🛑🛑 የሐበሻ ምቀኝነት ጥግ ጉድ ተመልከቱ

  Рет қаралды 21,965

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 304
@yemicheal862
@yemicheal862 2 жыл бұрын
ቢኒዬ ልክ ነህ እንደዚህ መረጃወችን መለዋወጥ ጥሩ ነው።ደግነት አይከፈልበት ታክስ አይቆረጥበት።አቦ እንዳንተ አይነት ሰው ይብዛልን።
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😘😘😘🙏❤️🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@demekemersha662
@demekemersha662 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአንተ ትልቅ ስጦታ ስለሰጠህ እስከመጨረሻው ተጠቀምበት ይህ ትልቅ ጸጋ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅ ቢን በርታ
@etalemahugebre9162
@etalemahugebre9162 2 жыл бұрын
ደግነትህን በጣም እወደዋለሁ በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ Binye 🙏 🙏 🙏
@hiwathiwat5080
@hiwathiwat5080 2 жыл бұрын
ቢንዬ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የተዋህዶ ልጂ ዘመንህ ይባረክ 💚💛❤
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ህወትየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@ethiopiaethiopia8628
@ethiopiaethiopia8628 2 жыл бұрын
ቢኒዬ መልካም ሰው አንተ መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት
@tarikferita9067
@tarikferita9067 2 жыл бұрын
ቢንዬ ያንተም ሰላም ከመላው ቤተሰብ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን ቢንዬ እውነት ይህን ቅን ልቦናህን መልኳምነትህን የድንግል ማርያም ልጅ ዘላለም ካንተ ጋር ያኑርልህ ለሰው መልኳም ማድረግ ለራስ ነው በጥቂት የዘራከውን በብዙ ትሰበስባለህና እናቴ ኪዳነምህረት የጌታዬ እናት የወልደ ገብርኤልን የልቡን መሻት ሁሉ ትሙላልህ ፍፃሜህ በሰውም በእግዚአብሔር ዘንድ ያማረ ያድርግልህ ቢንዬ
@esayaskifle8943
@esayaskifle8943 2 жыл бұрын
Bini endante sew egzeabhier yabzaln lkneh edmen tienan egzeabhier ysth
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቢኒ ትክክል ነህ
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድማችን መልካምነት ለራስ ነዉ ፍቅርን ያብዛልን አምላክ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ ደግ ሰዉ በጠፍት ዘመን 🙏🙏🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@ኢትዮጵያሀገርእግዚአብሔር
@ኢትዮጵያሀገርእግዚአብሔር 2 жыл бұрын
ምርጡ ሰው ቀጥልበት መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነች
@amelmalandarge3415
@amelmalandarge3415 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። ትልቁ ውድቀት እርስ በእርስ አለመደጋገፋችን ነው። በድጋሚ ተባረክ።
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@hamlmal_12
@hamlmal_12 2 жыл бұрын
ተባረክ ቢኒዬ እውነት ነው ⛪️🕊❤
@አይኒወለተስንበት
@አይኒወለተስንበት 2 жыл бұрын
እኛ ስወች ከባድ ነን ቢኒየ በእውነት አለመታደል ነው አንተ ግን መልካምነትክን ቀጥል አይዞክ
@rahelhabtamu7140
@rahelhabtamu7140 2 жыл бұрын
የምር አንተን ልጅ የምገልፅበት ቃላት የለኝም ቢኒየ ከልብክ ሰው ነክ ማርያምን 🙏
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 2 жыл бұрын
ተባርክ ቢኒ እኛ የማያልፍልን በክፋታችን ነው
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቢኒዬ ፈጣሪ ልብ ይስጠን መልካም ማድረግ ለራስ ነዉ ❤🙏
@ወሎሀይቅይቶብ
@ወሎሀይቅይቶብ 2 жыл бұрын
ቱቱካየ ምንሁንሺ ንዉየጠፊሺዉ
@wubeteneshmariyam21
@wubeteneshmariyam21 2 жыл бұрын
እስቲ የኔን ደግሞ በቅንነት ቪዲዮዬን ተመልከቱልኝ ሼርም ላይክም አክሉበት በነፃ ነው አይከፈልበትም።
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ንፅህ ልብ ይስጠን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ ቤተሰብ እንሁን
@aminunurie8311
@aminunurie8311 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል በየትኛው አገር ያለን ሰዎች ብንረዳዳ መልካም ነው
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 2 жыл бұрын
ሁሉም እንዳተ ቀና አስተሠሰብ ያለቸውን ያብዛል ፈጣሪ በጣም ነው የምወድህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዛብሔር ❤🙏🙏🙏
@masytube16
@masytube16 2 жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ መልካም ትክክል ነህ መልካምነት ካለ መገዳችን የቀና ነው
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 2 жыл бұрын
ምርጥ ታዳጊነህ መነፈስ ቅዱስ ያደረበትሰዉ አዱ አተነህ ተባረክ ጥላቶችህን ያርቅልህ ፈጣሪ።
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@ወሎሀይቅ-መ5ፀ
@ወሎሀይቅ-መ5ፀ 2 жыл бұрын
ቢኒ ሰላምህ ይብዛ ሀገርና ብሄር የማትለይ ጄግና ፈጣሪ እዳተ ያለውን ያብዛልን የሚገርም በቃ ወስደውት ቀሩ ተዋቸው ላንተ ፈጣሪ አብዝቶ ይሰጥሀል
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው እውነት ነው የኔ ወንድም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ የኔ መልካም አናድግ ብለን በሰው ሀገር እየተሰደድን የምንገረደው ምቀኛሞች ስለሆንን ነው ስታገኝ ምቀኛው መከራ ነው ቤተሰቦቸ መከራቸውን አይተዋል ብቻ ፈጣሪ ልቦናችን ይመልስልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
ቢንዬ አንተ መልካምነት ከእግዚያብሔር የተሰጠህ ፀጋ ነው ቀጥልበት ሰው ብታዝለው እግሬ ተንጠለጠለ ይላል
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 жыл бұрын
ትክክል ልጅ ቢኒ 😍😍የተዋህዶ እንቁ ሀበሻ በጣም ምቀኛ ነው በራሴ ደርሶብኛል ቢኒ ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠንን 💚💛❤
@sabasolomono5737
@sabasolomono5737 2 жыл бұрын
ቢኒ የመጀሪያ ኮሜት ስጸፈ ሁሎም ንገር የምታደርገው ጡሩ ነው እመቤቴ ማርያም ትጠብቅ አሜን
@demekechtadesse1402
@demekechtadesse1402 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጎነትህ ይቀጥል ለራስ ነውና::
@zniu2528
@zniu2528 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ቢኒ መልካምነት ለራስ ነዉ
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
''ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ'' ኑ የተዋሕዶ ልጆች መንፈሳዊ ትምህርቶችን በጋራ እንማማር🙏🙏🙏
@etssss7814
@etssss7814 2 жыл бұрын
ቤትህ እጅግ በጣም ደስ ይላል በርታልን🙏
@tsegetube8322
@tsegetube8322 2 жыл бұрын
@@etssss7814 እሽ እማ
@fatimamohammed5724
@fatimamohammed5724 2 жыл бұрын
ልክነህ ቢኒ ሀበሻ መመቀኛኜት ይገርማል አላህ መልካም ልቦና ይስጠን
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ቤኒየ እኔም እንዳንተው ነው የማስበው በዕውነት እኔም የምለው ይሄን ነው የአንድ እናት የአንድ አባት ልጆች ነን በመልካም እንተሳሰብ እንረዳዳ
@adanechyvlog7461
@adanechyvlog7461 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነዉ ወንማችን ቢኒ ዉድ የሃገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ
@asterbadde3377
@asterbadde3377 2 жыл бұрын
ብንየ እግዚአብሔር ይባረክህ. ቀጠልበት
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
አሜን ወድሜ ቢኒ ሰላምክ ይብዛ
@Geese7372
@Geese7372 2 жыл бұрын
ከማያውቁት መላክ የሚያውቁት ሰይጣን እሚባል የተሳሳተ አባባል አለ ለዛ መሰለኝ አዲስ ነገር ለመላመድ ዎይም ለመቀበል እምንቸገረው ልጅ ቢኒ ተባረክልን አቅምን ማሳደግ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም እንደሚታውቀው ሀበሻ አቃቂር እና ትችት ሀሜት ስለምናበዛ ድካማችን እንዳይታዎቅ መሰለኝ ባጭሩ መፈራራት ነው እንጂ ምቀኝነት አይመስለኝም
@temesgenamlakey2848
@temesgenamlakey2848 2 жыл бұрын
Aye Biniyem ende ante sew bbeza tru nebere egziabiher ykr ybelen antenm tiena edmie ysth tebarek 🇪🇷🙏🤲🙏
@zmarsawaloyewa5372
@zmarsawaloyewa5372 2 жыл бұрын
አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 2 жыл бұрын
ቢኒዬ መልካም ሰው መልካምነት መረት ጠብ አትልም ወጋዋን ታገኛለህ እኔ በጣም አድናቅህ ነኝ ምርጥ እትዮጰያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@meskimeski7477
@meskimeski7477 2 жыл бұрын
Egziher Yebarekeh Bincho🙏
@suzankassa9719
@suzankassa9719 2 жыл бұрын
ደግነት ለራስ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ በብዛት ምቀኛ ነው ጥሩ ሰዎች እዳሉ ሁሉ ማለቴ ነው እደሃበሻ ምቀኛ ያለ አይመስለኝም
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ቢኒ ሁላችን እንዳንተ ቢንሆን የት እንደርስ ነበር ተባረክ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@tiruneshhailu3492
@tiruneshhailu3492 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካምነት ለራስ ነው አይከፈልበትም👍👍👍👍👍
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ምን አለ ሁላችንም እንዳንተ ምን አለበት መልካም ልብ ቢኖረን ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ወንድሜ
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 2 жыл бұрын
አሜን ቢኒየ እንኳን ደህና መጣህ 🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ 🙏
@sarayedingllijisara7713
@sarayedingllijisara7713 2 жыл бұрын
ቢኒዬ መልካምነት ለራስ ነው በርታ ክፋት ለማንም አይጠቅምም ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን አሜን
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 2 жыл бұрын
That is true.. Thanks brother
@ድንቁዋሴት
@ድንቁዋሴት 2 жыл бұрын
ተባርክ ሌላ ምን ይባላል 🙏❤❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር የባረከህ ነህና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@ቲጂየድንግልልጅ-ፈ2ኀ
@ቲጂየድንግልልጅ-ፈ2ኀ 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቢኒ እኛ ሀበሾች በመልካም ስራችንም በምቀኝነታችን የታወቅን ነን በተለይ ክፋታችን 😭😭😭😭😭
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ትጂየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@user-fz5gf4wl3w
@user-fz5gf4wl3w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ
@tewodrosnegere2516
@tewodrosnegere2516 2 жыл бұрын
ትክክል ልጅ ቢኒ you are smart .Thanks ከአገር ውጪ በተለይ በውጭ አለም አሜሪካን ፣አውሮፓ ያለነው ኢትዮጵያውያን መደጋገፍ ያስፈልጋል ። ምክንያቱም "information and communication " በጣም ወሳኝ ናቸው ለራስ እድገትም ለኑሮም እጅግ ያስፈልጉናል። ሌሎች አገር ዜጎች እርስበርሳቸው እንደሚደጋገፉት በእኛ ኢትዮጵያውያን ምንም አይነት ፍላጎት እና ቀና አስተሳሰብ አይታይም ። በብዛት እርስበርሳችን ስንፈራራ እና ራሳችንን ደብቀን ስንንቀሳቀስ ብቻ ነው የሚታየው ። አንተ ከቻልክ በስልክ ኮንፈረንስ አዘጋጅተህ ብታወያይ ትውልድን የበለጠ ታነቃለህ አይዞህ በርታ ።
@zoomprise
@zoomprise 2 жыл бұрын
እውነት ብለሃል i am a gree with you
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
መልካም ለራሰነው ቢኒ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥን🙏
@hana10837
@hana10837 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒዬ መልካም ሰው እንኳን በሰላም መጣህልን ይከን ለበ ቀና ልብህን ሁለዬም እግዚአብሔር አይቀይርብህ በእውነት ስላንተ መግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቢኒዬ የኔ መልካመ ሰው እንዳንተ ያሉትን ሰዎች ያብዛልን ሰላምህን ያብዛልኝ ቢኒዬ ኢትዮጵያ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንድነታችን ይመልስልን አሜን ኢትዮጵያን ለዘለዓለም ትኑርልን 🇪🇹💚💛❤
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሀኒየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@ዛሬምተስፋየባንተነዉ
@ዛሬምተስፋየባንተነዉ 2 жыл бұрын
በዉነት ትክክል ነህ መልካምነት ለራስ ነዉ
@tibeletshagos6733
@tibeletshagos6733 2 жыл бұрын
እውነት ብለሀል ወንድሜ ቢኒ, እኛ ኢትዮጲያኖች በጣም በጣም ክፍና መቀኛ ነን በተለይ ያራሴ ሰው ነው የምንለው ሰው በአጠቃላይ እግዚአብሄር ልባችን ይመልስልን
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ መልካም ሥራ ለነፍስ ሥራ ነዉ መልካም ስው ክርስቶስ አምላካችን ከንተ ጋር ይሁን
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቢኒ መልካም ማድረግ ለራስ እርስ በርስ ብንደጋገፍ ያሰብንበት እንደርሳለን ፈጣሪ መልካም እንድንሆን ማስተዋል ይስጠን🙏❤️❤️
@Now2296
@Now2296 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ትክክል ወንድሜ
@kidistgetachew9912
@kidistgetachew9912 2 жыл бұрын
ቢኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸባይህ አይቀይረው እመቤታችን አትለይህ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Binye melkam sew Egziabhere yibarkh wondme please keep up your kindness🕊🥰🥰🙏💕
@mestawotseyuon6394
@mestawotseyuon6394 2 жыл бұрын
ቢኒዬ አንተ መልካም ሰወ የሰው ልጀ መልካም ሲያደረግ በምድር ዋጋ የለውም ግን እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ ዋጋ የከፍለህል 🙏በጣም አሰተዋየ ሰወ ነህ ሁሉም ለጠቅም ብቻ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦናህ አይቀረው በምታደረጋችው ሥራ በጣም ደሰ የለኝለ💚💚💚🙏🙏🙏🙏
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 2 жыл бұрын
ቢኒዬ በጣም አደንቃሀለው የጋሞ ልጅ ነኝ እና በጋሞ ውስጥ ብዙ የተጎዱ ቤተክርስቲያን አለና እግዚአብሔር ብረዳኝ ለመደገፍ ነው የምጥረው እስት ዩቱቤን ሼር አድርግልኝ እሽ
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 2 жыл бұрын
ጥሩ መልእክት ነው እግዚአብሔር የሰዎችን ልቦና እንዳንተ ያቅናው ኮሚሽንም በልተህኮ ሰው እንዲሰራ ብታደርግ ክፋት የለውም ቢኒ ልብህ ሁሌም ቅን ያስብ እንጂ መልካም መሆን አይከፈልበት !!!
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 2 жыл бұрын
ቢኒዬ ልክ ነህ ተደጋገፉሁሉም ሰው የልፋቱን ውጤቴ ነው ማገኝው እኔ ስራ ሲመጣ ባላቃቸውም ሀበሻ ከሆኑ አሳልፊ ሰጣለሁ ግን የሆነ ሰዎች አላስገባ ብለውኝ አሁን ቪዛዬንም ላስተካክልልሽ እያሉ ሚለምኑኝ አገኜው ማርያምን መልካምነት ለራስ ነው🥰
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@kedeskedes6759
@kedeskedes6759 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ወንዴማችን ግታ ይርዳ
@temesgen-77
@temesgen-77 2 жыл бұрын
እህዝያብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@አለምናትሀይሉአምናትሀይሉ
@አለምናትሀይሉአምናትሀይሉ 2 жыл бұрын
ቢኑየ የፍቅር ስው አንት ትለያለህ ስልህ በምክኒያት ነው ኑርልን የኛ እንቁ
@gech4053
@gech4053 2 жыл бұрын
ቢኒ እኮ ስወድህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው
@tsehynigguse7228
@tsehynigguse7228 2 жыл бұрын
መልካም ማረግ መልካም ነው ትል የለ። እግዚአብሔር ይሰጥህ
@user-bettybelay
@user-bettybelay 2 жыл бұрын
ቢኒየ እውነት ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን በእውነት ሰው ያርገን ሀገሬ ሰላምሽን ያሠማን 💚💛❤👈+🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
ጌታሆይ.አሜሪካብቻውሰደኝ..በሰአትእሚከፈልበታገር.የመዳምጩከትና.ደሞዝ.ሲደርስ.መጨቃጨቅ.ሰለቸኝ
@ematube7485
@ematube7485 2 жыл бұрын
ቢኒ ምርጥ ሰው ትክክል ነህ 💚💛❤
@haymanotmasri1369
@haymanotmasri1369 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ቢኒየ እዳተ አይነቱን መልካም ያዛልን እግዚ አብሔር ይባልክህ
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
ስወዲህ የኔ ልዩወዲሜ በርታ የኔቅን ሁሉም ባለው እንርዳዳለን
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 2 жыл бұрын
Biniye tebarek hasabih bicha baqi naw .ewinet naw miqagnenat ale inem silayehugn naw.💚 egziyabihar yixabiqan 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤etyopia lezelalem tinur
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ቢኒዬ ቅን ሰው ነህ ተባረክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
@tihutagegnehu7031
@tihutagegnehu7031 2 жыл бұрын
የምድራችን ቅን!!!!ኑርልን!!!
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 2 жыл бұрын
እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታርግህ
@soliyedengellij1171
@soliyedengellij1171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ልብ ይስጠን
@wubalem22tube66
@wubalem22tube66 2 жыл бұрын
ቢኒ ቅን ሰው ትክክል ነህ !! መልካም ማድርግ ለራስ ነው እዚህ ምድር ላይ መኖር ትርጉም መልካም ሥራ ሰሪተን ለመሄድ ነው እናመሰግናለን በብዙ ተባርኪ የኔ ቅን ሰው 🙏
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 жыл бұрын
ቢኒ ቅን አእምሮ ያለህ ልጅ ነህ ተባረክ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@ሁለገብYoutube-q2o
@ሁለገብYoutube-q2o 2 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች ሰብስክራይብ በማድርግ ተባበሩኝ
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 2 жыл бұрын
ልጅ ቢነ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ በርታልን
@Now2296
@Now2296 2 жыл бұрын
ትክክል እኔ ስራ ለማግነኘ አሜሪካ ተሰቃይቻለው .አሁን ያለሁበት ቦታ ያገኘሁት ስራ ተሰዬ ነው .
@sehenyee
@sehenyee 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ቢኒዬ ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ ይብዛ
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 жыл бұрын
እሺ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 2 жыл бұрын
GOD BLESS U BINY !
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 3 ай бұрын
Good point. What goes around comes around. The Bible says a man reaps what he sows.
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ✌️✌️✌️✌️❤️❤️❤️🤗🤗🤗
@mesifeker7202
@mesifeker7202 2 жыл бұрын
ቢኒዬ የሰዉን አመል ተወዉ አንተ ሁሌ መልካም ሁን እኔ አረብ ሃገር ነዉ ምሰራዉ ስራ ያጡትን ስራ አግኝቼ ሳስገባቸዉ በጣም ነዉ ደስስስ የሚለኝ ጠይቀዉኝ እራሱ ካላገኘሁላቸዉ በጣም ይጨንቀኛል ቢኒዬ እና ሰዉ ብዙ ይላል ተዋቸዉ
@hen6964
@hen6964 2 жыл бұрын
Big respect binisha yehe rasu yebereket sera new bereta ewnet bilehal update each other is better .... keep my dear brother
@fikekirartube-8569
@fikekirartube-8569 2 жыл бұрын
መልካም ቢኒዬ...ለእነርሱ ልቦና ይስጣቸው...ኤርትራውያንም እኛም አንድ ነን...መልካምነትህ ደስስ ይላል ወንድማችን
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 жыл бұрын
ቢኒ መልካም መሆን ለራስ ነው እውነት ነው የአይምሮ እረፍት ነው
@meskijalala2457
@meskijalala2457 2 жыл бұрын
Biniye egzaber edime ena tenaa yestiki❤❤
@habeshaa871
@habeshaa871 2 жыл бұрын
God bless u. also the video quality is 4k wow! amazing!
@denkeethio8311
@denkeethio8311 2 жыл бұрын
ቢኒዬ አንተ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ እውነት ለመናገር ድሮ ከማውቃቸው ዩቱበሮች ያኔ ዩቱብ ስትጀምሩ ከአፕ ጀምሮ ሁላቹም አፑን ትታቹ የተለያያ የስራ ዘርፍ ላይ ነው የተሰማራቹት እና የሰው ስም መጥቀስ ስላሌለብኝ ይቅርብኝ ግን ከነሱ ሁሉ ወደ መንፈሳዊ ተመልሰው ከድሮ ቅንናቱ ጋር እስከ አሁን ያገኘሁት አንተ ብቻ ነው ፈጣሪ አሁንም ይባርክህ ወንድሜ😍😍በርታልን የኛ አሳቢ
@samsunga5030
@samsunga5030 2 жыл бұрын
ስው ሁሉ ልክ እዳተ ቅን ቢያስብ የት በደረስን ምቀኝነት ስላለብን ነው የማያልፍልን እግዚአብሔር ቅን ልብ ይስጠን ለሁላችንም ልጅ ቢኒ አንተም ቀጥልበት
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
#miskinochu l ክፍል 15  መርዶ
26:26
Addis Drama Studio
Рет қаралды 32 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Dealing with Failure and Self-Love with Salama Mohamed
35:27
Sheen Gurrib
Рет қаралды 500 М.
How to win a argument
9:28
ajaxkmr (ajaxkmr1986)
Рет қаралды 651 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН