#የበፊት

  Рет қаралды 4,064

amarigna tube

amarigna tube

Күн бұрын

ከኮሚኒዝም አመራርነት እግዚአብሔር የለም ከሚል አመለካክት ኢየሱስ እራሱ ተገልጦ ተናገረው
የጠቀማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉት!!
#Godsgenerals #amarignatube #evangelisteyu። #primeminister #tamrat #layne #jesus #facetoface #testmony #አማርኛቲዩብ #evangelisteyu #amarignatube #gospeltestmonies #jesus ።

Пікірлер: 44
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 күн бұрын
ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን:: ❤❤❤
@SaraSaraa-ip3ol
@SaraSaraa-ip3ol 2 күн бұрын
Thank you Jesus ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@asaminewadmasulambebo5234
@asaminewadmasulambebo5234 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእውትም የተመሰገነ ይሁን።
@worshipforchrist9407
@worshipforchrist9407 2 күн бұрын
ተባረክ በርታልኝ
@tsehaykebede625
@tsehaykebede625 2 күн бұрын
Amennnn
@lemn_tube
@lemn_tube 3 күн бұрын
tebark
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 Күн бұрын
ታምራት ላይኔ በጣም አሪፍ ሰው ነው እና በጣም ብዙ የአገር ሚስጠር ያውቃል
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Күн бұрын
ኢየሱስ እኮ የፍቅር አምላክ ነዉ።
@m.b2762
@m.b2762 3 күн бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ🙏 እወድሃለሁ❤
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 22 сағат бұрын
ኦርቶዶክስን ተቀበል።ኦርቶዶክስ ትክክለኛ የኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ ነው።ፕሮቴስታንት አጭበርባሪ ውሸታም ሀጥያተኞች ናቸው ።
@OPPOmobile-x3h
@OPPOmobile-x3h Күн бұрын
እዉነተኛ.ብቸኛ.እዉነት.መንገድ.ህይወት.ኢየሱስ.ብቻነዉ
@Isaackey-qu3cy
@Isaackey-qu3cy Күн бұрын
Jesus🥰🥰🥰🥰
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 күн бұрын
ኢዮሲያስ ወድሜ ይብዛልህ አንተ በኢየሱስ ስም ሃሌ ሉያ
@yihenewkebede4205
@yihenewkebede4205 19 сағат бұрын
ሰላም በለው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 22 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ ሁን፤ግን መጀመሪያ ንስሃ ግባ፤ ተጠመቅ ፤ ያኔ በእውነት መድሐኔአለም ይታረቅሀል።
@tisyongberamanuel5193
@tisyongberamanuel5193 2 күн бұрын
Dnk mskrnet tebarekln❤
@biniamghebresilassie2093
@biniamghebresilassie2093 3 күн бұрын
Wow eyesus eko ychlal
@beke8193
@beke8193 21 сағат бұрын
ታምራት ፀረ አማራ አጭበርባሪ አማራን በበደኖ በሱማሌ በተለያዩ ክልሎች አማራ ነፍጠኛ በለው እያለ የአማራ ደም እጁ ላይ ያለ ደማቸው የሚጮህ ይህንን በግልጽ ይቅርታ ያልጠየቀ በኃይማኖት ጭንብል የሚያጭበረብር ነብሰ በላ ነው ። ጌታ ይበቀለው
@eneyewdesalegn
@eneyewdesalegn Күн бұрын
Eyesusn yaye sew endet Ethiopia in meriwa lay yinessal
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 Күн бұрын
የሀገር ብር ከድሀው አፍ ላይ ነጥቆ ወስዶ ባንክ አስቀምጦ እየሱስ ጋር ተገናኘን ይላል እማያፍር ።
@jirrafilatie1935
@jirrafilatie1935 Сағат бұрын
መተከል ላይ ጀኖሳይድ የፈፀመ ያስፈፀመ ፍጡር እየሱስ በአካል ታየው
@mebatmebat6305
@mebatmebat6305 3 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤❤😥😥😥😥😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tesfahun-b6y
@Tesfahun-b6y 21 сағат бұрын
ወይታምራት ላይኔ እየሱን የብአድን ካድሪ አደረከው መከራ ለትነው
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 2 күн бұрын
Gin getachin.hulun.idemiyerige.aminalewu.gin.isu.erasu.ba.amarayina.maworat.neberebet😮😮😮
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 2 күн бұрын
መጀመሪያ የደሀ ገበሬነሂወት ማስገደል ደም በፀዳህ እና በአደባባይ የፓለቲካ ባላንጣዎችህ ሴሴኛ ነው ሲሉህ በሚመጥናቸው በመለስክላቸው
@alamgedbi
@alamgedbi 2 күн бұрын
አጭበርባሪ ሞራለ ቢስ እና ወራዳ ነብሰ ገዳይ አየሁት ተቀበልኩት ስለሚለው በረከት ለማመን ክርስቶስ በራሱ ካልነገረኝ በስተቀር አላምንም ምክንያቱም የዚህ ሰው አንደበት ከልጅነት እስከ እውቀት በስህተት እንኳ አንዴ እውነትን መስክራ አታውቅም እና ከእርክሰቱ ይነፃ ዘንድ ቅድሚያ ንሰሀ ይግባ ምክንያቱም የእየሱስ ክርስቶስ በረከት የሚቀዳው ከንፁሕ ምንጭ ስለሆነ!
@yetmanful
@yetmanful 2 күн бұрын
ዘብራቃው ከሃዲ የክርስቶስ ምስክር ሊሆን? ሞተናላ!
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew Күн бұрын
መለስ ዜናዊ ማለት ይህ ነው።አብረሀም ያየህ ቅጣው የመለስን አረመኔነት በትግል ሜዳ ምን ሲያደርግ እንደነበረ ነግሮናል።እጅግ አረመኔአዊ ተግባር በታሰሩ ታጋዮች ለይም ፈፅሟል።
@abrhamelias5750
@abrhamelias5750 Күн бұрын
የጳጤ ቆጤ ቀደዳ መችይሆን እሚያለቀው? ደሞ ክርስቶስ ነው? ሰይጣን ነው የሚታየው አስመሳዩ ጅላጅል ሰይጣን ነው።
@user-te1jj7pz6g
@user-te1jj7pz6g 2 күн бұрын
እውነት ነው ህፃናቶች ማየት የለባቸውም። ውሸት መልመድ ስሌለባቸው። በቁሙ የሞተ ሙትቻ።
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 күн бұрын
ግን እኮ ዛሬ ፖለቲካው ጠልፎ ጥሎታል፤ አብይ ስልጣን ይሰጠኛል ብሎ ሲጠብቅ ነበር፥ አብችዬ ደግሞ የሰውን ልብ ያነባልና ትንሽ ዝም ብሎ አየው.. እናም ተስፋ ቆርጦ አሁን ይኸው አብይን በመሳደብ ተጠምዷል። መጽሐፍ ቅዱስ መሪን አክብሩ ጸልየለት ተገዙለት እንጂ ስደቡት አይልም። .... እናም "... እስከመጨረሻው የሚጸና ይድናል...." አሁንም ግን ተስፋ አለው ወደ ኢየሱስ በሙሉ ልቡ ከተመለሰ....
@teklumark4122
@teklumark4122 Күн бұрын
ደደቢት በረሀ ያዘመተው ሴጣን ነው መለስን ጠቅሶ በሌሊት እስር ቤት ድረስ የሄደለት
@sebe5740
@sebe5740 3 күн бұрын
ልብወለድ ቸልችቶናል ባካቹ ተውን
@temesgenwondimu7301
@temesgenwondimu7301 Күн бұрын
He is a liar. Damy as hol
@yetbarek63
@yetbarek63 Күн бұрын
ቀጣፊ ውሸታም ፣ኢየሱስ ለነፍሰ ገዳይና ለፓጋን አይገለጥም ፣ ያ የጨፈጨፍከው ፣ያስገደልከው ህዝብ እንዳይበቀልህ ሀይማኖትን የመደበቂያ ዋሻ የመረጥከው ዘዴ ነው፣ይህው እውነት መስሏቸው ተቀብለውህ ደብቀው ይዘውሃል፣ነፍሰበላ የአማራ ጠላት።
@asteryelema4118
@asteryelema4118 2 күн бұрын
አሁንም ማጭበርበር ምናልበባት የበደኖን ግፍ ን ይሆናል ንስሀ እንድትገባ ያሳየህ እንጅ መቸም ላንተ ክርስቶስ ታየኝ ማለቶ ቀልድ ነው አትዋሽ በደኖ በደጀ አይረሳም ቀልደኛ ነህ
@gizeaha2411
@gizeaha2411 Күн бұрын
ከየትኛው ኢየሱስ ?ከሐሰተኛው እንደሱ ሌባ አሳች መሲሕ ጋር ከሖነ ልክ ነው
@ዲአ
@ዲአ 12 сағат бұрын
ቀዳዳ በለው ስኳሩ ትዝ ብሎት ነው 😢😅
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 Күн бұрын
ሆዳም ከሃዲ። ሰይጣናም።
@teklumark4122
@teklumark4122 Күн бұрын
ደደቢት በረሀ ያዘመተው ሴጣን ነው መለስን ጠቅሶ በሌሊት እስር ቤት ድረስ የሄደለት
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 935 М.
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН