የልብ ወግ (YeLeb Weg) ባዩሽ እና ንግስት

  Рет қаралды 218,778

Maya Media

2 жыл бұрын

የልብ ወግ (YeLeb Weg) ባዩሽ እና ንግስት
Maya Media Presents
Maya Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና ዓርብ ለመመልከት kzbin.info/door/INp2J7JKd6tSxkAhbZu6mQ
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
instagram
mayaflicks
maya_digitalmedia?
tiktok
hl=envm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
facebook
m. ethio.maya/

Пікірлер: 287
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
ጨዋ የጨዋ ልጅ መሆናችሁ እናቃለን ንግስቲዬ ካንቺ የምወድልሽ ድብቅ ሚስጥር ልንገርሽ ባለማህተቧ ሁሌም ለማቄጥ አውልቀሽው የማላየው የእውነት የመሀተብ ትርጉሙ የገባሽ ነሽ በቃ ሙሉ ነት አለሽ ባዮሽዬም እንደዛው እፅህይወትም በጣም በማህተብ ጠንቃቆች ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትህትናን ያስተማረች እመብርሀንን የተኸተላችሁ ፍቅርን ያሰጠን ጌታችን ምሰክሮች ናችሁ ፍቅር በመሆን ጎደኝነታችሁ የሚያምርና የሚያስቀናነው እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናችሁ ሰላም ላገራችንንና ፍትህ ለወይቤላ ማርያም ለተሰዉ ወንድሞቻችን ነብስ ይማር ለሳውዲ ወገኖችም ፍትህ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አለባበስ ❤👌 ስርዓት 💝👌 እነ እንትና ልመዱ እስትይ ከነሱ ሥርዓቱን ሁሉንም ነገር ዱቄት ያለበዛበት አየር ❤ታምራላችሁ ❤💝በርቱ
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
😘😘👌👌👍👍
@birbey5348
@birbey5348 2 жыл бұрын
Lemn 1)serawut ena mulalem 2) lula ena amileseti 3)tedishana ena shiwandagni Yikirebuln mtluln Like like
@mariammahi3618
@mariammahi3618 2 жыл бұрын
Wawwww amazing btam des Mel tmrt
@nitsuhsiraw4050
@nitsuhsiraw4050 2 жыл бұрын
Amleset nat host Endet tekerbalech berasua program?
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 жыл бұрын
እስኪ ሁሉም አርቲስቶች እንዴዚህ ያለ አለባበስ ይልመድባችሁ ሁለቱንም ስወዳቸዉ ምርጥ ተዋናያን ናቸዉ ባዩሽ እና ትግስት
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇👇👇 👇 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ንግስት🌺♥️👍
@user-xv2nt1it2c
@user-xv2nt1it2c 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በጣም
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
😘😘💞💞😍😍👌👌👍👍
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 2 жыл бұрын
የልብወግ ለመጀመሪያ ጊዜ ልቤ ተንጠልጥሎ የጠበኩት እናተነው ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁንም ጎበዞች
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ባለ ማህተቦች ስወዳቹ ክርስቲያናዊ ስርዓት ያለው አለባበስ በብዙ ተባረኩልኝ 💞
@arditube5698
@arditube5698 2 жыл бұрын
ባዮሽ በጣም ነው ምወዳት ስነ ስርአት አላት እንደ እድሜዋ አይደለችም ሰራ: ባል እና ልጆቿ ናቸው ህይወቶቿ ድብቅ ሽፍን ያለ ነው ላይፍ ስታይሏ♥♥
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 2 жыл бұрын
በትክክል ስነስርአት ያላት ምርጥ ሴት ነች ስወዳት,,,,!!!!
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇👇👇 👇 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@Dasna_tube
@Dasna_tube 2 жыл бұрын
በጣም ያቺ ወደል ግን ስታስጠላኝ ወንድ ፊት ወንድ ቀያይሪ ይህም ቆይቶ ያባርሻል አንቺን ብሎ ንግስት🤮🤮🤮
@arditube5698
@arditube5698 2 жыл бұрын
@@Dasna_tube ክክክክ🙈🙉🙊
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
@@Dasna_tube wede fit bitonim allah new yesateti tidarem fikerem allah new misatew yesun lije idet batefatirew yisedabal
@kalkal5905
@kalkal5905 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያቸሁ በዚሁ አጋጣሚ እኔም በጣም የምፈለገው ፊልም መሰራት ግጥም መፃፍ ነበር ግጥም እሞክራለሁ ግን ውደፊልም ሰራ መግባት እፍልግ ነበር እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ሞያው ላይ ያሉ ሰወችን የማወቅ እድሉ አልንብርኘም 8ተኛ አንደተፍትንኩ አዲስ አበባ መጣሁ አናም ሰው ቤት መሰራት ጀመርኩ አርብ ሀገርም ለምሄድ ሞክሬ አልስካልኝ በሎ ቀርሁ አሁን ተመህርቴን ካቆምኩበት ቀጠልኩ አሁን 12 ተፍታኝ ነኝ ግን አሁንም የመሰራት ፈላጎት አለኝ ግን የማውቀው ሰው የለም ከቻላቸሁ እድል የሚሰጠኝ ካለ መሰራር አፈልጋልሁ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ንግስት እና ባዩሽ ሁለታቹም ምርጦች ስርአት አለቹ ስወዳቹ 😍😍
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
የኒ ዉቦች በጣም የምታምሩት በራሳችሁ ዉበት ድምቅ ያላችሁ ጀግኖች ስርአታችሁ አለባበሳችሁ ዋዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@user-wl6rh9ti7o
@user-wl6rh9ti7o 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ አለባበስ አንድአንዱ ራቁቱን ይመጣል
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
ጓደኝነታቹ ከልብ መሆኑ ትምህርት ነዉ ! እግዚአብሔር ይጠብቅላቹ
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
ንግስትዬ እኔ እኮ ብዙ ግዜ ሚጣ ሚጣ እያልሽ ስታመስግኛት እስማለሁ ግን የኔዋ ባዩሽ መሆኖን አላውቅም ነበር የኔ ውብ ባዩሽዬ ጠንካራ ልበ ሙሉ ሴት ነሽ በርች 😍ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
@remex5831
@remex5831 2 жыл бұрын
ንግስት በጣም ነው የማከብርሺ አብረን ተምረናል ጨዋ ነሺ አንደበተ መልካም ❤❤❤
@edudu7970
@edudu7970 2 жыл бұрын
ማርዜል እና ሀናን ታሪክ ይቅረቡ የምትሉ👍👍👍
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇👇👇 👇 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
እረ ወደዛ ተያቸው ሲሞላቀቁ ታየኝ ማርዜል የ እስፓንጅ ዳሌና ቂጥ የምታረገው
@etmyhead552
@etmyhead552 2 жыл бұрын
@@minaleshtera1049iiòiioooìiooio favhbbgghbgg1 Bbgggguyu7ggcggcdsssssttt66yttttttt65tattoo9uugvbbtc b Needed furthergadget
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😥😥
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
ባዩሽ እና ንግስቴ የጎደኝነት ምሳሌ ናቸው ስወዳቸው ምርጥ አርቲስቶች ውድድድድ👍🥰🥰🥰
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇👇👇 👇 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ በተለይ ንግስት ደግሞ በጣምምም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ እግዚአብሔር አይለውጣችሁ ስንሰርአታችሁ አለባበሳችሁ እዩኝ እዩኝ የማትሉ ምርጥ አርቲስቶች ናችሁ በርቱ 🙏🏼❤️ ግን ፍቅርዬ ፍቅርዬ እያላችሁ ስትጠራሩ በጣምምምምምም ይዘገንናል ይቀፍል ይሰቀጥጣልልል🤮. ባትባባሉ ደስ ይላል እንደው በማርያም አትባባሉ ሌላ ጥሩ ጥሩ ስሞችና መጠሪያ አለ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
ዋዉ ስታምሩ አይለያችሁ ባዩሽ ጎበዝ ሰዉ ነሽ ንግስት ደም በጣም ተወዳጅ ተጫዋች ስነምግባር ያለሽ ቀለል ያልሽ ሰዉ ነሽ ለሰዉ ቅርብ ነሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ማየት ምኞቴ ነዉ አምላክ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
@almazetiho7080
@almazetiho7080 2 жыл бұрын
ቃልኪዳን ጥበቡ እና ሀና መረሃፅድቅ ይቅረቡ የምትሉ 🥰🥰🥰🥰💞
@merongetachew8808
@merongetachew8808 2 жыл бұрын
በጣም ቢቀርብ ደስ ይለኛል
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
ባዩሽዬ በጣም ነዉ የምወድሽ በተለይ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር ይለያል😘
@Madin969
@Madin969 2 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች መካከል አደኛ ደረጃ ናችሁ የጓደኝነትን ጥግ የተጎናፀፋችሁ💚💛❤👈
@saradesta2075
@saradesta2075 2 жыл бұрын
ጓደኝነት ከልብ ሲሆን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አይላችሁ በጣም ታምራላችሁ
@user-gt4em2gg1k
@user-gt4em2gg1k 2 жыл бұрын
ቀጠይ ደሞ ሀና እና ቃልክደንን ገብዙልን
@zenyzewge586
@zenyzewge586 2 жыл бұрын
💚💛❤ እንቁ ሴቶች ከአለባበሳችሁ ጋር ❤❤
@user-qv1yr9sn5m
@user-qv1yr9sn5m 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ እህቶቼ ጉዋደኝነታችሁ በጣም ደስ ይላል
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
I must admit I was captivated by their conversation and honesty. This video is one of the best that Maya tube produced. Thank you 🙏 በመከባበር ውስጥ ያለ ጉዋወኝነት ደስ ይላል:: በርቱ:: ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን::
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 жыл бұрын
አሪፍ ቆይታ ነው ባዩሽ የአክስቴ ልጅናት በጣም አመሰግናለው🙏🙏
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
ባዩሽ በጣም ነው የምወዳት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇👇👇 👇 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
ስንወዳቹ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ከነሙሉ ቤተሰባቹ ትጠብቃቹ ፍቅራቹዉን ታብዛዉ ከሰዉ አይን ትጠብቃቹ😘😘💞💕😍😍👌👌👍👍
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 2 жыл бұрын
የኔ ልዩዎች ስታምሩእኮ በጣም እወዳችሃለሁ ንግስት ግን ሳትቀባቢ ነው እሚያምርብሽ,,,,!!!
@danayittedy1567
@danayittedy1567 2 жыл бұрын
I love the way u talk bayush!!!
@tubetube4903
@tubetube4903 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ ስትሉ የጓደኝነት ጥግ ናችሁ ያዝልቅላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏😘
@tubetube4903
@tubetube4903 2 жыл бұрын
እሽ😘 አንተም አድርግ🙏
@misraksisay2672
@misraksisay2672 2 жыл бұрын
የኔ ጨዋዎች ተባረኩ ከነ አለባበሳቹ ❤️
@b.y.6768
@b.y.6768 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ከአለባበስ ሰርዓት ጀምሮ
@yenatube2532
@yenatube2532 2 жыл бұрын
A good example of real FRIENDS ❤❤❤ please learn from them specially this generation don't be fake 😳
@mekdesgirmachewberha
@mekdesgirmachewberha 2 жыл бұрын
ተመስገን ደና ደና ልብስ የለበሱ ሴቶችን እያያየን ነው 👆❤️
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 2 жыл бұрын
ጓደኝነት ትልቅ ነገር ነው ለገባው ደሞ ቁምነገር ነው ተባረኩ። አስተዳደግሽ መልካም ነው ባዩሼ እያየነውም ነው ስሩ ተዋህዶ የሆነ ሁሉ መልካም ነው 🙏🙏
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 2 жыл бұрын
ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው ባለማህተቦቹ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇👇👇 👇 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@demeritdea
@demeritdea 2 жыл бұрын
ንግስት ምርጥ አርቲስት ነሽ፡፡ ወላፈን ላይ እኔ የቀረፅኳቸውን ገፀ-ባሕሪያት ያለምንም እንከን ብቻ ሳይሆን ከተፃፈውም በላይ ስትተውኚ የነበረሽ፣ ብዕሬን ብቻም ሳይሆን መንፈሴንም የገዛሽ ነሽ፡፡ ስትጫወቻት የነበረችው ገፀ-ባሕሪይ ‹‹ቤዛ›› ስትቀረፅ ዘላቂ ሆና አልነበረም የገባችው፡፡ አንቺ መሥራት ከጀመረሽ በኋላ ነው ወደፊት ቀጥላ ከዋናዎቹ ተርታ ብቻም ሳይሆን ይበልጥም ቋሚ ሆና የዘለቀችው፡፡ እኔ ፀሀፊው ፈልጌ ሳይሆን ችሎታሽ አስገድዶኝም ጭምር ስለ‹‹ቤዛ›› እንዳስብ አድርገሽኛል፡፡ ንግሥት በሥራዬ ገጥመኝውን የነበሩ ተግዳሮቶችን እንድረሳና ወደፊት እንድቀጥል ካደረጉኝ የወላፈን ተዋንያን መሃከል አንዷ በመሆንሽ አመሰግንሻለሁ፡፡ ምናልባት ፈጣሪ ከፈቀደ በ‹‹ፅኑ ልብ››ሽ ዳግም እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ወላፈን ከዜሮ ተነሥቶ የደረሰበት ደረጃ እንዲደርስ ባዩሽ አንቺና ገብሬ የከፈላችሁትን መስዋዕትነት ሁላችንም በወቅቱ እዚያ ውስጥ የነበርነው አንዘነጋውም፡፡ ዛሬ ወላፈን ታሪክ ነው፡፡ ሥራው ግን ሠሪዎቹ ቢዘነጉም እየታወሰ ይኖራል፡፡
@alemsherwe279
@alemsherwe279 2 жыл бұрын
አቦ እናንተ ፍቅር የሆናቸሁ ልጆች ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ በጣም ነው ሁለታችሁንም የምውዳችሁ።
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው የጓደኝነት ጥጉን ሰው ሲረዳ በጣም እወዳለሁ ለኔ ጓደኝነት በጣም ባታ ስለምሰጥ ነው ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሽልማት ይገባቸዋል ❤👌የምር ሲያምሩ በጌታ ❤❤❤❤
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ታምራላችሁ
@kibergirma7419
@kibergirma7419 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ አርቲስት ናችሁ በትልቅ ስራ እንጠብቃችሗለን
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 2 жыл бұрын
woow Bayoush tsebayesh betam des yelal!!!! ..... Negist u have quality!!!
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 жыл бұрын
This one of my favourite best friends and actresses 💜💜💜
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇👇👇 👇 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@tedermiyas2677
@tedermiyas2677 2 жыл бұрын
Negsty you're really perfect 👌 high quality class keep it up 🤟👍
@user-bc3hx7kg3g
@user-bc3hx7kg3g 2 жыл бұрын
ጓደኝነት ስወዳችሁ የኛ የኢትዮጵያዊያን ምርጥ አርቲስቶች 💖💖
@sabahabtemariam3846
@sabahabtemariam3846 2 жыл бұрын
Negistey yen konjo betam naw yemeadish 😊👍👍🙏
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 2 жыл бұрын
የኔ ባለማህተቦች ስወዳችሁ
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 жыл бұрын
Yameralu betame fetari ergeme edemena tena kene melawe bteseboshashu tebareku zemenashu yebareke huleme saku kefu ayegenashu tebareku
@amentube6132
@amentube6132 2 жыл бұрын
ሁለቱ ምርጦች❤❤❤
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
You both Absolutely beautiful ♥️
@user-od3td4nu5c
@user-od3td4nu5c 2 жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እኔ የጓደኛ እድል የለኝም ስወድ ከልቤ ስቀርብ ከልቤ ነው ግን ጓደኛ የለኝም በተለይ የሴት ጓደኛ አይወጣልኝም እናንተን ሳይ ሆድ ባሰኝ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
ባዩሽና ንግስት በጣም ነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ ስነ ስርአታችሁ አለባበሳችሁ ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
ምርጥ ተዋናዮች ሚጡዬ እውነት ታምራላቹ❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ሑለታቹሕንም በጣም ነው የምወዳችሑ እውነት ንግስት እውነት ነው ሶስቱም በጣም ጀግና ናቸው በተለይ አፄ ምኒልክ ሙቶ የሚፈራ ጀግና ነው ።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇👇👇 👇 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 2 жыл бұрын
ውዶች ታምራላችሁ ፈጣሪ እድሜ ጤና ያድላችሁ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
ፍትሕ ሳውዲ እየተን ገላቱ ላሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭አላህ በቃ ይበላቸው
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ባዩሽ በጣም ነው ምወድሽ 😍😍ያለ ሜካፕ አለባበሳችሁ በጣም ነው ምትምሩት
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
የሴት ወግ ናቸው ስታምሩ ይመቻችሁ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ባዩሽ and ንግስቷ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ የምወዳችሁ
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 2 жыл бұрын
ብዮሽ በጣም ነው እምወዳት ስነ ስርአትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ንግስትዬም እንዲሁ እወድሻለሁ❤❤❤
@fantakidus4343
@fantakidus4343 2 жыл бұрын
You guys looking good!
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
You guys beautiful. I grow up loving to act since I was a child. But God have his time like you. I can't wait who is going to be the first person in my life to be brige to acting industry.
@Seni-Afro
@Seni-Afro 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅሮች❤😍
@bekiiache5805
@bekiiache5805 2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ወግ ነበር ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
@hxhddhdhbsbs4982
@hxhddhdhbsbs4982 2 жыл бұрын
የኔቆጆወች.ሰወዳችሁ.ተማሮች.እዉነተኛቤተሰብያሳደጋችሁ.
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
ባዮሽና ንግስት በጣም የምወዳቸዉ አረቲስት ነቸዉ 🥰
@engle_erg1182
@engle_erg1182 2 жыл бұрын
ምርጥ ቆይታ
@adoniyasadi350
@adoniyasadi350 2 жыл бұрын
What a real personality
@solomebihon2218
@solomebihon2218 2 жыл бұрын
ስርዓታቸው አለባበሳቸው እግዚአብሔርን መፍራታቸው ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን we love them we want to see this kind of persons not like others
@kalkidan1973
@kalkidan1973 2 жыл бұрын
ስታምሩ 😍
@getneshamare1038
@getneshamare1038 2 жыл бұрын
ፍትህ ለ ኦርቶዶክስ ፍትህ ለወይብላ ማርያም ስማዕት ቤተስብ!!!
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የኔ ❤❤❤❤ፍቅር 💝💝ንግስትዬ 💝💝💝እኛም ዉድድድድድ 💝ልዕልቷ ኑሪልን 🌹🌹🌹ክበሪ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@manibaburoy7454
@manibaburoy7454 2 жыл бұрын
ስታምሩ አይለያችሁ
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 2 жыл бұрын
Bayusheya yna chewa betame new ymakbershi ymewdeshi dess yemetyi Ethiopiawit neshi ❤️
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 2 жыл бұрын
የኔማሮች ሁለታችሁንም ውድድነው እማረጋችሁ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Dessss tilalachihu betam.bayushiye konjo nigstye yetefetro tsegurish keayin yawitash
@tigisttolossa8172
@tigisttolossa8172 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት በርቱ
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ውድድ😍😍💋
@user-jd1vk6uo6y
@user-jd1vk6uo6y 2 жыл бұрын
የናተ ጎደኝነት በጣም ደስይላል እይለያችሁ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
🥰ወላሂ በፍቅር ስወዳችሁ ደስ ስትሉ አቤት ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
አሜን እማ ተባረኪ 💕
@merrycute9494
@merrycute9494 2 жыл бұрын
My best actress with good manner and beauty ❤❤❤❤
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇👇👇 👇 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@user-hr4qd2em8g
@user-hr4qd2em8g 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነዉ ምወዳችሁ ንግስትን ግን ዝም ብየ ምወዳት ነገርስ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@martakasaye7055
@martakasaye7055 2 жыл бұрын
Wow Beshi sewdesh 16 ameteshe endyente migrem hiowte metefesh ytebarekesh👍
@user-ki3jc8ic3k
@user-ki3jc8ic3k 2 жыл бұрын
ስታምሩ ጨዋ😍😍😘
@lidyam1565
@lidyam1565 2 жыл бұрын
I love you guys 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Siratachu ደስ yilal matebachun maregachu bayimanotu mistena sew ደስ yilegnal ፍቅራቹን yabzalachu #አላህ አገራችኒን ሰላም yarglin🙏🕌❤💒
@nunukiya6145
@nunukiya6145 2 жыл бұрын
ባዩሽዬ በጣም ነው ምወድሽ..ተባረኪልኝ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? ይህ አስገራሚ ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gnPReZqQr7VropI
@tegestmulugeta8946
@tegestmulugeta8946 2 жыл бұрын
ባዮሽ የእህቴን ያህል ነው የምወድሽ የእውነት በጣም ነው የምወዳቹሁ ንግሰትም ደስ የምትይ እረጋ ያልሽ ልጅነሽ
@kalkidanewnetu3925
@kalkidanewnetu3925 2 жыл бұрын
Yen tafachochi 💝💝💝💝💝💝💝
@genitube2016
@genitube2016 2 жыл бұрын
እስኪ ሄለን በድሉን❤አምጡልን ናፍቃኛለች ከሚዲያ ጠፍታለች😍
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር ይስፈንልን ለኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ!! ይህ ፕሮግራም ይመቻል የልብ የልብን ማዉራት!!!
@Milena-ru9zj
@Milena-ru9zj 2 жыл бұрын
ሁሌ የንግስት አለባበስ ይመቸኛል
@almazkebede6068
@almazkebede6068 2 жыл бұрын
Betam tamralschew adenakiyaschew negn fikerschwin iskmschrschew yasmrelaschew mert godegimosch naschew Bless more 🙏💜💜
@eyerusalemlemi1797
@eyerusalemlemi1797 2 жыл бұрын
ሁለታቹም ምርጦቼ ናቹ ስነስረአት እስከርጋታቹ እስከ አለባበሳቸው አንድ ነገር ግን ቅር አለኝ ፍቅሬ እየተባባላቹ ባትጠራሩ ከይቅርታጋ
@mekdiasefa1584
@mekdiasefa1584 2 жыл бұрын
ክክክክክ ምን ችግር አለው ፍቅሬ ማለት ፍቅር ለወንድና ሴት ብቻ ነው ያለው ማነው ክክክክ
@yenayena8676
@yenayena8676 2 жыл бұрын
እራቁት የምትቀርቡ አርቲስቶች ከነዚህ ልጆች ተማሩ. በሸሚዝ አትውጡ ብልግና ነው