No video

የበሶ ፍርፍር ፈጣን ቁርስ - Beso Ethiopian Food - Barley Breakfast - Amharic - አማርኛ

  Рет қаралды 70,776

Ethiopianfoodie

Ethiopianfoodie

Күн бұрын

የበሶ ፍርፍር ፈጣን ቁርስ - Beso Ethiopian Food - Barley Breakfast - Amharic - አማርኛ

Пікірлер: 51
@wedasimariyam1340
@wedasimariyam1340 3 жыл бұрын
eski beso yemiwed like
@melessedemessie37
@melessedemessie37 3 жыл бұрын
በጣም ቀላል አሰራር ነው። አመስግናለሁ።
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ዋውው ቆንጆ ነው
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
Wow I like it ! Thanks with out sugar best.
@hanatefera17
@hanatefera17 Жыл бұрын
THANKS SIS I LEARN SOMETHING ❤️❤️❤️
@konjith698
@konjith698 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@abinett464
@abinett464 5 жыл бұрын
ያምራል እናመሰግናለን
@kiyaaTube
@kiyaaTube 5 жыл бұрын
በሶ ወሰጤ ነው 👋💗
@attatamarie8344
@attatamarie8344 5 жыл бұрын
Emokeralehu Addis aserare noew, Tebareki
@ethiopianfoodie3320
@ethiopianfoodie3320 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@joea8229
@joea8229 Жыл бұрын
thank you🙏
@fetyanuredinmohamed6251
@fetyanuredinmohamed6251 5 жыл бұрын
ሹክረን
@almazalmaz7116
@almazalmaz7116 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hadiyamengasha7862
@hadiyamengasha7862 5 жыл бұрын
Wawww yamral
@buzayehutola5427
@buzayehutola5427 5 жыл бұрын
Wowwwww batem arifnew thank so much yene ehit
@ethiopianfoodie3320
@ethiopianfoodie3320 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tigiyosef1873
@tigiyosef1873 4 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾
@biruktefera8103
@biruktefera8103 4 жыл бұрын
Wow nice
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 жыл бұрын
የበሶ እስራርሽ በጣም ቆንጆ ንው ግን ቅር ያለኝ ስኳር ሲገባ እይቼ አላውቅም አላስፍላጊ ይመስለኛል ስኳሩ ግን ሌላው ሁሉ ተመችቶኛል በርቺ👍🏽🌹
@felahelen7296
@felahelen7296 5 жыл бұрын
እኔ ቤተሰቦቼ በሶ ልከውልኝ አሰራሩን አላወኩም ነበር አቦ አመሰግናለው ከልቤ
@almazberhanu2572
@almazberhanu2572 10 ай бұрын
ስኳሩ ቢቀርስ?
@konjith698
@konjith698 5 жыл бұрын
Wow teru kurs
@ethiobeautylifestyle9621
@ethiobeautylifestyle9621 5 жыл бұрын
Thank you
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግይ በሶ በቀዝቃዛ ውሀ ሲሰራ አይቸ አላውቅም
@creativehands8476
@creativehands8476 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@abbagirmaaabbagirmaa2107
@abbagirmaaabbagirmaa2107 5 жыл бұрын
Berchi teru new
@tsigiekumssa4018
@tsigiekumssa4018 4 жыл бұрын
Thanks for sharing your recipe!
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ስላም ቆንጆ ነው ሁሉን አሞልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ቤተስብ ሁኚ በፍቅር🙏
@user-di9ic4iz9t
@user-di9ic4iz9t 4 жыл бұрын
ገና ዛሬ አየሁሽ 👍
@sameer4224
@sameer4224 5 жыл бұрын
Wow
@abbagirmaaabbagirmaa2107
@abbagirmaaabbagirmaa2107 5 жыл бұрын
Berch teru new
@nunat6047
@nunat6047 4 жыл бұрын
ያምራል ግን በጣም የሚገርመኝ የምግብ ዝግጅት የምታሳዩን አብዛኛው መለካት የሚባል ነገር የለም የሚለኩትም እንኳን ቢኖሩም ለክተው ይጀምሩና መቀላቀል ሲጀምሩ መጠኑን እንደፈለጋችሁ እንደጣእማችሁ ትሉናላችሁ። እባካችሁ መለካት እወቁ ሲቀጥል የለካችሁትን ብቻ ቀላቅሉ እና አሳዪን ተመልካቹ በናንተ ባሳያችሁት ከሰራ በኋላ ከተመቸው ይቀጥላል ካልሆነ በራሱ ጣእም ያስተካክላል። የግል አስተያየቴ ነው። ሙያውን ስላሳየሽኝ ግን አመሰግናለሁ።
@ethiopianfoodie3320
@ethiopianfoodie3320 4 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ አስተያየትሽን ተቀብያለሁ
@nunat6047
@nunat6047 4 жыл бұрын
@@ethiopianfoodie3320 😍 👌
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ከከከከከከከ ስለማንቀምሰውነውጅ ወይ አንሶታል ወይ ይበዛል
@dianarier8746
@dianarier8746 Жыл бұрын
How no measurements?
@simeret2492
@simeret2492 5 жыл бұрын
Endat yameral
@user-hb6bc2pm7u
@user-hb6bc2pm7u 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@fikir875
@fikir875 Жыл бұрын
Why suger
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ስኳር ከፍርፍር ጋር ከከከከከከ ስንት አለ
@edentaye9502
@edentaye9502 4 жыл бұрын
Wow yene mal zamanish yibarike emabata tibarikesh weddddd...
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 4 жыл бұрын
ስኳሩ ይቅር ውሀው ቀዝቃዛ ነው እህቴ?
@ethiopianfoodie3320
@ethiopianfoodie3320 4 жыл бұрын
ለብ ያለ ውሃ ነው የተጠቀምኩት
@yeethiopialej6501
@yeethiopialej6501 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን...እኔም ቀላል እና ፈጣን የፍሬንች ቶስት አሰራር ሰርቻለው ሊንኩን በመጫን ይመልከቱልኝkzbin.info/www/bejne/mpbQlId8iMiisNU
@user-zg5bk1nx9g
@user-zg5bk1nx9g 4 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ ጥረትሽን አበረታታለሁ ነገር ግን የበሶ ፍርፍር በፍፁም እንደዚህ አይሰራም ፈጥሞ የተሳሳተ አሰራር ነው ። ስህተቱ የቱ ጋ እንደሆነ ልናገር 1: በቀዝቃዛ ውሀ አይሰራም 2: ስኳር አይጨመርም 3: ሰሀን ሳይሆን የሚያስፈልግ ድስት ነው። የሚያስፈልግሽን ያህል ውሀ ድስት ውስጥ ጥደሽ ካፈላሽ በህዋላ እሳቱን በትንሹ ቀንሰሽ ቅመም፣ በርበሬ ወይም ሚጥሚጣ፣ ቅቤ ወይም ዘይት ከዚያ የበሶውን ዱቄት ጨምረሽ በትኩሱ ማፈርፈር ይሔ አሰራር ነው ትክክለኛ እና በማንኛውም ኢትዮጵያውያን ዘንድ የሚታወቀው።
@konjith698
@konjith698 3 жыл бұрын
ይሄ ያንቺ ነው
@mekdesteshome253
@mekdesteshome253 Жыл бұрын
አይሰራም ማለት? ይሄው ተሰርቶ እያየሽ?
@tsigiekumssa4018
@tsigiekumssa4018 4 жыл бұрын
I don't understand why you have to add sugar. Barley is naturally sweet .
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
Tsigie Kumssa lots of people add sugar and honey to beso. It’s really not that big of a deal! I think you can omit what you don’t want. 🤷🏽‍♀️
@Bettyafro
@Bettyafro Жыл бұрын
She like it that way!
@menetata5704
@menetata5704 4 жыл бұрын
በሶ ጥሩና ቀለል ያለ ምግብ ነው ነገርግን ስኳር መጨመርሽ ግን ትልቅ ስህተት ነው በተቻለሽ አቅም ስኳርን ከምግብ አሰራር ውስጥ ሰርዢው በአሁኑ ሰአት ለጤና ጠንቅ ወና ነው እስቲ ስለስኳር ትንሽ ለማበብ ሞክሪ ምን ያህል አደገኛ እንደሆነ ትረጂዋለሽ !
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 72 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 6 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
ምርጥ በሶ ፍርፍር እና ጭብጦ
10:04
FYORI TUBE
Рет қаралды 10 М.
የድንች ጥቅል ብስኩት ለቁርስ በ 20 ደቂቃ
10:18
Amharic Cooking " How to Make Beso Chibit" የበሶ ጭብጥ አሰራር
11:25
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 44 М.
የበሶ ጭብጦ አሠራር (Ethiopian Beso Food)
6:45
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 48 М.
የ አበባ ጎመን ጉላሽ
10:45
melat tube
Рет қаралды 167 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 34 М.
Ethiopian Food - Azifa Recipe Vegan lentil salad -  Amharic English
2:31
How To Cook Great
Рет қаралды 163 М.
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН