የበሶ ገብስ ዱቄት አዘገጃጀት ከመጀመሪያ ጀምሮ ያለው አሠራር ይኸው

  Рет қаралды 8,912

kine ቅኔ  media

kine ቅኔ media

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ባህላዊ የበሶ አዘገጃጀት ነው ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
መሻአላህ ገጠር ብቻ አይደለም ከተማም እንዲህ ነው እምናዘጋጀው ባለሙያ ነሽ በርች 👍👍👍
@sarontube1237
@sarontube1237 2 жыл бұрын
ዋው ትዝታዬን ቀሰቀሽው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@omabdulaziz_tube
@omabdulaziz_tube 2 жыл бұрын
አህለን ማሻአላህ ዋው 🇪🇹💐👍👗👠ላኪልኝ በሶ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@rabi2992
@rabi2992 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው በርች እህት
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@endehaftiwgebriel2657
@endehaftiwgebriel2657 2 жыл бұрын
ከተቆላ ቡሀላ አይወቀጥም እንዴ
@seada616
@seada616 8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክየኔ ዉድ
@እሙሱመያፍቅርቲዩብ
@እሙሱመያፍቅርቲዩብ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት አገራችንን ሰላሟን የመልሰልን እህት እእ የት ነወ ያለሺወ አሁን ማሻ አላህ ሙያ በሶ ሰትየ አማረኝ አይይይ ልጂ ጠባሳ ቢሆን ባንች ነወ ሰበቡ ሰምተሻል 🍬🌹🍬🌹
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@birhanineshkanbato9936
@birhanineshkanbato9936 7 ай бұрын
Ketkola behola biwoket chigr ale?
@yeshiyoutube3658
@yeshiyoutube3658 2 жыл бұрын
ቅኔ የኒዉድ በርች ባለሙያ😍ነይ እኔቤት
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዴ ክበሪልኝ
@גנטלמה
@גנטלמה Жыл бұрын
Gobez berchi yelgnet gizayan new yastawoseshegn. mert aserar new yemtakerbilen berchi egeshe yebarek. telana tege aserarem betasain teru new.
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ እሽ በቅርቡ የጠላና የጠጅ አሠራር የምሠራ ይሆናል
@hiwetshow1769
@hiwetshow1769 2 жыл бұрын
Wow nice thank for sharing 😊
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@ansha8489
@ansha8489 2 жыл бұрын
ስላም ስላም ለዚህ ቤት እንዲት ናቸሁ ስላም ለአገረችን ፍቅር አንደነት ይስጣን ወዋ እናመስግናለን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@merem5407
@merem5407 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ባለሙያ
@ሐራሚድያ-ሰ5ተ
@ሐራሚድያ-ሰ5ተ 2 жыл бұрын
ቅኔየ የኔ ውድ የኔ ጀግና🇪🇹😘
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@Geze1212
@Geze1212 2 жыл бұрын
ሠላም ላንች ይሁን እናመሠግናለን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@dawitmuluye1892
@dawitmuluye1892 Жыл бұрын
Kemem aychemerm
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ይጨመራል :: ለበሶና ፣ ለጥህሎ ፣ ከሆነ የደረቀ ነጭ ሽንኩርት፣ ዝንጅብል እና ኮረሪማ ይጨመራል :: ለሚጠጣ እና ለ ጭኮ ከሆነ ደግሞ ኮረሪማ ብቻ አመስ አድርጐ ማስፈጨት ይቻላል :: አመሰግናለሁ
@susutube5407
@susutube5407 2 жыл бұрын
selim selm ezih bat kolo amaragne arechiligne
@nagash230
@nagash230 2 жыл бұрын
Selim selim endth nish ehth wwwwwww berjh desh yimelh niw
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@zeyada12
@zeyada12 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እዴትነሽ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
ደህና ነኝ የኔ ውድ ስለመጣሽ አመሰግናለሁ እህቴ
@zeyada12
@zeyada12 2 жыл бұрын
@@kinemedia4844 ቤተሰብ እንሁን እሺ
@sameratube5586
@sameratube5586 2 жыл бұрын
አሰለሙአሊኩምወረመቱለወበረከቱ
@meronbelay8750
@meronbelay8750 2 жыл бұрын
ለዳቦ እንዴት አድርገን ነዉ እምናዘጋጀዉ ገብሱን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
ሰላም ሜሮን በቅዲሚያ ስለመጣሽ ከልብ አመሰግናለሁ እኔ የተፈተገ ገብስ ገዝተሽ ትንሽ የታመሰ አብሽ ና ድንብላል ጨምረሽ ብታዘጋጅ ይሻላል እላለሁ ስራውን ለማቃለል
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
ግን እኔ የማዘጋጀው ለዳቦ ገብሱን ለቅሞ ማስጣት ትንሽ ከሽከሽኩት በኋላ ከገለባው ለይቼ በፈላ ውሃ እየነከርኩ እንደገና እወቅጠዋለሁ ከዚያ እርጥቡን አፍኜ አሳድር ና በማግስቱ እፅሀይ ላይ አሰጠዋለሁ አንዳንድ ጠጠር እንክርዳድ እንዳይኖረው እያስጣጣሁ እለቅምና ሲደርቅ አበጥሬ በጣም ባልጋለ ምጣድ ትንሽ ሞቅ ሞቅ አድርጌ አብሽና ድንብላል አድርጌ ነው የማዘጋጀው
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
ለበሶ ሲሆን ቅመም አይጨመርም ?
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
ይጨመራል ቪዲዎውን ስሰራ ቆርጦብኝ ነው ለበሶ ሲሆን ሀያ ኪሎ ለማዘጋጀት ቅመምቹ ? ሩብ ኪሎ ግራም ድንብላል ፣ ሩብ ኪሎ ኮረሪማ፣ ሰዋስት መቶ ግራም የደቀቀ ዝንጅብል ፣ የደቀቀ ነጭ ሽንኩርት ሰዋስት መቶ ግራም ፣ ሩብ ኪሎ ግራም ነጭ አዝሙድ አድርጐ ማስፈጨት ይቻላል ቅመሞቹ ትንሽ አመስ አመስ ይደረጋል፣ ነጭ ሽንኩርቱን ዝንጅብሉ ን ጨምቆ ማስጣት ነው ከዚያ ሲደርቅ ማመስ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
ስለሰጠሽኝ አስተያየት ምስጋናዬ የላቀ ነው እና ነጭ ሽንኩርቱ ና ዝንጅብሉን መተውም ይቻላል
@endehaftiwgebriel2657
@endehaftiwgebriel2657 2 жыл бұрын
ከተቆላ ቡሀላ አይወቀጥም እንዴ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ ወዳጄ ይወቀጣል ግን እንዳይደቅ ተጠንቅቆ ቀለል አድርጐ ማለት ነው
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 102 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 5 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 11 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
የሱፍ ዱቄት አዘገጃጀት (Suf Flour Ethiopian food)
15:05
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 35 М.
Ethiopian Dish "How to Make Chico" የጭኮ ምግብ አሰራር
10:05
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 81 М.
የስዃር ህመም እና ገብስ!!!! DM and Barely
13:17
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 27 М.
Ethiopian Drink - How to Make Beso Bitbit - የበሶ ብጥብጥ አሰራር
11:49
የበሶ ዱቄት አዘገጃጀት (Beso Flour (Ethiopian food)
11:05
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 47 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 102 МЛН