@roseabie3643
@roseabie3643 4 жыл бұрын
Eysuss tera sem adelem
@rsheedmohammed4297
@rsheedmohammed4297 4 жыл бұрын
Amen
@ribeccatefera7099
@ribeccatefera7099 4 жыл бұрын
“አላቸውም፦ ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ። በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል ለእናንተም ይጨመርላችኋል።” - ማርቆስ 4፥24
@ethiopiayimer379
@ethiopiayimer379 4 жыл бұрын
Good morning brother 😃😃😃😃😃
@mekdesindale9423
@mekdesindale9423 4 жыл бұрын
Berketi yemibali sewy yalew Negri adam ina hewani yasatewim indhu new yalew ihenin fire bit belu inde frtari tihonalchu isum demo yalew inanite inde fetar tihonalchu min ayineti yetregem tiwildi new sewchi
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሰው ስው የሚሸት ትምህርት ከምድራችን ላይ ይነሳ
@deboradawite4527
@deboradawite4527 4 жыл бұрын
እኔ ግን ህዝባችን ጥላቻንና ፍቅርን መለየት አልቻለም ወይ ??? መክረን ወንድም እህቶቻችንን ገንዘብ ማድረግ ነው መምከር መገሰፅ እንጂ ጥላቻ አይደለም። በኛ ህብረተሰብ ተሳስተሀል መባልን አይቀበልም ። ያንን ለማረም ደግሞ አይሞክርም እሄ ልምድ መለወጥ አለበት። ተሳስተው ህዝቡን የተሳሳተ ትምህርት የሚያስተምሩትን ትምህርት መቃወም ትክክል ነው ። በጣም በጣም ትክክል ነው። ጌታ ማስተዋልን ይስጣቸው መመለስ ይሁንላቸው። ተባረኩ። ጉዜአችሁን ወንድሞቼ እውነትን መስማት ለማይፈልጉና በእግዙአብሄር ቃል ትምህርቶችን ትንቢቶችን ለማይመረምሩ ዝም ብለው ፍቅር የላችሁም ለሚሉ ለማስረዳት አትቸገሩ
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 4 жыл бұрын
በመሃከላችን ሃሰተኞችማ ይኖራሉ እንዳላችሁት ከውስጥም እምንጠብቀውም ነው፣ ነገር ግን ሃሰተኞች እናንተ ትሆኑ እነዛኞች ይሆኑ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ሁላችንንም ጌታ ይርዳን ፍርዱን ለጌታ እንስጥ እየቆነጨብን ፀጉር እየሰነጠቅን የዛሬ 20 አመት የተሰበከ ስብከት ምን ሊል እንደፈለገ እራሱን ብትጠይቁት ለወንጌላችን ይጠቅመን ነበር። እናንተ የባይብል ሊቃውንቶች ተባረኩ
@yoditgebrezgie9733
@yoditgebrezgie9733 4 жыл бұрын
How do you explain Philippians 2:6-7 ?
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 8 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
ጸበልና ገዳም የሚጠብቁ
1:49:01
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 15 М.
ታቦት ያላግባባቸው ሊቃውንት
51:11
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 15 М.
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН