No video

የአብሽ መጠጥ አንወድም ላላችሁ ጥሩ አማራጭ የአብሽ እና የበሶ ጁስ || Ethiopian food ||

  Рет қаралды 295

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

Күн бұрын

የአብሽ እና የበሶ ጁስ ለልጅ ላዋቂ የሚሆን አብሽን አንወድም ለሚሉ ጥ ሩ አማራጭ ሞክሩት

Пікірлер: 23
@hanichotube
@hanichotube Ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሀበሻዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ምርጥ የሆነ የአብሽ እና የበሶ ጁስ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ. ሰላምሽ ይብዛ ለምትሰሪያቸው ባህላዊ የምግብ ፣ የመጠጥ አሰራሮችሽን ሳላደንቅ አላልፍም እውነት ነው አብን ብቻውን ለማይወድ ሰው ጥሩ ዘዴ ነው የሁለቱም ጥቅም እናገኛለን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-lb4cl7rq8p
@user-lb4cl7rq8p Ай бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴዴ በጣም የሚጣፍጥ ለጤና ተስማሚ የሆነ አብሽ እናቴ ድሮ ለሆድ ለጨጓራ ጥሩ ነው እያለች ታጠጣኝ ነበር ዛሬ ደሞ እንደዚህ ቅልል ባለ መልክ የአብሽ እና የበሶ ጅስ ተርተሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ውዴዴ በርቺልኝ❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Ай бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም የምወደው ምርጥ ለጤና ተስማሚ የሆነ ቆንጆ የአብሽ እና የበሶ ጅስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@ደሴ
@ደሴ Ай бұрын
wow Like Goid Vides .ዬኔ መልከም እጂሽ ይበረክ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Ай бұрын
ላይክ ሼርርርር👍👍👍❤️❤️
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds Ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ አብሽ ይጠጣልዴ እኔ አላቅም መጠጣቱን ለቅመም እንጂ የማቀው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እማ ተበትኗል ረኪ
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ሁሌም እዳስደመምሽን የኔ ባለሞያ አብሽ እና በሶ አብሽ ብቻዉን ለማይወድ ጥሩ አማራጭነወ👌
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ ምስራቅ እግር ያለ ጥግን የሚያረግና ሚጣፍጥ ልዬ ተውዳጅ ለጤና ተስማሚ ነዉ እክሽ ይባረክ❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ የአብሽ እና የበሶ አሰራር ነው ልጆች ብቻውን እንቢ ካሉ ቆንጆ አማራጭ ነው በጣም ጎበዝ መለኛ እናት እጅሽ ይባረክ ሀበሻዬ በርቺ❤❤❤
@kershfood8611
@kershfood8611 Ай бұрын
Like 7❤welcome good morning very good ❤
@user-gg2es6gy6c
@user-gg2es6gy6c Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ መቺስ ሁሌም የምትሰርያቸው ለጤና ተስማሚ ቆንጆ የሆነ የሀበሻ ባህል ወግ የጠበቁ ቆንጆ ምግብ እና መጠጥ ስለምታኮፍይን እናመሠግናለን በርቺ ሀበሻዬ❤❤❤
@sandrooscorner9479
@sandrooscorner9479 Ай бұрын
Looks too good and delicious. Thank you for sharing that with us
@user-rw6dn6jp5o
@user-rw6dn6jp5o Ай бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وبارك لنا فيه يارب العالمين تسلم الايادي اجمل لايك لعيونك
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውው በጣም ምርጥ መጠጥ ነው የሠራሺው አብሽ እና በሦ ልክ እደ ኮክቴል አርገሽ እንሞክረዋለን እጅሽ ይባረክ#ሸር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Ай бұрын
👌ሃበሻዬ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ ኮመንት 😍❤🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Ай бұрын
ሐበሻዬ ሁልግዜ የምትሰሪያቸው በጣም ግርም ነው የሚለኝ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺልኝ ቪዲዮሽ ሁሉ ሰው ጋ መድረስ አለበት አዲስ ቪዲዮ ሰታወጪ በተለያየ ሰአት በድጋሚ post አድርጊው በተለያየ ሰአት ሰዎች ዘንድ እንዲደርስ ሞክሪው🙏👍👍👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Ай бұрын
@@lulitlula4290 እሺ አመሰግናለሁ ሉላዬ
@simplycm
@simplycm Ай бұрын
welcome good morning very good
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Ай бұрын
ምርጥ የአብሽና የበሦ ጁሥ ዋው❤❤❤❤❤
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Ай бұрын
ሠላም የኔ ውድድድድ እንኳን ደና መጣሽ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ❤አማራጭ ነው እናመሰግናለን እማ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
የኔ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን 😘
ጭጭብሳ እንደዚህ እንስራው በሁለት አይነት|| Ethiopian food ||
10:34
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,8 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 78 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 430 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 437 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН