No video

የልብ ወግ (YeLeb Weg) ዳኒ እና ፅጌ [ Tsige Royal and Dani royal ] ክፍል 2 Maya Media Presents |

  Рет қаралды 318,452

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

#MayaMedia #ethiopianmovie #ethiopianmusic
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ዳኒ እና ፅጌ [ Tsige Royal and Dani royal ] “ላንች ያለኝን ክብር ለመግለጽ …”
ክፍል 2 Maya Media Presents | ‪@MayaMediaEthio‬ ‪@daniroyal9689‬ ‪@Teddy6596‬
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ሃሙስ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 603
@MayaMediaEthio
@MayaMediaEthio Жыл бұрын
ክፍል 1 👉kzbin.info/www/bejne/ioalgpeoorRgg6c
@firezerfirezer3300
@firezerfirezer3300 Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም እሷን አሞኖ ማን አፈረ በትንሹ ታምነን በብዙው አተረፍን ድንግ ማርያም እናቴ መጽናኛዬ ያንችን ውለታ በቃላት አልገልጸውም የኔ እናት ያንች ያደረገኝ አንቺን የሠጠን የመሥቀል ስር ስጦታችን ማርያም ሆይ እንወድሻለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🥰
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
Betekekel
@hanalegesse8133
@hanalegesse8133 Жыл бұрын
አሜን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሁሌም 💝💝እንወዳታለን 💝💝💝ቅድስት እናታችን 💝💝💝🙏
@betekidusan
@betekidusan Жыл бұрын
ለኔም ህይወቴ ናት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ እናቴ በዘመናችን በህይመታችን በሀሳባችን አትለይን አሜን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
🥀ቅዱስ🥀ሚካኤል🥀 ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን
@yitayal2024
@yitayal2024 Жыл бұрын
Ameen
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@bezuyehumengsite8597
@bezuyehumengsite8597 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yohannesemiyu8970
@yohannesemiyu8970 Жыл бұрын
ፅጌ በእውነት አምላካችን እግዚአብሔር የአንቺን አይነት እምነት ይስጠን። እምነትሽ ያስቀናል እመብርሃን ከዚህም በላይ ከፍ ታርጋችሁ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
ይች በእናተ እምነት ሀይማኖተኛ ነው የምትባለው አርቲፊሻል ፀጉር እራቁት ገላ በእርግጥ አታምርም እያልኩሽ አደለም ቆንጆ ናት በእሷ ሀይማኖት እራቁት ይወደዳል ማለት ነው
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
@@aminamohammed3808 😂😂😂😂 እኮ
@eleninigusu2819
@eleninigusu2819 8 ай бұрын
​@@aminamohammed3808 አይ እንደዛ አይደለም ነገር ግን እግዚኣብሔር የሚያየው ንፁህ ልብን ነው እሷ ደግሞ ከሁላችን የተሻለ ልብ አላት
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr Жыл бұрын
ድንግል ማርያምዬ እኔም ስወዳት ሲከፋኝ መፅናኛዬ እናቴ ለነገሮች ሁሉ ደራሽ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ሞታለች እኮ በሂወት ብትኖር ለራሱ ምንም አታደርግም
@leykunb7380
@leykunb7380 Жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z wey motalech ende? alsemanem neber eko.....🥰maryam🥰
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
እኔም እወዳታለሁ እመቤቴን
@user-sw5yg2js5u
@user-sw5yg2js5u Жыл бұрын
🤣😁😁😁
@kona_studio
@kona_studio Жыл бұрын
እነዚ ልጆች ያለ ምክንያት ዝም ብለው ይመቹኛል ይመቻቸው 👌❤❤👌
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
እኔም የምር
@user-gx1mc1vy7g
@user-gx1mc1vy7g 6 ай бұрын
እኔም ❤❤
@Enanu-rs1wi
@Enanu-rs1wi Ай бұрын
እኔም
@kimemwagaye5945
@kimemwagaye5945 Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድግል ማርያም ይሁን እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ በርቱ አይለያችሁ በፍቅር ኑሩ
@selamassefa6569
@selamassefa6569 Жыл бұрын
ሰዎች አትቅኑ አሁን ምን አደረጉ እነዚህ ልጆች የልጂ አዋቂዎች ናቸው።።።።ታዳጊዎች ናቸው።።።🥰🥰❤❤❤
@abemedia3346
@abemedia3346 Жыл бұрын
እውነት ነው ቅነት አይጠቅምም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊልኝ
@addisabeba100
@addisabeba100 Жыл бұрын
በዚህ ጠንካራ መግባባታቹ 👸🏽🤴🏾ብትጋቡ ምርጥ ነበር ☦️♥️🙏🏾
@user-sb9jq2yw5r
@user-sb9jq2yw5r 9 ай бұрын
እውነት ነው አመ አምላክ ወላዲተ አምላክ አመብርሀንዬ ንፂእተ ንፅሁን ቅድስተ ቅዱሳን እምቤታችን ቅድስተ ድንግል ማርያምዬ እርሳን ይዞዎ ያፈረ የለም የእኔ ገበና የእኔ ምስጥረኛዬ እኔ የለ እመብርሀንዬ እኔ ምንም ነኝ አኔ የድንግል መርያም ልጅ ያለ ድንግል ማርያም ምንም ነኝ ትውልድ ሁሉ ቢፂይት ይሉኛል ክብር ለድንግል ማርያምዬ
@misrakasamenw6595
@misrakasamenw6595 Жыл бұрын
ማርያምን እኔ በጣም ነው የምወዳት. እውነት የማያልቅ የማይረሳ ስጦታችን የመስቀሉ ስር ስጦታችን ነች.
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ኡፍ 💝💝የማርያም ስም ሲጠራ 💝💝እንደኔ ልቡ ደስ ደስ የሚለው💝💝💝💝
@lamrot8217
@lamrot8217 Жыл бұрын
ድንግልን ይዞ ያፈረ የለም እናቴ ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይገባል
@seblewongelmengste210
@seblewongelmengste210 Жыл бұрын
የዳኒ እርግታ በጣም ደስ ይላል
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም በሽገረን በጨነቀን ግዜ ደራሽ ናት 🙏🙏🙏🙏
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 Жыл бұрын
ከስጦታዎች ሁሉ ስጦታ እመብርሃንዬ ትጠብቃቹ የኔ ምርጦች🥰🥰
@libenmak9702
@libenmak9702 Жыл бұрын
የልቤ ዜማ ነሽና ሰላም ነው የአንቺ ምስጋና ሞገሴ ነው ስምሽ ለእኔ ስላለሽ ማርያም ከጎኔ💚💛❤️
@user-dh1co9nl5k
@user-dh1co9nl5k Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ልድንግል ማርያም 🙏🙏🙏
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ምስጋና ይገባሻል እመቤቴ ሆይ ምስጋና ይገባሻል ድንግል ሆይ የድሆች ተስፍ ምስጋና ይገባሻል የድንግል ማርያም ልጅ ስላደርገኝ አመሰግናለሁ
@addishiwotzerfe7224
@addishiwotzerfe7224 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ስራ ድንቅ ነዉ !!!!!!! ተነግሮ አያልቅም ስሞ ከፍ ይበል ሁሌም
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 Жыл бұрын
ኑሮን ለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለም ላይ ያላቹ የምትከራተቱት እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃቹ አሚን በለ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
አሜን
@heedaskeedas4745
@heedaskeedas4745 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zuriashzure3388
@zuriashzure3388 Жыл бұрын
አሜን
@enkuanayehubelachew4769
@enkuanayehubelachew4769 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@umusebrina8622
@umusebrina8622 Жыл бұрын
አሚን ዱአ አርጉልን ውዶች ከልጄ እንዲያገናኘኝ በአራስነት ትቻት ይኸው 2 አመት ሞላት ስራም አልሰራው ስራ ጠፍቶ ቁጭ ካልኩኝ ሰነበትኩ
@mahimahi-jc6sw
@mahimahi-jc6sw Жыл бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ጣፋጭ ስም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹ስሟ ይክበርልን 🌹
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 Жыл бұрын
እሷ ትቁምላችሁ❤❤❤ የሁላችን ናት የኔቆንጆ እምነታችን ያኖረናል
@abt1292
@abt1292 Жыл бұрын
ድንግል እናቴ ክብርሽ ከፍ ይበል 💗💕🥰👏
@user-pk6qz1gh9m
@user-pk6qz1gh9m Жыл бұрын
አሜን
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
ኣሜን
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@tsedale
@tsedale Жыл бұрын
በእውነት ሲበዛ ቁምነገረኞች ናቹ 🥰🥰🥰 ልባቹን አይቀይረው ከፍ በሉ..!
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ድንግል ማርያም ክብር ይግባቸው ተመስገን ❤
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ውቦች ምናለብትጋቡ በጣም ደስይለን ነበረር
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 Жыл бұрын
ውይይይ ዳንዬ ለአባትህ ና ስለቤተሰቦችህ ያለ ፍቅር♥ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው 💐💐🌹♥
@jerusalemalex2015
@jerusalemalex2015 Жыл бұрын
Berto
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመእላእከ ቅድስ ሚካኤል ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ፅግዬና ዳኒዬ ከልቤ ነው ምወዳችሁ አይለያችሁ ፈጣሪ የልቦናችሁን መሻት ይሙላላችሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
🌹❤ደስ የሚል ስጦታ ዳኒዬ በወጣ ይተካ ❤እውነት ነዉ ቃል ያጥራል ለቅድስት እናታቺን 💝የሁላችንም ክብር ናት 💝ክብሯን ትውሰድ 🌹ትክክክል ዳኒዬ እመቤቴን ስለሰጠን ተመርጠናል ❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቃችሁ የኔ ማሮች❤❤❤እውነት ነው አመቤቴ ማርያም ብለን መች አፍረን እናውቃለን 😭😭😭❤❤❤
@betibeti8833
@betibeti8833 Жыл бұрын
እሮዚ ነው የምፈልገው
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም ትክበር ትመስገን 🙏🙏🙏🥰
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 Жыл бұрын
ዳኒና ፅጌ ደስ ትላላችሁ እመቤቴ ሁሌም አትለያችሁ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ፡፡
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 Жыл бұрын
እመብዙሀን ወላዲት አምላክ አሁንም ትጠብቃችው ስሙዋ ድቅ ነው መቤቴ ለኛ ክብርናት ድግልማርያም አሁንም አገራችንን ትጠብቅልን
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ፅግዬ♥ዳኒ ምርጥ ናችሁ ስወዳችሁ። እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ_
@selamtegegn1089
@selamtegegn1089 Жыл бұрын
ዳኒዬ ፈጣሪ የምኞትህን የሀሳብህን ይሙላልህ
@atm5614
@atm5614 Жыл бұрын
ብስለታችሁ በጣም ይገርማል የእድሜአችሁን እጥፍ ነው አስተሳሰባችሁ እምነታችሁ በጣም ታኮራላችሁ !!! ፅጌ ከአእምሮ በላይ የሆንሽ ልጅ ነሽ እመብርሐን የልባችሁን መሻት ትስጣችሁ🙏❤️
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
ፀግዬ የኔ ዉድ እመ አምላክ ትከተልሽ😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ውይ ሰለ ድንግል ማርያም ያለሸ ፍቅር ይለያል እኔም ልክ እንዳንቺ ነኝ ማርያምን እያለቀሰኩኝ ነው ያየውት እናቴ ድንግል ማርያም በሰደት አገር ሆኜ ጠርቼሸ የማታሳፍሪኝ እናቴ እመብርሀን ክብር ምሰጋና ላንቺ ይሁን😳😳ይቺን ኮሜንት ለዳኒና ለፅጌ በማርያም ተጋቡ ፍቅራችው እጅግ በጣም ያሰቀናል ውይ ድንግል ማርያም ትጠብቃችው አሜን በሉ የማዳም ቅመም ነኝ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ልዩ ስጦታ ነው ተባረክ ዳኒ እመብርሃን ፍቅራችሑን ታብዛላችሑ እኔም እማምላክየን ቀኑን ሙሉ ስሟን ብጠራ አልጠግባትም ❤😘
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 5 ай бұрын
እድሜ እና ጤና😢❤መልካምነት በራስ መተማመን ጥንካሬ ጉዞ ስራ እውቀት ፍላጎት ❤የሰው መወደድ❤ቤተሰብህ መውደድ ሌሌቹም መውደድ ❤ለቤተሰብ ያለው ክብር ❤ከሁሉም መማር መፈለግ ❤ለራስህ ያለህ ክብር ፍቅር ጥረት ማሰብ ማወቅ❤ስህተት አውነት
@kalyemaryam
@kalyemaryam Жыл бұрын
ክብር ለፃድቃኔ ማርያም ለውላድት አምላክ ለኔ ያላደረገችው ምናለ እማምላክን እኔም ቃል ያጥረኝል ምን በዬ እንደማመሰግናት
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 Жыл бұрын
ዳኒየ አስተዋይና ምርጥ ወንድ ነህ ተባረክ
@meronteshale3436
@meronteshale3436 Жыл бұрын
ያለምክንያት አይደለም የምወዳችሁ አምላክ የልባችሁን ያሳካላችሁ........ keep up good work.... you guys are awesome together
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Жыл бұрын
❤️ዳኒና ፅጌ❤️ምርጥ ጉአደኞች 💖💞
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
በጣም ታምራላችው እውነት ነው የማርያም መሆናችው ኩራት ነው የኔ እናት ማርያም በስደቴ ሁሌም አብረሽኝ ነሽና እወድሻለሁ ትንሽ ሲያመኝ ማርያም ስለሽ ህመሜን እረሳለሁ ዲኒ በጣም ደስስስ ይላል ለፅጌ የሰጠካት ውድ ስጦታ ነው
@martazhekale2063
@martazhekale2063 Жыл бұрын
_የኔዎች ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍፍ ድንግል ማርያምን ተጠግቷ ማን ያፍራል እግዚአብሔር ይመሰገን እናቱ እናት አድርጎ ሰለ ስጠን አሜን ፫_
@baby_hiywete_tube2379
@baby_hiywete_tube2379 Жыл бұрын
እናንተ ተጋብታችሁ ማየት አማረኝ በእውነት
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን የ ድንግል ማርያም ልጅ ድንግል ማርያም ሁሌም በልጅዋ እንደተመሰገነቸ ናት እናንተም በ ኣደባባይ ስለ አመሰገናቻት እግዚኣብሄር ያክብራቹ የ ድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p Жыл бұрын
የሁሉ እናት ማርያም ክብር መስጋና ይገባትና እናቴ አማላጅ 💒❤💒❤💒❤
@mahi5367
@mahi5367 Жыл бұрын
አመቤቴ ትጠብቃችሁ እወነት አስተዋይ የሆንክ ልጂ ነክ ዳኒ
@hilushow7528
@hilushow7528 Жыл бұрын
ያሰብሽው እስከ ጥግ ያሳካልሽ የኔ አስተዋይ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
❤💝❤ዘላለም በእምነታቹ 💝ይኑራቹ 💝አቤት የእመቤቴ ስራዋ 💝ተነግሮ አያልቅም 💝 ዳኒዬ እርጋታክ ለቤተሰብ ያለክ respect 🌹🙏ድንግል ትሙላላቹ 💝
@helenhilmangawa1054
@helenhilmangawa1054 Жыл бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠቦቃቹ🥰💝💝🙏ዳኒ አስተዋይ💝🙏
@asyaasya7481
@asyaasya7481 Жыл бұрын
ፅግዬ እግዚሐብሔር በሐይማኖት ያፅናቹ....
@melakumolla3304
@melakumolla3304 Жыл бұрын
ብዙ ነገሮቻችሁ ጥሩ ነው።ከሁሉም ግን ማሪያምን ከአጠገባችሁ አረጋችሁ መሰራታችሁ ልዩ ትሆናላችሁ።
@etetumekonnen6770
@etetumekonnen6770 Жыл бұрын
ዳኔ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አዞህ መልካም ልብ ስላለ ያሰብከውን ያሳብህን
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቃችሁ። እፍፍፍፍ ስለ እመቤታችን ሲናገሩ አስለቀሱኝ የጭቅ አማላጇ ለእኔም ብዙ ነገር ነው ያደተገችልኝ ።
@hiwotbekele4399
@hiwotbekele4399 Жыл бұрын
እኔ ውስጤ የሚመኝላችሁ ተጋብታችሁ ማየት ነው የሱዋ ለሱ የምታሳየው ፍቅር ውስጤን ይነካኛል ምስጋናዋ አክብሮቱዋ የኔ ቆንጆ ያሰብሽው ሁሉ እንዲሳካልሽ ምኞቴ ነው ❤
@-hulubandtube3324
@-hulubandtube3324 Жыл бұрын
መድሐኒት አለም ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱን ድንግል ማርያምን እናት አድርጎ ስለሰጠን ክብርና ምስጋና ይድረሰው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፅግዬ እኔም እንዳንቺ እንባዬ 💝ይመጣል ስለ እመቤቴ ቃል የለኝም ❤እኔን ትመስይኛለሽ 💝ሃሳብሽን ሙልት ታድርገው 💝ዳኒዬ 💝ያንተም ሙሉ ይሁን 💝
@lilishimelis8674
@lilishimelis8674 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔም እወዳታለሁ ግን ያንቺ ፍቅር ደግሞ ያስቀናኛል። በርቺ ወላዲተ ቃል እንዳከበርሻት ክብር ታድርግሽ
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 Жыл бұрын
የኔ እናት እመብርሐን እመ ብዙሐን እመ ኩሉ አዛኝቷ መፅናኛየ መሸሸጊያየ ሚስጢረኛየ ስሞ እደ ማር ወለላ ሲጠሩት የሚጣፍጠው የኛ እናት ❤❤❤❤ ። ክበሩልኝ ውዶችየ 🥰
@nano824
@nano824 Жыл бұрын
ምርጦችየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እማምላክን ይዞ ያፈረ የለም 😍
@apall8110
@apall8110 Жыл бұрын
ማርያም ትጠብቃችው ትክበር ትመስገን የኛ ማርያም ከፋ ትበል ስሟ ከአፅናፋ አፅናፋ የተመሰገነ ይሁን
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
ድንግል ማርያም የሁላችን እናት መፅናኛችን አለኝታችን እንባ አባሻችን ናት እን እንኳን እወዳታለሁ ለማለት ይከብደኛል እርሷ ግን እኔን ትወደኛለች ይህን አዉቃለሁ እወዳታለሁ ለማለት የልጇን ትዕዛዝ መጠበቅ አለብኝ እኔግን ደካማ ነኝ ሳዞዝነዉ እዉላለሁ ወዮ እኔ ከንቱዋ እህቴ ፅጌ ድንግል ማርያምን ከወደድሻት ቢያስስ በአለባበስሽ ደስ አለኛት እስኪ ረጃጅም ቀሚሶች ልበሽ አቤትኮ ሲያምርብሽ ቀሚስ እህቴ
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q Жыл бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብክውን ያሳካልህ ፅጌ ያሰብሽውን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ
@konjo7249
@konjo7249 Жыл бұрын
ዳኒዬ ፅግሺዬ ስለማርያም እመብዙሀን ስታወሩ ማልቀስ እንኳን አቃተኝ ጉሮሮዬን እምባ አንቆኝ በጣም ነው የምወዳት ድንግል ማርያምን አይኔን ያበራቺልኝ ናት ሁሌም ብፂይት ናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@farahalawadi9131
@farahalawadi9131 Жыл бұрын
አይለያችው
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Жыл бұрын
የማርያምን ስም ስሰማ ከዉስጤ እንባ ይፈነቅለኛል ቃላት የለኝም ስላመሰገናቺሁዋት የድንግል ልጅ yakibirachihu
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ተሥጦታ ሁሉ በላይ ነዉ እመብረሀን ትጠብቃቹህ እኛንም በእምነታችን ያፅናን
@mayyahass3377
@mayyahass3377 Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏💕
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Жыл бұрын
_አትጠገቡም እኮ በተለይ ስለ እመቤታችን ስለ እናታችን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስታወሩ ደግሞ❤🙏_
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ የሙሴ ፅላት የአሮን በትር የአብርሀም ድንኳን የማላዕክት እህት የሰማዕታት እናት የፃድቃን እመቤት ክብር ሁሉ ላንቺ ይሁን እማ❤❤❤❤🙏
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
እኔም እንደ አንቺ ነው ማሪያምን የምወዳት በጣም ከባድ ሀዘን ሆኜ ከእግዚያብሔር ጋር ተጣልቼ እራሱ ከማሪያም ጋር ብቻ ነው ያልተጣላሁት ለእኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ብዙ ነገር ያደረገችልኝ በጣም
@bekeleemirie3276
@bekeleemirie3276 Жыл бұрын
የዓለም ብርሃን እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም የዓለሙ መዳኛ ተስፋችን ናት አማላጃችን ናት ። መንሰላልአችን ፤መንገድ መሪያችን ናት ።ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
@fikrerye
@fikrerye Жыл бұрын
John 14 (አማ) - ዮሐንስ 6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@fikrerye
@fikrerye Жыл бұрын
John 9 (አማ) - ዮሐንስ 5: በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ።
@yonaslakachew9136
@yonaslakachew9136 Жыл бұрын
እስኪ መናፍቃን ይቃጠሉ። ክብር ለድንግል ማርያም
@user-yu9xb9pv2m
@user-yu9xb9pv2m 10 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ስትሉ የኔ ውዶች ማሪያምን ስትጠሯት አንጀቴን ነው የምታንሰፈስፍት እኔም እንዳናተ ስለምወዳት
@edenjesus7367
@edenjesus7367 Жыл бұрын
እግዚአብሄር እንድንበት ዘንድ የሰጠን እየሱስ ክርስቶስነ
@Ahadu21.
@Ahadu21. Жыл бұрын
ስለ ድንግል ማርያም ተወርቶ አያልቅም ብቻ የሰጠን የተመሠገነ ይሁን
@gizishzorthodoxtewahedo1838
@gizishzorthodoxtewahedo1838 Жыл бұрын
የኒ ቆንጆዎች ስዉዳችሁ ፅግዬ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ያአላህ ብስለታችሁ ይደንቃል አላህየ ሂድያቱ ቶውፊቅ ይወፍቃችሁ።
@LetsLEARN-t1f
@LetsLEARN-t1f Жыл бұрын
You guys are the perfect match , tegabu you will be happy forever ❤️
@seble6210
@seble6210 Жыл бұрын
😢😢😢😭 ኡፍ እባ ነው የሚተናነቀኝ የእመቤቴን ስም ስሰማ የስደት ስንቄ እናቴ ድንግል ማርያም ናት ፅግዬ ዳኒዬ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ 🙏💖💖💖
@AlAl-eu5cw
@AlAl-eu5cw Жыл бұрын
ሲበዛም ያነዛል
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 Жыл бұрын
Mariyamn inami mariyamn ewadatalw 💓💓
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
Keber le Dengel maryamen 🥰🥰😭😭
@cuanrisa901
@cuanrisa901 Жыл бұрын
Ufff 😭😭😭😭emebete kibir lanchii🙏🙏🙏🙏
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
የኔ ምርጦች በጣም ታምራላችሁ😍😍😍😍😍😍
@masa5699
@masa5699 Жыл бұрын
ዋይኔ አስቀናቺሁኝ ክብር ለ እናታቺን ለቅድስት ድግል ማራም🙏🙏🙏👍👍👍 አሪፍ ስጦታ ነው
@natinuke
@natinuke Жыл бұрын
Dani Ina Tsege timechengalachu tebareku 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qk1me2ep9o
@user-qk1me2ep9o Жыл бұрын
እመብርሀን ልዮ ስጦታችን እረ የቱስ ምስጋና ይገባታል በምንስ እናመስግናት የእኔ እናት ልዩ ናት
@tak4957
@tak4957 Жыл бұрын
These two guys are the best! I like the respect they have to each other. Their prank is also real!
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 Жыл бұрын
ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾you guys so real and so much love ❤️❤️ ❤
@militesfalem3228
@militesfalem3228 Жыл бұрын
Emebrhan slemtweduat bcha btam new mwedachu 🥰🥰
@user-xg6jb6rs3s
@user-xg6jb6rs3s Жыл бұрын
ሲከፍኝ መፅናኛየ መሰረቴ ድንግል ማርያም🙏❤❤❤
@kona_studio
@kona_studio Жыл бұрын
ከሁሉም በላይ ሰላም ይቀድማል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያለምንም ምክንያት የምንዋደድ የምንከባበር ያድርገን 🇪🇹❤🙏
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*እመብዙሀን ድንግል ማርያም የሁላችንም እናት ናት ስሙዋን ጠርቶ ያፈረ የለም አሁንም ሀገራችን ኢትዮጵያን የአስራት ሀገርዋን ትጠብቅልን*
@selamyenehuno123
@selamyenehuno123 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ከፍ ብላችሁ ያሳየን ክብር ለሚገባው ክብርን መስጠታችሁ በመልካም ቤተሰብ ማደጋችሁ ማሳያ ነው
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 10 ай бұрын
ክብር ለእመቤቴ ለድግል ማረያም እሷን ያመነ እመብርሀን በጣም ነዉ የምወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demekeshitie4368
@demekeshitie4368 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ትላላቹህ ለእምነታችን እንድንጠነክር አደርጋችሁናል
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,2 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН
የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ጁዲ እና ስዊት
42:44
Maya Media
Рет қаралды 511 М.
የዳኒን ልደት አከበርኩለት
25:43
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 385 М.
tsge royal አረገዘች የ dani royal ምላሽ !!! #seifuonebs
4:40
Dani royal and Tsge royal
Рет қаралды 30 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,2 МЛН