የግብይት አለም ውስጥ ናችሁ ፤ ብልህ ሁኑ - ድንቅ ትምህርት! | Inspire Ethiopia | Shanta

  Рет қаралды 18,702

SHANTA | ሻንጣ

SHANTA | ሻንጣ

Күн бұрын

Shanta | money | financial freedom | finance | millionaire | billionaire | Ethiopian millionaires | Ethiopian motivational speech | how to be rich and successful in life
/ yomiyu_adam
#money #forex #business #financialfreedom #finance #millionaire #billionaire #Ethiopianmillionaires #howtoberichandsuccessfulinlife #Ethiopianmotivationalspeech

Пікірлер: 48
@nme8193
@nme8193 5 ай бұрын
ሌሎች ሶሻል ሚዲያውን እያላገጠ፣እየተሳደበ፣ እያገጨ፣እያጣለ ትውልድ ሲገድል አንተ ትውልድ እያነጽክ ትውልድ እየሰራህ ነው። ተባረክ!!❤ እናመሰግናለን
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 5 ай бұрын
አሁን አንተን እያዳማጥኩ በጣም ተጨናንቄ እያለሁ ነበር ግን ዩሚገርመው ነገር ከሰማሁ በኋላ ተረጋግቼ የጭንቀቴ ምክንያት ተራ እንደሆነ እና መፍትሄው በእጄ ላይ እንደሆነ እና ቀላል እራሴ የፈጠረረኩት ጭንቀት እንደሆን ተረድቻለሁ ወንድሜ አምላክ ከመከራ ይጠብቅህ ልዩ ሰው ነህ
@bellamelese
@bellamelese 5 ай бұрын
esaye enkwan geta redash
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 5 ай бұрын
Enkuan Egiziabher Redasch 🙏🙏🙏
@munaaustin7248
@munaaustin7248 5 ай бұрын
Enem ufff
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 5 ай бұрын
ትክክል √√√ ነገሮች ሊያስጨንቁን ይችላሉ እንደ ሰው ግን አላህ ያለው ነገር ብቻ እሱ በፈቀደው/በሻው ጊዜ ሆኗል ፣ ይሆናል ፣ያልፋልም የሚለውን ዘግይተን ስለምንረዳው ይሆን እላለሁ አይ ሰው በክብር ለጥረ ነገር የተፈጠርን እኛ ግን ቢዚ የምኖነው በአለማዊ ና ጥቃቅን ነገሮች ልብ ይስጠን አሚን! በ ጣ ም አ መ ሰ ግ ና ለ ሁ በርታ መልካም ነህና መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤🎉
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 5 ай бұрын
እኛን ለማበረታታት የምትጥረውን የምታደርገውን ትጋት ሳላደንቅ አላልፍም። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏
@shama1911
@shama1911 5 ай бұрын
የ shanta ቤተሰቦች እስኪ የኔንም ስራዎች አይታችሁ አበረታቱኝ አትጨነቁ!
@jesusislord4268
@jesusislord4268 5 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ።🙏❤❤❤🙏
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 5 ай бұрын
ስለ አቀረብክልን መልእክት ከልብ አመሰግናለሁ 💝✌️
@አለማመኔንእርዳው
@አለማመኔንእርዳው 5 ай бұрын
የኔ 1ኛ ነህ ኑርልኝ አንተን ቤተሰብህን ፈጣሪ ይባርክልህ ሁሌም ማዳመጥ እወዳለው ፈጣሪ ደግሞ ይለውጠኝ
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
Bye, thanks so much for your time ❤❤❤
@ermiasyemane954
@ermiasyemane954 4 ай бұрын
በርታ bro እግዚያቤር ያበርታ ትልቅ ስራ አየሰራህ ነው ተባረክ
@leltialemu
@leltialemu 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ሻንጣችን❤❤
@hdlidet
@hdlidet 5 ай бұрын
ሻንጣችን 👝🧳🧳ባትይስ 😂🤔
@leltialemu
@leltialemu 5 ай бұрын
ለምን😂😂😂
@LeilaShamil
@LeilaShamil 5 ай бұрын
THANK YOU SO MUCH FOR YOUR TIME SHANTA!!❤❤❤❤
@MesfinYemane-u3z
@MesfinYemane-u3z 5 ай бұрын
"ነገሮችን እንደሆኑ መመልከት ዕይታችን ይስተካከላል ሁኔታውም ጥርት ብሎ ይመጣልናል" ከብዙ ብዙ ጥቂቱ፣ ለሁለም ምስጋናዬ ከ❤ነው ሻንጣ።
@Beliyuseyfu
@Beliyuseyfu 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤
@iBxWUSHU
@iBxWUSHU 5 ай бұрын
Keep up🗣
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 5 ай бұрын
You are supper man.thank you
@bellamelese
@bellamelese 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ birek bele
@HiwotWondu
@HiwotWondu 5 ай бұрын
Thanks bro
@SaraSara-dr4rc
@SaraSara-dr4rc 5 ай бұрын
Thank you so much bro 🙏 ❤️ 💙
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ፩ኛ ነህ 👌🥰🥰🥰🥰
@Fevi67
@Fevi67 5 ай бұрын
ሁሌም ኣምላክ ይባርክ ወንድሜ🙏🙏❤❤👌👌
@selamsoli9151
@selamsoli9151 5 ай бұрын
እናመሰግናለን🎉
@makedatigneh6319
@makedatigneh6319 5 ай бұрын
ተባረክልን❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 5 ай бұрын
❤ እናመስግናለን አንበሳችን
@ባለፀጋትውልድ
@ባለፀጋትውልድ 5 ай бұрын
Thanks❤
@rutamengstu5299
@rutamengstu5299 5 ай бұрын
Tack shanta GBU bro ❤🙏🙏🙏❤
@kiyyayosef
@kiyyayosef 5 ай бұрын
Shantaye❤
@DagnawAtalel
@DagnawAtalel 4 ай бұрын
Thak You
@NigistiGebremeskel-d6z
@NigistiGebremeskel-d6z 5 ай бұрын
❤❤❤
@Yousuftube-lh3sy
@Yousuftube-lh3sy 5 ай бұрын
10Q bro
@AffectionateHammerheadSh-ln8gx
@AffectionateHammerheadSh-ln8gx 5 ай бұрын
simihin enkan alawikawm shanta biye naw yemitarah😂😂😂sisisemah wisite das edamilew tawikaleh joreyem das yilewal melikam adebet satohal ena Egiziyabiher Yimesigen Amen
@hywate
@hywate 5 ай бұрын
🙏🙏
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fmeylan2240
@fmeylan2240 5 ай бұрын
ሰላም መልኳምቀን❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ
@bekijida05
@bekijida05 5 ай бұрын
amesgenalew ehcert tolen seralen
@Fቲ
@Fቲ 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@EjDh-q3n
@EjDh-q3n 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EyaderAbbatu
@EyaderAbbatu 5 ай бұрын
1000000m subscribe yigebahal jegna
@987654321susu
@987654321susu 4 ай бұрын
Thanks 🙏🏾 😊
@solution365
@solution365 5 ай бұрын
thanks Bro
@רבקהמספן
@רבקהמספן 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@24_hours_only
@24_hours_only 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 2 ай бұрын
❤❤❤
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 70 МЛН
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
ግድ የማይሰጠው ሰው ሁኑ! | Inspire Ethiopia | Shanta
15:47
SHANTA | ሻንጣ
Рет қаралды 17 М.
ራስህ ላይ ስራ!
14:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 372 М.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН