| የብርቱካን| የቀረፋ| ሶስት አይነት ዳቦ ቆሎ

  Рет қаралды 41,685

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@fikirteOmond
@fikirteOmond 4 жыл бұрын
Awesome. I will be making this with my kids. And amen egziabher alemin selam yadirglin.
@adenmm3660
@adenmm3660 4 жыл бұрын
የኔውድ እጅሺን ይማረው በጣምነው የሚያምር በጣምነው ምወድ እሰራለሁ
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ነገ የቡና ቁርስ አሰራዋለሁ
@senie7549
@senie7549 4 жыл бұрын
Thank you very much!!! I need to make this- the good Lord bless you. You said the recipe was on the description box but I can find it, could you please send it again?
@salammoges881
@salammoges881 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ ይጠብቀን ከዚህ ክፉ ቀሽታ አሜን
@tenaaseina1269
@tenaaseina1269 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ብዙ ነገሮችን እየስራው እየመኮርኩ ነው
@meselumengsha8440
@meselumengsha8440 4 жыл бұрын
እንዴት የሚይምር ነገር ነው የምትስረው ነገር ሁሉ እጆችሽ ይባረኩ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ዳቦቆሎ ድብርትን ያስወግዳል ሲበሉትም ዘና ያደርጋል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@adenmm3660
@adenmm3660 4 жыл бұрын
በጣምነው የምትገርሚ ቅርፅአወጣጥሽ የኔውድ በርችልን ትክክልነሽ ልጅያለቸው ያስተምሩ
@tirsiteshetu32
@tirsiteshetu32 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በ ቀረፍ የሰራሽዉን ሰራውት በጣም ነው የሚጣፍጠው
@kelembiru2758
@kelembiru2758 4 жыл бұрын
የሆነ የተለየ ነገር መስራት ስፈልግ አንቺ ጋ ጎራ ብዬ ቆንጆ ነገር አግኝቼ ነው የምወጣው በጣም ጥሩ ተፈጥሮ ማለትም ብዙ ቅንነት አይቼብሻለሁ እግዚአብሔር ያስፋሽ የኔ ቆንጆ ሲናመኑን ወድጄዋለሁ እነ ኬክ ባሻ እነ አተር ክክ ናጌት በጣም የወደድኩዋቸውና የተሳኩልኝ ናቸው በጣም አመሰግናለሁ
@abanatgurmo4382
@abanatgurmo4382 4 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ሁሌም እከታተልሻለሁ
@samrigeza9887
@samrigeza9887 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ተባረኪ እስቲ ፆም ሲፈታ የ ላዛኛ አሰራር አሳይን ዉዴ
@password2409
@password2409 4 жыл бұрын
Waw #1 ejeshi yebareke
@umuneg
@umuneg 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ኢጃዛ ስሄዲ ስራለሁ ኢሻ አላህ እናመሠግናለን
@lgermaiy8608
@lgermaiy8608 3 жыл бұрын
Melu metenun description box lay askemetalehu beleshe gin yelem. Yemejemeryaye selehone anchi yeserashewen exact lemesrat metenun felege neber.
@lemichannel8239
@lemichannel8239 4 жыл бұрын
wow betam konjo tebareki
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 4 жыл бұрын
ስወድሽ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በርቺ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያምር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ሰላም ጤናን ይስጣችሁ አንድ ሀሳብ አለኝ ስራዎችን ሁሌም አዳዲስ በዛላይ ግዜን ገንዘብ የማድፈጅ ነው ሁሉም ጏዳው ባለ ነገር መስራት ይቻላል ምንአለ መፅሀፍ ብታዘጋጂ ስራዋችሽን በጣም አከብራለሁ እህታዊ ምክሬ ነው
@zenawit223almnh5
@zenawit223almnh5 4 жыл бұрын
በጣም በጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 4 жыл бұрын
ሜሉ አንድ ጥያቄ አለኝ ለመጠባበስ የምትጠቀሚበት ዘይት ምን አይነት ነው ብትነግሪን የቱ ነው ቆንጆው ዘይት?
@hiwiamitube9638
@hiwiamitube9638 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እስኪ ሜሉ ለልጆች የሚሆን ምግብ ለየት ያለ ካለሽ ጀባ በይን🙏
@blensolomon2276
@blensolomon2276 4 жыл бұрын
You are so talented ohh God bless Dear.
@ledyategegn4121
@ledyategegn4121 4 жыл бұрын
Betame enamesgnalen Melu selmtakafin yalshen negr. Please Meluya Medamchashn keyet new yegzashw
@asterghosn9831
@asterghosn9831 4 жыл бұрын
Betam gobez nesh berchu
@fevenfev4809
@fevenfev4809 4 жыл бұрын
Betam yamerale harif nw Meluye berchuiln!!!
@taa1992
@taa1992 4 жыл бұрын
Ejesh yibarek
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ሠላምነሽ ሜሊ ውድ በጣም ደሥ የሚል ማንኛውም ሠው ሚሠራው ነው ፈጣሪ ይባርክሽ ውድ።።።
@abebechbayou267
@abebechbayou267 4 жыл бұрын
I use elsa kolo all the time but now I want try this thank you so much for sharing 🙏
@genisfamily1272
@genisfamily1272 4 жыл бұрын
እንደምን አለሽ ውድ እህታችን ትናንት የለቀቅሽውን የሽብራ ጥብስ ዛሪ ሰርቼው በጣም አሪፍ ነበር ቤተሰቤ ሁሉ ወደዱት በጣም ሚጥም ነው በጣም እናመሰግናለን በርቺ
@elizabethkoira8164
@elizabethkoira8164 2 жыл бұрын
Thanks for sharing
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 4 жыл бұрын
I was looking everywhere on how to make dabo kolo Gobez amd thank you.
@flrehiwottessma999
@flrehiwottessma999 4 жыл бұрын
ሜሉ ምን እደምልሽ አላውቅም።ተባረኪልኝ እናመሰግናለን
@alemnegussie2152
@alemnegussie2152 4 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬአለሁ አሁን እሰራዋለሁ እግዚአብሔር ከነ ቤተስብሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@tgjigjiga6880
@tgjigjiga6880 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እጆችሽ ይባረኩ
@feventesfai5917
@feventesfai5917 4 жыл бұрын
Melu shikor namesegnalen
@yordiyemaryam2124
@yordiyemaryam2124 4 жыл бұрын
Be oven yeserashiwin kelkil serahuit sabokaw be zeyet chmere abokawet betam yetafetal eni bezeyit nber yemakew
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
@ኤደንገነት-ተ5ፈ 4 жыл бұрын
ባለሙያ አደረግሽኝ እኮ የኔ ቆንጆ
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 4 жыл бұрын
Goesh metash tebarekilenge
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ባለሞያ አይገልፅሽም በቃ ምን ልስራ ቀረ ገባ ብሎ አንቺን ማየት ነው እናቴ ለትልቁም ለትንሹም ኑሪልኝ
@mitugirma6495
@mitugirma6495 4 жыл бұрын
Tbarek
@alemeshettefera8993
@alemeshettefera8993 4 жыл бұрын
Selam endat nesha btam new yamamsganwu ahun lay ebat selalen bezu nagar kanche temralw thank you betam
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 4 жыл бұрын
Yene balemuya...tnx
@promise_2023
@promise_2023 4 жыл бұрын
I am new for this channel but I will tell you one thing it’s hard to find a lot of vegan recipes in Amharic that explain things in easy way possible, for this ...will appreciate you so much my dear ... and I am always here to see more recipes from you ,good job👏🏾👏🏾👏🏾
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊ እኔም ሰርቼ ነበር ብቅ በይ 😁
@zinetmuhammed9818
@zinetmuhammed9818 4 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ ማማደምሪኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ሜሉ በርበሬና እርድ ብንጠቀምስ ከለር ማናገኛዉ ወድጄ ነበር በከለር የሰራሽዉ
@zaytunamohammed6005
@zaytunamohammed6005 4 жыл бұрын
ይቸለል
@samueltamrat3139
@samueltamrat3139 4 жыл бұрын
Thank-you so much 🙏 remember I asked you👌ymefelegewn aynet betera ,,betera Ke ljochy gar bemesrt 😄😄😄yzenanalu ejeshe ybarek tebareky
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ዉዴ እጅሽ ይባረክ ስወድድሽ እኮ ሚሉ ከቻልሽ ቺዝ አሰራር አሳይን
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
እውነት ምልን ልበልሽ ቃላት አጣውልሽ በለሞያ ብቻ ያንቺን ክብር እና ሞያ ሊገልፅልኝ አልቻልኩም ግን ዋው👍❤
@makiyamakiya5536
@makiyamakiya5536 4 жыл бұрын
ኦበን ከሌሌንስ በምን መስራት እንችላል
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በዘይት መጥበስ ይቻላል
@edenabreham156
@edenabreham156 4 жыл бұрын
Melu metenun tsafilen please
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን ተባረኪ
@abrahawoldetensay9596
@abrahawoldetensay9596 4 жыл бұрын
እጂሽየተባረከይሁንበጣምደስይላል
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 4 жыл бұрын
Thank you Melu !!!
@mitugirma6495
@mitugirma6495 4 жыл бұрын
Wow tebark
@rukiya6481
@rukiya6481 4 жыл бұрын
ዘይቱ አይፈላምዴ??
@frezermulugeta9630
@frezermulugeta9630 4 жыл бұрын
የእኛ ጎበዝ
@zinetmuhammed9818
@zinetmuhammed9818 4 жыл бұрын
ማሻአላ በጣምደስይላል ወደቤቴ ተቀላቀሉ
@hanabirhan5714
@hanabirhan5714 4 жыл бұрын
Thank you so much
@adenmm3660
@adenmm3660 4 жыл бұрын
ቆይ ሰርቸ ልቅመስና እነግርሻለሁ እረ ተመቸሺይ
@mesrert123
@mesrert123 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ግንኮ ከያዝነዉ አንለቀዉም ባልሰራዉ ይመረጣል
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👌❤
@mimitesfaye8473
@mimitesfaye8473 4 жыл бұрын
Yene konjo, ☺️ my kids loved it ❤️👍 thank you very much sis! May God bless you and your family!!!
@Lazarus2938
@Lazarus2938 4 жыл бұрын
Thank you meluye 🙏
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
🙏🙏❤❤💕😘😘
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
👍👍👍
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ሜሉዬ አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ
@salme4126
@salme4126 4 жыл бұрын
Very good
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔ እዚህ አገር ከመጣሁ ጀምሮ ሻይ ጣፍጦኝ አያውቅም ከቻልሽ የሻይ ቅመም ልክ እንደ ሀገር ቤቱ አይነት አሳይን
@tenaaseina1269
@tenaaseina1269 4 жыл бұрын
ቀረፍ 2 የሻይ ማንኪያ ሄል 3 የሻይ ማንኪያ ቁሩንፍድ 1 የሻይ ማንኪያ ዝንጅብል 1 የሻይ ማንኪያ በአንድ ላይ ፍጭተሽ መጠቀም
@bettyshewa5953
@bettyshewa5953 4 жыл бұрын
ሰላም ሚስጥረ ሁሉንም የሻይ ቅመሞች አነስ ባለ እሳት አመስ አድርገሽ በጣም ሳታደቂ ፍጪው
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 4 жыл бұрын
እሽ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ
@እሙዒምራንውሎየዋ
@እሙዒምራንውሎየዋ 4 жыл бұрын
@@tenaaseina1269 ዚጂብሉን እደትነወ የማደራቀወእህት
@lulakidanemhiretadeykununi5909
@lulakidanemhiretadeykununi5909 4 жыл бұрын
Please የተጠቀምሹ ጻፍልን
@leulgebregiorgis9165
@leulgebregiorgis9165 4 жыл бұрын
የሽንብራ ጥብሱ ይጥማል ሰርቼ ከቤተሰቤ ጋር በላን
@intisarfarah42
@intisarfarah42 4 жыл бұрын
Wow ahune sarawalaw esti
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ማማ
@ሂራዩቱብ
@ሂራዩቱብ 2 жыл бұрын
እህትስብስክረይብአርጊኝየኔወዲ
@mariyammariyam3844
@mariyammariyam3844 4 жыл бұрын
Btam new ymamrew
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 жыл бұрын
wwoww
@tiruneshakal2846
@tiruneshakal2846 4 жыл бұрын
Hi melat
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Hi tiruye
@zewduderiba1646
@zewduderiba1646 2 жыл бұрын
À
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН