እየበረታ ሄደ #2 | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr Mamusha Fenta | Halwot E.U.C | 4th Anniversary

  Рет қаралды 31,675

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

እየበረታ ሄደ #2 | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr Mamusha Fenta | Halwot E.U.C | 4th Anniversary #2024

Пікірлер: 71
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርከው ዶክተር ማሙሻ ሰለ ትልቅ ትምህርት አመሰግናለሁ ሁላችሁም አምላክ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
@yonatanasirat3608
@yonatanasirat3608 6 ай бұрын
የእግዘ/ር ፀጋ ምለውን በአንተ ስላየሁ ሁለም ስለ አንተ እግዘ/ርን አመሰግናለሁ ....ክችች የምለው ቃልህ ተስማምቶኛል እውነትም ቃል በአፍህ ስገባ ክችች ብሎ ስቀቀመም አበት ውበት
@alemabebe2674
@alemabebe2674 7 ай бұрын
ማሙሻ ወንድማችን፡እንዲህ ስለምትጠቅመን ነው የተረፍከው❤ ክብር ለርሱ ይሁን ጣልቃ የገባልህ፡ወንድሜ ተባረክ ተጠቅመናልና።😢❤
@raheltesfaye1520
@raheltesfaye1520 7 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ህይወታችን እንድንፈትሽና የትጋር እንዳለን የቱን መጣልና የቱንደግሞ አጠንክረን እንድንጒዝ የሚያደርግ ትምህርት ነው ።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ በጣም በጣም powerful የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር እንደ ስማነው ያድርግልን አሜን አሜን ሌላ የምለው የልኝም ሙሉ ነው የተናገርከው ብቻ ጌታ ይርዳን !
@zewiiii1717
@zewiiii1717 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ረዥም እድሜ ይስጥህ ዶ/ር ማሙሻ❤❤❤ በእንባ ነው የሰማሁት ሁል ጊዜ ስታስተምር ምን አለበት አንድም ሰው ሳይቀር ትምህርቶችህን በሰማ እላለዉ ምክንያቱም አሁን ላለነው ክርስቲያኖች ወደ ህይወት /ጥርት ወዳለው መንጌል እንድመለስ ላልዳኑት ደግሞ ያለመሳቀቅ የምናሰማቸው ናቸው አይጠገቡም ተባረክ
@deboamare5171
@deboamare5171 7 ай бұрын
የተረፍክልን በምክንያት ነው !!🙏🙏🙏☝ እንክዋንም አየሁክ !!ክፉ ካንተ ይራቅ አሁንም ቤተሰብህን አንተን ይባርክልን !!! ያልተቀላቀለ ተንኮል የሌለበትን ከ እናት ጡት ጋር አስተያይተህ የሰበክበት ትምህርት ዋው ነው ማሙሻዬ እውነትን የገለጠልህ አይምሮህን የባረከ ጌታ ስሙ ይባረክ 🤘👏👏👏👏
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 7 ай бұрын
ዋው ምን እንላለን ድንቅ ትምህርት ክብሩን ሁሉ ለዘላለም ሰሙ ይሁንለት ለጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ !! እውነተኛ ወንጌል ሲሰበክ ልብንም አጥንትም ያቀልጣል የእግዚአብሔር ህያው ቃሉ ሃይል አለው ። ጌታ እየሱስ ለዘላለም አይጠገብም , አይለመድም ማለዳ ማለዳና ለዘላለም አዲስ ነው !!!! ዶክተር ማሙሻ ለዚህ ለሚጠፋ ትውልድና ለነፍሳት, ለእኛም ሲል እጥፍ ዕድሜ ይጨምርልህ ከልቤ ፀሎቴ ነው የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክልህ😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ማሙሻዬ ለእዝቡ የሚራራ አምላኬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💝
@HabitamuTamiru-o6w
@HabitamuTamiru-o6w 7 ай бұрын
ተንኮል የሌለበት የእናት ጡት ወተት 🙌ብርቱ ሰው ፈሪ ነው ይሸሻል 🙌ትውልድ የሚሻገር ወንጌል🙌 የማያልፍ ፋሽን ኢየሱስ🙌አሁንም ጸጋ ይብዛልህ ሁለቱንም ት.ት ለሊት 10 ሰአት ነው የሰማዃቸው ያበረታሉ ይባርካሉ እወድሀለው ብሩክ ነህ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለምልምልን
@abayneshshika
@abayneshshika 7 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ እግዚአብሄር ስለሰጠህ ማስተማር ፀጋ ክብር ለሱ ይሁን
@kurabachewabiyu5502
@kurabachewabiyu5502 7 ай бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ቃሉን በመግለጥ ፀጋ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ!
@hirutkidane5100
@hirutkidane5100 7 ай бұрын
ይህ ትምህርት ራሱ ለኔ ትንቢት ነው። ጌታ የሚለኝን ያለው በግሌ conform እያረገልኝ ነው
@fekiyahussen1135
@fekiyahussen1135 7 ай бұрын
አሜን እየበረታሁ እሄዳለሁ ተባረክ 🙏😍
@Peak.570
@Peak.570 7 ай бұрын
ጌታ በውስጥህ አልፎ እሱን እንሰማ እንደገና እድል የሰጠን አምላክ ይባረክ!!
@godblessethiopia5893
@godblessethiopia5893 7 ай бұрын
Amen Amen 🙏 ተባረክ ወንድሜ ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም 🙏
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 7 ай бұрын
" ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።" (ወደ ዕብራውያን 13:8) እውነት ነው ኢየሱስ አይለመድም❤❤❤
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 7 ай бұрын
Amen amen 🙏, God bless you our beloved brother Dr. Mamusha. You are our blessing!!!.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD DOCTOR MAMUSHA FENTA.
@Sisualex
@Sisualex 7 ай бұрын
❤❤እግዚአብሔር ይባርክ ዶ/ር ማሙሻ
@melkamuwako6767
@melkamuwako6767 7 ай бұрын
ጌታ አምላክ ፀጋሁን ያበዛለህ 🙏🙏
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 7 ай бұрын
ዶክተር ጌታ ኢየሱሰ ዘመንን ይባርክ❤❤❤❤
@Fira0lGirma-z9s
@Fira0lGirma-z9s 7 ай бұрын
Geta hoy ebakh edmen chemrlet eyalkugn new ene mtselyew lela kalat yelegnm ewnet mamusha 🙏
@asefatadesse
@asefatadesse 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሼ
@tamegebre9455
@tamegebre9455 7 ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ ጌታ መገለጡን ያብዛልህ ይጨምርልህ ለበረከት ሁን።❤❤❤
@martydawit5489
@martydawit5489 7 ай бұрын
Very true የቃል ረሃብ አለ
@duressanurfeta5755
@duressanurfeta5755 6 ай бұрын
Amen!!! GOD bless you for ever Dr.Mamusha!!!
@yofinikassahun4330
@yofinikassahun4330 7 ай бұрын
አሜን
@elsabetweldegebriel6833
@elsabetweldegebriel6833 7 ай бұрын
Amennnn Amennnn Amennnn God bless you Dr mamusha ❤❤❤❤
@tsegayeabatkunofficial8769
@tsegayeabatkunofficial8769 7 ай бұрын
Be blessed pro Zen and Dr Mamu
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 7 ай бұрын
You are a great blessing for us! Dear Dr Mamusha,God bless you more!
@mizantessema9005
@mizantessema9005 7 ай бұрын
አሜን ለቃሉ ስፍራ ስንሰጥ ነው ጌታን የምናከብረው!!!እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 7 ай бұрын
🙏♥️
@user-uv3fq4cw2
@user-uv3fq4cw2 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ ❤ ❤ ❤
@selamawitteklemariam-wq2yl
@selamawitteklemariam-wq2yl 6 ай бұрын
BlESS YOU
@BilenWorkh
@BilenWorkh 7 ай бұрын
አሜን🎉🎉🎉❤
@malasechshamiso6214
@malasechshamiso6214 7 ай бұрын
አሜንን❤❤ ጌታ ኢየሱስ አአብዝቶ ጨረስ ይበርኪ
@AsratLera-k6g
@AsratLera-k6g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እንወዴለን
@elsakubrom9607
@elsakubrom9607 7 ай бұрын
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤ ተባረክን 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤amennn amenn amennnnnn
@LovelyKelpie-gj9xt
@LovelyKelpie-gj9xt 7 ай бұрын
Tebarke Halewot darechachu yisefa
@martydawit5489
@martydawit5489 7 ай бұрын
God bless you Dr Mamusha 🙏 Thank you for sharing🙏 please avoid the commercials in between. It’s interpreting the words of God.
@samueldenbegna2513
@samueldenbegna2513 7 ай бұрын
Word of God!!!!
@yemithomas9892
@yemithomas9892 7 ай бұрын
Thank you, teacher, for directing the young generation and everyone who listens to the Word of God. The Word is the will of God without that foundation we will be like a house built on sand. Father, help us to stay in your Word. Holy Spirit reveal to us the secrets and wonders of the Good News. In Jesus name 🙏🏾
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 7 ай бұрын
እረ እግዚአብሔር ይባረክ ማሙሻዬ❤❤❤
@zelakashkebede9695
@zelakashkebede9695 6 ай бұрын
Zemenh yibarek❤
@akaluterfa
@akaluterfa 7 ай бұрын
Indeed God blesses you
@akaluterfa
@akaluterfa 7 ай бұрын
God blesses you
@AbinetGk
@AbinetGk 7 ай бұрын
እግዚአብሔር። ይቦረክህ
@walelignayele6014
@walelignayele6014 7 ай бұрын
Thank you 💥🙏
@TheWayoftheShepherd
@TheWayoftheShepherd 7 ай бұрын
Loud Amen in Jesus name.
@salomonweldeab6975
@salomonweldeab6975 7 ай бұрын
Wowww Amazing ❤. MY GREAT LORD JESUS BLESS YOU
@firaolayanew
@firaolayanew 7 ай бұрын
God bless Your days it is a very interesting lesson and I learned a lot from it Doctor Mamush❤
@mesi406
@mesi406 7 ай бұрын
Amen
@musiehabte6871
@musiehabte6871 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@TaberkElias-ts4sz
@TaberkElias-ts4sz 6 ай бұрын
God bless you❤❤❤
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 7 ай бұрын
❤ ወጋኖች ወንድሞች በፀሎት እርዱኝ ፦፦ ❤ ለሰው የማይቻል ፦ ለእግዚአብሔር ፦ ይቻለል ።
@ruthabraham2585
@ruthabraham2585 7 ай бұрын
Amen!!!❤
@misterakalu2415
@misterakalu2415 7 ай бұрын
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@useruseruser4931
@useruseruser4931 7 ай бұрын
AAmeeeen Ameeeen Ameeeen Ameeen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@Uffff-l8h
@Uffff-l8h 7 ай бұрын
ማሙሽነት❤❤
@jabeebaj4023
@jabeebaj4023 7 ай бұрын
❤🎉🎉❤
@misganchgetachew
@misganchgetachew 7 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢
@hiwotmelaku8004
@hiwotmelaku8004 7 ай бұрын
አባካች የዛሬውን የሁዱን መልክት መልሳቹ ጫኑት ወርድዋል አባካቸሁ
@GetabalewAyele
@GetabalewAyele 7 ай бұрын
ትልቁ ቤት እንዴት አለም ሊሆን ይችላል, ቤተክርስቲያን እንጂ? ምክንያቱም በአውዱ መሰረት ሐዋርያዉ ጳውሎስ እየተናገረ ያለው ስለአመኑት እንጂ ስለዓለም እንዴት ይሆናል? ተባረኩ!!
@NamrudNaye-ds7sy
@NamrudNaye-ds7sy 7 ай бұрын
First🎉🎉🎉
@messyhale9040
@messyhale9040 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍🥰🥰🥰
@BetsetaberaBetsee-lz7et
@BetsetaberaBetsee-lz7et 6 ай бұрын
Be amarach mehal amarach indelelawu menor😢
@hiwotmelaku8004
@hiwotmelaku8004 7 ай бұрын
ዛሬ የካቲት 24አሁድ የተሰበከው በ ፓሰተር ዘኒ ወርድዋል ከዮቲዩብ አባካችሁ ፈፈውሰ የሆነ ትምህርት ነው
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 936 М.
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,4 МЛН
ትጋት ስጦታ ነው ልፋት እርግማን ነው /  ዶ/ር ወዳጄነህ
26:08
አቤኔዘር Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt 2023
54:02
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 30 М.
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 936 М.