KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ግብጽ ወደ ፀጥታ ምክር ቤት ሄደችግብጽ ከትልቅነቷ ወርዳለች ቀለዱብን
2:59:46
ዓረቡ ኮይታዊ የግብጹን ውሸታምነት ያጋልጣል November 4, 2024
17:09
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
CAN YOU DO THIS ?
00:23
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
የግብጹ ውሻ ይጮሃል የኢትዮዽያው መሪ አሁንም ያስፈራራል እና የግብጹ ፓርላማ ቅሌት
Рет қаралды 47,169
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 244 М.
Kings of Abbay (KoA)
Күн бұрын
Пікірлер: 968
@DejeneDejene-e6o
Ай бұрын
ኡስታዝ በጣም እናከብርሀለን ደጀኔ ነኝ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት
@umuanwar8991
Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድም አለም
@selam-lehegera
Ай бұрын
በለችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ለምታረጉት ሁሉ እናመሰግናለን
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
Ай бұрын
ደጀኔ አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት እህቴ ወታደር ነች አምሣአለቃ ነች አሁን ኩራት ይሠማኛል ሁሌም በወታደር ሥትገባ በቀበሌ ሠውየ ተጭበርብራ በዴንገት ነበር ወዴሥልጠና የሔዴችው ሣታቀው ከዚያ ብሗላ ግን እኔ ራሡ መግባት አሥብ ነበር እህቴ አሥቆመችኝ በእህቴ እኮራለሁ የእኔ ጀግና እህት ወንድ የማይሠራውን ሠርታ የምትኖር ምርጥ እህት የወታደርን ላይፍ እሷጋ ኑሬ ሥላየሁት በወታደር እኳራለሁ ሥርአቱ ሁለነገሩ ኢትዪጰያዊነት ያለው እናንተጋ ነው በጣም እወዴችሗለሁ ወታደሮች
@YohannsAshenafi
Ай бұрын
ስነስርዓትህ ኢትዮጵያን ያስመሰግናታል በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
Ай бұрын
ኡስታስ እግዚብሄር ይባርክ የሀገር ፍቅር1ኛ ትህትና 1ኛ ጭዋ ወንድማችን ተባረክ❤❤❤❤
@AlemtsehayAsefa
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hailmariam8501
Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ሁለተኛው የሀገር መከላከያችን ነክ።
@SeblewengelGota-xf1dg
Ай бұрын
ኡስታዝ የኢትዮጵያ ጀግና ተጋድሎህን ትውልድና ታሪክ አይረሳውም ዘመንህ የተባረከ ይሁን ሰላምና ጤናን ረዢም እድሜን ተመኘን አላ ያክብርህ!!!
@mgamermgamer3257
Ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ውስታዝ። አላህ ይጠብብቃቹ 💪🇪🇹🌷ጀግኖች💪🇪🇹✅
@olantdesta5025
Ай бұрын
Thanks jamal!!!
@teklemariamabdi8880
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያጥፋልን።
@tesefaygselas
Ай бұрын
በገዛ እጃቸው ገመዱን አንገታቸው ላይ አስገብተዋል እኛ ኢትዮጵያን ደግሞ እናጠበቅላቸዋለን
@miliyon938
Ай бұрын
ክብር እና ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abebechekagn9582
Ай бұрын
በርታ አግዚአብሔር ይርዳህ
@YaredTesfaye-e6l
Ай бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እንኳን አደረሰህ
@emebetyesfaye4853
Ай бұрын
ኡስታዝ እንኳን አደረሰክ እኔም ብዙ ሙስሊሞች አይወክለንም ሲሉ እሰማለው ያገራችን አቆጣጠር ሀይማኖታዊ ሳይሆን ባህላቸችን ነው አረቦች ብዙ ባህል አላቸው ይባባላሉ ኡስታዝ አዲሱ አመት ያሰብከው ሁሉ እሚሳካልክ ይሁንልክ እንወድሀለን አምባሳደር ተብዬዎች እንኳን ያንተን ያህል አልሰሩም ተባረክ❤❤❤❤❤
@dessietadesse1935
Ай бұрын
ውድ ወንድማችን :ፈጣሪም እኛም ከአንተ ጋር ነን: በርታልን፡፡
@SalamSalam-uy8cg
Ай бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለገራችን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሌም ከፍበይ ክብር ለጀግናው ለጀግናው መከላከያችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tekalignabebe8317
Ай бұрын
አሜን!!!!
@Hulem_Tesfa_Ale
Ай бұрын
ዶክተር አብይ አህመድ አሊ የአፍሪካ አባት ድል ለጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@aminahassen5689
Ай бұрын
2
@aminahassen5689
Ай бұрын
1
@zewdumesele5845
Ай бұрын
ኡሥታዝ ተባረክ ሽ አመት ኑሪልን። ጸሎትህሕን ምርቃንህን አሜን አሜን አሜን ብያሎህ።
@enimport1866
Ай бұрын
ጀግናችን እግዚአብሔር የከፍታ ዘመን ያድርግልክ ሁስታዝ
@wardewarde9415
Ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመስግናችኃለን ውዶቻችን ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም blessed 🙏🙏🙏🙏
@AbubekerAli-v6r
Ай бұрын
አያችሁ በውስጥ ችግር ስላለብን ራሳችን ተደጋግፈን ሀገራችንን ነፃ ማውጣት ነው እንጂ ክፍተት መስጠት የለብንም እባካችሁ፡፡ አሜን ብለናል ኡስታዝ
@Markosseraro-q1k
Ай бұрын
በርታ ኡስታዝ ጌታ ይረዳህ
@frutlove2219
Ай бұрын
የኢትዮጵያዊነት ስሜት የአገር ወዳድነት አንተላይ አየው እናሸንፋለን
@امزهيركتون
Ай бұрын
ኢሻአላህ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SegenetKassaye
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው ማከብርህ የምወድህም ስለምታደርገው ነገር ፈጣሪ ይክፈልህ
@AtkawYilma
Ай бұрын
በጣም ጥሩ በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ
@abdulazizhusen5501
Ай бұрын
ጀግናችን ኡስታዝ ጀማል
@GezahegnGetahun-lo2bs
Ай бұрын
ሁለም ልክ ነህ የኢትዮጵያ አርበኛ ❤አላህ ይጠብቅህ።
@zewdumesele5845
Ай бұрын
ኡስታዝ በጣም ትክክል ነህ ቶሎ እውቅና ተሠጥታት የምመጣው ችግር እንደአገር እንጋፈጠው።
@SeifuDhaba
Ай бұрын
ወድማለም እንዳተ አይነት አስተዋይ እግዚአብሔር ያብዛልን ላተ ትልቅ ክብር አለኝ
@henokgetnet6024
Ай бұрын
May Allah be with you!
@ET-AA-C40381
Ай бұрын
ኡስታዝ ፣ውሃውን እንደጠጣኸዉ.... እኛም ኢትዮጵያን የዓባይን ውሃ እንዳንጠጣዉ በልልኝ በአረብኛ ።
@ShewamuluGurmu
Ай бұрын
እኔ የክርስትና እምነት መምህር ነኝ እና የኢትዮጵያ አቆጣጠር በፍፁም ከእምነት ጋር አይገናኝም እና እውነትህን ነው በራሳችን አቆጣጠር ዘመንን እንቆጥራለን እንኳን አደረሳችሁ
@SenayetAlemayehu-zz5cq
Ай бұрын
ለመላው ኪንግ ኦፍ አባይ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ። ግብጵን እንኳን ቆመን ሞተን አንፈራትም።
@EbrahimBashir-j2b
Ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ ባዳዎች ናቸው እዴት ሰው ሀገሩን አሳልፎ ይሰጣል ወላሂ በእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ድርድር የለም ሀገር ሲኖርህ ነው የምትኖረው ጀማል ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
@Hulem_Tesfa_Ale
Ай бұрын
ሰላም ኡስታዝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን አላህ ይርዳህ
@Aminmuhamed-vg8on
Ай бұрын
ኡንካን አዳራሳችሁ ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@chekolewerkdebebe2184
Ай бұрын
የሚፈራም ወዳጅ ዘመድ የለም በላቸው።ወንድሜ
@TatekBekele-y7g
Ай бұрын
ኡስታዝዬ እጅግ እናከብርሀለን በርታልን
@HhHhh-jr3by
Ай бұрын
የኡነት ጀግና ብቻ አይገልፅህም ይገርማል ተፈጥሮህ ቅን አገር ወዳድ ነህ❤❤❤❤❤❤
@negussieshuma9694
Ай бұрын
እንኳን አድርጋችሁ
@negussieshuma9694
Ай бұрын
ኢትዮጵያ የነካ የለዉም በረካ
@gibuhaile196
Ай бұрын
አምበሳ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤
@tesefaygselas
Ай бұрын
ሰላም ፍቅር ና ደስታ ለሁላችንም ይሁን አንፈራም አንፈራም
@KefelegnAlemu
Ай бұрын
ላገራችን አንገታችንን እንሠጣለን
@امزهيركتون
Ай бұрын
እንሰጣለን አዎ እንሰጣለን ❤
@SeidaDejen
Ай бұрын
እኛኢቲዮጵያውያንን ባንዳአወክለንምድልለህገሬ
@AbdulahBarisogelgelo
Ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ኡሱታዝ ጃማል በርታ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
@abebawyosef580
Ай бұрын
🎉🎉🎉 እንኳን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች
@FikaduL-p8q
Ай бұрын
ኡዝታዝ በርታ በርታ
@DanielAbera-r7h
Ай бұрын
ኡስታዝ ጀማል እግዚአብሔር ይባርክህ።የግብፆች ሴራ እና ግፍ ዘመን የተሻገረ ነው። አሁን በቃችሁ ልንላቸው ይገባናል።
@mekdesgebra5662
Ай бұрын
ኡስታዝ ጀማል እንኳን አደረሰህ በርታ ❤
@samuelmuche7445
Ай бұрын
Thank you dear, we love you. Keep up the great work!!!❤❤❤❤
@ahmedsiraj1899
Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን በርታ አላህ ከጎንህ ይሁን ከሸረኞች ሴራ አላህ ይሰተርህ ❤እውነትን /ሀቅን የያዘ ወድቆ አይወድቅም
@HassenYesuf-g8b
Ай бұрын
አንፈራምእኛኢትዮጵያኖችጀግንነትያባቶቻችንነው
@birukwaktoli4929
Ай бұрын
አንተ የኢትዮጲያ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ መልካም አዲስ አመት
@Redseaafar00
Ай бұрын
ከመንግስት ጋር ኩሪፊያ ላይ ያላችሁ ሰዎች ግብፅን ወይም ሶማሊያን መደገፍ ማለት የምትወደው መንግስት ቢመጣም ግብፅ ትሁን ሶማሊያ ጥቅማቸውን እስካላገኙ በአንተንም ላይ እንደዛሬው ተግባራቸው ይተግብራሉና ባንዳነት አያዋጣም
@user-zc3oq4lj2w
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን...
@yasemeinassefa879
Ай бұрын
እስታዝ አተ የአይምሮ ሀብታም የሀገር ሀብታም ነህ እነሱ ደሞ የአይምሮ ደሀ ስለሆኑ ምታደርገዋለህ ተባረክ ኑርልን
@Mohamed-wollo
Ай бұрын
ወድ ኢቶጲያወያን እንኳን አደረሳቹ 2017🌼🌻 አንድ ሁኑ እባካችሁ አንድ ባለመሆናችን እንደዚህ ይጫወቱብናል በጥቅማችን የኛ አንድነት ለግብፆች ወድቀት ነው ለኛ ደሞ ድል ነው አንድ ሁን ወገኔ በቃ እንጥላው መከፋፈልን እርስበርስ መጠላላትን ። 🇪🇹
@AbubekerAli-v6r
Ай бұрын
ክብር ለ ጀግናው መከላከያችን ድል ሀገራችን ሽንፈት ለጠላታችን
@YohannesEndeye
Ай бұрын
Ayzosh
@sisaytulu5424
Ай бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ!! አንተ ጀግና ነህ።
@DavidSiyuma-z5c
Ай бұрын
ግብፅ የኢትዮጵያ 100%. ጣላት ነው ::ፋኖ የግብፅ ታላላክ ነው ::ኦኔግ የግብፅ ታላላክ ነው ::ድል ለኢትዮጵያ 💪🇪🇹one love ethiopian ❤
@EbrahimBashir-j2b
Ай бұрын
@@DavidSiyuma-z5c 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@HassenYimam-q9k
Ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይሰጥልን
@abubekeryusuf6493
Ай бұрын
2 የጀግና ዘሮች መሆናችንንአለምም ያውቃል ጀግናን ጀግና ያቀዋል እንደ ግብፅ ፈሪዎት
@meazawoldai2277
Ай бұрын
Thanks
@user-zc3oq4lj2w
Ай бұрын
አገራችን እንድ አንተ ያለውን ንፅህና ለአገሩ አሳቢ የሆኑትን ያብዛልን ❤❤❤
@tesematsega6843
Ай бұрын
አሜን ❤ዘረኝነት የጥፋት መጀመሪያ ነው እኞ ስንባላ ለጠላት በር እየከፈትን ነው ☝️
@Hulem_Tesfa_Ale
Ай бұрын
ግብጾች ምቀኞች መተተኞች ውሾች ናቸዉ አላህ ያጥፋቸዉ መሪያችን ጀግና ነዉ ገና ይዋረዳሉ
@lewiabate4593
Ай бұрын
አሜን
@MHMETHIOPIA
Ай бұрын
የኢትዮጵያችን መሪ ሁሌም አንበሳ ነው አንበሳ ደግሞ ስለሚዶቅስ ሁሌም አስፈሪ ነው ።
@RYAN-l2i
22 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹 lik ለ ኡስታዝ ጀማል ያድርጉቅ
@YordanosLema-wy9go
Ай бұрын
በርታ እናረጋለን ሼር ሰብርሰክራይብ
@ኩንፈያኩን-ሰ3ጨ
Ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ለመካለከየችን
@ChrisTad-cl9xc
Ай бұрын
Tebarek❤🇪🇹♥️🇪🇹it is clear that you are a real habesha and you love your country regardless of your religion ❤🇪🇹♥️🇪🇹
@tesfayehailu5093
Ай бұрын
ወንድሜ አላህ አረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ"HAPPY NEW YEAR "🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Asw2145
Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌼🍀🍁🌿🌷🌾💚💚🌾🍀🍁🌿🌷🌾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ 👏👏👌
@MuletaLema-f4o
Ай бұрын
Thanks 🎉🎉🎉 Thanks I love 🎉🎉
@lasausau5726
Ай бұрын
ኢትዮጵያ የስው ሀቅ እትፍልግም የራስዋንም አትስጥም እንፍራም 🇪🇹🇪🇹❤❤
@abiyfida2615
Ай бұрын
the great Ethiopian ❤
@kumagonfa1737
Ай бұрын
Ustaz, God bless you
@abebeketema4185
Ай бұрын
ኡስታዝ በርታ ወንድማችን
@yacinjamal7063
Ай бұрын
ሠላምአለይኩም ኡስታዝ እንኳን አደረሰህ ! አዲሱ አመት የሠላም፣ የጤና፣ የብልፅግናና የደስታ ዘመን ይሁንልህ !!!
@ShewamuluGurmu
Ай бұрын
ውድ ወንድም እናመሰግነሃለን
@TomasTesfaye-j4c
Ай бұрын
ኡስታዝ ወንድማችን በርታለን። ከሶስት ዓመት በፊት 3 ኢትዮጲያዊ ከኔ ጋር 9 ዘጠኝ ግብፆች ሆነን ከቱርክ ወድ ግሪክ በህግ ወጥ መንገድ ስንሔድ መንገድ ላይ ሁሃችንን መልሱልን ብሎ አንዱ ግብፃዊ ሲጠይቀን አንዷ አበሻ ጠጥታ የተረፋትን የሐይላንድ ውሃ እንካ ውሰድ ያለችው ትዝ ይለኛል።
@امزهيركتون
Ай бұрын
እሱንም ኢትዮጵያዉ❤ ሰለሆነች ነው የተረፋትን የሰጠቻት
@yayahala615
Ай бұрын
❤❤ጀማልዪ ።።።ተባረክልን ።።።ሼር ሼረሰ ሼር ሼር
@sisayshariff6102
Ай бұрын
የኢትዮጲያ አምላክ ውለታክን ይክፈልክ ወንድሜ
@emebetyesfaye4853
Ай бұрын
ኡስታዝ የኛ ውድ ቃል የለኝም እውነተኛ ያገር ፍቅር አለብክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlexoYared
Ай бұрын
Yesss you are king of abbay ❤❤❤❤❤❤❤
@alexc9256
Ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ። በርታ ሁሌም እደግፍሀለሁ።
@idrishassan5149
Ай бұрын
አልፈራነንም አንፈራም ፍረሐት ።የሐበሾች መገለጫ አይደለም ።
@امزهيركتون
Ай бұрын
መግለጫችን። አይደለም ❤አይደለም
@Meklit-g8q
Ай бұрын
🙏እንኳን አብሮ አደረሰን!❤
@ኢስላማባድ
Ай бұрын
የዛሬው በሳ አይዳለም ውሻው ተናገሪው ረሱ ነው አይዞህ ኡሰታዝ ጀማል አላህ ከአንተና ከኢትጲያችን ጋር ነው
@AliAhmedMusa-ww4kj
Ай бұрын
ማንነታቾን በታሪካችን ይታወቃል !! ኡስታ ጀማል ሀጂ በሽር ደውድ ። እድሜ አፊያህ አላህ ያርዝምልን
@GOVERNORKINGPAUL
Ай бұрын
የሚታሰር መተት አስማት በድግምት መጠንቆል ዘዳግም 18:10_12 ለኢትዮጵያውያን ሐይማኖተኞች ያስተማሩት እነሱ ናቸው ስራቸው ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም ።
@SeenaaNaanaatii
Ай бұрын
ሸር የምዴሬገውን ሥም ምን ይባላል እያላኩ ሀን በርታ ማለት ፋልጋለሁ አላህ ከጎንህ ይሁንልህ
@MulugetaTadesse-z9h
Ай бұрын
. በርታልን
@ethiopiaafikari2113
Ай бұрын
አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዎንድማቺን 🇪🇹❤️❤️❤❤💪 በርታ
@GutaHabib-t1k
Ай бұрын
God will protect Ethiopia from any enemies invading.
@abdulabussra
Ай бұрын
በርተ ከጎንህነ ን❤❤❤❤❤❤
@ayelebekele4641
Ай бұрын
ውሻ ከመቼ ወዲህ ነው ትልቅ የሆነው የኢትዮጵያ አሽከር የነበረ ሁሉ ዛሬ ትልቅ ነኝ ቢል ትንሽነቱን ነው የሚያሳያው የሚገርመው ግብፅ ሶማሌ ላንድ ላይ የጦርካምፕ ለመገንባት ጠይቃ አታለች ዛሬ ማንነታችን የምናሳይበት ክብራችን የሚገለጥበት ነው ውነት ነው ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች ይራመዳሉ
@AlexoYared
Ай бұрын
Lik nh ❤❤❤❤
@NaziraAdiss-fz6gi
Ай бұрын
በትክክል
@SharewAlex
Ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ያኑርልን
@shegawshegaw9694
Ай бұрын
አተ አበሳ በርታ
@ErmiasBeyen-y8g
Ай бұрын
ጀግና ወንድማችን
2:59:46
ግብጽ ወደ ፀጥታ ምክር ቤት ሄደችግብጽ ከትልቅነቷ ወርዳለች ቀለዱብን
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 19 М.
17:09
ዓረቡ ኮይታዊ የግብጹን ውሸታምነት ያጋልጣል November 4, 2024
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 7 М.
00:17
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
Skitsters
Рет қаралды 16 МЛН
00:23
CAN YOU DO THIS ?
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН
00:29
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 18 МЛН
00:58
I tricked MrBeast into giving me his channel
Jesser
Рет қаралды 27 МЛН
18:15
ግብጽ ከኢትዮጵያ ጎረቤት መርዶ ሰማች | "ከመሃሙድ በፊት ባንዳን እናጠፋለን" | ምዕራባዊያን እስራኤል ላይ የመሳሪያ ማዕቀብ ሊጥሉ ነው? | Oct 06
GMN TV Ethiopia
Рет қаралды 141 М.
26:24
ሱዳን ግድቡ በጣም እየጠቀመን ነው kings of Abbay
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 35 М.
39:07
"አገራቸውን እንዲወጉና እንዲያስገነጥሉ አስታጥቀናቸዋል" ሱዳንና ግብጽ
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 26 М.
18:47
የግብጹ ሚንስትር በዩጋንዳ የግድቡን መጠናቀቅ በበጎ አናየውም
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 17 М.
12:58
Arada daily news: የተፈራው ፈነዳ ኢትዮጵያ ድንበር ተጫረሱ! | የኢራን ሃይሎች ባቋራጭ መጡ ቴላቪቭ ታወጀ!
Arada Daily News
Рет қаралды 5 М.
1:24:53
የዓረቡ ሚዲያ ግብጽን እየረገመ ነው አል ሲሲ የእስራኤል ተላላኪ መሆኑን መሰከሩ አልጀዚራ
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 21 М.
28:22
ስለዶክተር አብይ መግለጫ መሐመድ አልዓሩሲ ለቢቢሲ የሰጠው ምላሽ
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 48 М.
LIVE | Pentagon On War Footing As North Korea Joins Putin's War, Iran Targets Israeli Military Sites
Times Of India
Рет қаралды 270
1:02:44
ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት : ! #2017 #SpinaBifida #ethiopiannewyear #swimming
Donkey Tube
Рет қаралды 1,5 МЛН
1:03:52
ግድቡን ለማፍረስ በሱዳን በኩል እና የናይል ውሃ ይደርቃል ብላችሁ ነበር
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 18 М.
00:17
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
Skitsters
Рет қаралды 16 МЛН