የግብረ ስጋ ግንኙነት ስርአት በኢስላም ክፍል 1#

  Рет қаралды 63,394

ጋብቻ በኢስላም

ጋብቻ በኢስላም

Күн бұрын

አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሰላም መጣችሁ። ስለ ጎበኛችሁን እናመሰግናለን። በዚህ ቻናል ጋብቻን የሚመለከቱ በተለይም በባልና ሚስት መካከል ስለሚኖሩ ሚስጥራዊ የጓዳና የአልጋ ላይ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ። በማህበረሰባችን ወግና ባህል እንደነውርና ብልግና የሚታዩ ነገር ግን በሸሪዓ የተፈቀዱና በጋብቻ ሕይወት ወሳኝ ሚና ያላቸውን ርእሰ ጉዳዮች በፈትዋ መልክ ይነገራሉ ይስተማራሉ። ሌሎችም ተያያዥነት ያለቸው ትምህርቶችና ምክሮች ይሰጣሉ። የናንተ አስተያየት ለስራችን መሳካት ወሳኝ ስፍራ አለው። ላይክና ሼራችሁ ያበረታናል። አብራችሁን በመኖራችሁ ደስተኞች ነን። እንማማር እንተዋወስ እንመካከር

Пікірлер: 179
@baasixoo2015
@baasixoo2015 3 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ለኸይር ፈላጊ በሙሉ* *አንድ ቀላልና አጅሩ ከባድ የኾነ ኸይር ስራ ላይ አላህ ባገራለት ያክል ለመሳተፍ :-* *ተነሳሽነቱ፣* *ቁርጠኝነቱ፣* *አቅሙ* *ያለው ሰው በውስጥ መስመር ያናግረኝ።* 00966534869746(ዊትሳፕ/ቴሌግራም) *ጀዛኩሙላሁ ኸይራ*
@abdilahtube9197
@abdilahtube9197 3 жыл бұрын
ኢሺ
@rehimarehima6263
@rehimarehima6263 2 жыл бұрын
@@abdilahtube9197 #1#
@rehimarehima6263
@rehimarehima6263 2 жыл бұрын
1#
@rehimarehima6263
@rehimarehima6263 2 жыл бұрын
#1
@rehimarehima6263
@rehimarehima6263 2 жыл бұрын
Kk
@nasranasra1960
@nasranasra1960 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወድ ኡስታዝ በሰላም ነወ የጠፋህ አልሀምዲሊላህ እንኳን በሰላም መጣህልን ትምህርትህ ጠቃሚ ነወ በትዳር ዙርያ መማር ማወቅ ሀላሉን ሀራሙን መለየት አስፈላጊ ነወ አላህ ሱባሀነሁ ተአላ ማወቅን ትልቅ ደረጃ ሰጦታል አልሀምዲሊላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@baasixoo2015
@baasixoo2015 3 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ ኢንሻአላህ በቅርቡ ቻናላችን ወደነበረበት የመማማር ተግባሩ ይመለሳል። ማንኛውንም በጋብቻ ዙሪያ ያሏችሁን ጥያቄዎች በውስጥ መስመር 00966534869746 ላይ ማቅረብ ትችላላቹ። ቀጣዩን የቴሌግራም ግሩፕም ተቀላለቀሉ። ጀዛኩሙላሁ ኸይራ t.me/joinchat/ggQzjKBpX7w0NzE0
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 3 жыл бұрын
ቴሌግራም ምንም ፁሁፍ የለውም ለወደፊት ኢንሻ አላህ አስተምረን ኡስታዛችን አላህ በሰማነው የምጠቀም ያድርገን
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 3 жыл бұрын
Ahelane enekwane dahena matahe
@aliyseid6388
@aliyseid6388 3 жыл бұрын
ሹክረን
@svvs389
@svvs389 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወሳህለን ጅዛኩም አላህ ኽይርን ወላሂ ይህን ትምህርት ስፍልገውነበር
@TtTt-iw4tt
@TtTt-iw4tt 3 жыл бұрын
@@svvs389 እኔም ስፈገው ነበረ አልሀምዱልላ
@ሲቲነኝቅመምዋ
@ሲቲነኝቅመምዋ 3 жыл бұрын
እኔ ምለው ዲሥ ላይክ የምታደርጉ ሥዎች ጤነኛ አይደላቹምን
@TtTt-iw4tt
@TtTt-iw4tt 3 жыл бұрын
ውዶቸ ቴሌግራም ካለው ሊኩን ላኩልኝ በአላህ
@user-bo9xs2xy6g
@user-bo9xs2xy6g 3 жыл бұрын
አወ ቴሌግራም ይኑረው
@zakiashamsu243
@zakiashamsu243 3 жыл бұрын
አለው
@ሮዛጀሚል
@ሮዛጀሚል 3 жыл бұрын
ዲናችን ግልጵ ነው የለውም እፍረት
@SaidSaid-bd9ny
@SaidSaid-bd9ny 3 жыл бұрын
ሠላምአለይኩም
@ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ
@ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይርን ኡስታዝ ይጠውል ኡምርክ
@yesufmohammed5557
@yesufmohammed5557 3 жыл бұрын
ያጀመአ ማግባት እፈልጋለሁ ዱአ አረጉልኝ ሀላሌን አላህ ይምጣልኝ 😣😣😣
@fjdj9321
@fjdj9321 3 жыл бұрын
አብሸር ሀያቴ በአላህ ርሰክ ነው እኔም እናቱ አልውልድችውም እያልኩኝ አላህ ሀላሌን ሰጠኝ አልህምዱሊላ አሁለት ሳምነት አለሞላንም እና አላህ ሳሊህ ይወፍቅሸ
@ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ
@ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ ላንቺ ያለዉን ያመጣዋል ለሁሉም ጊዜ አለዉ አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን ያረብ 🤲☝️🕋🕌❤🥰
@ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት
@ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት 2 жыл бұрын
@@fjdj9321 አረ ወንድ ነው
@መሬምከሸዋሮቢት
@መሬምከሸዋሮቢት 2 жыл бұрын
አላህ ይዘዉጀክ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
አላህ ይወፍቅክ መልካሟን ላላገባዉ ሁሉ በሀላል ያብቃቃዉ ያረብ
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 3 жыл бұрын
እናመስግናለን።።አላህ።።ይስጥል።አላህ።ሚንዳህን።ይክፍልህ
@abduljelil5863
@abduljelil5863 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ሰለመፈሰዊ ሂክም ነም ቢደረግነ ከዚም በፊትም የረከቸውንነ የተረጎምከቸውን ብትለቅ ጥሩ ነበር
@mominam1225
@mominam1225 3 жыл бұрын
ወአለይኩምስላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወንድም ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ነው ከተጠቃሚዎች ያርገን
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሁ ወበረካትሁ አህለን አድስ ነኝ ለቤታችሁ
@rehimarehima6263
@rehimarehima6263 2 жыл бұрын
Zkh
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 3 ай бұрын
የጀነትሰዎች አይፀዳዱም ባልከው እንዴትነውታዲያ ጀነትውስጥሁረንኤልያስፈለገው ?ይህስልእኔሰለምቴነኝለማወቅያህልነው
@zinet3238
@zinet3238 2 ай бұрын
ጀነትውስጥ ሀሉምነገር አለ አላህ የጀነት ያርን እና
@zinet3238
@zinet3238 2 ай бұрын
ነገርግን ጀነት ቆሻሻነገርየለም ድካም ስራየለም አይፀዳዱም ማለት ልክእንደዚች አለም ሽንትቤት ምናምን መጠቀም የለም በላብነው የሚወጣው ሀታ የጀነት ሠወች ላብም እንደዚህ የሚያስጠላ ጠረን አይደለም ሀድሡን አሁን ማስታወስቢከብደኝ ሚስክ በጥቅሉ ጥሩሽታ
@ወሎየዋኤጁ
@ወሎየዋኤጁ 3 жыл бұрын
ኡስታሱ ማነው ስሙ ዲምጹ ኡስታዝ ኡስማን መሠለኝ ወይስ ተሣሣትኩ ትምህርቱ ጥሩ ነው
@endriswelotube2660
@endriswelotube2660 3 жыл бұрын
ስሙ ምን ይሰራልሻል ዝምብለሽ ትምህርቱን ተከታተይ
@zinetaliethiopia7355
@zinetaliethiopia7355 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን ኡስታዝ እኔኮ ስትጠፋ ጋብቻ በኢስላም ብዬ ሰርች ባረግም ቻናልህ ሊመጣልኝ አልቻለም ነበር አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም ዳግመኛ ተገናኘን ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ትምርትህ በጣም ጠቃሚ ነው ጠንክር🙏
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 3 жыл бұрын
አስላምለይኩምእራህመቱላሂወበረካትሁ፣ማሽአላህጥሩትምህርትነዉ
@fakihaabdulkerim243
@fakihaabdulkerim243 3 жыл бұрын
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ዑስታዙና
@rmuna4190
@rmuna4190 3 жыл бұрын
አህለን ኡስታዛችን ጠፍተህ ነበር እኮን በሰላም መጣህልን ጀዛከላኸይር
@alwaha5876
@alwaha5876 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልንንኡስታዝአላህ ይጠብቅህግንጥያቄአለኝ???
@አይሻየደሴዋ1122
@አይሻየደሴዋ1122 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንካን ሠላም ተመለሰክ አሰታዝ
@zahraidris9435
@zahraidris9435 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኸዛኩመላህ ኸይረን አድሥ ገቢ ነኝ ሰብሥክራይብ አርጊያለሁ
@user-bo9xs2xy6g
@user-bo9xs2xy6g 3 жыл бұрын
ዋአለኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 3 жыл бұрын
ላይክአድርጉ እህቶች
@ZahraYema
@ZahraYema 7 ай бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር አጡሉበት🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@ietemadmobile6674
@ietemadmobile6674 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይሯ
@EmudawudTube
@EmudawudTube 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@zburamohammed9929
@zburamohammed9929 3 жыл бұрын
Meshallah oSetazi qetelebet
@ሲቲነኝቅመምዋ
@ሲቲነኝቅመምዋ 3 жыл бұрын
ያኡሥታዝ ጀዛኩምላውኸይር እኛም በሠማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ያአረብ
@ሀድራቢትባባየደራዋ
@ሀድራቢትባባየደራዋ 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወድማችን አህለን አዲሥ ነኝ ለቤታችሁ
@zinetsied5363
@zinetsied5363 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወበርካትሁ ጀዛከላሁም ከይር
@jamalalif1304
@jamalalif1304 3 жыл бұрын
ማሊኩም ሰላም ወረኽመቱላሂ ወበረካቱኹ። ዉድ ወንድሜ ምነው ጠፋኽብኝ? እኔ በቀን በቀን ሳስታውስኽ ነበር!! ኮሜንት ወዲያው ነው የገባኹትኝ ምናምን እንዳየኹት።በርታ በርታ ወደኋላ እንዳትል።
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረኮትሁ አህለንኡሰታዝ
@melektube
@melektube 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እንኳን በሰላም ተመለስክ
@መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ
@መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ 3 жыл бұрын
ወአልኩም ሠላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም ወላሂ ያኔ ስትጠፋ በጣም ከፍቶኝ ነበር አልሀምዱሊላህ እንኳንም በሰላም መጣህ🙏🙏
@nadiyasabdulvahab7508
@nadiyasabdulvahab7508 3 жыл бұрын
ሠላም
@ኢስለምነውእምነቴሂጀብነው
@ኢስለምነውእምነቴሂጀብነው 3 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ ጠፍተህብን ነበር እንኳን ደህና መጠህ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህምርቱላሂ ወበረካቱሁ በሰላነው ኡስታዝ የጠፍሀው
@ሁሉምለበጎነውኢንሻአላህ
@ሁሉምለበጎነውኢንሻአላህ 3 жыл бұрын
እንኳንም በሠላም ተመለሥክ ኡሥታዙና
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 3 жыл бұрын
እሜይስጥ።።ጥሩ።።ትምርት።።ነው።።አላህ።።ይስጥህ
@نورهمحمد-ف8ر2د
@نورهمحمد-ف8ر2د 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።
@jujuyellahbariya8884
@jujuyellahbariya8884 3 жыл бұрын
ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ነው👍👍👍
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 ай бұрын
Chirash
@mohmmedhossen4833
@mohmmedhossen4833 3 жыл бұрын
አህለን እንኳን በደህና መጣችሁ
@ietemadmobile6674
@ietemadmobile6674 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@jemansheendris3695
@jemansheendris3695 3 жыл бұрын
ውዶችየ ደምሩኝ አበረታቱኝ
@እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ
@እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ 3 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር
@fhfht9190
@fhfht9190 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝ
@user-ld6zj6gf6
@user-ld6zj6gf6 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 жыл бұрын
ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።አህለን
@ራህመትወግድይቱብ
@ራህመትወግድይቱብ 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ
@خالدامير-ن2ق
@خالدامير-ن2ق 3 жыл бұрын
89ላይደመርኩኝ።ደመሪኝ
@ሀሩንሚድያድምፄነው
@ሀሩንሚድያድምፄነው 3 жыл бұрын
ኡስታዝ በዚሁ ቀጥልበት
@semirasemira-h9j
@semirasemira-h9j 4 ай бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ጀዛ ከላሁ ኸይረን ኡስታዝ
@احمدمحمد-ث9ر8و
@احمدمحمد-ث9ر8و 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ
@RahmaRahma-je7gc
@RahmaRahma-je7gc 3 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡዝታዝማሽአላህ ጀዛከላህኸይር. ኔትብዙግዜየለንም ትምርቱአሪፍነው በአውዶ ያለሸበካ ቢሆን በተለይ በሆስብ ቢሆን
@إمريسإنشاءاللهيااااااارب
@إمريسإنشاءاللهيااااااارب 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمد لله جزاكم الله خيرا ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ا لله اكبر ا لله اكبر ا لله اكبر لا اله الا الله محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم قال رسول الله صلى الله عليه وسلم ☝️☝️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌لا إله إلا انت سبحانك اني كنت من الظالمين 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚🇸🇦ህፃን ልጅ ካስነጠሰ ዱአ ይደረግለታል እንጂ የርሀመከላህ አይባልም። ምክንያቱም መልእክተኛው ዘንድ ህፃን ልጅ አስነጠሰ። እሳቸውም "ባረከላሁ ፊከ" አሉት።
@عايشامحمد-ش6غ
@عايشامحمد-ش6غ 3 жыл бұрын
ለቤትህ
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 3 жыл бұрын
وعليكمسلمورحمتااللهوبركنو
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላኸይርኡስታዝአህለኑወሳህለንእንካንደህናመጣህልን
@خالدالخالد-ز5غ
@خالدالخالد-ز5غ 3 жыл бұрын
ወወእለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ኸረ ትምርቱን አታቋርጥብን በጣም ነው የምከታተልህ በህይወቴም ብዙ ነገር ተለውጣለሁ። ያላወቁ አለቁ ነውና አባባሉ አንተም በቻልከው አስተምረን እኛም እንማር በዚህ ዙሪያ ባለማወቅ ስንት ችግር ይፈጠራል
@FfCg-vc8cr
@FfCg-vc8cr 3 ай бұрын
6:02
@zebebatube8475
@zebebatube8475 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ የምታስተላልፈፈት በሰማ ነዉ የምንጠቀም ያረገንን
@امينهادريس-ذ2ذ
@امينهادريس-ذ2ذ 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛከላህ ኸይር ወጀዛ ኡስታዝ
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 3 жыл бұрын
አህለን አዲስ ነኝ ለቤታቹ
@قناةطلبالعلم-ج8ل
@قناةطلبالعلم-ج8ل 3 жыл бұрын
አህለን
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 3 жыл бұрын
ወሌኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም ካአለህ ካይራን 👌👍👍👍👍👍👍
@بارميقيشرفا
@بارميقيشرفا 3 жыл бұрын
ኡስታዝ።ማሸአለህ ሹክረን 👍👍👍❤️❤️❤️👏👏☝️☝️
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 3 жыл бұрын
አህለን ኡስታዙና ለቤታችሁአዴስነኝ ቀጥሉበት የመጀመሪያየነው ስማችሁ
@saidasaid467
@saidasaid467 Жыл бұрын
Aswrwb ወዲም ፈተዋ መጠየቅ ፈልጌነበር
@jemilatub6426
@jemilatub6426 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም አድሥ ነኝ ሠብ አርጌለሁ በኡሥታዞች መጠየቅጅ በማንም ሚድያ አልጠይቅም እኔ ጥያቄ አለኝ???
@baasixoo2015
@baasixoo2015 3 жыл бұрын
00966534869746 watsap/telegram
@hadrhanaser6367
@hadrhanaser6367 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም
@AndroMobile-o5y
@AndroMobile-o5y 8 ай бұрын
አለይኩምሰላምወረሕመቱሏሒወበረካቱሁ
@يااللهماأكرمك-ش5د
@يااللهماأكرمك-ش5د 3 жыл бұрын
አህሌን ኡስታዙና
@mominaali.kasaye2751
@mominaali.kasaye2751 3 жыл бұрын
Aslma alekuma warehmtulhi wabrekthuy Endt newa metfun magengta emchilewa
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን 3 жыл бұрын
አህለንአድስነኝለቤታችሁ
@እሙኢሳኢንሸአላህ-ሐ2ጘ
@እሙኢሳኢንሸአላህ-ሐ2ጘ 3 жыл бұрын
አህለን
@Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ
@Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ 3 жыл бұрын
አህለን
@sadaali3375
@sadaali3375 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኽይረን
@foziyabeshir6005
@foziyabeshir6005 3 жыл бұрын
Wealeyikum selam werahmetullahi weberekathu
@momina7794
@momina7794 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጀዛከላ ኸይር
@نورهمحمد-ف8ر2د
@نورهمحمد-ف8ر2د 3 жыл бұрын
አህለ ወሣህለን ኡዝታዝ
@ዙዙቲነኝየገጠሯ
@ዙዙቲነኝየገጠሯ 3 жыл бұрын
አህለን
@عايشامحمد-ش6غ
@عايشامحمد-ش6غ 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@ሀያትቢንትኸይሩ
@ሀያትቢንትኸይሩ 3 жыл бұрын
ወአለይኩምአ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁጀዘኩም አላህ ኸይር
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 3 жыл бұрын
እድሜ።።ይስጥህ
@HayderAhmed-e7d
@HayderAhmed-e7d Ай бұрын
❤❤❤❤🎉ማሻአሏህ ጀዛከሏህ ኸይርርር❤❤❤❤❤
@rozitube8053
@rozitube8053 3 жыл бұрын
Wawrwe
@fetiabdujelil7634
@fetiabdujelil7634 3 жыл бұрын
Welcome back brother
@meyatube6010
@meyatube6010 3 жыл бұрын
ወአ ወራ ወበ አህለን ሀያ ከላ ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል
@madenamohammed301
@madenamohammed301 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ብትል አይሻልም ከጌታህ አሠናን እያስቀርብህእደሆነ እወቅ ምንማለትነው ወአ ወራ ወበ ሙሺፈሀም
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል 3 жыл бұрын
@@madenamohammed301 አንዳንድ ሰው አሠላሙ አለይኩም ለማለት በአጭሩ መፃፉቸው ነው እኔ ደስ አይለኝም ሙሉ ሰላምታ ካልሆነ
@FatmaMohamedFatoom
@FatmaMohamedFatoom 6 ай бұрын
አሰለሙአለይኩም እስኪ የሙሺሮች የሰርጋቼዉ እለት ምሺት የሚባል ዱአ አለ እሱን ፃፍልኝ ኮሜትላይ
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን 3 ай бұрын
ቢስሚላህ አላሁመ ጀኒነብነል ሸይጧን ወጀነብነል ሸይጧን ማረዝቅተነና
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن 9 ай бұрын
Meshealahalahystilntenkiw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayataman1802
@hayataman1802 3 жыл бұрын
As wr wb xiyaqe alenyi indet mexyeq chilalew
@rudihassen4244
@rudihassen4244 Ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@Eman-hy4bb
@Eman-hy4bb 2 ай бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ትምህር ነዉ❤
@Hawa-d4i
@Hawa-d4i 2 ай бұрын
ጀዛክአላህኸይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZahboZabo
@ZahboZabo Ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@الحمداللهعلىكلحالياربأمبيلال
@الحمداللهعلىكلحالياربأمبيلال 3 жыл бұрын
wa wr wb አህለንንንንንን ወንድም አልሀምዱ ሊላህ እንካን በሰላም መጣህ
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 3 жыл бұрын
አትቁረጭ አሰላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙሉውን ፃፊ
@madinaalali584
@madinaalali584 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍💐💐💐💐 ወድማችን እንኳን በሰላም መጣክ
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 3 ай бұрын
walykum Selam
@toibatoiba1352
@toibatoiba1352 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም በሰላም ተመለሳቹህ
@nuredinahmed8302
@nuredinahmed8302 3 жыл бұрын
አንደቸው የሌላኛውን የመራቢያ አካል መነካካት ይፈቀዳልን?
@madimadi9195
@madimadi9195 3 жыл бұрын
ይቻላል ባልሽ ሚስቱ አይደለሽ አካልሽ ማለት ነዉኮ
@makyamakya6314
@makyamakya6314 3 жыл бұрын
ወአሊኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ
@Adiltube5024
@Adiltube5024 2 жыл бұрын
ሰ ዐ ወ
@SuziTube-wh3cq
@SuziTube-wh3cq 4 ай бұрын
👍👍👍
የግብረ ስጋ ግንኙት ኢስላማዊ ስርአት 2#
23:18
ጋብቻ በኢስላም
Рет қаралды 37 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,7 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 261 МЛН
ለርቀት ፍቅር የሚሆኑ 3 የወሲብ አይነቶች
14:45
ባል እና ሚስት ብልቶቻቸውን መጠባባት ይችላሉ?#
15:09
ጋብቻ በኢስላም
Рет қаралды 149 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,7 МЛН